Memeher Girma Wondimu 223 የኦሾ ሰይጣን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2021
  • ሳናቀዉ
    ከሚጎዱን መናፍስቶች የኦሾ ሰይጣን እዉቀትንና ልዩ ተሰጥኦን እናሳድጋለን በሚል እሳቤ የምንጠቃበት ክፉ መንፈስ ነው
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 359

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +39

    እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿😭
    ረዥም እድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰

  • @aberaarsema1966
    @aberaarsema1966 Před 2 lety +39

    መምህራችን ፀጋው ያብዛልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 2 lety +40

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety

      አሁን ሂደው እየፈወሱ ነው አልገባኝም

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የእኛም በረከታቸው ይደርብን

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před 2 lety

      ውዶቼ እስኪ ስልካቸው ካወቃቹ ተባበሩኝ

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před 2 lety

      አሚን

  • @fiky3560
    @fiky3560 Před 2 lety +21

    አባታለም ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @rahelgebregiorgis3941
    @rahelgebregiorgis3941 Před 2 lety +19

    እኔና ልጄን በፀሎት አስቡን አባታችን (ፍቅርተ ሥላሴ ወልደዮሐንስ )፤ እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @hanatesfaye2536
    @hanatesfaye2536 Před 2 lety +36

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +3

    አባታችን እንኴን በሠላም መጡ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንደ እርሶ አይነት አባቶችን ባእታ ማርያም በእለተ ቀኗ ታብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 2 lety +6

    ጌታ ሆይ እንደገና ስራኝ ሰው አድርገኝ ከእስራቴም ፈታኝ አምላኬ ጉልበቴ አልነልንበረከክ አለኝ 😭😭😭😭 አባቴ ሆይ በነፍስም በስጋ እስረኝነኝ አባቴ አምላኬ እንዳመሰግን ፍቀድልኝ ማረኝ ሆጥያቴ ከብዳኝል እናቴ እማማ ንግስተ ሰማይ ወምድር የአዳናይ እናት 😭😭😭ተለመኝን አገሬን😭አገሬን።😭አገሬን🇪🇷🇪🇹አስምሪልኝ በቃችው በለን ። ለናንተ የደረሰ አምላክ ለማይገባኝ ለኔ እንደኔ ለተቸገሩ ይድረስ አሜን ይሁን የደረግልን።

  • @user-st1bf9ee5s
    @user-st1bf9ee5s Před 2 lety +36

    አባዬ በእዉነት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ለተፈወሳቹም ለናንተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን

    • @medihngsilasse8574
      @medihngsilasse8574 Před 2 lety +1

      አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልኝ ለተፈወሱትም ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረሰን

    • @ferayalwefera1381
      @ferayalwefera1381 Před 2 lety

      አሜንንን

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před 2 lety

      እስኪ ውዴ ቁጥራቸው ላኪልኝ ካወቅሽው

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay Před 2 lety +11

    ኣባታችን የሚልዮኖች አባት ኑሩልን አባየ

  • @ennaenna7517
    @ennaenna7517 Před 2 lety +20

    እንኳን ደና መጡ አባታችን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 2 lety +3

    አባታችን መላከ ምክራት መምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 2 lety +3

    የእግዚአብሔር ስራእፁብ ድንቅ ነው አባታችን ያገልግሎት ዘመነቶ ሉኡል እግዚአብሔር ይባርኩሎት አሜን አሜን አሜን

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +6

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን አሜን 🕯🤲

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +7

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም) ነኝ

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 2 lety +5

    አባታችን በሶ ትምህርት ብዙ ተምረናል ለቅዱስ ቁርባንም በቅተናል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betiyworku691
    @betiyworku691 Před 2 lety +7

    Abetchin ragim tena kadame gar yisteln ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት በእድሜና በጤና ያኑርልን

    • @fkreykahsay5641
      @fkreykahsay5641 Před 2 lety

      Qalhiwet yesmalna Memeher Aba Girma
      Hiii Selam Memeher Aba Girma abey eyom zelewu Tsahafeley eb melsi ab Roma alewu

  • @user-gv4do4ht4p
    @user-gv4do4ht4p Před 2 lety +68

    ኣባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ምክንያቱ ለኛ ያስፈልጉናል

  • @user-xk8nk7io6t
    @user-xk8nk7io6t Před 2 lety +4

    አባታችን ፀጋውን ይዛሎት እግዚአብሔር አመላክ ሽህ አመት ኑሪልኝ አባ🙏

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +6

    አሜን አባታችን አንኳን ደና መጡ አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ይብዛልት

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +7

    አባታችን በእውነት በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እመብረሀን ድረሼልን የወንድማቼን ጠባቂዬ ቅድሰት ድንግል ማሪዬም

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 2 lety +7

    አባታችን እድሜንና ጤናን ጸጋውን ያብዛሎዎት

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +8

    አንካን ስላም መጡልን እባዬ🌿🤲

  • @Tt-rk8oy
    @Tt-rk8oy Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @martabiru444
    @martabiru444 Před 2 lety +6

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ፈጣሬ ይስጥልን 💚💛❤️

  • @rotes3106
    @rotes3106 Před 2 lety +6

    በረከትዎ ይድረሰን ኣባታችን!

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety +6

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጦት

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +6

    ሰላም ላባታችን እግዚአቤሔርይመስገን
    አባታችን እድሜውንና ጤናውን ይስጥልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +3

    አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ ለማናውቅ አስተማሩን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Před 2 lety +3

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የርሶ በረከት ከእኛ አይለይ

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Před 2 měsíci +1

    ፀጋዉን ያብዛልን ለአባታችን ❤❤❤

  • @tsionmaru4753
    @tsionmaru4753 Před 2 lety +6

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በረከትወ ይደርብን

  • @qatarqatar5838
    @qatarqatar5838 Před 2 lety

    እልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች በሀይማኖታችሁ ፀንታችሁ ኑሩ ለአባታችን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +2

    ለአባቴ እረጅም እድሜ ይስጥል በጸሎት አስቡን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በዚህ ክፉ ዘመን እንደናተ አይነት አባት ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር አባ ከሰደት በልስ በጆ እንድፈታ እንድባረክ አምላከ ቅዱሳን ይረዳኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድህን እያሉ አባቴ

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +1

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜ ይስጥልን አሜን ፫

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d Před 2 lety

    አባታችን በጸሎት አስቡኝ ከቤተሰበቼ አጸደ ማርያም ጸጋ ማርያም

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን 👏👏👏 ❤⛪️❤⛪️❤⛪️ 💒❤💒❤💒❤ 🌾❤🌾❤🌾❤ ✝️ ✝️💒 ✝️ 🤲🤲🤲

  • @manuel2445
    @manuel2445 Před 2 lety

    አባ ኑሩልን አረጅም እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏

    • @habtmaulema6149
      @habtmaulema6149 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @wanyomori1219
    @wanyomori1219 Před 2 lety

    አባታችን እድሜው ያርዝመው እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety

    አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክረስቶስ እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን 🤲🤲🤲

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 Před 2 lety +1

    Memeher Girma Wondimu is the man of GOD.

  • @tghh1076
    @tghh1076 Před 2 lety +6

    አባየ እኳን በሠላም መጡልነ👏👏👏😘
    መቸነዉ የኔ መፈወሻ እግዚአብሔር ሆይ አደለኚ ለደጂህ አብቃኚ

  • @Bashashaayoutub
    @Bashashaayoutub Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +5

    ኣባታችን በረክትና ጸጋ ዕድሜም ጭምር ይስጥልን።

  • @user-jb2hl3ly9y
    @user-jb2hl3ly9y Před 2 lety

    ኣባየ እድሜውን ያርዝምልን እግዚአብሄር አሜን
    በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላቹ ኣባየ ለዚ እንድበቃ በእጅዎ እንድፈወስ ኣባየ ስደተኛ ልጃቹ😥🤲✝️

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 Před 2 lety +1

    አባቴ በረከቶት ይደርብን አባት

  • @finally7664
    @finally7664 Před 2 lety +1

    I love you Memher Girma and all your family and friends from Dallas Texas Kenfe Gebriel.

  • @SamsungAs-yg8je
    @SamsungAs-yg8je Před 2 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሮን እናታችን

  • @ritamulatu9160
    @ritamulatu9160 Před 2 lety +7

    ፈጣሪ ረጂም እና ጤና ይስጥወት አባታችን እናንተን የሰማ እኔንና ቤተሰቦቼን ይስማን።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +1

    እልልልልልል እሰይ እግዚያብሄር ይመስገን አሁንም እግዚያብሄር በቅዱሳን አባቶች ላይ አድሮ ይሰራል ተመስገን አባታችን መምህር ግርማ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ramachndranmastter8485

    አባ ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜ እና ጤናው ይስጣችሁ አፀደማርያም ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 2 lety +6

    አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቆት

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 Před 2 lety

    Selam abatachi lenam bereketu ydresen amen amen amen ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @rshiyedngilmaryamlji8095

    ኣባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ ነፍ አመት ያንርልን በፆሎት አስብን 🤲😍❤

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    አባታችን ኑሩልን እኛንም በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety +3

    አባታችን እግዚአብሔር ብቻ እድሜ ይስጣችሁ እኝንም በፀሎታቹ አስቡን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ይሄንን የወደቀ ርኩስ መንፈስ አባቴን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @gulilatdejene9106
    @gulilatdejene9106 Před 2 lety +1

    አባታችን ምን እንደ ምሎት ቃላት ያጥርብኛል እድሜውን የማቱሳ እድሜ ይስጦት

  • @fireselamfireselam3221

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን የኔ አባት

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před měsícem

    አባታችን እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጦት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety +2

    አባታችን እረጅሙን ጤናውን ፣ሰላሙን እና ፍቅሩን መሩ መድሃኒያለም ይስጥዎት። ጌታ ከክፉ ነገር ይሰውሩዎት ።ኑሩልኝ አባቴ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amalke wayi elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 2 lety

    አባታችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 10 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x Před 2 lety +1

    እባታችን ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-bq2kg7rs9r
    @user-bq2kg7rs9r Před 2 lety

    እግዚአብሔር ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ኣባታችን

  • @wojxhsh9133
    @wojxhsh9133 Před 2 lety +7

    አባቶችን ራዥም እድም ይስጥልኝ

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫

  • @zinashmesfin4510
    @zinashmesfin4510 Před 2 lety

    Amen amen amen amen elllllllllllllllllllllll

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +1

    እመብርሀን እኛንም ጥሪን !

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

      😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏿

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +1

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን።❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንካን ደህና መጣቹልኝ

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety

    ኣባየ እንካን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣማላክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-sh8tn9el8s
    @user-sh8tn9el8s Před 2 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድሎት አሜን አሜን አሜን

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ክብር ምስጋና ለኢየሱስ እናት ለማርያም ይሁንልን እልልልልልልልልልልልልል
    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እኝም በእጅት እንፈውስ

  • @user-cz1pf1bu2q
    @user-cz1pf1bu2q Před 2 lety +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 lety

    ሽ አመት ያኑርልን አባየ ከእድሜአችን ቀንሶ ለእርሶኦ ይስጥልን

  • @burutkandaniel7906
    @burutkandaniel7906 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 Před 2 lety

    መምህራችን ፀጋው ያብዛልን Love You i will meet you soon in the name of GOD

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem

    አባታችን እድሜወን ያርዝምለን ሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @ferayalwefera1381
    @ferayalwefera1381 Před 2 lety

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጠዎት እኛም መተን ለመፈወስ ያብቃን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም መጡልኝ ንቁ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት
    አባካችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች ሰለ ሃገራችን ኢ/ያ እና ሰለ ሁሉ ዓለም እንጸሊይ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጡት ኑሩልን ።

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሆይ የኔ አባ በረከት ቤተሰቦችን ይፈውስልኝ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +1

    አንካን በሰላም መጡልን አባየ የመብርሃን ምልጃዋ አይለየን💒🙏

  • @haneenwaleed5321
    @haneenwaleed5321 Před 2 lety +3

    እዝግአቢሄር ፡ እድሜ ፡ እናጤና ፡ ይስጠዎት

  • @alemdebalike9637
    @alemdebalike9637 Před 2 lety +1

    elele elele elele 💚💛❤

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x Před 2 lety +1

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን⛪💒💚💛❤

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 2 lety

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ልኡል እግዚአህቤር ክብርምስጋና ይግባው እርሶዎን የመሰለ አባት ስለሰጠን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አባታችን🙏

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲