የካህኑ ዓይነ-ጥላ በባሕሪያችን ውስጥ ያላቸ የጥፋት ዝግጅት Memehir Girma Wondimu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2023
  • አብሮ የሚወለዱትን ዓይነ ጥላዎች እንዴት እናቋርጥ Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 136

  • @user-df3xc5zv2u
    @user-df3xc5zv2u Před 6 měsíci +29

    አባታችን እኔም እግዚአብሄር ፈቅዶ ከሰደት መልሰ እሶ ጋር ለምጣት ያብቃኝ እሰከዛ በፃም በፅሎትና በሰግደት እየተዋጋሁት እጠነክራለሁ አባታችን እረሶም በፅሎቶት አሰቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ

    • @yordanosyelma4639
      @yordanosyelma4639 Před 6 měsíci +1

      Yet nw yemigegnut ehte benatish

    • @henimak2727
      @henimak2727 Před 6 měsíci +1

      አአባታችን በጸሎት እስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት በመተትና በእይነጥላ እያከራተቱኝ ነው😢😢😢

    • @senaityoutube
      @senaityoutube Před 6 měsíci +2

      የኔ አባታችን በፅሎቶት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

    • @user-cf9ew4gq7r
      @user-cf9ew4gq7r Před 6 měsíci

      የኔ አባት ለኔም በፀሎት አስቡኝ እየተሰቃየው ነው በስደት ሃገር ወለተ ማርያም ነኝ😢

    • @Emuch1998
      @Emuch1998 Před 6 měsíci

      Selk kuterachewn edet nw yemagegnw betam efelgachewlaw 😢 abate ebakoten selkoten yaskemtulen egzihabher amelak yitebkot

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልንና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቀልን ውድ አባ አባታችን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 6 měsíci +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 Před 6 měsíci +1

    ኣባቴ እኔም በማላየው ማሰርያ እጄና እግሬ ታስሬለሁና እባኩት በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ከስደት ተመልሼ መስቀለውት ለመሳለም ለመመስከር ያብቃኝ
    ለርስዎትም እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣባታችን እመብርሃን ትጠብቅለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልነ ውድ አባ አባታችን

  • @adisgetane
    @adisgetane Před 6 měsíci +1

    አባታችን እኳን ደና መጡልን የኛ ውድ አባት❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 6 měsíci +1

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን!!!!!!!

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 6 měsíci +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምርህ አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 6 měsíci +1

    እግዚኦ መሀርነክርስቶ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን የኔ ዉድ አባት

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @gdfggxfgdgff558
    @gdfggxfgdgff558 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb Před 6 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 6 měsíci +10

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤
    መምህር ተሰፋየ አበራ እረሰወን የሰጠን አምላክ ክብሩ ይሰፋ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 6 měsíci +1

    እይ ሰው ልጅ ፈተና እፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ በቸሩትው መምህር ይልካልን በእውነት

  • @arteri1342
    @arteri1342 Před 6 měsíci +1

    Aboy marey edmen tinan yhabkum fetari

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l Před 6 měsíci +3

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před měsícem

    አባቲችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @ruggasssd1664
    @ruggasssd1664 Před 6 měsíci +1

    ዕድመ. ይሃብኩም. ኣቦና

  • @user-pr1nm8ib8n
    @user-pr1nm8ib8n Před 6 měsíci +1

    ተመስገን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 6 měsíci +1

    አባ ተሰቃየሁ በፀሎት አስብኝ

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 Před 6 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን እግዚአብሔር ዕድሜው ያርዝምልን።

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v Před 6 měsíci +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 6 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን። ❤❤❤

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤salam abat,salam❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል በእውነት እርስዎ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ አባታችን ☦️🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 6 měsíci +9

    #ሰአሊ ለነ ቅድስት፫
    አሜን አሜን አሜን🤲💚💛❤*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 6 měsíci +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ከብዙ የሰይጣን እስራት የፈቱን አባታችን እድሜ ይስጥዎት

  • @user-ji6pt9bi2c
    @user-ji6pt9bi2c Před 6 měsíci +1

    ገብረ ፃዲቅ በፀሎት አስቡኝ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před 6 měsíci +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @unitdbast4205
    @unitdbast4205 Před 6 měsíci +12

    መምህር ግርማ ለኝ ለተዋህዶ ልጆች በዚህ በአጋንንት በተወረርንበት በተያዝንበት ጊዜ ከእግዚአብሔር የተላኩል አባታችን ነው ክብር ምስጋና ላአባታችን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 6 měsíci +1

    አባታችን መላከ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ አሁንም ፈጣሪ መድኃኒያለም የሰጦትን ጸጋና ሞገስ የተሞላው የፈውስ አገልግሎትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ 🤲

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 6 měsíci +1

    እግዜኦ አምላኬ አባታችን እድሜወትን ያርዝምል ፀጋውን ያብዛለወት ፈጣሪ ብሎ እርሰወጋ ለመጣት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w Před 6 měsíci +2

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 6 měsíci +3

    የተከበሩ አባቴ ረጅሞ እድሜ ይስጠወት በረከተወት ይደርብ ኝ በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠማአት ብለዉ ሽአመት ኑሩልን

  • @GetnetShifraw-eg4tc
    @GetnetShifraw-eg4tc Před 6 měsíci +3

    እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን እኔም ለዚህ በርከት አድ ቀን እካፈላለው

  • @user-uf8pw5sn2r
    @user-uf8pw5sn2r Před 6 měsíci +1

    ኤፍታህ በለን አምላክ ሆይ ማረን እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ወለተ ዩሐንስ ብላችሁ ችግር ውስጥ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @user-qy7ss1ki6i
    @user-qy7ss1ki6i Před 6 měsíci +1

    በፀሎት አስብን አባ እዱሜ እናጤና ይስጦት❤❤❤❤

  • @lemalmlemalm729
    @lemalmlemalm729 Před 6 měsíci +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ ኪደን በረከታቹሁ ይደርብን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fafi2887
    @fafi2887 Před 6 měsíci +4

    አባ እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 6 měsíci +1

    እባኮዎትን መስቀሉን እፍ ብሎበት ይስጡን የኔ አይነጥላ ያደፈጠ ነው ተስቃየሁ አባታችን ግዴሎትም በስደት ነኝ በስልክም ቢሆን ያግዙን እባኮትን አባ እዴሜን ጨረስኩ በስቃይ😭😭😭😭

  • @user-xj4sh6nm5r
    @user-xj4sh6nm5r Před 6 měsíci +2

    አባቴ እድሜወትን ያርዝምልኝ በረከትወት ይደርብኝ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰማእት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xj4sh6nm5r
      @user-xj4sh6nm5r Před 6 měsíci

      የአባታችን ሰልከ የምታወቁ እባካችሁ❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🥰

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 6 měsíci +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 6 měsíci +2

    ኤፍታህ በለን አምላክ ሆይ አባታችን በረከተዎ ይደረብን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት

  • @MuLuDesta-dw3iy
    @MuLuDesta-dw3iy Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት የስመዐልና

  • @ayneyalem8436
    @ayneyalem8436 Před 6 měsíci +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ🙏🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 6 měsíci +1

    አሜን አባታችን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 Před 6 měsíci +2

    ለንየም ኣድ ቀን ተስፋ ኣለኝ ይለካል ምኝታየ😢 ብስደት ላይ ነኝ ኣባታችን ብፀሎታቹ ሃስቡኝ ወለተብርሃን ወለገብረኤል በልልኝ ብስደት ላይ እያሳቁኝ ነው😢

  • @user-ji6pt9bi2c
    @user-ji6pt9bi2c Před 6 měsíci +1

    አባታች ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @user-vt7dz2ok3f
    @user-vt7dz2ok3f Před 6 měsíci +3

    አበተች ቃለ ህይወት ያሰመን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ec7cr3qu9j
    @user-ec7cr3qu9j Před 6 měsíci +1

    እንዃን ደህና መጡልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ገብረ ፃድቅ ኦያላች አብ ፆሎታቹ አስቡት ወንድመ ታመዋል ርኩስ መንፈስ አለዉ አሁን ፀበል ሁዱ አለ ትፈውሱ እንደ መልስ ተስፋ አለን 😢❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-qt6vc9wx9o
    @user-qt6vc9wx9o Před 6 měsíci +1

    አባታችን እድመና ጤና ይስጦት❤❤

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Před 6 měsíci +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጡት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ላባታቺን

  • @tamnat6789
    @tamnat6789 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 6 měsíci +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በረከታቹሁ ይደርብን አባቶቼ

    • @user-zv3cr6kl9t
      @user-zv3cr6kl9t Před 6 měsíci

      አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጦዎ ፀጋዎ በረከትዎ ይደርበን

  • @user-if4jc3fq5h
    @user-if4jc3fq5h Před 6 měsíci +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ስልክ ባገኝ

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dq4ol4pf5o
    @user-dq4ol4pf5o Před 6 měsíci +2

    በጸሎት፡አስቡኝ፡ብርሀነ፡ትንሳኤ።ነኝ፡ቡዳ፡አይነጥላነኝ፡በጸሎት፡ሰአት፡የሚልአለ

  • @UserUser-cv9sz
    @UserUser-cv9sz Před 6 měsíci

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetnetShifraw-eg4tc
    @GetnetShifraw-eg4tc Před 6 měsíci +3

    ወገኖቼ በሰው አገር የምኖር ሀፃተኛ ነይ እባካችሁ በፃለት አስቡይ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 6 měsíci

    በፀሎታችሁ አስቡኝ #ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ#ወለተ ኪዳን

  • @EshetTube
    @EshetTube Před 6 měsíci

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ያለሁት በስደት ነው ብዙ ችግር አለብኝ ያባታችንን አድራሻ የምታቁ መላ በሉኝ ማግኝት እፈልጋለሁ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 6 měsíci

    የኔ አባት በፀሎትዮ አስቡኝ ከስደት መልስ እስከነቤተሰቦቸ ለመምጣት ያብቃን❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 6 měsíci

    Adirashachewn Sixugn Ebakachu

  • @abfarade8499
    @abfarade8499 Před 5 měsíci

    እባካቹ አድራሻቸውን የምታውቁ ስጡኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 6 měsíci

    የ አባ ግርማን አድራሻ ወይም የሚያገለግሉበትን ቦታ የምታውቁ አሳውቁኝ እባካችው በሰው አገር በመተት ተሰቃየው 😢😢😢😢

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Před 6 měsíci

    😢😢😢

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 6 měsíci

    Abaatachin silkuu lakuliny please 😢😢🙏🙏

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 6 měsíci

    Abetu Ate Xabken

  • @fantaye2778
    @fantaye2778 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @sentayehuZewdu
    @sentayehuZewdu Před 6 měsíci +1

    በእግዚአብሔር የትነው የምገኙት አባታችን ንገሩኝ እባካችሁን

  • @user-sd3qo9yf3w
    @user-sd3qo9yf3w Před 6 měsíci

    በማርያምአባያሉበትየምታቁ

  • @user-kg4yi6de4e
    @user-kg4yi6de4e Před 6 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ የትነው የማገኘዎት

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před 6 měsíci +1

    Egezhbr yemsgan Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @user-pr1nm8ib8n
    @user-pr1nm8ib8n Před 6 měsíci

    አባታችንን እንዴት ማግኘት እችላለው

  • @user-mp5yj3tm1i
    @user-mp5yj3tm1i Před 6 měsíci

    የት ነው ያለሉት አባታችን እህት ወድሞቼ ንገሩኝ

  • @adisuteshome7117
    @adisuteshome7117 Před 6 měsíci

    ቅናታሞቸና ሴረኞች የምሉት ነገር አያጡም ጊዴታ እግዚአብሔር ታምሩን ለመሥራት ከጎጃምና ከጎንደር ማንሣት አለበት እንደ ምድር ጦንቃ ሁላ ።

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 6 měsíci

    ውይ ከባድ ነው😭😭😭😭😭

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase Před 6 měsíci

    ኧረ በማርያም የምታውቁ ንገሩኝ አባታችን አድስ አበባ ውስጥ የት ነው የምያገለግሉት ?በጣም እፈልጋለሁ ግን ቦታውን አላውቅም

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv Před 6 měsíci +3

    መቼ ይሆን እኔም እነደሰው ደጃህ ቆሜ የምፈወሰው😭😭😭😭

    • @aynealma66
      @aynealma66 Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ😢

    • @HananMohamed-ep9qv
      @HananMohamed-ep9qv Před 6 měsíci

      @@aynealma66
      እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልን

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔርለሁላችንምየፈውስበርይክፈትልንእኔምሰውነቴንከእግርእስከእራሴእያሳከከኝቀንለሊትተቃጠልኩሰውነቴአለቀ😢😢ከኔየበረታችሁበፀሎትአስቡኝ😢

    • @HananMohamed-ep9qv
      @HananMohamed-ep9qv Před 6 měsíci

      @@burtanfetawek7162
      እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞሽ በርቺ ሁላችንም በሽተኞች ነን😥😥😥

  • @Mehalate
    @Mehalate Před 6 měsíci

    አባታችን አነኳን ደህና መጡልን የት አካባቢ ነዉ ያሉት

  • @TemliketTilksew-ro7kb
    @TemliketTilksew-ro7kb Před 6 měsíci

    የት ነው እሚኖሩት

  • @user-mp5yj3tm1i
    @user-mp5yj3tm1i Před 6 měsíci

    እባካችሁ ንገሩኝ የት እዳሉ ንገሩኝ ተባበሩኝ

  • @aziebmengstab2546
    @aziebmengstab2546 Před 6 měsíci

    Aba ebkwoten bexlot yasbnge

  • @berhehiluf3301
    @berhehiluf3301 Před 6 měsíci

    የኣሁኑ እድራሻዎ የት ነው ?