249ኛ ፈተና ገጠመኝ ።፦ቤተሰቦቻቸውን ያስደነገጠ የእናትና የእህታቸው ሚስጥር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 475

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 23 dny +147

    እንዃን ለአቡ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳቹሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ኤፍታህ ብለን ጀምረናለ👏

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 23 dny +62

    የተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች ቅዱስ እሩፋኤልን ዐመስግኑልኝ በእለተ ቅዱስ እሩፋኤል ከሞት ተርፊያለሁ! በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ቅዱስ እሩፋኤል በሰላም ለዓገራችን ያብቃን! እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ ዐስቧት!

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Před 23 dny +5

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከሞት አዳነሽ መላአኩ ቅዱስ ሩፋኤል እማብርሀን ታስባት ለእህታችን 🎉🎉🎉

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o Před 20 dny

      እልልልልልልልሌልል እኳን ቅዱስ እሩፋኤል ደረሰልሽ የስደት አባታችን ይጠብቀን

    • @weletemariyam5260
      @weletemariyam5260 Před 19 dny

      አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን
      ለእኔም ወንድ ልጅ ሰቶኛል አመስግኑልኝ እልልልልልልልል ብላቹ
      የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው ምልጃው አይለየን ❤

    • @sintayo155
      @sintayo155 Před 2 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንካን ከሞት አታራፋሽ እህቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 23 dny +61

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ አይነ ልቦችንን አብራልን ለሀገራችን አብቃን አሜን

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 23 dny +31

    ትንሽዋ ልጅ የኔ ጅግና መንቃት ማለት እንደዚህ ቤተሰብ ነው በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አጠር ያለች ግን ትልቅ ትምህርት የእግዚአብሔር ድህነት ያለበት ልዩ ገጠመኝ ነው እና ሼር ሼር ሼር ይደረግ

  • @user-lm8sm7pm3k
    @user-lm8sm7pm3k Před 23 dny +28

    መምህር አንተ የምትናገረውን እና የምታስተምረውን አየነው ሰማነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před 23 dny +24

    የኔ አያት ጠቋር እና የሙስሌም ዛር አለ እና በእሳት ላይ በፍም ላይ ያስኬዳት ነበረ ግን አያቃጥላትም እግሯ ምንም አይሆን ከዛ ከተቆጣ ወይም የጎደለው ነገር ካለ ነብሩ ጣራው ላይ ይወጣል ሁሌ
    እና ቡና ይቅማሉ እንደተቆላ አሁን ጆሮዋ አይሰማም ነበረ አይኗም እያስቸገራት ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ገብቷት እሷም እናታችን ቆርባ ከዛ አብረን አያታችንን አዲስ አበባ አምተን አስተምረን ንስሀ አስገብተን አቆረብናት ገጠር ያሉት አልተቀበሉንም ነበረ በኋላ ግን ተከታታይ ቁርባን ስታረግ ጆሮዋም መስማት ጀመረ ህመም ነበረባት እሱም ድና ተመልስ በሰላም አገሯ ገባች
    የእግዚአብሔር ሲረዳ እና እኛ ከጠነከርን ዲያቢሎስ የተዋረደ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተዋለው ያሁኑ ገጠመኝ ድንቅ ነው

    • @eftah21
      @eftah21 Před 23 dny +1

      ❤❤❤የመምህሬ ተማሪዎች ❤❤❤በርቱልኝ 🎉

    • @andykebedom
      @andykebedom Před 23 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 23 dny +23

    ✅እግዚአብሔር አምላክ ለነሱ የደረሰ የኛም ይድረስልን እባካቹሁ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሩዎቺ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ዓይነጥላ አስቸገረኝ😢😢

  • @MekdesArage-ne8ic
    @MekdesArage-ne8ic Před 23 dny +23

    በአካል አግኜቸ ከገጠር እስከ አረብ ሃገር ያየውትን ስቃይ ብነግርህ ደስይለኘል መምህር
    እኔ ባባቴልጅ በወንድሜ ገናበ5 አመቴ ልደፈር ነበር ካደኩም በሆላ ያስቼግረኝ ነበር ስደት ወጥችም በህልሜ እየመጣ ይደፍርኝ ነበር በህልምሜ የአባቴ ክርስትናልጅ ሳይቀር የደፍረኝ ነበር ደሞ አረብ ሃገር አንድ ቤት ውስጥ ለ7 አመት በስቃይ ኑሬለው ደሞኩ ከሄድኩበሆላ ብቻ የዛሬን በሰላም ሃገሬ ልግባ ንእንጅ ሁለተኝ ብዬ እደገና ተመልሽ እራሴን አገኛዋለው ብቻ መምህር ግርማ እና አንተም መምህር እግዚአብሔር ባይሰጠኝ አሁን በህይወት አልኖርም ነበር በ8ወር ውስጥ ጭንቅላቴ 12ጌዜ ፍንክቶኝል በቢላ ተውግቻለው 3ቦታ ጭንቅላቴ ተሰፍቶል በጣም ብዙደም ከጭንቅላቴ ፈሶ እረፍት አድርጌ አልባልም ነበር በመጨረሻ መምህር በ2014ነሃሴ 16የለቀከው ገጠመኝ ላይ ኩመንት ፃፍኩ በፀሉት አስቡኝ ኪዳንምህረት ታውጣኝ ብዬ 5ሳአት አልቆየም ኩመነት ከፃፍኩ መጣ ስበበብ ፈጥሩ ቀጠቀጠኝ ሞተች ብሉ ተወኝ ሆስፕታል ሄድኩ ድጋሜ ወደዛቤት አልተመለስኩም ኪዳንምህረት አሰበችኝ ወደሃገሬ መጣው ወይናባ ማርያም ንስሃገብቼ ተጥምቄ ቅዱስቁርባን ተቀበልኩ ባጭሩ ነው የነገርኳቹ መምህር ጌዜ ካለህ የቤዲዬናፎቶ ማስረጃ ጭምር እጅላይ አለ እስት እጀላይ ሁሉ ቁጭ አድርጉ ያቃጥለኝ ነበር የፈላውሃ ከፍቶ እጅን ያቃጥለኝ ነበር በጅርባየ አስተኝቶ ሆዴላይ ይቆምብኝ ነበር ብቻ እንኩን ለሞሰማው እኔ ያሳለፍኩት ይደንቀኛል

    • @ayinalemtekileyohanis1766
      @ayinalemtekileyohanis1766 Před 23 dny +4

      እግዚአብሔር ይወድሻ ክርሰቲያን እኮ ፈተና አለው ሀይማኖት እንድታቂው በቤቱ እንድትቶኖሪ ነው እግዚአብሔር ይመሠገን በይ እህታችንንን❤❤❤❤

    • @MekdesArage-ne8ic
      @MekdesArage-ne8ic Před 23 dny

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 23 dny

      እግዚአብሄርበነገርሽሁሉይቅደምአይዞሽበርቺናጸልዪ

    • @user-ck8vp8hn1s
      @user-ck8vp8hn1s Před 23 dny

      Berchi

    • @maha98aalqahtani3
      @maha98aalqahtani3 Před 22 dny

      እህቴ እለምየ እይዞሽ እመብርሃን ወላዲተ ተጽናናሽ❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 23 dny +17

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍፃሜው ያማረ ገጠመኝ እባካችሁ በእመቤቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ እንግዴ በዛሬ በዝች ግሩም ቀን እኔ ከባድ ፈተናውስጥ ገባው ከኔ በማይጠበቅ ፈተና ጭራሽ የምምህር ተማሪ ሆኜ የማይታሰብ በየሱስም ያየውትን ህልም ባለመጠንቀቄ ያውም በፆሙ እጅግ በጣም ነው የከፋኝ ማርያምን በቃ ከእናንተ የሚጠበቀው ወለተ ሚካኤልን እና ቤተሰቤን በፀሎት ማሰብ ነ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 23 dny +22

    መምህር ዛሬ በጣም አምሮብሃል ደምቅ ሽብርቅ ብለሀል 😍 ቤተሰብ እንዃን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በአል የአአመት ሰው ይለን አሜን❤

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před 23 dny +1

      አሜን🥰

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 23 dny +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Před 23 dny +6

      አሜን አመሰግናለሁ አዎ ሱፍ እንደሚያምርብኝ እየነገራችሁኝ ልብሴ በሙሉ ከጅንስና ከካኪ ወደጨርቅ እያንሰራራ ነው

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Před 23 dny +2

      አወ ዛሬ ድምቅ ብሏል ለነገሩ የኛ መምህር ዘናጭ ነው ፍጣሪ ይጠብቅልን የስደት አባታችን፣ወንድማችን

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Před 23 dny

      ​@@eftahtesfasilase4230መምህርዬ ሁሌም ይመርብህ ፍጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልኝ አንተ ለእኛ ለስደተኞች የእውነት አባታች፣ወንድማችን ነህ በጣም እንወድሃለን

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 23 dny +12

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 Před 23 dny +5

    መምህርዬ እስከ ዛሬ አንተን ባለማወቄ ስንት ነገር ተጎዳው ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩኝ አንድ ሳምንቴ ነው መልካም ፍሬ እንዳፈራ እባካችሁ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 9 dny

      Enkuan dehna metashi ehtachin berchiln ayzosh egziabher yasbsh🎉❤

  • @AberaPaint
    @AberaPaint Před 23 dny +9

    "ፐ. ባይኖር ምን እንል ነበር " አለ ነፃነት ወርቅነህ ። መምህር ዛሬ የእውነት ዘንጠሃል።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ደ9ፀ

    የአባ አቡየ አቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን ❤❤
    የመምህር ተማሬዎች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ወለተ ሰማእት እና ወለተ የውሃንስ በፀሎት አስቡን መንፈሱ እያስጨነቀን ነው እባካቹ ፀልዩልን🙇

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 23 dny +15

    በሥላሴ ስም ሠላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቹ እንኳን አደረሳቹሁ መምህር እዉነት ነዉ ጠቋር ቡዙነገርን ያረጋን ⛪✅❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 23 dny +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤️እንኳን ለደብራ ታቦሩ በዓል አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ❤️

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Před 23 dny +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ ቅድስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን 🤲🤲

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede Před 23 dny +8

    መምህር ኤበኮት.በጣም, እያመሜኝ ነዉ,በጻሎተቹ,አስቡኝ🙏 አፀደ-ማርያም,
    እህቶቼ-ሁለቹም.አስቡኝ,😢

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk Před 23 dny +6

    የኔ ትሁት ኣንደበተ ርቱዕ የዛሬ ይለያል እግዚኣብሄር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤

  • @kbe7628
    @kbe7628 Před 23 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 23 dny +5

    እንደዚህ ቤተሠብ የኛንም ቤተሠብ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን የእህቶቼን እና የወንድሞቼን የእናቴን ልብ ይስበርልኝ መድሀኒትአለም እኔም እግዚአብሔር ይርዳሺ ብላችሁ ሀመረ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Před 23 dny +4

    የኛ ፍልቅልቅ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @UserB721
    @UserB721 Před 23 dny +7

    ትንሿ ልጀ ጅግና ብየሻለው ለቤተስቡ መዳኛ ሆንሽ ዘማረያን እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያፀናችሁ❤

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Před 23 dny +5

    ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም እና ለልጅዋ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነቱ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም ይማረን አይነልቦናችንን ያብራልን አምለክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ ዝማሬው የዝማሬው በለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለእህቶቻችንም ፀጋውን ያብዛላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Před 23 dny +6

    መምህርዬ አኳን ደና መጣክ ።እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላሙን አምጣልን ለአገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክ ያሰማልን

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj Před 23 dny +3

    መምህርያ ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን
    መምህርያ በጉጉት ነው እምንጠብቅህ
    ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 22 dny +2

    እረ እነዴት ደሰ ይላል. ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረሰ ❤❤❤❤እምነት እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před 23 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለለብረታቦር አመታዊ ክብር ❤መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ የቀረበዉን ፓስተር አሁን በንስሀ የተመለሰዉን ልጅ አቅርበዉ ብዙ ሰዉ ይማርበታል❤❤❤

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před 23 dny +4

    እንዴት ናቹ ወገኖቼ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ የእኛም ቤት እንደዚ የሚያዋርደው ልጅ ይስጠን ከመለያየት አንድ የድርገን እኛን ቀድሞ ከባለቤቴ ቤተሰብ ጋር በፀብ ለያየን እንዴት አንድ ይሁኑ እማ ፍቅር መንገድ አላት እግዚያብሄር የመናፍስቱን ክፋት እንድናውቅ አይምሮዋችንን ይክፈትልንና እኛም ለሰዎች ብርሃንን እንውናቸው የደብረታቦር ብርሃን ለኛም ያብራልን ይብራልን ከኛ ጋር ጨለማ ይወገድ እንንቃ ወገኖቼ ጓዳው ሌላ ሳሎኑ ሌሌ ሆነን ተሰቃየን እንንቃ አንድ እንሁን በርቱ ጠንክሩ በጥበብና በማስተዋል እንጓዝ እማ ፍቅር የፍልሰቷ ሱባኤው ለኛም ይሁንልን ይደርግን በረከታ ይደርብን አሜን አሜነ አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 23 dny +4

    መምህርየ አምሮብሀል 🎉🎉🎉
    በወጣ ይተካ ወንድም እህቶቻችን 😀😀😀

    • @aass5403
      @aass5403 Před 23 dny

      😂😂😂🥰🥰🥰

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 19 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለነስ የደረሰ የኛም ይድረስልን እባካቹሁ የመምህር ተስፋዬ አበራ በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 23 dny +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር ለዚ ሁሉ ነገር በትግስቱ ጠብቆ ወደ ቤቱ ጠርቶን ምሕረቱ ላበዛልን የተመሰገነ ይሁን መምህራች እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤታችን ከነ ቤተሰብህ ትጠብቃቹ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 23 dny +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @boga-ei3eg
    @boga-ei3eg Před 23 dny +6

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 23 dny +3

    ወይኔ ጉባኤ ቢሆን እልልልልልልልልልልልልልል ብለን እናደምቀው ነበር ❤
    እግዚአብሔር ይመስገን , አርበኛ ማለት እነዚህ ናቸው❤❤❤
    የኢትዩጵያን ህዝብ ከጣሊያን በላይ የጨረሰው ከራማ ነው 🎉🎉🎉
    መምህርየ ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
    እንደ ሊዲያ ልባቸው የተከፈተ ቤተሰቦች ❤❤❤
    እናታችሁን ሳይነጥቃችሁ ደረሳችሁላቸው 🎉
    የወለዱት ይወልዳል ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
    እመቤታችን ክብርሽ ይስፋ እየሱስ ክርስቶስን የወለድሽልን ❤❤❤

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 23 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤

  • @fevenzeryihun
    @fevenzeryihun Před 23 dny +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደኛ እድለኛ ማን አለ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ መታደል ነው የስንቱ ቤት ዳነ በዚህ ገጠመኝ ፡፡❤❤❤መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዞቶ ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን ያኑሬልን ❤❤❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Před 23 dny +2

    መምህር እንኳን ለደብር ታቦር በዓል አደርሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ

    በጣም ድንቅ ግሩምአስተማሪ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 23 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ እሩፋኤልን አባቴ ክብረ ምስጋና ይግባው❤❤❤❤

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    እካደናመጣህ መምህር እንካን አደረሳቹ መምህር የእግዚሀብሄር ልጆች ሁላቹም በፀሎት አሱብኝ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    መምህር በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ለትንሿ እህታችን በጣም ጎበዝ አደናቂሽ ነኝ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před 22 dny

    በጣም ደስ የሚል ነው መምህሪዬ ባንተ ብዙ ተምርያለው በስደት ሁኜ ተመስገን እመቤቴ ትጠብቅልኝ መምህርዬ ከነ ቤተሰቦችህ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 Před 23 dny +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ያመቱ ሰው ይበለን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl Před 23 dny +2

    መምህርችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚለው ቲሚረተ ነው

  • @dreamwithoutborders
    @dreamwithoutborders Před 23 dny +7

    This is our families story. Our ancestors and our current many families are destroyed by this evil thing. You cannot get 1 single spritual person in our relatives. It can be 100 getemegn if you can participate in it. I am struggling alone but it is not easy. Callee, amechisa, borenticha, mestefakir, selabi, kokeb kotera. And other bad sprits are there in our families. They couldn't know why it happened and they don't believe me when I tell them. I was almost dead but God saved me from 1% survival rate. Miracle. But I am still struggling with these bad spirits. Keep it up Memhir Tesfaye. May God bless you.

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 23 dny +2

    ይህን ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
    የተባረካችሁ ቤተሰቦች , ትንሿ እግዚአብሔር ይባርክሽ። አንችን የሰማ ክርስቶስ እኛንም ይስማ❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 23 dny +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ቤበቱ ያፅናችው መምህር አንተም ያኖርልን የተዋህዶ እንቁ ተባርክ❤❤❤❤❤

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya Před 23 dny +2

    ረቡኒአችን እዴትአደርክ ምእመናን እዴትአደራቹ
    ፃድቁአቡነገብረክርስቶስ ወራዊ መታስቢያ ቀን በስላም አደረሳቹ
    እሄን ግጥመኝ እድስማ ለረዳኝ የድግልማርያም እየሱስክርስቶስ የተመስገነ ይህን
    ረቡኒእኛ ቤት የአባታችን እናት አያታችን ጨሌአለ
    እና እናቴ የሞትች አመት መጥቼለሶ እረፍትጨርሻ ውደሳውዲ ልመልስ ብር ስውነታ አሻሽቻ ብር አስቀመጥኩት ከዛ አመመኝ ተመልሻ ሃድኩ ብር በላኩቁጥር ለጨሌ ትግብልኛልች ቢያንስ 2አመት ገብርኩ ብር ግጠመኝ ሳዳምጥ ነው ነቅቻ ተውኩ ሱባኤ ገብቼ ሪሱ መልስ አላገኝውም ጨሌው እቤት ውስጥ ስላል ብውጣ እሚሳካ ይመስልኛል

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር የምስገን መምህርዬ በጣም ጉርም ነው አሜን አሜን አሜን 💕💕💕💕ባረካታች የደርብ 🙏🙏🙏

  • @user-ye1ab
    @user-ye1ab Před 12 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ይኸው ይሄንን የመሠለ ገጠመኝ በማቅረብ ስለ በቃልን መምህር እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤ እኛም ልቦናችንን ሰብስበን እንድናዳምጥ ላደረገን አምላካችን ክብር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ዩ አዳምጨ እኮምታለሁ

  • @Wedensh
    @Wedensh Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይክብር ይመስጌን በእውነት ትምህራቱን እንደ አደምጥ እራዳኝ ፈጣር ይመሰገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅለን አሜን ከነ ቤተሰቦችህክ ፈጣር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ አሜን በአንተ ትምህርት ቢዙ ለውጥ አጌኝቼለው በእውነት እግዚአብሔር ከፈቃዳኝ መምህራ ወዴ ሀገር በአካል አጌኝለው ብዬ ተሰፈ አድርገለው🙏🙏🙏በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ማርያም እያለቹሁ😢😢😢ፈጣረችን ከመተት ይሰወርን አሜን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 23 dny +6

    እንከሸን ለደብረታቦር ክብረበአል እደረሰህ እደረሰን🙏🙏🙏

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 23 dny +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለአቡነ ሃረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያቸው በረከታቸው አይለየን እና ለታላቁ ለደብረ ታቦር እንኳን አደረሰን

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před 23 dny +2

    ውይ መምህርዬ እንዴት ደስ እንደ አለኝ በእግዚአብሔር በጣም ጠንካራ ወጣቶች እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምረዉ የታናሽ ታላቋ እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ፃድቃን ብለሽ 🤲አገሬ መገባት እየፈለጉ ግን አልሳከ አለኝ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁ በፀሎት አስብኝ🤲🤲🤲

  • @user-lk3kk7qw1z
    @user-lk3kk7qw1z Před 13 dny

    ምምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @ABOHatem-k6v
    @ABOHatem-k6v Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ስለ አሰተማረከን ቃለህይወት ያሰማልን ለ እህቶቻቺንም ስለ ዘመራቹልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏 እውነትም ትልቁ
    እግዚአብሔርን ያመነ ታላቅ ነው ክብር ምስጋና እየሱስ ክርስቶስ የጌታችን ለመድኃኒታችን ይሆን ❤

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x Před 23 dny +1

    እንኳን ለአቡነ አረጋዉ ወርሀዉ በዐል አደረሰን የመንፈሳዊ እህት ወንድሞቼ መምህር ይኸ ሁሉ የሆነው በአንተ ትምህርት ነዉ ደስ ይበልህ ክብር ሁሉ ለመድሃኔአለም ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደ እኔ ሳይመሽ በጊዜ ንቃ ወገኔ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 23 dny +3

    እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እንኳንለአቢነአረጋዊወራዊመታሠቢያአደረሣችሁአደረሠንአሜን

  • @Hana-q6i
    @Hana-q6i Před 23 dny +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ምነው ባይ አልቅ እያልኩት አላቄ ማምራቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን የሳማኖውን ባልባቺን ፅእላት ያቆይልን 🙏🙏ማምራቺን እድሜና ጤናን ያድልልን እማ ፍቂር ትጣብክልን ❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Před 23 dny +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HeluEyuHeluEyu
    @HeluEyuHeluEyu Před 23 dny +3

    ሰላም እንዴት ነህ ,,,በብዙ ችግሮች ውስጥ ነኝ እና እርዳታህ ያስፈልገኛል መምህር ,,ኮንታክትህን እንዴት ነዉ ማገኘት የምችለው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 23 dny +1

    እሰይ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ እሰይ ወገኖቼ እንኳን ከጥንት ጠላታችን አመለጣችሁ እልልልልልልልልልልልል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በደህና መጣህ የአምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tsiontsion-zh8ts
    @tsiontsion-zh8ts Před 23 dny +2

    የግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነዉ ሊያስተምረን ሲፈልግ በምክንያት ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን እኔንም ወለተብርሀን ብላችሁ አስቡኝ

  • @andykebedom
    @andykebedom Před 23 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅሜ ዕድሜ ይስጥህ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 22 dny

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @elshusemu7585
    @elshusemu7585 Před 23 dny +3

    ተመስገን ደና ነን እንደምን ነክ መምህር እንኳን መጣክልን❤
    በፀሎታቹ ሰአት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ🙏🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 23 dny +3

    እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ መምህርዬ ዛሬ አምሮብሃል እመብረሃን ትጠብቅልን ረቡኒ❤

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን አነ ገን ማቺ ነው ምቀየሩ 😢እበኪቹ በፆሎት አስቢይ😢

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 Před 23 dny +1

    ሰላም መምህር ትምህርትህን መከታተል ከጀመርኩ መጋቢት አንድ አመት አለፈኝ። ባንተ ትምህርት ብዙ እንቆቅልሽ የነበሩት ጥያቄዎቼ መልስ አግኝቻለሁ። ከእግዚአብሔር በታች የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ለሥጋወደሙ ለመቀበል በቅቻለሁ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት Před 23 dny +3

    መምህርዬ እንካን ደህና መጣህ መምህርዬ በእግዝኣብሔር ላግግህ እፈልጋለው በቴ ለግራም ያልመከርኩልህ ቀናቶች የለም እኔ የፈለኩህ yehone tyakie leteykh አደለም mknyatu tmhrth በጣም ገብቶኛል መልስ የምፈልግበት ጥያቄ የለም 4ዓመት ሙሉ ስከታተልህ ነው የኖርኩት ወደ ፊትም እቀጥላለው ግን and ነገር መወሰን ያቃተኝ ነገር አለ እርሱ ካልተስተካከለ ደግሞ ትክክለኛ ክርስትና ሂወት ልኖር ኣልችልም እና እባክህ በቅዱስ ሩፋኤል እንደ ምንም bleh awragn

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bc Před 23 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤
    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያድነት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe8708 Před 23 dny +2

    መምህር እናመሰግናለን
    ሀይለማርያም ለ1 አንድ በፀሎት አስቡኝ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 23 dny +3

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 Před 23 dny +1

    ልክ ብለሃል መምህራችን ቤተሰብ ማለት ይህ ነው። በጣም የተደሰትኩበት እና የኔን ቤተሰብ አስቤ እስከአሁን እያስለቀሰኝ ያለ ገጠመኝ ነው። በረከታቸው ይደርብን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 23 dny +1

    ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አደረሳችሁ መምህር በጣም ደስ የሚል ፍጻሜ ነው በቀልድ የጀመርነው አዎ ቤዙ ዋጋ አስከፍሎናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከበፊቱ ህውታችን ከገጠመኙም ብዙ ተምረናል ለማምለጥ እየተፍጨረጨርን ነው ኤፍታህ ይበለን የሰራዊት ጌታ ወደ መስመር እንድንጣ የረዱንን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንተም ጭምር

  • @user-yo4hy1zo5r
    @user-yo4hy1zo5r Před 23 dny +2

    ሰላም ❤❤❤❤
    ✝️✝️✅✅✅አሜን ❤❤❤
    💚💛❤️🤲✝️✝️✝️✅✅አሜን ❤❤
    አሜን ❤️💚💛❤✅🤲🤲✝️✝️✅✅❤️
    ❤️💚💛አሜን 🤲🤲🤲✅አሜን ❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 23 dny

    በስላሴ ሰም እግዚያብሔር ያገስፀው እማፍቅር ትጠብቅህ መምህር❤❤❤❤❤

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Před 23 dny +3

    መምህር እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡኤ) በዓል በሰላም አደረስክ አደተሰን።❤❤❤

  • @user-wp4py6to2r
    @user-wp4py6to2r Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን ብስላም
    መጣህ መምህር

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 23 dny +2

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-pv1mr6ch3o
    @user-pv1mr6ch3o Před 23 dny +2

    Wow Astemari yehone getemegh fetari ybarkih memhrachin

  • @skwt8566
    @skwt8566 Před 23 dny +1

    ሰላም እንዴት ነቹ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር። እኔንም እግዚአብሔር። ይርዳኝ ቤተሰቤን እድቀይር መምህር በውሕነት ቃልሕይውት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před 23 dny +1

    ልብሱ ያምራል።እንወድሃለን መምህር በርታልን።እግዚአብሔር ይባርክህ።እግዚአብሔር በዘመኔ ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ አመሰግነዋለሁ።

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 Před 23 dny +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር የሰላም የፍቅር ያርግልን የመጣብንን ይህ ክፉ ዘመን የሪቅልን ሰላሙን ያምጣልን

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 23 dny +2

    መ ምኸር እንኳን አደረሣችሁ ለደብረ ታቦር እና ለእግዚአብሔር አብ በጉጉት እየጠበቅን ነው ሠብሠብ ብለን ነው መልካም በአል ይሁንላቸው በጸሎት አሥቡኝ❤❤❤

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 23 dny

    ወይኔ ምናለ የኔም ቤተሰቦች ጠላታቸውን ባወቁልኝ ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሠግንሃለሁ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 Před 23 dny

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው። አመሰግናለሁ ። ወንድማች መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እንትን እና ቤተሰብህን ይጠቃችሁ።

  • @ያማልበጣም
    @ያማልበጣም Před 23 dny +3

    ወይ ጨሌ ጉድ እኮነው ተምንገድ እያስለመነ ይገርማል

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 23 dny +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለደብረታቦር በሰላም አደረሳችሁ ተሰፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ
    ከቤት ዉስጥ ያለችዉ ትንሻ ልጅ የቤታቸዉ ሰላም አምነት መዳንን አግዚአብሔር በዝህች ብሌቴና ሀፅን ለቤቱ መድሐኒት ምከንያት ሆናለች

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 19 dny

    እውነት ቁጭ ብዬ አይሁህ እንደፊልም እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋን ያብዛልህ ሙሉ ቤተሰብን የቀየረ አምላክ የኔንም ልብ ይቀይራኝ 😢

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር ይርዳን ለእኛም 😢

  • @almazeberu7840
    @almazeberu7840 Před 22 dny

    ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤናውን ያድልህ ጥሩ ትምህርት ነወሸ የሰጠኸን