የስበት ሕግ ሲበረበር ክፍል 1 || the Law of Attraction || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2023
  • የስበት ሕግ ሲበረበር ክፍል 1 || the Law of Attraction || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 1K

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 Před rokem +226

    ጌታ ሆይ ይችን የበረከት ቀን ስለፈቀድክና ስለሰጠሀን እናመሰግንሃለን🙌🙌🙌

  • @10M_views54
    @10M_views54 Před rokem +80

    💗ቪዲዮ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ! 1 ሰከንድ ወስዳችሁ like እናርገው!!💗

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 Před rokem +1

      ደምርኝ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před rokem

      ​@@amanbekele1181በርታ ወንድሜ

    • @stellariesom8306
      @stellariesom8306 Před rokem

      I read that but I stopped because ask you will be given knock it will be open and seek you will believe ❤ is from the bible

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን በሰላም መጡልን ሰለሞትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +59

    ይችን የማለዳ ብረሀን እንድናይ የፈቀደልን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +138

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓልና ለታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኢያሱ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረስን አባታችን መምህራችን በእርስዎ ላይ አድሮ የምመክረን የምያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 Před rokem +2

      🙏🙏🙏

    • @yalega277
      @yalega277 Před rokem

      Tltet ydrglg Amen wlte slse neg

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před rokem +3

      አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 Před rokem +1

      አሜን

    • @user-oy6mz7xh7g
      @user-oy6mz7xh7g Před rokem +3

      ስንት አባት ነው ያላችሁ? የዮሐንስ ወንጌል 1
      12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +50

    እኔ ፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነህ የእርሶን ትምህርት ዛሬ ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በጣም መልካም ትውልድን ከጥፋት የሚታደግ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @elizaete9429
    @elizaete9429 Před rokem +74

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር!!! ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ትምህርት።
    ባለማወቅ ወደዚያ የሔዱ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይመልስልን!

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Před rokem

      Amen

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏

    • @Wine_1616
      @Wine_1616 Před rokem

      መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን እንድንነቃ እርሱ ፈጣሪያችን ይርዳን!

    • @user-sm8ot9ew5m
      @user-sm8ot9ew5m Před rokem

      አመሠግናለሁ።የኔ አባት።

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +129

    በዛሬው ትምህርት የተኙ ከእንቅልፋቸው እንደሚነቁ ተስፋ አደርጋለው😢 ዲያቢሎስ መልኩን ቀይሮ ነው የመጣው በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይገስፀው!! መምህሬ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před rokem +8

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እርስዎን የመስለ የኦርቶዶክስ አባቶችን በዚህ ቀውጢ ሰአት ያብዛልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ፅንታ ትኖራለች አሜን!!!

  • @berehan260
    @berehan260 Před rokem +4

    ኑርልን ምህር ጌታ አምላክ ቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ

  • @siniduyitna637
    @siniduyitna637 Před 20 dny

    በጣም ለብዙ ስጨነቅበት ነበረ ማንም የሚመልስንልኝ አልነበረም ልተገብረው እልና ደግሞ ውስጤን ደስ የማይል ነገር ይሰማዋል
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!🙏🙏🙏

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Před rokem +8

    አቤት , እንዴት ደስ ይላል
    እንዴት ነው ፈትፍተው ያበሉን ደር . እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን .

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před rokem +9

    ይህን ሁሉ አላውቅምነበር ግን አምላክ ስለሚወደኝ በዝችቀንና ሰዓት ይህን ትምህርት በመስማቴ በጣም እድለኛነኝ መምህራችን ስለምታስተምሩን ስለምትገስፁን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልልን🙏🏾
    እንዲሁም ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ!!!!

  • @jhonmatiesy8185
    @jhonmatiesy8185 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ፦ ታላቁ እንቁ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን እሽ አሜን።

  • @wuddasiek2407
    @wuddasiek2407 Před rokem +14

    አባታችን እራሴን እያመመኝ ነው የጨረስኩት ትምህርቱን ደጋግሜ ስለተማርኩት ያስተማሩት በደንብ ነው የገባኝ። ወሳኝ ነገሮችን በደንብ አጣቅሰዋል። low of attraction ከተማርኩ በኋላ እንዳውም የነበረኝ ሁሉ አጣሁ እንጂ አላተረፍኩም አምላኬ ግን እንዳልጠፋ በእርስዎ አስተማረኝ እድሜና ጤና ይስጥዎ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልዎ።

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před rokem +9

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ባለቤቴ ሳያውቀው ብዙ አነቃቂ የእንግሊዘኛ መፀሀፍቶችን including The Low of ATracrltion አንብቦ ትዳራችን ለመፍረስ ጫፍ ደርሷል። አውደ ምህረት ላይ ቆሞ መፀሀፍ ቅዱስን ሲያስተምር የነበረ ሰው፣ በቤተክርስቲያን መከፋፈል ምክንያት ከቤተክርስቲያን ርቆ ዛሬ ወደ አልተገባው መንገድ ሄዷል። ልቦናውን አምላክ ይግለፅለት ይህንን ትምህርት እንዲያየው እልክለታለሁ። ብዙዎች ሳያውቁት እየጠፉ ነው። መድሀኒዓለም ልቦና ይስጣቸው።

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před rokem +9

    መ ምህር በጣም ደስ የሚል ነው በደንብ አመሳጥረው,ደስ በሚል መልኩ በደንብ ነው ያስተማሩን.ኑሩልልልልልልል.

  • @SelamMesafint
    @SelamMesafint Před 28 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @tsinuzemaryamenate
    @tsinuzemaryamenate Před 5 měsíci

    መምህር ከክፉ ጠብቆ ፀጋውን ያብዛሎት!

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem +34

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    እንኳን ዮሴፍ ፣ አቡነ ሃብተ ማርያም ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ⛪🙏

  • @senaitgebeyehu9414
    @senaitgebeyehu9414 Před rokem +5

    ወቅቱን በትክክል የጠበቀ ትምህርት ከ መጥፍት የሚታደግ የሚጠቅም እናመሰግናለን

  • @FreyGebr-zh7rf
    @FreyGebr-zh7rf Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልኽ አሜን።

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před rokem

    ዶ/ር መምህር ዘበነ የእውነት እግዚያብሔር ይጠብቅልን እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ጉድ ጉድ በያለሁ ለምሳሌ እነ ዳጊ መሰሎቿ ሁሉ ንስሀ ግቡ አቤቱ ማረን የእውነት በጣም ገረመኝ የዛሬው ትምህርት

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እደት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ላባታችን ለአቡነ ለሀብተ ማርያም ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲🤲

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 Před rokem

      የሚፈታ የሚያስርም የሚከፍት የሚዘጋም የአብ ልጅ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Před rokem +8

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን!

  • @adugnamarkostolossa8664

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
    Eski negerelen

  • @Tezerakalu
    @Tezerakalu Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ያድሎት ።

  • @merona9994
    @merona9994 Před rokem +6

    መምህር ዐይን ከፋች ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před rokem +10

    ከሰማይ በታችም ሆነ ከሰማይ በላይ ሁሉ በሁሉ የሆነ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ገናናው አምላክ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን!

  • @hermelahailu6921
    @hermelahailu6921 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄንን ርዕስ ስላነሳችሁ በተለይ ለወጣቶች ማንቂያ ይሆናል ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před rokem +10

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏✝️⛪️❤️

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před rokem +4

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 egzabher amlak tena ena edme yestelen memhrachen hagerchn Ethiopian & Eritrean selme yarglen amen 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💙 💕 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hiwetteweldebrhan8440
    @hiwetteweldebrhan8440 Před rokem +31

    እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ለዝችን ቀን ላደረሰን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️

  • @meazaambaw
    @meazaambaw Před rokem

    memhir kale hiywot yasemaln
    Bewnet lezih zemen enderso yale behulet bekul yetesal memhir yasfelgenal

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ❤ልብይስጠን ሳያውቁ እየጠፉያሉት ወድም እህቶቻችን ልብይስጥልን በውነት ጌዜው በጣም የክፉበትጌዜነው ይህማለት እኛው እራሣችን ነን ያክፋነው አለማስተዋል እያበዛን ገደልየገባን ነው እግዚአብሔር ምረትቸርነቱን ይላክልን❤አባታችን በውነት እረዥም እድሜ ይስጥልን🎉🎉🇪🇹💒✝️🤲🕯💒✝️🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +21

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ላባታችን ለአቡነ ሀብተ ማሪያም ወህራዊ በአል ተመስገን ሰላም ያውለን ሳምንቱን ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +10

    እንደምን አደራችሁ እሱ መደሀኒያለም ባርኮ ቀድሶ ይችን ቀን የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 Před rokem +2

    ኢትዮጵያውያዊ ጀግና ነህ

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Před rokem +3

    ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ያደረሰን ሉኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před rokem +3

    በልጅነቴ ባንተ ወንጌል ማደጌ
    ለዛሬ ክፉ ዘመን በፅናት እድቆም አድርጎኛል !!!!!
    መምህሬ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር
    ያፅናፅፍህ ኑርልን ድምፅህ ሁል ጊዜ ለሰይጣን ይቅሰቁሰዋል ፀጋ እግዚአብሔር
    የሞላብህ የእግዚአብሔር የፀጋ ልጁ ነህ
    እወድአለው!!!!!!🙏➕➕➕

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 Před rokem +5

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ጥበብ እዚህ አለ ወገን ማንም አየመጣ አይንዳ አስተውል!

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Před rokem +2

    ውይ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቅልን 🥰🥰🥰

  • @mirafkidaneg7275
    @mirafkidaneg7275 Před rokem +1

    መምህር እድሜ ጤና ሰላሙን ይስጦት እንደርሶ ያሉ መመህርን ያብዛልን።አሜን አሜን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před rokem +4

    አሜን የሃይማናታችን ጠባቂመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SoliyanaMulualem
    @SoliyanaMulualem Před 4 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ ስለአስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 Před rokem +2

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen
    Abetu🙏 endechernethe engi endebdelachen ayehun 🙏🙏🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @user-qp6ch7yk6m
    @user-qp6ch7yk6m Před rokem

    Kalahywet yasemaln memhrachn egziabher amlakachn tsegawun yabzalh

  • @firtunakehaliyoutubebahird5988

    አቤቱ አንተው ማረን ሳናውቅ የሰራነውንም ስህተት ይቅር በለን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před rokem +10

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před rokem +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ ብዙ የተቸገሩ ሰዎች አሉ እባኮት በተከታታይ በደንብ አስረዱልን እኛም የዚህ ሰለባ ለሆኑት ወጣቶች ሼር እያረግን እንዲደርሳቸው እናደርጋለን።

  • @zelekebeyene9336
    @zelekebeyene9336 Před 10 měsíci

    ቀስስ ዶክተር ዘነበ ለማ እድሜና ጤና አበዝቶ ይሰጥልኝ

  • @YosefYosef-wp7og
    @YosefYosef-wp7og Před rokem +3

    ወንድማችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ስለ ስበት ሕግ ያስተማሩት በጣም መልካም ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እና መምህር please teach us about motivational speech and entertainment which seems against Orthodox spritual thoughts please doctor don't ignore it.... many of us are still in confusion about the paradox of motivational speaking and holy bible

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +13

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @berket2497
    @berket2497 Před rokem +3

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ይችን የመዳን ቃል ያሰማህ እናመሰግናሀለን የዘላለም ሒወት ሆይ እጅም እድሜና ጤና ይስጠዎች አባቴዋዋ😢❤❤❤

  • @meseretgirmay5238
    @meseretgirmay5238 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! እምሮየ እረፍትን አገኘ።

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +10

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥዎ ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @birukwondale1308
    @birukwondale1308 Před rokem +11

    መፅሀፉን ያለፈው አመት ነበር ያነበብኩት,እና ሁሌም ቅር የሚለኝ ነገር ነበር እደዚ አይነት vidio ከእናንተ መምህራን እጠብቅ ነበር

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @atakltiteka2889
    @atakltiteka2889 Před rokem +1

    እግዝያብሄር ይመስገን እርሶ የመሰለ መምህር ስለ ሰጠን ጤናና እድሜ ይስጦት ኣሜን

  • @wionshet7049
    @wionshet7049 Před 6 měsíci

    Thank you! very important education for this century. GOD bless you.

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +8

    እንኳን በሰላም መጡልን
    የተወደዱት መምህራችን

  • @gereselassezewdu2257
    @gereselassezewdu2257 Před rokem +12

    ለወቅታዊና ተግባራዊ ትምህርቶ ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእርሶ ትምህርት አማካይነት መዝሙረ ዳዊት 50ን እየፅለይኩ ስጠመቅ ዲስኬን የያዘው መንፈስ ጠበል ቤት ለቅዋል።

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 Před rokem +3

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @awekeshimelis977
    @awekeshimelis977 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tarekegnadal5774
    @tarekegnadal5774 Před rokem +25

    መምህር እስከዛሬ እንደከብት ስነዳ የነበርኩትን ዛሬ ነብሴንም ስጋዬንም ስላነቃህ እ/ር ይስጥህ !!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንዘ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib Před rokem +1

    Amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 Před rokem

    Amen Kale Hiwoten yasemalen Abatachin

  • @asfawayto8734
    @asfawayto8734 Před rokem +17

    በዚህ መፅናናትን ባጣበት ዘመን የድግል ልጂ አንተን ሰለሰጠን አመሰግነዋለሁ ።እኔ መሞከር ጀምሬ ነበረ አምላኬ አንተን ልኮ አዳነኝ መለሰኝ አመሰግነዋለሁ አሜን በምን መምህርን ላገኝህ አልቻልኩም

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před rokem +5

    🙏🙏🙏 መምህር ልዑል እግዚአብሔር አይነልቦናችንን የአብራልን
    ቃለሕይወት የአሠማልን

  • @aynalemtadesse3101
    @aynalemtadesse3101 Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችንን ይጠብቅልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +17

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏🇪🇹💒🌾🌴

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ እና እንቁ ንተዋህዶ መምህራችን ❤❤❤

  • @user-pw9hj3eq5s
    @user-pw9hj3eq5s Před rokem

    Memhrachen kale hiwet Yasmalen 🙏❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልንእርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    እሚገርም ነዉ የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር ዛሬ በትክክል ተመለሰልኝ መፀሀፍቅድስ ብናነብ ኖሮ ግራ ባልተጋባን ነበር ቸሩ መድሀኒአለም ማስተዋልን ያድለን🙏

  • @hulumyalfal1197
    @hulumyalfal1197 Před rokem +4

    እግዚአብሄር አሁንም በማያልቀው በረከቱ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። እውነት ይሄ ትምህርት ለዚህ ትውልድ ያስፈልጋል። እኔም ባለማወቅ በ ስበት ህግ አምን ነበር። ከእግዚአብሔር ያልተገኘ ግን በረከት እንደሌለው ተረድቻለሁ። እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር ዘበነ።

  • @tsehayahmed1405
    @tsehayahmed1405 Před rokem +3

    አቤቱ አምላኬ ስንቱን ታሰማናለህ እግዚያብሔር ሆይ ቸሩን አሰማን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +2

    Memhr kalhiwet yesmealna bxelot zekruna admen tana yhabelna fetari amen amen amen ❤❤❤

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 Před rokem

    እጅግ በጣም የዘገ ትምህርት ፣ከአሥር ዓመት ላላነሰ ጊዜ ሕዝቡን ሲሰብኩ ኖረዋል አንቂ አነደበቶች እየተባለ እና ህዝቡ ከአቅሙ በላይ ሆኖ ሲጮህ ትባንናላችሁ።አንድም የኃይማኖት መምህር ሲያስተምር አላየሁም፡ቢኖር እንኳ በሚዲያ በሰፊው እንዲዳረስ መሆን ነበረበት በጣም አረፈዳችሁ

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Před rokem +4

    የሚገርም ነው አንዳንድ ትምህርቶችን በዩቲዩብ አይቻለሁ። ቢሞቱ እግዚአብሔር ይመስገን አይሉም እኔ ድንቅ ነኝ ነው የስ ነው በቃ ሰላምታቸው ይሄ ነው እኔም እግዚአብሔር ያስመለጠኝ ለምን እግዚአብሔር ይመስገን አይሉም የሚለው ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው። በእውነት መምህር እግዚአብሔር ሞገስ ጥበብ ጤና ይጨምርልዎት።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን!!!!

  • @betilike1379
    @betilike1379 Před 11 měsíci

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እጅጉን የፈተና ዘመን ላይ ነን እና ጠብቀን መምሀር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @nunushe478
    @nunushe478 Před rokem

    Kale Hiwot Yasemalegn Memhir

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው እግዚአብሔር አምላክ በስህተት ባለማወቅ መንገዳቸውን የሳቱትን ልቦናቸው ክፈትላቸው መልስላቸው አሜን😭😭😭🙏 "እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ" ❤❤❤🙏
    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +12

    እግዚያብብሔር ዓምላክ ይመስገን🙏🙏🙏አባታችን ቃል ህይወት ያሰማን መምህራችን ፀጋውን ሰላሙን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ያቆይልን መምህራችን ሰዉ በላቡ ጥሮ ግሮ መብላት ሲገባዉ ፈጣሪን ትቶ የማይረባ ፍልስፍና ይሰዉረን ነው

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před rokem +2

    ይቺን የበረከት የመዳን ቃል ስላሰማከኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem +17

    ሰላም እንዴት አደራችሁ መምህር እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት በረከትወ ይደርብን አሜን❤

  • @mishatube4544
    @mishatube4544 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @molomole9790
    @molomole9790 Před rokem +6

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ቃለሕይወት ያሰማልን በእርሦ ላይ አድሮ ያስተማረን የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን

  • @yemsirachtadesse6430
    @yemsirachtadesse6430 Před rokem

    Memeher ejig betamm wesaghi temehieret new gezieawien yewagiew EGEZIABHIEAR amlak edemiea ena tena yesetelen!

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 Před rokem +39

    “ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።”
    - ማርቆስ 11፥24

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem

      biunt klywten ysmalen memerchn Egizbihere ytbkwt 🙏✝️✝️⛪❤️

    • @ket9698
      @ket9698 Před rokem +2

      ይህ የሚሆነው ወደ ፍጡር ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ስንጸልይ ብቻ ነው። ይቺ ዩኒቨርሳዊያን ክርስቲያኖችን በዩኒቨርስ ለማሳመን የሚጠቅሱት ጥቅስ ነው። እንዳትስቱበት!!!

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +5

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለሚያስጨብጡን እውቀት እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fitsumtadesse9773
    @fitsumtadesse9773 Před rokem

    God blessed መምህር !

  • @user-id7og2wd2h
    @user-id7og2wd2h Před rokem

    Fetari kale hiywetin yasemah edmena tsegawn yalbsih

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +13

    መምህርዬ❤ እንክዋን ደና መጡልን የቅዱስ ዮሴፍ በረከት የፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ምልጃቸው አይለየን ቅዱሳን መላእክት ጥበቃቸው ሳይለየን ይችን ቀን እንድናይ የፈቀደልን አልፋና ኦሜጋ የድንግል ልጅ የአብ ልጅ አማኑኤል ስሙ ዘለአለም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tgtube7361
    @tgtube7361 Před rokem +9

    ጌታ ሆይ እባክህን, የቃልህ መፈፀሚያ አታድርገን🙏🏾🙏🏾 አባታችን እግዚአብሔር ለዝህ ዘመን ላለን ትውልድ ምርጥ እቃው አድርጎታልና በድሜና በጤና ይጠብቆት.