ሰበበኛ ማንነት ይዘን እየተጓዝን ነው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2023
  • / @dawitdreams
    ( Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ" )
    On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #dawitdreams #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስእሸቱ #hagerietv #Dagishow #Dawitdreams #Drwodajeneh #ሰበበኛ #ማንነት #ይዘን #እየተጓዝን
  • Zábava

Komentáře • 106

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před rokem +8

    ዴቭዬ ስወድህ ሳከብርህ አይጣል ነው። በትክክለኛው መንግድ ላይ ነህ ማንንም አትስማ። ጀግና ነህ።

  • @abdigadisa
    @abdigadisa Před rokem +9

    🎉dawit is hero🎉he is fighting with Ethiopian paradigm.

  • @mekdesmg5485
    @mekdesmg5485 Před rokem +8

    በእውነት የህይወትን ሚስጥር ማንነቴን አወኩ ተባረክ

  • @finekash561
    @finekash561 Před rokem +34

    ዴፍ የሠው ጩኸት ከመንገድህ እንዳያሠናክልህ በርታ ።

    • @fsalbasat5341
      @fsalbasat5341 Před rokem +1

      ayzosh esunu new yastemare yalew lekebariw aredut new yemihonew

    • @MrSenicho
      @MrSenicho Před rokem

      ዴቭ

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +7

    ዴቭ ትክክል ነሀ እጅግ ድንቅ መልክት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @simrteandualem4020
    @simrteandualem4020 Před rokem +5

    የኔ ውድ ስወድል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ❤❤❤❤
    ሁኔታው ማስፈንጠራያ ነው ዴቭዬ ፍቅር

  • @ErmieGumbo
    @ErmieGumbo Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለኢትዮጵያ በመስጠት ደቭዬ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před rokem +5

    ትክክል እችላለዉ ስትል ነዉ የምትችልበት መንገድ የሚታይክ ሰበብ ዉጤት አይሆንም 1000 ማይል ጉዞ የሚጀመረዉ በአንድ እርምጃ ነዉ Thank you Dave

    • @makilove6390
      @makilove6390 Před rokem +2

      እችላለዉ በክርስቶስ🙏

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ግን አላህ ሢረዳ እንጅ የሰው ልጅ ደካማነው አላህ ካላገዘው

    • @ecommercest
      @ecommercest Před rokem

      Your mind connect with what??? Where is the place he mentioned about GOD/ Aleh? Listen carefully it’s not what you thought and what you become, because you thought positive and thought happiness you will not be positive. You need GOD , Jesus Christ. You need to wake up

    • @salwasalwa6826
      @salwasalwa6826 Před rokem

      @@ecommercestBOnjour ጥያቄዉንም አስተሳሰባችሁንም ለመመለስ ብቻ በመጀመሪያ Dave የአይማኖት አባት ወይም መምህር አይደለም 1question your mind connect with what ሲመለስ አለምን የፈጠረ ሁሉን የሚችል ቸር አያል ቅዱስ እግዝአብሔር ነዉ🙏!!!! 2 where is The please ሲመለስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ተመስገን!!!🙏 ለሁላችሁም መልሻለዉ 💚💛❤

  • @abigelameha3253
    @abigelameha3253 Před rokem +8

    Keep going dawit dreams 🎉 you are amazing and we all are amazing 👏🏿

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Před rokem +4

    ቆንጆ ነህ በጣም ❤❤❤

  • @SeideAhmed-wv4gu
    @SeideAhmed-wv4gu Před 2 měsíci +1

    ፈጠሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb2sh8ij1j
    @user-rb2sh8ij1j Před rokem +2

    ሰላም ዳዊት በጨለማ ውስጥ ብርሐንን እየፈነጠክ ነው በርታ ሁሌም ጨለማ እንደለለ የምናውቀው በብርሐን ውስጥ ስንኖር ብቻነው !!!

  • @abrishtruth1109
    @abrishtruth1109 Před rokem +1

    እኔ እኛ ኢትዮጵያን እየገነባህ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ እናመሠግናለን 🙏🙏💝💝💝

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před rokem +7

    እውነት ነው እኛ በወሬ ቢዚ ሆነናል

  • @tigistaberew
    @tigistaberew Před rokem +7

    Dave ❤❤

  • @funtube6691
    @funtube6691 Před rokem +5

    Our Hero Keep Going 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊

  • @yassinberihun1054
    @yassinberihun1054 Před rokem +4

    Challenges make you more confident and fruitfull our hero dawit dreams!!

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Před rokem +4

    እኔ ዴብን 1ቀን ሰምቸ ከዛ ቀን በኃላ ግን አልችልም ማለት ትቻለሁ ግን ኢንሻአላህ እሰራዋለሁ ቢኢዝኒላህ እሰራለሁ እያልኩ አለሁ ከማዳም ቤት እየሰራሁ አልሀምዱሊላህ

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe Před rokem

      Hulu nger ychalal abshiri

    • @jemimossa5572
      @jemimossa5572 Před rokem

      @@zwz-dq2qe መርሀባ ቢኢዝኒላህ ይቻላል የማንችለውን አላህ አይሰጠንም

  • @mennaberhanu937
    @mennaberhanu937 Před rokem +4

    Thank you very much Dawit Dreams.....

  • @ktube2094
    @ktube2094 Před rokem

    Thank you Dawit. I needed that. Excellent. Currently I am transitioning from one position to the next level and I’m challenged. Your speech is what i needed.

  • @binyamatnafu-uw8dt
    @binyamatnafu-uw8dt Před rokem +2

    ከገንዘብ ይልቅ ጥበብ ማስተዋል ይበልጣል ።

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi Před 2 měsíci

    ዋው ዴቭ ተባረክ

  • @temesgenyeshua3822
    @temesgenyeshua3822 Před rokem +2

    28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። Matthew 11:29

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx Před rokem +2

    Keep going forward devo 👍🏾 respect 😍

  • @ZinashTesifaye-lx1oz
    @ZinashTesifaye-lx1oz Před rokem +4

    Wow Amzing

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @MeHari-ty7kq
    @MeHari-ty7kq Před rokem

    I really appreciate man! You are amazing

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem +2

    Thank you for sharing 🙏

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 Před rokem

    my dear David you are my best lecture 🙏❤️

  • @FeyisaAlemu-cj1xw
    @FeyisaAlemu-cj1xw Před rokem

    I appreciate your smart idea!!

  • @seidsulman3775
    @seidsulman3775 Před rokem +2

    Mastaweqiyaw yikiiiir uuuuuu alfaligim

  • @ZoeBaker-si4vj
    @ZoeBaker-si4vj Před rokem

    Great wisdom

  • @YosiefMengstab-ev7eh
    @YosiefMengstab-ev7eh Před 10 měsíci

    I realy appreciate you God bless you

  • @tsehaytsehay4518
    @tsehaytsehay4518 Před rokem +1

    አባቴ ነው የንልህ የምር እራሴን የማማርር ሰው ነበርኩ ግን ነገ መቀየር ይቻላል ብየ እንዳምን የረዳነኝ ነህ እና ከኋላህ ለሚጮሁ ውሾች ቦታ አትስጥ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወደፊት

  • @number1rko
    @number1rko Před rokem

    You’re amazing

  • @elsaasfaw9822
    @elsaasfaw9822 Před rokem +2

    Nick was able to have " I can do" attitude because he strongly believed that God will give him the strength to do anything. That is the message I didn't hear in your speech David. We need to give glory to the one who deserves it - God not Nick. I have read Nick's book "life without limits " He talks about his depression, desperation, suicidal ideations he experinced before he he came to Christ. To make long story short, Jesus is the answer to be able to be successful in life. 'I can do all things through Christ who strengthens me ' is the verse in the Bible that enabled Nick.

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w Před 4 měsíci +1

    Thank you

  • @sadamulla5208
    @sadamulla5208 Před 4 měsíci

    Thaks devye

  • @finekash561
    @finekash561 Před rokem +3

    ዴቫ bravo go ahead💪💪💪

  • @user-bx5ls7nt7z
    @user-bx5ls7nt7z Před rokem

    Keep on shining

  • @MesayTeshome-it6ff
    @MesayTeshome-it6ff Před 11 měsíci

    Thanks devye

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 Před rokem +3

    Everything will be alright.

  • @isoyeso.777
    @isoyeso.777 Před 6 měsíci

    Wow ❤❤❤ Dev

  • @maykajha-yp9ip
    @maykajha-yp9ip Před rokem

    በርታልን ብሮ

  • @sirageayehu
    @sirageayehu Před rokem +1

    አመሰግናለሁኝ ደቨ

  • @BuzeFikadu-uy2kq
    @BuzeFikadu-uy2kq Před rokem +2

    ❤❤

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 Před rokem +2

    ❤❤❤

  • @user-km6lt5zc5g
    @user-km6lt5zc5g Před rokem +1

    Wedma egezeyabhare yerdye

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před rokem

    ❣️❣️❣️❣️ God 🙏 you Deva❣️❣️❣️

  • @MikeTedla
    @MikeTedla Před rokem

    Dev swedkko ante bemaggnete betam destegnana edlegnam negn..fetari abzto ybarkk betam amesegnalew..bertaln letnnsh hasaboch beta mset sew endalonk awqalew..tnsh hasab hulem tnsh nw gn yetlqun bota yyzal..ante gbk lay bcha atekur..amesegnalen wendme ❤

  • @nova3677
    @nova3677 Před rokem

    Yeni weddddd sewdeh,,,,,melkam sew neh❤❤❤❤

  • @Aschalew-xs9cs
    @Aschalew-xs9cs Před 3 měsíci

    Amyzing

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před rokem

    ❤❤❤❤ደቫችን በርታ❤❤❤❤

  • @seidsulman3775
    @seidsulman3775 Před rokem +1

    Dev❤❤❤❤❤❤❤

  • @mretrobel459
    @mretrobel459 Před rokem +1

    Wow Denqi new

  • @senayentertainment9097

    ❤❤❤❤

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Před rokem +1

    👍

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lelemjemal-dh9zy
    @lelemjemal-dh9zy Před rokem

    😍

  • @TeferiAlemayehu
    @TeferiAlemayehu Před rokem

    Galatoomi

  • @safiyanaser-zz9xz
    @safiyanaser-zz9xz Před rokem

    wowowo

  • @ft381
    @ft381 Před rokem +1

    በእናታችሁ በድግሊታ በእመቤቲ መርያም ብየችኃለሁ በሚካኢል በገብርኢል በደብ አዳም ጡት ምንእደሚል ሐይማኖትን እንደሚነቅፍ እና ሳያሰመሰል በጥብ ስሙ በፅሞና ተማሪወች በገንዘብ ተገዝተው ነው ወገን እኛ ግን ልጆቻችንን ከዚመአት በርትተን ፀሎት ፀሎት ፀሎት ሳንሰለች።

    • @oneworld3823
      @oneworld3823 Před rokem +1

      ምንድነው የምትይው?🤔

    • @oneworld3823
      @oneworld3823 Před rokem +1

      በማርያም በገብርኤል በሚካኤል ምናምን ምንድነው ይሄ ሁሉ ጋጋታ ሰውየው እያስተማረ ያለው ስለ መቻል ነው እግዚአብሔርም የመቻልን ጥበብ ለሰው ልጆች ሰጥቷል እኛ ግን የመቻላችንን ጥበብ ገድለነዋል እጅና እግር የሌለው ሰውዬ እንኳን እንዴት ስኬታማ እንደሆነ አየሽው አይደል እኛ ግን ሙሉ አካል ይዘን አንድም ታሪክ ሳንሰራ ፈጣሪንም ሳናስደስት ራሳችንን ጭምር ሳንለውጥ ወድቀን እየቀረን ነው ከትክክለኛው መንገድ እንድትወጪ የሚያደርግሽ የራስሽ አስተሳሰብ እና አኗኗርሽ ነው ማንም መንገድሽን ስተሽ እንድትወጪ አያደርግሽም ከራስሽ ውሳኔ በስተቀር - ስለዚህ ባለመቻል ስሜት ተውጠሽ የምትኖሪ ከሆነ እምነትሽን አጠንክረሽ እችላለሁ በሚል አስተሳሰብ ራስሽን ለውጪ ሰላሳ መላእክት ብትጠሪ ሰላሳ ጊዜ ብትጮሂ በራስሽ ላይ መስራት የምትችይው ራስሽ ነሽ አንቺ በታማኝነት ራስሽን ለፈጣሪሽ በማስገዛት የምትኖሪ ከሆነ የመቻል ብቃትሽን ያድስልሻል ሁሉም የራሱን መክሊት ፈልጎ የማግኘት ጥበብ ቢኖረው ኖሮ ሀገራችን ዛሬ ያለችበት ስብራት ውስጥ አትወድቅም ነበር የዓለማት ሕዝብ የራሱን ማንነት ፈልጎ ባለማግኘቱ ምክንያት እንደ አውሬ እየተበላላ ነው የሰው ልጅ ማንነቱን አጥቶ የፈጣሪን መንገድ ስቶ በዓለማዊነት ተሞልቶ እየኖረ መንፈሳዊ ኃይሉ ፈርሷል አመለካከቱ ስጋዊነት ብቻ ላይ ያተኮረ በመሆኑ በውድቀት ውስጥ ሆኖ እየኖረ ነው የመንፈስ ኪሳራ ደርሶበታል ያንን ውድቀት ማሸነፍና መነሳት የሚችለው ደግሞ የመቻልን ጥበብ ሲማር ነው መቻልን የሚያድለው ፈጣሪ ነው ስለዚህ ሁላችንም የመቻል የመለወጥ ብቃቱ አለን ነገር ግን እኛ አጨለምነውና ራሳችንን ባዶ አደረግነው አሁን ላይ ባዶ ከመሆናችን የተነሳ ምንም አይነት የመቻል ስሜት ውስጣችን የለም ዳዊት እያለሽ ያለውም እሱን ነው አመስጋኝነት በራሱ አንድ ትልቅ ጥበብ መሆኑን ነው የጠቆመሽ አስተሳሰብሽን +ve አድርጊው ሁልጊዜ ስለመጥፎ ነገር ብቻ አታስቢ ከፈጣሪ ጋር የምትለያይው በራስሽ ፈቃድ ነው ዳዊት አይደለም የሚያለያይሽ መጥፎው መንገድ የራስሽ ውሳኔ ነው ስለምትሰሚያቸው ነገሮች ግን ማስተዋሉ ኖሮሽ አገናዝቢው እችላለሁ ካልሽ የማትችይው ነገር የለም በዛው ልክ አልችልም ብቃት የለኝም አቅም የለኝም ካልሽ ደግሞ የእናትሽ ጡት ስር ተሸጉጠሽ የተሻለ ነገር ሳትሰሪ እጅሽን እንዳጣጠፍሽ ሽበት ወርሶች ባዶ ሆነሽ ትሞቻለሽ 🙏🙏🙏

  • @edenmengstu429
    @edenmengstu429 Před rokem +2

    ❤❤❤🙏🥰

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      ውዴ እኔ የመጣውት ከነዚ ህብረት የለንም የፍቅር አምላኽ የሚለው አዲሱ እምነት ሰብሳቢ ወች ናቸው ወጣ ብለሽ ሶሻል ሚዲያ ተመልከች

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesaytunsisa8300
    @mesaytunsisa8300 Před rokem

    Nurilin inwodahaleni

  • @user-rq7wv3yp9v
    @user-rq7wv3yp9v Před rokem

    አንቅተኸኛልእና አመሠግናለው።

  • @yenagnuayalew2420
    @yenagnuayalew2420 Před 4 měsíci

    Adenakehi.negn

  • @ft381
    @ft381 Před rokem

    አመሰገንከ አላመሰገንከ ካሰበደከው ትደርሳለህ ማለት ምን ማለት ነው በግዚአብሒር ወይም አላህ አላለም ሰውየው ሀይማኖት የለሽ ነው እግዚኦ እግዚኦ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Před rokem +2

    በመጠጀመሪያ የእግዚአብሔር አምላክነትን አምኖ መቀበል ከዚያ የችግረችን ሁሉ ቁልፍ እዛ ላይ ነው ያለው የሚያስፈልገንን ሁሉ እሱ ይሰጠናል።

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329

    ዴቭ
    ሃይማኖቴከን አለስተውኪንም ለምንድ ነው------- 2 ሃይመኖትችውን አሳውቁ አንት ብቻ ቃር

  • @ecommercest
    @ecommercest Před rokem +1

    Your mind connect with what??? Where is the place he mentioned about GOD/ Aleh? Listen carefully it’s not what you thought and what you become, because you thought positive and thought happiness you will not be positive. You need GOD , Jesus Christ. You need to wake up

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem +1

    እባክህ ስራህን አስተካክል

  • @tedaShowTube
    @tedaShowTube Před rokem

    ሠላም ለህዝባችን! የእኔ ሀሳብ የዚህ Program መነሻው እኮ law of attraction ነው! Law attraction መነሻው ምንድ ነው?የጻፈው ማነው? ምንድነው አላማው? የሚሉት እስኪ video ይሠራ! እባካችሁ ሰው መሆናችን ነገሮችን መርምረን እንድኒዝ አይደል!

    • @makilove6390
      @makilove6390 Před rokem

      እወነትህ ነዉ ወንድሜ የት እየሄድን እንደሆነ ያስፈራል low of attraction የሚለዉ ከመምህር ዘበነ ለማ ሰማሁት እና በጣም ኣዝኛለዉ💔💔💔💔

  • @mz-ql6tx
    @mz-ql6tx Před rokem +1

    ይሄ ሰውዬ ግን ምን አጭሶ ነው 🤣

  • @makilove6390
    @makilove6390 Před rokem

    ዳዊት ድሪምስ በጣም እወድህ ነበር ኣሁን ግን ልቤ ተሰበረ ወዴት ወዴት ነዉ😢

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před rokem

      አይዞሽ ቀሰ ብለን እናስተውል አሁንም ውደጅው ለመጥላት አንቸኩል አንዳንድ ጊዜ ፈተናዎች አሉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ለምን በፈጣሪ ችሎታ እንደሆነ በራሥ ብቻ

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 Před rokem

      Mn aderege

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem +2

    ዳዊት ወንድሜ መምህር ዘበነ በስበት ህግ (law of attraction) የሰጡትን ትምህርት እንድትማር እና እራስህን እንድታድን ጋብዤሀለሁ !!!

    • @user-ql3jq6mt7j
      @user-ql3jq6mt7j Před rokem

      Awo bedemb aseb erasek teftek sew atatfa astewel wendem

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 Před rokem +1

      ዘበነ እና ዳዊት በጣም የተለያዮ ሰዎች ናቸው ዘበነ ካባ አስተካክሎ ለብሶ በውሸት የተሞላ ነቃፊ እሱ ምሳሌ ለማንም አይሆንም አንቺም አትደንዝዢ ንቂ ንቃ

    • @makilove6390
      @makilove6390 Před rokem

      ​@@adonaydawit9824 ኣንተም የዳዊት ተማሪ ከሆንክ ክርስትያን ከሆን ንሳሃ ግባ ተሎ ብለህ ኣንተ ኣምላክ ኣይደለህም ሰዉነህ ለዛዉም ኣፈር አረ ንቁ💔🙏

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před rokem

    አቶ ዳዊት አይበቃህም ኒክ እግዚአብሔር የምያምን እግዚአብሔር የሚያገለግል ነው በኒክ ስም አትነግድ እውነት ካለ ንስሃ ግባ
    እንደሱ እግዚአብሔር አገልግል Nick እጅ እግር የለውም እግዚአብሔር አገልጋይ ነው

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj Před rokem +2

    አንተ አወናባች ተነቅቶብሀል

  • @user-bx5ls7nt7z
    @user-bx5ls7nt7z Před rokem

    Keep on shining

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329

    ዴቭ
    ሃይማኖቴከን አለስተውኪንም ለምንድ ነው------- 2 ሃይመኖትችውን አሳውቁ አንት ብቻ ቃር