❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ ( 0927 58 0758 )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 577

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +96

    *_ለዝክረ ስምከ_*
    *_ከማዓርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራሪህ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_ለተፈጥሮከ_*
    *_ዑራኤል ሆይ ያለመናገር በጥንት አርምሞ ከንፋስና ከእሳት ለተፈጠር ተፈጥሮ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_ለአዕይንቲከ_*
    *_ዑራኤል ሆይ ችግረኞችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ የቅዱሳንን ጸሎት ሰምተው ወደ እግዚአብሔር ለሚያቀርቡ ጆሮቻችሁ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_አቤቱ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ሠውርን አሜን_*
    *_ዑራኤል ሆይ የይቅርታና የቸርነት ከቡር መልአከ ነህና ሰለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድነናልና አሜን ። በረከቱና ፍቅሩ ጣሙን በልባችን ያሣድረብን ለዘለዓለሙምአሜን!!!_*

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 Před 11 měsíci +5

    መምህርየይ እኛ ምእመናን እወድሃለን ደፍተራወች ብጠሉህ እንደ መጠቃ ይቃጠሉ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před rokem +26

    መምህርዬ በስንቱ አስተማርከን ልቦናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ወይ እህቴ ስንት ፈተና ነው ያለፍሽው አንቺን የጠበቀች ሰሚዋ ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን!!!

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +51

    እውነት የዛሬ ገጠመኝ እጅግ አሰተማሪ የሆነ ድንቅ ተአምር ነው እህታችን የልብሸን ንጽህና እና ብርታትሸ ያሰደንቃል ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረሰልን ውድ መምህራችን እመቤታችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ🥰

    • @Starcall-tv5vb
      @Starcall-tv5vb Před rokem

      Vghhsgdfssfhhhfdhcfevd v6ggvtyvxvhvfvhprgbb6bbggfl+

    • @user-zc9jn9nb8d
      @user-zc9jn9nb8d Před rokem

      እውነት እጅግ አስተማሪ የሆነ ድንቅ ተአምር ነው እህታችን እመቤታችን ለቺ የደረሰች ለኛም ትድረሰለን ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቀህ

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před rokem +6

    መምህር በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጇ አይለዬን መምህር የኔ ህይወት የአንተን ትምህርት ባላዳምጥ ኖሮ ይሄን ግዜ የት እንዳለሁ ሳስበው አለቅሳለሁ ምክንያቱም መናፍስት ህይወቴን አጨልሞብኝ ነበር አሁንም ፈተና አለ ግን ስለምነቃበት ጨልሞም አይጨልም እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 10 měsíci +4

    ❤❤❤❤በስማም ከአንድ አመት በኳላ ነው እያዳመጥኩት ያለሁ ግን ያለፍሽበት ሂወትሽ ይገርማል ለኛም በጣም ትምህርት አግኝተናል ክብር ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ❤❤❤እህታችን ከዛ ሁሉ ፈተና ወተሽ ለዚህ ስለደረሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +33

    ጊዮርጊስ ኃያል2× መስተጋድል 👏
    🙏ገባሬ ተዓምር2× ኮከበ ክብር 🙏
    ◦◦◦
    🍂 #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሆይ
    ከላይ ባለ በሰማይ ከታች ባለ በምድር
    በብዙ ወገን ለእርዳታ ፈጥነህ አደራረስህ
    የኤፍራታ ርግብ እነደ ተባለችው እመቤትህ ማርያም ነው
    በመሆኑም በእናትህ ቴዎብስታ ስም
    እንደ ስምህ መንታነት የባለሟልነት ስምህን
    ትሰጠኝ ዘንድ እማልድሀለው።
    ( መልክዐ ጊዮርጊስ )
    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት አየለየን
    🙏 ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🙏
    ጊዮርጊስ የክብር ስግደት
    🌼🌻🌸💐🎋🏵️
    🤲😇🙏💚💛❤️
    የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደትየቅዱስ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ
    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን
    በድምፅ አብረው ይስገዱ!!
    czcams.com/video/CpLBRU3hm7U/video.html

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +19

    እዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ከእህት ከወንድሞቻችን ብዙ ትምህርት ተምረናል የአምላካችንን ፣የእናታችንን የእመብርሃን፣የመላእክትንን፣ የቅዱሳንን ፣የፃድቃን፣ የሰማእታትን እፁብ ድንቅ ስራ ይገለጣል

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před rokem +27

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት የዛሬው ላይቭ በጣም የሚገርም ነው እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጌታ ሆይ የሁላችንንም ጎዶሎዋችንን ሙላልን መጨረሻችንን አሳምርልን ለክብርህ አብቃን ላልነቃን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት ብዙ ተለውጠናል እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️

  • @user-mj5zq8ot3d
    @user-mj5zq8ot3d Před rokem +10

    እህቴ እኔ ካንቺ ትእግስት እምነት ፅናት ተምሬለሁ
    መጨረሻሽ ያሳምርልሽ
    አይ እኛ ሰዎች ስንባልኮ አስቸጋሪዎች ነን
    እግዚአብሔር የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን
    መጨረሻችን በሱ ፊት ያማረ ያድርግልን አሜን

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +3

    *ጸሎት ወደ ቅድሰት ድንግል ማርያም የሚጸለይ ጸሎት*🕯️
    *_ድንግል ሆይ እታመንሻለሁ ከተሰወረው መከራ በግልፅም ከሚመጣብኝ ጥፋት ሁሉ አድኝኝ ለዚህ ምድር ኑሮዬ በልጂሽ ምህረት በአንቺ አማላጅነት እንጂ በፈረሰኞች በጦረኞች ሠልፍ በሠረገላም መንኰራኩር በእውቀትና ጥበብ በዘርና በጐሣ በገንዘብና በጉልበቴ አልታመን✝️🕯️✝️

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 Před rokem +10

    ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይግባው ቅዱስ ሚካኤል ላንቺ እንደ ደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Před rokem +2

    የእውነት መምህር አንተን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሰው ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ የሚልን መምህር መቃወም ጤንነት አይደለም እውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ እኔ ሁሌም በፀሎቴ አስብሀለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ ፣ የቤተክርስትያንን ደብተራዎችን እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልን፣ እኛንም ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን።

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ዬ ቤተሰብ ዎችን ይባርክ ልህ

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf Před rokem +2

    እናመሰግናለን መምህር ያብስራን ተውት ገና የ21አመት ኮልኮሌ ነው እና ምእመናን ዝም ብላችሁ ተማሩ ጨቅላ ስለሆነ ነው

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před rokem +35

    በስላሴ ስም እንዴት ደስስስስስ ይላል:: እግዚአብሔር ይመስገን :: እኔም እንዷ ነኝ መምህርዬ በትምህርህ ከተለወጡት ውስጥ :: እግዚአብሔር ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን :: በመንፈሳዊ ህይወት ያፅናን:: አሜን :: 🙏🙏🙏❤️

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před rokem +7

    እህታችን እሌኒ በቤቱ ያፅናሽ :: የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ::ተባረኪ::

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +61

    እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከደዋይ ወንድም እና ህይታችን በጣም ብዙ ነገርን ተማርን እህታችን ሴቷ ኢዮብ ብየሻለሁ በርችልን ጎበዝ ለልቦ ቲዩብ ደግሞ ሊቦና ይስጠው መምህረ እንወድሃለን🥰🥰🥰🥰

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Před rokem +5

    አቤት,ፈተና,ስለማይነገር,ስጦታዉ,የእግዚአብሔር,ስሙ,ከአጽናፍ,እስከአጽናፍ,ስሙ,የተመሰገነ,ይሁን,አሜን

  • @tekalihnbb
    @tekalihnbb Před rokem +2

    መምህር አርቆ የሚያስተውል ብዙ መንገድ ይራመዳል መልስ መስጠት አይጠበቅህም አንተ መልስ ለመስጠት ከጀመርክ በረከትህን ያሳጡሃል። " እህህ "

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል ይህንን ሁለትቀን የምሰማዉ ነገር በጣም እያስለቀሰኝ ነዉ የምጨርሰዉ የዚች ልጅ ስቃይ አባቷ የሚራገመዉ ነገር እና ጥላቻ በኔ ደግሞ በናቴላይ ሆኖ ነበር በገባሁ በወጣሁ ቁጥር የምትረግመኝ እኔ ደግሞ እናቴም አባቴም ማንንም ሰዉ ቢናገረኝ ቢመታኝም መልስ አልሰጥም ዝምምም ብዬ በለቅሶ ብቻነበር የማልፈዉ ብቻ እማ ፍቅር ከክፉመናፈስት ሴራ ትጠብቀን መምህር በሰላም ወዳገሬ ልመለስ እጅ ብዙ ታሪክ አለ አቀርበዋለሁ 😥

  • @prime5689
    @prime5689 Před rokem +9

    ቃለህይወትያሠማልን ዝማሬመላእክትያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብ ቅልኝ በእዉነት ስለሁሉም የስቶች ሔወት እደቀየርቅ አተ ካጠገብክ ያሉትን ነዉ የምታዉቅ ነዉ የስቱን ሔወት እደቀየርክ እግዚአብሔር ያዉቃዋል

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 Před rokem +5

    እሰይ የኔ ሚካኤል ስምህ ታምርህ ሁልጊዜ ይነገር ይወራ በርከትህ ለሁሉም ይድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawittefera6432
    @dawittefera6432 Před rokem +6

    ሚገርም ምስክርነት ነው
    ብዙ የተማርንበት ነው
    "ሀጢያት በበዛበት ቦታ የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች"
    አረብ አገራት ያሉ እህቶቻችን ሲበረቱ እግዚአብሔር በነሱ ላይ ብዙ ተአምራት ሲሰራ እያየን እየሰመን ነዉ
    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን
    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ከቤተሰቦችህ ጋር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +5

    ስለማይነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤታችን እናታችንት ቅድስት ኪደነ ምህረት እናቱ ቅዱሳን መላእክት የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አሁን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃሽ የኔ እናት ይገርማል። ስለተደረግል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኛ ጌታ በእውነት እያለቀስኩ እልልልልልልልልልልልልልልልል ያልኩ ነው ያደመጥኩት ገጠመኝሽን እንድንማርበት ስለ አካፈልሽን እናምናለን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 Před rokem +4

    መምህር እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ከመላው ቤተስብህ ይጠብቅህ አሜን የዛሬዋ ባለታሪክ እህታችን በእኔ ቤተሰብ ህይወት ተመሳሳይ የሆነ በመሆኑ ተምረንበታል በልቦና ዮትብ ላይ ከመምህር የሚጠበቅ ምላሽ ነው ልቦና ይስጠው ለወንድማችን ምእመናን የእግዚአብሔርን ፍቅሮን እንፈልግ ያን ግዜ ጠላታችን ሰይጣን ቦታ እያጣ የሚያመጣውን ፈተና በፈጣሪ ተአምር እየተለወጠ እናያለን አሜን ማስተዋሎን ይስጠን አሜን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +8

    መምሕር በጣም በጣም ብዙ ትምሕር ተምረንበታል እሕታችን ትግስትሽ ፅናትሽ ኪዳነምረት አሁንም ትርዳሽ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ሰማአቱ ቅድስ ጊዬርግስ ይጠብቅክ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +2

    *_ለጕርዔከ_*
    *_ቸሩመድኃኔ ዓለም ሆይ ክቡር ልዑል ለሚሆን ጕርዔህ ሰላም እላለሁ በገመድ እየሳቡ ለጐተቱት ክሣድህም ሰልላምእላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ_*
    *_በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀልከው ለሰው ልጅደህንነት እንደመሆኑ መጠን ሰለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ምሬሃለሁ ይቅር ብየሃለሁበለኝ ከአንተ በቀር ቸር ይቅር ባይ የለምና_*
    _አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልን ይደረግልን_✝️🕯️✝️

  • @mebratedemisse2161
    @mebratedemisse2161 Před rokem +9

    ለንሰሀ ወደሙ ያብቃሽ ብላቹ ፀልዩልኝ። ወለተ ማርያም ብላቹ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ የእህታችን የሂወት ታሪክ እጅግ አስተማሪ ነው የበለጠ ትዕግስትን በእምነት መጠንከርን ተምረንበታል ተመስገን። መምህር እንወያይ ብለህ ፕሮግራም መክፈትህ በጣም እናመሰግንሐለን ሁሌም እየተማርንበት ነው። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 Před rokem +2

    እልልልልልል በእውነት በጣም ደስ የሚል ታምር ነው የሰማውት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያስምርልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን መምህር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን።

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před rokem +1

    የእህታችን ምስክርነት ያንተ መልካም በውስጥ ያሉ ትምህርቶች በጣም ያበረታሉ በየሄድንበት የሚጠብቀን አምላከ መላእክት ልዑል አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
    የወንድማችን የልጅ ያብስራ ነገር በጣም ይገርማል እኔ እኮ እንዴት ነው ይህ ልጅ የተስፋዬ ወዳጅ ከሆነ ለምንድነው የተስፋዬን ወይም የመምህርን አንቁ ድንቅ ትምህቶች እየቀነጨበ እያቀርብም ብዬ እገረም ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ ለካ ያመናፍድትን ውግያ ሳያውቅ ነው ያ ሁላ ከናንተ ቤተሰብ ጋር ቅርርብ የነበረው የናንተም የዋህነት ይገርማል ለካ የክቡር አባታችን መላከ መንክራትን የመናፍስት ውግያን በፀሎት በቁርባን በማንቃትን የሚቃወሙ መምራንና አስተማሩ ነን የሚሉ ሰዎችን በሚያቀርባቸው ቪድዬዎች
    ይናገራሉ ያንተን ትምህርት እንደማይከታተል ያስታውቃል ያብስራ ያ ነው ለካ ይገርማል "ተረከዙን አነሳብኝ ወዳጄ ያልኩት ይሁዳ ወዳጄ ይሁዳ እግዚኦ ነው አብርሃምን የፈተነ ርኩስ መንፈስ በቅድስት ስላሴ ስም ይገሰፅልህ መምህራን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁሉም ማስተዋል ልቦና ይስጠው አሜን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ከሠይጣን እሥራት ይፍታን ያድነንን ይፈውሠን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እትሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቱ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲብራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቄድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቅናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @meronalazar1770
      @meronalazar1770 Před rokem

      Kale hiwet yasemalin...Egziyabhare yebarkesh ye kidusan Melaket ye kidusan xadekan Berket ayleyesh be xelotesh asbigh Mehabere Teklihaymanot plz be kidus Karlos asbin be xelot

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 Před rokem

      Amen

    • @user-ef6he7kg2o
      @user-ef6he7kg2o Před rokem

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን

    • @mesfinsileshi8420
      @mesfinsileshi8420 Před rokem

      አባታችን ለዚህ ቀንና ሠዓት በሠላም አደረሠን። በዚህ እንወያይ ፕሮግራምህ ላይ አንደበታቸው ላልተከፈተ ህፃናት መፍትሔ ስለሚሠጠው ህፃኑ ጨርቆስ የሠጠኸው ትምህርት የትኛው ፕሮግራም እንደሆነ ብትነግሩኝ።

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před rokem +3

    እኳን ደናመጣህልን መምራችን በጣም ድቅ ትምህረት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ከክፉ ነገር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ከነቤተሰቡ 🙏

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před rokem +4

    መምህር በርታልን የዘመኑ ሐዋርያችን ክፉ አይንካህ አብዛኛው ሰው ካንተ ጋር ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před rokem +1

    ተመስገን አምላኬ ሲላ ሁሉም ነገር ብቻ የምላው ነገር የላኝም ማምራችን ቃለ ሕዮት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምርት ነው የዘሬስ ልዩ ነው

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před rokem +5

    እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን በናንተ ኣድሮ የመከረን ኣስተማረን የቅድሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህታችን መጨረሻሽ ያሳምርልሸ ላቺ የደረሰች አመቤታችን ለኛም ትድረስልን መምህረችን ነቤተሰቦችህ እግዚብሔር ይጠብቅልን

  • @user-wb5lv7lk9d
    @user-wb5lv7lk9d Před 8 měsíci +1

    መምህር በየቤታችን ቡዙ ታሪክ አለን ነገር ግን በግዚሀብሄር ቸርነት በድግል ማርያም አማላጅነት እዚህ ደርሰናል ፈተናም ቢበዛም እግዚሀብሄር ይመስገን እኔም አንድ ቀን እግዚሀብሄር ሲፈቅድ እነግራችዋለሁ

  • @helensaloum737
    @helensaloum737 Před rokem +4

    እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-jx6ol6dm4b
    @user-jx6ol6dm4b Před rokem +2

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው
    እግዚኦ አድነን አምላኬ የዳብሎስ ስራ
    ፈተነ ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ ለጌታ ስጋ ደሙ ያብቀሽ

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +1

    መምህር እንኳን ለሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ ክብረ ባአል አደረሰክ መምህር አይዞኝ እናትክ እመቤታችን ና የቅዱስ ሩፋኤል ጠብቃ ከአንተ ጋር ነው የሰው ወሬ ትርክ ምሪክ ሰምቴ አትናደድ መልስ አትመልስ አንተ እኛን እያሰተማረክን አይደለም ጠላት በምትወድ ሰው በኩል እያመጣ መሆኑን አትሪሳ

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫ ✝️ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል መምህር ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem +2

    ወድማችንን ያብስራ ልቦና ይስጠዉ እኔ እራሱ በቀደም የሆነ ነገር ለቆ እዴት እያልኩ ነበር መምህራችን እኔ እኔ በግሌ በጣምነዉ እምወድህ እማገብርህ ከተ በሰዙነገር ተምራለዉ ባሌን ከመናፍቅነት አድኘዋለዉ ሁለታችንም በስደት አለም እኔ እራሱ ብክን ዣልኩ ልጅነኝ ለምን ብዬ ብዙነገር ተምራለዉ እኔ አድ እህት ብለወጥ በቂነዉ የተለወጣቹ ተለዉጠናል በሉ

  • @wenglawityohannes4399
    @wenglawityohannes4399 Před rokem +5

    ክብር ለአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይሁን 🙏

    • @__-sm5tf
      @__-sm5tf Před rokem

      በእውነት ስለ ማይናገር ስጦታው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ይቅር ለእግዚአብሔር ነዉ እህቴ መጨረሻው ለሁላችንም ያስመርልን፥ ለውድ መምህራችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před rokem +17

    መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብቻ ድንግል ማርያም ኣትለየን ሌላ ምን እንላለን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Před rokem +5

    ታድለው ለእኛም እንዲህ ወድ እማ ፍቅር ልጅ ቤት የሚያቀርበንን አዳም ይስጠን ልዑል እግዚአብሔር አሜን

  • @user-fd6jh8el2p
    @user-fd6jh8el2p Před 10 měsíci +2

    የኔ ውድ እህት በጣም ብርቱነሽ ከዚህ በላይ እምታበረታሽ ሰሚዋ ኪዳነምሕረት መጨረሻሽ ታሰምረው በስዋ ምልጃ ብዙ ፈተና አሳልፈሻል ክብርናምስጋና ይድረሳት እናታችን ኪዳነምሕረት።እህቴ በፀሎትሽ አስብን ደካማ እህቶችሽ

  • @Gebremichael6
    @Gebremichael6 Před 9 měsíci +1

    ውድ መምህራችን አንተን የሰጠን ቅዱስ አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.. መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን...( ከሽሬ ነው ) ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜለው ለቅዱስ ቁርባን በክቻለው.. በጣም አመሰግናለው ኑርልን ::

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ያቺን ትግስት እና በረታት ይሰጥን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +12

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኝ አዝኜም ሳዳምጥ ነበር
    ውድ እህት ወድሞቼ ልቦና ቲዩብ ልቦና ይስጠው👈 ሰብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ውጡ⭕። በጣም አናዶኛል
    መምህር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን፫🌺📚💒🙏

    • @user-dn7ru2zn1y
      @user-dn7ru2zn1y Před rokem

      ለምን ምን ሁኖ ነው ወንድማችን ያአብስራ

    • @world12384
      @world12384 Před rokem +3

      መምህር ሰብስክራይብ አታንሱ ብሏል የሚጠቅም ሊለቅ ስለሚችል ልቦና ይስጠው ነው የሚባል እንደውም እንዳይብሰው በብልህነት መለወጥ ይሻላል የቅጽበት ንዴት መጥፎ ነው ሁሉም በብልህነት እና በትግዕስት ይሁን የፈለገ ያንሳ

    • @user-mj5zq8ot3d
      @user-mj5zq8ot3d Před rokem +1

      @@world12384 አዎ ልክ ነሽ እህቴ አንድ ቀን ሊገባው ይችላል እኛ እንኳን የመምህር ትምህርት ተምረን ከሱ ተሽለን እንገኝ
      የምንወስደው እርምጃ በስሜት መሆን የለበትም

    • @selina_yemaryam
      @selina_yemaryam Před rokem +2

      እኔ አንስቻለሁ በጣም ነው ያዘንኩት እኔም ልብ ይስጠው ምን ይባላል

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 Před rokem

      @@selina_yemaryam በጣም

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Před rokem +3

    ከጆርዳን የደወልሽው እህቴ በእባ ነው የሰማሁሽ ቃል የለኝም እምትወጃት ኪዳነምህርት መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እማ

  • @halimayaseen7960
    @halimayaseen7960 Před rokem +2

    በእውነት ለመምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ጸጋውን ይሰጠችሁ በእህታችን አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በብዙ ተምሬበታለሁ እና እኔ ብዙ ሕይወቴ ተበላሸቷን ነገር ግን በተማርኩት መኖር ተግባር ላይ ለማዋል አልቻልኩም በጸሎታችሁ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙነገር ተምረንበታል ለእህታችት የደረሰች ኪዳነምህረት ለእኛም ትድረስልን መምህር ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před rokem +3

    የዛሬው ገጠመኝ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ሰማሽ የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před rokem +1

    ብእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ከዝች ልጅ ቡዙ ነገረ ተምርያለሁ እንደት ድስስስ እንደምል አበት መፈተን መጠንከር ነዉ ልካ አምላክ ሆይ መርምረኝ ና አወቀኝ ላአንች ለሰማች ለእኛም ትስማን እናታችን ክዳነ ምህረት መመምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ያአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem +4

    መምራችን እንኳን በሰላም መጣችወልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ለላይህት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +1

    ወለተ ማርያም ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእህታችን ብዙ ነገር ተረድተናል ትግስቷ ይገርማል እመነትዋ የሚገርም ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን የዘመኑ ሰው ከባድ ነው

  • @KETEMATAFA-xf8wq
    @KETEMATAFA-xf8wq Před 11 měsíci +1

    መምህር ፈጠሪ እድሜና ጤና ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንን አብዝቶልህ ሁላታህን በልጆችህና ወደ ህይወት መንገድ በመለስከቻው ምማን ይክፋል :: በላቤቴ አንተ ሱቅ ሁሌ እየተመለለሰች ችግሮን ግን ቀርባ መስረደትና መፍቴ መግኘት አልቸለችም እቤታችን,ውስጥ,ግን,በልጆችም ጭምር ችግር, አለ ::

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ሀሳባችንን የተቸገርንበትን እንድንወያይ ሰለፈቀድክልን እግዚአብሔር ያክብርልን እህት ወድሞቼ ደዋይወት ከልብ እናመሰግናለን እህታችን በተለይ ትግሽትሽ ብርታትሽ የሚያስገርም ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ብዙ ተምሬአለሁ❤✝️ስለነበረን ቆይታ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤✝️

  • @user-it9ru4sb6h
    @user-it9ru4sb6h Před rokem +7

    መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ በዕድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ

    • @qidest8153
      @qidest8153 Před rokem

      Ameen Ameen Ameen 🥰🥰🥰🥰

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před rokem +1

    በጣም በጣም ይገርማል የእህታችንን ተሪክ ተዓምር ነው በእውነት እህቴ በርች ፍፀምሽን ያሰምርልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን
    የእውነት የእህታችን የኢልሊን ታሪክ ተመሳሳይ ነው ግን የዛሬው እህታችን ደግሞ የተ ላይ ተአምር ነው
    ቅድስት ኪዳን ምህረት ፍፀምሽን ተሰምርልሽ እህቴ

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem +2

    እዉነት እስኪ የመምህር ተማሪ የሆናቹ እኔ ተለዉጫለዉ ብላጩ በኮመት የተረዳቹትን ግለፆልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ከነ ቤተሰብህ ክፉውን ያርቅላችሁ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    እህታችን ላችየደርስ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ቂርቆስ ለኛም ይድርስልን በቤቱያጽናሺ ያችታሪክ ልክእደኔነው እኔም አባቴጋራ አንዋደድም ሁለት አመታችን ከተጣላን አንነጋገርም በጾለትሺ አስቢኝ ያችታሪክ የኔምነው አደራ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ

  • @user-si3sy7lf5r
    @user-si3sy7lf5r Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህርችን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር. ይመስገን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ተመስገን. ተመስገን. ተመስገን. አምላካችን. መላክቶችን. ልከህ ከብዙ ፈተና የምታወጣን. ፈጣሪያችን. ምን. ይከፈልሃል. 🎉🎉🎉❤❤❤አንቺን የረዳሽ. መላኩ ሚካኤል. ለተጨነቁት. ሁሉ. ይድረስልን. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 Před rokem +3

    ቃለሂወት ያሰማልን የወድማችን የህታችን ሂወት የቀየረ እኜአንም ይርዳን ለያብስራም ልቦነ ይስጠወ አተንሜ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ከነቤተሠብህ እኜአ እንቁ ሽአመት ኑርልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před rokem +1

    የኔ እናት በጣም ትራገማለች ይድፋህ ይጥረጋችሁ የመኪና እራት ያድርጋችሁ ብን ያድርጋችሁ ወልዳችሁ እዩት የመሳሰለ እርግማን ስታንፀባርቅ የተረዳሁት ዛሬ ነው ። እደፈለገች ስትራገም የእናት እርግማን አይደርስም ስለምታበላ ስላጠባችህ አይደርስም እል ነበር ለካስ በሀይለኛው ታስረናል ። እንደቀላል ያየነው የመናፍስት ሴራ እንዴት እንደጎዳን ስንነቃ ብቻ ነው የሚገባን ። አለበለዛ የመንፈሱ መጠቀሚያ ከመሆን አናመልጥም ። ወገኖቼ ቅናት ለምሳሌ የውስጥ አሳሪ ነው አንድ ሰው በጥርሱ ስቆ በውስጡ ሌላ ነው አየህ የመንጎዳበት በጣም ጥልቅ ነው ።

  • @user-wr7wt8oq2d
    @user-wr7wt8oq2d Před rokem +1

    አቤቱ አመላኬ ሆይ ነብሴን ሀደራ ላንተ ሰጠሁ መምህሬን አንተ ጠብቅልኝ አንተ ሀይና ጉልበት ሁነው ለኔም አይነ ልቦናዬን አብራልኝ የሰማሁትን (የተማርኩትን) የምተገብር አድርገኝ ፍቅርተ ማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ መልካም ቀን ለሁላችሁም ይሁንላችሁ !!ያዳመጥኩት በ26 አቡነ ሀብተማሪያም እለት ብዘገይም ተምሬለሁ ተመሰገን

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 Před rokem +2

    መምህር እኔ እንደሚመስለኝ በአንተ ዙሪያ በተለያዩ ጊዜ። የተለያዩ ነገሮችን ለሚሉ ሰዎች መርታት የምትችለው ደረጃህን በጠበቀ መልኩ ቢሆን እላለሁ , እንዴት ማለት ፈልጌ መሰለህ ?
    አንተ እና ጥቂት መሰሎችህ በሃይማኖታችን ውስጥ እያካሄዳችሁ ያለው ትምህርት የነበረብንን የስም ተዋህዶ ወደ ተግባር ከፍ አድርገህ ያሳየኸን ፣ የአጋንንትን ማሸነፍያ ጥበብን ያስታጠቅከን ፣ የቅዱሳንን ፍቅር ገብቶን እንድንጠቀምበት ፣ ለዘመናት በውስጣችን ተቀምጦ ሲያሰቃየን የነበረን ደዌ
    ድል መንሻ ቁልፉን የሰጠኸን ፣ ብቻ በአምላካችን የተሰጠንን ነገር ግን ሳንጠቀምበት የቆየነውን 'የጦር እቃዎቻችንን' እንዴት መጠቀም እንዳለብን ያሳየኸን ነህ። እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የብዙዎቻችን ህይወት እየቀየረው ነው። አንተ ጊዜ የለህም
    ስለዚህ ለአሉባልተኞች መልስ አትስጣቸው ዝም ብለህ ስራህን ስራ። ያንተ ከፍታ እሱ ነው። ተዋቸው ... ዝም በላቸው.. ንቀት ሳይሆን ጊዜ የለም። ስንት የሚድን ነፍስ ይጠብቅሃል መሰለህ መምህር ! እኛም በፀሎት ከጎንህ ልንቆም ይገባል። እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ያፅናህ።

  • @user-ej3qg8pd2x
    @user-ej3qg8pd2x Před rokem +1

    መምህር። እርጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥህ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግል።።ሞተ የሚለው ጠፍቶ ወለደ ተዳረ። ።።።የሚል የሰላም ወሬ ይብዛልን አሜንንንንን

  • @user-jx6ol6dm4b
    @user-jx6ol6dm4b Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ ድንግል ጤናህን ተብዘልህ
    አትፍራ ድንግል ማርያም አማላጅ ከአንተ ጋር ነት

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem

    እውነት ከእህታችን ብዙ ነገር ተምረናል እውነት ነው ጆርጃን አደገኛ ናቸሁ ሰዎቹ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰለ እህታችን የደረሰባት ችግርና ፈተና እሷና እግዚአብሔር ናቸሁ የምያውቀው እህታችን በርች እግዚአብሔር ስጋው ደሙን ለመቀበል ያብቃሽ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ የዛሬ ደግሞ ልብን ያንሰፍስፋል ሁለተኛ ላይ የዳዋለቹ ልጅ በተለይ በጣም ነው የሚታሳዚነው የቡዙ ሰው ቺግር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እሄ ሁሉ ነገር ዉስጥ ማለፊሽ እራሱ እጅግ ጠንካራ ነሽ✝️

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 Před rokem +1

    ዘይግረም ስንቱን ላውራው 😭😭😭😭በያንዳዱ ገጠመኝ ውስጥ የተሰገሰገ ነው የኔ ህይወት ግን እንዴት አለፍኩት ስል ጠባቂዬ ዋስ ጠበቃዬ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ስለሆንኩኝ ነው እንጂ እኔ እማ ትልም ትበልጠኛለች

  • @user-si3sy7lf5r
    @user-si3sy7lf5r Před rokem +2

    እሄንን ስሞል ለይቭ በጠም አስተማሪ የሆኑ ነው በእውነት ደስ የምሉ ነው መምህር በእናቴ ለይ አድሮ የእኛን ህይውት የቀያር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    የዛሬው ጉድ እንጋ ያለ ጉድ ነው እህታችን በርቺ መምህር እናመስግናለን
    ልቦና ይስጠው እየ ለቃቀሚ ደሞ ባተ መጣ ስው ያበላውን እጅ መልሶ ለምን ይነክሳል እናቃለን ብዙ አባቶች አሉ ስለመፈስ ጉዳት ግን አላስተማሩንም አገራችን ዛሬ ያለችበት ነገር ይእ ነው ጉዳት እኔ በስደት መከራተቴ የናትና ያባቴ ችግር ነው ያለማወቃቸው ጠዋት ቤተክርስትያን ከስአት ድም ጨሌአቸውን

  • @ghgi2930
    @ghgi2930 Před rokem +2

    እልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገባዉ

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před 3 měsíci

    እናቴ እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት ታድዬ ግን የአንቺ ልጅ በመሆኔ እመአምላክ እመአዶናይ ሰአሊተ ምህረት አቁራሪተ መአት የደካሞች ተስፋ የሩሁባን ምግብ እመብዙሀን እመቤቴ አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህይተ ንጹሃን እናቴ ፍቅርሽን አብዢልኝ እናቴ ከአንቺ እቅፍ እንዳልለይ እናቴ በዘርፋፋው ቀሚስሽ ከልይኝ እናቴ እመቤቴ ❤

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በህይወቴ የምመኘው ነገ ሀገሬ ገብችል ንስሀገብቸ። ገደማትን አይቸ ፀበል ተጠብቄ ብሞት ሁሌም ይናፍቀኛል

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem

    ይሄን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሰው ልጅ የህይወቱን ገጠመኝና ችግሩን እያዳመጥክና ለእኛም ለደካሞች ትምህርት እንድሆነን ስለምታካፍለን ተባረክ

  • @kalehiwettube429
    @kalehiwettube429 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን🙏

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před rokem

    በእውነት መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ሰለ ወንድማችን ያተናገርክው ነገር በጣም ተክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ግና ያልትረዳ እንደሆን ልጁ በጣም ያስታውቃል የቤተ ክርስቶስ እውቀትም ያለው አይመስለኝም አይዞህ መምህር እኛ እንረዳህለን ቡዙ የዋህንት አተብዛ ግዜው አስቸጋሪ ነው መምህር

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile747 Před rokem +1

    መምህርተስፋዬ ፈጣሪ የፈቀደለት ላገሪካበቃኝ በጣም የምወድህ ወድሜ ስለሆክ እኔ ጎደኛህ አሆናለው የኔወድም ፈጣሪ ጉልበትህን ይባርከው

  • @user-tn9lx7bl4u
    @user-tn9lx7bl4u Před 5 měsíci +1

    የኒማሩች እደትናችሁአለን እገዜአብሔር ይመሥገን መምህርታድለህኩ ፍጣሪ በቤቱያፀናህ አማፍቅር የምትላት ትጠብቅህ ከክፍሁሉ እሥተቤተሠብህ መምህሪበፀኦሎት አሥበኝ እምማርውንሠምቸየምለወጥእድሆን ወለተማርያምነነኝ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Před 8 měsíci +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አተ ለሑሉም ደራሸ ነሕና እኔንመም አተዉ ፈውሠኝ

  • @user-ir2to4jf6b
    @user-ir2to4jf6b Před 5 měsíci +1

    እኔ የራሱን ታሪክ ነዉ የነገረችልኝ ::ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 10 měsíci +1

    እህታችን. በሰላም ሀገርሽ. ገብተሽ. ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃሽ. በጣም. ጠንካራ ነሽ. መጨረሻሽን. ያሳምርልሽ

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Před rokem +3

    ቃላት የለኝም መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተስቦችህ እውነት

    • @TigstNurlign
      @TigstNurlign Před 4 měsíci

      አሁን ዬያዘከዉ መድራክ ዬምህራት መድረክ ነዉና

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ መምራችን በጣም ደሰ የሚል ነበር

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před rokem +1

    ብር የማይቀይረው የለም ልቦና ይስጠን በአሁኑ ጊዜ በጣም ከባድ ነው ወገኖቼ ብርን አትጥላው ይመግብሀል ብርን አታምልከው ያጠፋሀል ይባላል አንድ አምላክን እናምልክ ሁሉም ጠፊ ነው ለሚጠፉትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @getachewmuluye5843
    @getachewmuluye5843 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ታአምርም ፈተና ገጠመኝም ነው የዛሬው በጣም ድንቅ ተአምር ነው ኪዳነምህረት ሁሌም ትከተልሽ