ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ ራስን መዉደድና ራስን መቀበል በሂዎታችን ላይ ምን ያክል ለውጥ እንደሚያመጣ ዳጊ ታስተምረናለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
    የዳጊስ ላይፍ ክላስ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Komentáře • 329

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +23

    ዳጊዬ ስለምታስተምሪያቸው ትምህርት ትልቅ ክብር አለኝ ሁሌ እከታተልሻለሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ልጅሽን መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያድልሽ ተባረኪ🙏

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Před rokem +22

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እህታችን ❤ እኔ በፍቅር በጣም አሞኝ ነበር 3 አመት በደስት ሆኜ ውይ ገንዘብ ስሰጠው ፍቅር ፍቅር ይለኛል የለኝም ስለው ሴቶች በገንዘብ በውበት ካንች የሚበልጡ አሉ ይለኛል እና ወደ እራሴ ስመለስ ናፈቅሽኝ ይለኛል ስቀርብው ደግሞ ይርቀኛል አሁን ሁሉንም ትቸ ስራዬ እየሰራሁ ትልቅ ቦታ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እና እሱ ችግር ሲገጥመው በብር ደረሽልኝ ስለኝ ሰጠውት አሁን አሸናፊ መሆኑን አወኩት እና ሁለት ቤቶች ሰራሁ አሁን ደግሞ ቆንጆ ስራ ልሰራነው በቅርብ ሀገር እገባለሁ ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርገልን ❤❤ እህቶች ለራሳችሁ እና ቤተሰብ መኖር ጀምሮ ከዚያ ሁሉም ነገር ወደ እናንተ ይመጣል 🎉🎉🎉

    • @RihanaBililign
      @RihanaBililign Před rokem +1

      ጎበዝ በርቺ አሏሕ ያግዝሽ

    • @user-ho6vg3di8e
      @user-ho6vg3di8e Před rokem +1

      @@RihanaBililign እሽ ቤተሰብ

    • @user-rk2rn3gb3b
      @user-rk2rn3gb3b Před rokem

      በእይወት እና በፍቅር መሃል ትልቅ ፈተናሆች አሉ፡በፍቅር ስም ቀልድ ውስጥ ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ እነዛ ሰዎች ከፊታቸው ትልቅ ፈተና እያዘጋጁ መሆኑን ማወቅ አለባቸው ባይ ነኝ ፍቅር ማለት እግዚያብሔር ነው ስለዚህ በፍቅር ስም ሰዎች ላይ በደል ሚፈፅሙ ሰዎች ፈጣሪን እያሳዘንን መሆኑን አንርሳ፡ስለዚህ እህቴ ፈጣሪ ላንቺ ያዘጋጀው እውነተኛ አፋቃሪ አለ ባለፈው የፍቅር እይወትሽ እግዚያብሔር እንድታውቂ የፈለገው ነገር አለ ማለት ነው ስለዚህ አትገረሚ አብሮሽ ያለውን እውነተኛ ልብሽን እና እግዚያብሔርን አመስግኚ ነገ ብዙ ሰዎች ሚመኙትን የፍቅር እይወት ትኖሪያለሽ ሰላምሽ ይብዙ በሰላም በጤና በፍቅር ለሃገርሽ ያብቃሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ።

    • @MilaFiker
      @MilaFiker Před rokem

      ሰላም እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ፡አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች ትልቅ በደል ይበድሉን እና ለፍቅር ያለን አመለካከት ሊቀይሩት ይችላሉ ፍቅር የለም እንድንልን ሊያረጉን ይችላሉ ፍቅር ሁሌም አለ መቼም አይርቀንም አንዳንድ ሰዎች ለጥቅም ይጠቀሙታል አንዳንድ ሰዎች ደሞ ለሴክስ ፍቅርን ሚያረክሱት እነዚህ ናቸው ፍቅር ትልቅ ዋጋ አለ በዋላ ይከፋላል ፍቅር እግዚያብሔር ነው እግዚያብሔር ደሞ ፍቅር ነው ስለዚህ ፍቅርን ስናረክሰው እግዚያብሔርን እያስከፋን ነው ማለት ነው እነዚህ ሰዎች መጨረሻቸው መውደቅ ነው አንቺ ግን አሸናፊ በፍቅር የሚያምን በእግዚያብሔር ትልቅ እምነት አለው ማለት ነው እግዚያብሔርን ያመነ ደሞ በፍቅር ተስፋ አይቆርጥም እመኚኝ ነገ ብዙ ሰዎች ሚመኙትን ብዙ ሰዎች ያላገኙትን ትልቅ ፍቅር ብዙ ሰዎች እንደምሳሌ ሚያነሱትን ፍቅር ታገኚያለሽ አይዞሽ በመከፋት እና በማዘን ሚገኝ ትልቅ ትምህርት ለነገ ለእይወትሽ ትልቅ ስኬት ነው፡በርቺ ባለሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የተመኘሽውን ሁሉ ምታገኚበት አመት ይሁንልሽ የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት አመት ይሁንልሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-qi4ub3ex8s
    @user-qi4ub3ex8s Před rokem +11

    ጀግና ብየሻለሁ ለኛ ሴቶች ብርታት የሆንሽን የጥንካሬ ምክኒያታችን ነሽ ዳጊዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ❤

  • @user-mu3fj8bn6q
    @user-mu3fj8bn6q Před rokem +24

    እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው በዛ ላይ ሰው አክባሪ የዚህ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩኝ ደሰተኛ ነኝ ❤

  • @SELAMAWITGETACHEW-oj9sg
    @SELAMAWITGETACHEW-oj9sg Před 11 měsíci +2

    ሶሻል ሚዲያን ለእንዳንቺ አይነት ትምህር መጠቀም ብዙ ነብስም ማዳን ነውና በጣም በርቺ መልካም ነው❤❤❤

  • @user-mu3fj8bn6q
    @user-mu3fj8bn6q Před rokem +11

    ዳጊዬ የዚህ ምርጥ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩ ደስተኛ ነኝ በዛ ላይ ሰው አክባሪነትሽ ❤❤❤

  • @kasimahmed5531
    @kasimahmed5531 Před 4 dny

    አላህ ይጠብቅ. ዳጊ. ጠንካራ ሴት ነሽ በርች

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 Před měsícem

    ኣንጂ ጅግና ሴት ነሽ ማሽኣላህ ዳጊየ የኔ ትምህርት ቤት ነሽ ኣላህ ጤና እና እድመ ይስጥሽ ኣሜን❤❤😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @DesignerHayatMohammed
    @DesignerHayatMohammed Před 4 měsíci

    ለኔ መላክ ነው የሆንሽልኝ በሆነ ምክንያት በጣም ራሴን ጠልቸ ነበር አመሰግናለው እህቴ ❤

  • @user-wt9ef6yq7g
    @user-wt9ef6yq7g Před rokem +6

    ዳጊዬ ማታ ማታ ያንቺን video ሳላይ አልተኛም ሱስ ሆኖብኛል እውነቴን ነው ! አንድ ቀን ነገሮች ሲስተካከሉልኝ ትምህርትሽን በደንብ በአካል እከታተላለሁ ቃል እገባለሁ እስከዛ ግን video በማየት እማራለሁ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ!!!!!

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před rokem +3

    ዳጊ የኔ ጀግና ስወድሽ😊😊
    እግዝብሄር ይሄር ይጠብቅሽ❤😊

  • @user-jt7vy1bo7r
    @user-jt7vy1bo7r Před 2 měsíci

    ዳጊዬ ይሄን ቪዲዮ ያየሁት ልክ ከባለቤቴ ጋር ለመለያየት ሁለ😢ት ቀን ፍርድ ቤት ቀርቶኝ ነበር። ለካስ እራሴ መውደድ ከጀመርኩ እንደ አዲስ መኖር እደምችል እዳምን አደረግሽኝ፣ ዳጊዬ ድግል ማርያም ሁሌም ካንቺ ትሁን!

  • @user-mu3fj8bn6q
    @user-mu3fj8bn6q Před rokem +5

    እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው በዛ ላይ ሰው አክባሪ የዚህ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩኝ ደሰተኛ ነኝ ዠ

  • @selamawitmekasha5805
    @selamawitmekasha5805 Před rokem +8

    የምታነሽው ሀሳብ እጅግ የሚገርሙ የማያንፁ ናቹ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @NobelSolomon
    @NobelSolomon Před rokem +3

    የኔ ውድ የልቤነው ያወራሽው ዳጊየ እወድሽአለሁ❤❤❤

  • @mennabekele8905
    @mennabekele8905 Před rokem +1

    ዳጊዬ ጌታም እኮ ያለው ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ እኝጂ ከራሰህ በላይ ውደድ አለተባለም ትክክል ብለሻል የኔ ማር ተባርከሽ ኑሪልን አንወድሻለን በርቺልን🙏🙌

    • @yeneMB
      @yeneMB Před rokem

      Yene wude lefetarie bye ke ene ableche biwedewu ..tsdikim yehonale gin eko endeza adelemi..silafekernewu bicha

  • @user-mw9ls9pv9v
    @user-mw9ls9pv9v Před 9 měsíci +1

    እወነትሸ ነው የኔ መልካም ✅✅✅❤👌

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Před rokem +2

    ጀግኔት በርች ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ነገ ተስፋ እዲኖረኝ ሁሌ ባለሁበት ሁኔታ ብሆንም ደስተኛ እንድሆን አመስጋኝ እድሆን እስተምረሽኛል አመሰግናለሁ

  • @tsionkassahun6906
    @tsionkassahun6906 Před 2 měsíci

    እውነት ነው መደገፍ ፈጣሪን ብቻ ነው

  • @user-mu3fj8bn6q
    @user-mu3fj8bn6q Před rokem +2

    እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው በዛ ላይ ሰው አክባሪ የዚህ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩኝ ደሰተኛ ነኝ

  • @user-bo7dl1sn7l
    @user-bo7dl1sn7l Před rokem +1

    ዳጊዬ ብጣም ነዉ እምውደሽ ፈጣረ እድመ እና ጤና ይሰጠሽ❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před rokem +7

    _ዳጊ ❤❤❤🎉ለእኛ ለሴቶች ትጠቅሜናለሽ ወለሽ ግቢ🎉🎉🎉እማ_

    • @seblewengelredie7697
      @seblewengelredie7697 Před rokem

      Is everything we heard about you and your teaching coming from atheists true?

  • @yonaskufa6362
    @yonaskufa6362 Před rokem

    እግዚአብሔር አብ ያለው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለው ክርስቶስ ኢየሱስን እንጂ ዳጊን ስሟት አላለምና ስለምትሰሙት ነገር ጠጠበቁ በፈርድ ቀን መልስ ትሰጡበታላችሁና፡፡ ማርያምም የሚላችሁን አድርጉ ያለችው የልጇን የኢየሱስን እንጂ የማንንም አይደለም፡፡ መዳን የምትፈልጉ ከሆነ ክርስቶስን ቃሉን ስሙ!

  • @rass6636
    @rass6636 Před rokem +2

    ምድር ላይ ካለው ነገር ሁሉ ቀላሉ ነገር ማውራት ነወ;መጀመሪያ እሰኪ አንቺ ኑሪው;

    • @makw5069
      @makw5069 Před 3 měsíci

      A lot of people learn and get advantages.

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před rokem +4

    እቅጭ እቅጯን ነው የተናገርሽ ተባረኪ እኔ መጥቄ ጣልኩት የታባቱ ኮተታም ❤❤❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Před rokem +74

    እኔ አሁን ያለሁበት ሂወት ነዉ እንኔት እንደምረሳዉ ግራ ገብቶኛል😢😢😢በጣም የምወደዉ ባሌ ምንም ምክንያቱን ሳላቀዉ ዘጋኝ እሱ እረስቶኝ እየኖረ እኔ ግን መርሳት አቃተኝ😢😢😢

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Před rokem +3

      እህየኛ የሴቶችልብ መቸነወ 😢💔

    • @jmaryamqwe7202
      @jmaryamqwe7202 Před rokem +3

      Lagizewu new tirashalesh hiyot yaqaxilal

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt Před rokem

      @@jmaryamqwe7202 አረ በጣም ተጎዳሁ ለመርሳት ሳስብ ይብስ ይናፍቀኛል ከሱ ዉጭ ወንድ አላቅም ሌላም መልመድ አቃተኝ ከሰዉ ሁሉ እራቅሁ ብቻዬን እንደጅኒ ማዉራት ሆነ ስራዬ አሰሪዬ ሳትቀር ጀነንቲ ትለኛለች 😭😭😭እሱን የምረሳበት ቀን ቅርብ ያድርግልኝ ያረብ ይገርምሻል እሱኮ እኔን እረስቶ ሌላ ሴት ጋር አሸሽ ገዳሜ እያለ ነዉ እኔ ሳኡዲ እሱ ዱባይ ነዉ ኡፍፍፍ መቃጠል

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt Před rokem +3

      @@bintOmer-xt6tj ኡፍፍፍፍ ልቤ ተሰበረ ዉዴ አላህ የስራዉን ይስጠዉ💔💔😭

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Před rokem +2

      አይዞሺ ቆጄየ አላህ ያበርታሺ እኔምክሰወላይ መቸበቃኝ እደምል አላዉቅም እህ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před rokem +2

    በጣም ልክ ብለሻል ዳጊዬ የምወድሽ❤ ልክ ልካችን ንገሪን በናትሽ በጣም እናመሰግናለን ጀግናዬ🙏🥰

  • @user-wn4ev7gy9u
    @user-wn4ev7gy9u Před 8 měsíci

    ዳጊ ዘመንሸሁሉ ይባረከ ሞንእንደምልሸ አላውቅም በጣም ነው የምሳሳልሸ ሸሸሸሸሸ አመት ኑሪልኝ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Před 6 měsíci

    ምርጥ ምክር እውነት ነው ሁሌ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው

  • @BetelhemLoza
    @BetelhemLoza Před rokem +1

    ለትውልዱ በረከት ሆንሽ እኮ በቃ በብዙ አትርፌበታለሁ ትምህርቶችሽን እናም አመሠግናለሁ እወድሻለሁ ደግሞም አከብርሻለሁ❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před 4 měsíci

    ዳጊዬ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤

  • @haregamare8371
    @haregamare8371 Před rokem

    ዳጊዬ ስለምታስተምሪያቸው ትምህርት ትልቅ ክብር አለኝ ሁሌ እከታተልሻለሁ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 6 měsíci

    ዳጊዬ: በጣም: ነው:የምወድሽ: የማከብርሽ! እግዚአብሔር: ዘመንሽን: ሁሉ: ይባርክልሽ::🌸💐🥰🌼👑💎💝
    ግን: እባክሽ: እንግሊዝኛ: የማይችሉም: እንዲረዱሽ: ቋንቋ: ሳትቀላቅዩ: አውሪ: እባክሽ!🙏🏾

  • @Suls65850
    @Suls65850 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ልብ ያርሳል እኮ ትምህርትሽ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን በርች ትችያለሽ ጅግኒት

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339 Před rokem

    ዳጊ ትለያለሽ በጣም ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩሽ ❤❤❤❤

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f Před rokem

    ለተከታዬችሽ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ዳጊ እግዚአብሔር ሰላም ና ጤናን ይስጥሽ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 Před rokem +2

    Thank you for sharing this 🙏🏾 ዳጊዬ ስወድሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ሰው በልብ የሞላውን ወደ ውጭ ያወጣዋል አንችም ከውስጥሽ የምታወጫቸው ቃላቶችሽ ሁሉ እንደ ውጭሽ ውብ ናቸው love you sis❤

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem +1

    ዳግዬ የኔ የሴት ጀግና ካቺ ብዙ ነገር ተምራልው❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 11 měsíci

    ልክ ነሽ ዳጊዬ ፈጣሪ የፈቀደው ነው ሚሆነው እኛ ስንወድ ገደብ የለውም የሚሆን ቢሆን ጥሩ ከማሆን ሰው ጋ

  • @ZufaneWelde
    @ZufaneWelde Před 6 dny

    Exact dagi

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Před rokem

    ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥና ጎበዝ ሴት

  • @user-mn4gq3tw3n
    @user-mn4gq3tw3n Před rokem

    ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ!!Long live my hero!!❤❤❤❤❤

  • @RekikA
    @RekikA Před rokem +7

    Very wise saying. As someone who has to learn these things the hardway (through failure, selfedoubt, and after wasting a lot of my golden years, understanding my worth), this advice can not be put any better. Next to God, everything starts with you and valuing every inch of your being. Everything else is extra ❤

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Před rokem

    የኔ ዳጊ ልዩነሽ በእውነት ኑሪልን

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před rokem

    ዳጊዬ የኔ ውድ ስወድሽኮ ባይሽ ባይሽሽሽሽሽሽ ምንም አልጠግብሽም ወላሂ❤❤❤❤

  • @faruzajemal2173
    @faruzajemal2173 Před rokem

    ደጊዬ የኔ ቆንጆ ተበራኪልኝ ይሄ ምክም በሚያስፈልገኝ ወቅት ነው የደመጥኩት💪💪 እውነት እዋድሻለው

  • @muniraabdusemed6397
    @muniraabdusemed6397 Před rokem

    ዳግዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናም ያንችው ተማሪ በመሆኔ ደስተኛነኝ ❤❤

  • @fatimakaderi9014
    @fatimakaderi9014 Před rokem +1

    Yes places ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p Před rokem

    ጀግና ሴት ትክክለኛ ህወቴን መለሽው
    ኑሪልን🎉❤❤❤❤ደግ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +1

    ያወደኛል ብየ ጊዜየን ገናዘቤን 10አመት ሙሉ እሷግን አግብቶ ወለድ የሚቆጨኝ ጊዜየ ናው እንጅእኔ መኖር እችላለው ተመሰገን

  • @user-pm1cy3mu2o
    @user-pm1cy3mu2o Před rokem +1

    Wow betam amsgenalew bezu temralhu ❤️🙏🥰🥰🥰

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před rokem +1

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት ዋው

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 9 měsíci

    በጣም እናመስግንአለን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +1

    Wow, thanks for sharing your time very important for all women,

  • @user-ji2sb6yn8q
    @user-ji2sb6yn8q Před rokem

    ዳጊዬ እርዳታሽ ያስፈልገኛል እኔ በሂወቴ ብዙ ጊዜ ተገፍቼ ተገፍቼ አሁን ላይ በጣም የሞራል ውድቀት ላይ ነኝ አልፎ ተርፎ አሁን ላይ ጓደኛ ይዤ በጣም እራሴን ስለማላከብርና ስለማልወድ ኮንፊደንስ ስለሌለኝ ሁል ግዜም ልቤ ይመታል እረበሻለው ከሁኑ ጓደኛዬም መጥፍ ምላሽ እያገኘው ስለሆነ በጣም እየተጎዳው ነው እርጂኝ

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 Před rokem

    ዳግዬ አላህ ዕድሜ ይስጥሽ ከኔ ጤናው እሄ ንግግርሽ እደምቀይረኝ ተሱፋ አለኝ 🥲

  • @gebrehiwot1970
    @gebrehiwot1970 Před rokem +1

    Dagiye, everything that you said is right. I really appreciate you waking me up. Thank you so much 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @erahimasherif6363
    @erahimasherif6363 Před rokem

    ዳግዬ አፍን እንጂ ልብን ማበብ አንችልም ይህን ማወቅ አለብን በሁነት ከባድ ነው አላህ ግን በየ ሰኮንድ ልባችን ላይ የምናገውን የምናቅደውምየማየትም ለስማትም የምችለው አንድናአንት ፈጣር ነው ሰት ልጅ የዋህ አዛኝ ተታላይ ናት እሬሌሽ ሽብላይ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před rokem +3

    ጀግኒት😊😊😊😊

  • @MekdesKetema-rr6ij
    @MekdesKetema-rr6ij Před rokem

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዳጊ❤💪😘

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w Před rokem +2

    ዳጊዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ከቻልሽ የመዳም ቅመሞችም በኦንላይን ብታስተምሪን ይህ ክላስሽ

    • @user-sz8yd9zc5w
      @user-sz8yd9zc5w Před rokem

      እህታለምዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የመልስ ያለ

    • @user-sz8yd9zc5w
      @user-sz8yd9zc5w Před rokem

      እህታለምዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የመልስ ያለ

  • @user-nf1cm3gx1v
    @user-nf1cm3gx1v Před rokem

    ❤❤❤❤ብዙ ስለ ህይወት ስለ ፍቅር ያሉ ቻናሎችን እከታተል ነበር ያንቺ ግን ይለያል ብዙ ህይወቴን ቀይሮልኛል እየጣፈጠ የሚታይ ደስ የሚል አስተማሪ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Před rokem +2

    ምርጥነሺኮ ዳጊየ አወሰዉ ግድሰወ ዉደዱኝ አይባልም ዛሬየኔነወ እያወራሺ ያለሺዉ😢

  • @user-yh5pn8gm5e
    @user-yh5pn8gm5e Před 11 měsíci

    ዳጊ ለች ቀለት የሰኝል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds9le4sq6o
    @user-ds9le4sq6o Před rokem

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ ካች ብዙነገር እማራለሁ ❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem

    ❤ዳጊዬ ምርጥ እህታችን በተቻለኝ መጠን ቪዲዮሽ አዳምጣለሁ ወላሂ አመሠግናለሁ ማማዬ❤40 አመቷ እዴት አረገወት ቂን ቂን አረገወት አሳቅሽኝ አቦ😀😀😀

  • @ferdosaousman3146
    @ferdosaousman3146 Před rokem +1

    Wow another nice topic .thank you very much

  • @bemenet-sf1dy
    @bemenet-sf1dy Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜን ፀጋ ያስጥሽ የኔ እህት❤❤❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před rokem

    ዳጊ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ❤

  • @user-ce1co8wv4i
    @user-ce1co8wv4i Před 10 měsíci

    Zare ine 😢😢😢libe welkowal bemiwedew bemakebrewu bale 😢😢😢 uufff gin melsii agegnewuuuu tebarek ❤❤❤❤ dagiye this My life 😢

  • @alefech9655
    @alefech9655 Před 11 měsíci

    ዳጌዬ ይህ ታሪክ የኔ ነው

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před rokem

    ዳጊ ቆንጆ ጥሩ ነው የምታደርጊው ነገር ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ በሕይወትሺ ካልገባ ዝናም ገንዘብም ሁሉ ለጥቂት ነው ጌታ ግን የዘላለም ሕይወት ነው!!

  • @seketestudio6488
    @seketestudio6488 Před rokem +1

    u z best! I love u! dont listen 2 z Haters baby! Keep shining!

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev Před 9 měsíci

    ዳጊየ❤❤❤❤❤

  • @user-od7ph3xh7q
    @user-od7ph3xh7q Před 11 měsíci

    Thank you dagi ❤❤❤❤

  • @AminaHusen-es5yr
    @AminaHusen-es5yr Před rokem

    ዳጊየ እንንደች ያለዉን ያብዛል እንወድሻለን

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e Před rokem

    የኔ ውድ ዳጊሻ አች ብቻ ምከሪ አች ብቻ ተናገሪ❤❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed Před rokem

    ዳጊዬ አላህ ይጠብቅሽ ዛሬ ያስተማሪሺ ትምርት ሁሉንም እኔ የገጠመኝ ነገር ነው እደውም የነገርኩሽ ያህል ነው የገረመኝ ❤❤❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ጭራሽ እንደዚህ ተወጣጥራ ምንታሥተምራለች ዝሙት የሚጣራአልባሣት እየተንጎራደዱ በወጣቶች መሀል እኛ ሙሥሊሞች ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ አለን ከተማርንበት የሰሀቦች ታሪክ ተወርቶአያልቅም

  • @emumitiku8838
    @emumitiku8838 Před rokem

    የሴት ተፅኖ አላለቀም ትክክል ነሽ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +2

    I appreciate you big respect ✊

  • @EtgTg-kp3we
    @EtgTg-kp3we Před 11 měsíci +1

    ሚስቱን እህቴነች ብሎ ያስተዋወቀኝ ሰው በዚህ ትህምርት የሰውዬው ባህሪ የቱጋነው።

    • @EtgTg-kp3we
      @EtgTg-kp3we Před 11 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemneshGembrew
    @AlemneshGembrew Před 9 měsíci

    እውነት ነው እኔ ምንም ነገር አልሆን ሲል በጣም ይጨንቃል

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před rokem

    ዳጊየይ እናመሰግናለን❤

  • @user-sd2ro9fo8b
    @user-sd2ro9fo8b Před 10 měsíci

    Yessssss

  • @abitenigusi8663
    @abitenigusi8663 Před 10 měsíci

    እ.ር ሁሌ ካቺ ጋ ያሁንልኛ ሥወድሽሽሽሽ

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Před rokem

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ በጣም ኣስተማሪ ኖዉ

  • @sofiyaadem8305
    @sofiyaadem8305 Před 11 měsíci

    Yes it is true every ladies we have this problem❤❤❤

  • @yordanosfeleke145
    @yordanosfeleke145 Před 11 měsíci

    Dagiye betam nw yemiwedsh yemadenkish because you are real

  • @sofiaseid3634
    @sofiaseid3634 Před rokem

    Dagiye edmena tena yistish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem

    የሴት ጀግና ብዬሻለው ዳጊዬ ❤❤❤

  • @astuhagos5000
    @astuhagos5000 Před 11 měsíci

    Daggyy Anche yena model nesh ena Eritreawi 🇪🇷 Ney gen yanche Claas nw meketatelo Germen hager nw menrow ena anche metenageriw gen yena betam hwetey astekakelkut betam nw madenkesh yena lelt 💐

  • @tarikeethiopia
    @tarikeethiopia Před rokem

    Thank you Dagi you're my painkiller !!! i miss You ...❤❤❤

  • @abelshimels2377
    @abelshimels2377 Před 5 měsíci

    Thank you

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n Před 11 měsíci

    አመሰግናለው በዚ ሰአት እሚገባኝን ትምህርት ያገኘውት

  • @user-yh5pn8gm5e
    @user-yh5pn8gm5e Před 11 měsíci

    አች ኡኮ ትለየልሽ አቤት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před rokem

    Tilik enkokilish yemifeta presentation 👏👏👏

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 Před rokem

    ግራ ገብቶኛል እንባ ተናነቀኝ እሄን ስፅፍ ከፍቶኛል ጨንቆኛል ስደት ላይ ነኝ አይዞሽ ባይ ከጎኔ የሌላ ስደት አይኑ ይጥፍ የልቤን የምነገርው የምተነፍሰው ሰው የሌለኝ ከጎኔ እንደዚህ ሰው ግራ ይገባዋል ለልጄ ብቻ ነው የምኖረው ትዳር ላይ እያለው ነው እንደዚህ እየከፍኝ ግራ እየገባኝ እንቧዎቼ እየፈሰሱ የምፅፍው ያለ ደስታ ያለ ሰላም መኖር ደክሞኛል መቼ ነው የምደሰተው መቼ ነው የተረጋጋ ህይወት የምኖረው እንዴት እንደከፍኝ ከምስቀው የማለቅስበት ግዜዎች ይበዛሉ 😢😢😢 ግን የሚገርመው በፈጣሪ ቸርነት አለው እውነት አለው ግዜ አምላኬን አምነዋለው ከዚህ ካለሁበት ነገሮች ሁሉ ያወጣኛል

    • @user-qk3df7sf8m
      @user-qk3df7sf8m Před rokem

      ላዳምጥሽ እችላለው እህቴ አይዞሽ ከፈለግሽ ስልክ ላስቀምጥልሽ

    • @Genet800
      @Genet800 Před 10 měsíci

      ​@@user-qk3df7sf8myeen wed ayezosh ehenen tsof setsefelesh eyaleqeskunew😢 Enem endache hewote giraayetegaba mekarii yalelew negn gin berche fexari ga hulum neger mefte alew 😢😢😢😢

  • @user-ce1co8wv4i
    @user-ce1co8wv4i Před 10 měsíci

    Dagiye tebarek yene melkaam

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc Před 11 měsíci

    Dagiye betam new mamesegnew betam mitekm t.t new sle ene eyawerashe new hulu yemeselegn I'm sure yanchin sltena endemwesed na anchinm endemagegshe ❤❤❤❤❤

  • @cobaYaadaa432
    @cobaYaadaa432 Před 7 měsíci

    Hi Dagi...
    Do you have a life coaching practical traing class please?