አዲስ ልማድ እንዴት ማዳበር ይቻላል @DawitDreams
Vložit
- čas přidán 23. 08. 2024
- Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525
ሰላም ዴቭ ሁልጊዜ ልነግረህ ምፈልገው አስታየት የንተስልጠና ብዙ ሰዎችን እንደለወጠ አውቃለሁ ይበልጥ ደግሞ ሰዎች ስር ነቀል ለውጥ እንዲያመጡ እንደካምፕ ተዘጋጅቶ ለሀያ አንድ ቀን ከካምፑ ሳይወጡ ልክ እንደ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ ስልጠናውን ብከታተሉ በጣም ሰፊ ለውጥ ያመጣሉ ብዬ አስባለሁ ስልጠናውም አካዳሚክ ስለምሆን ዝምብሎ ለጊዜው ብቻ ሞቅ ሞቅ ብሎ የሆነ ፈተና ስመጣ ወይም አንድ ሰኣት ወይም ሁለት ሰኣት ብቻ ክላስ ቆይተው ስወጡ መደበኛውን ህይወት ስቀላቀሉ ይረሳል ስለዚ እዛው እየኖሩ ብማሩ ሁሉም ሰው ለውጥ ያመጣል እናም ይህን ሀሳብ ከወደዳችሁት እና ሀሳቡ ካለችሁ የመጀመሪያ ተመስጋቢ እኔ ነኝ
ስላም ኡስማን
ስለ መልካም አስተያየትህ እናመሰግናለን፡፡
ዳዊት ድሪምስ ቲም
ለአስታየያየትህ ጥሩ respect አለኝ ነገር ግን ባንተ ሀሳብ አልስማማም ምክንያቱ የተማርከውን በዕለት ዕለት ህይወትህ ተግባር ላይ ካላዋልከው በውስጥ የምር መቀየርህን(subconsciously) የምታየው በዚሁ በግዙፉ ዓለም(physicsl or 3D world)ለውጦችም መምጣት ሲጀምሩ ነውና ...ዞሮ ዞሮ ከ21 በኃላስ እንደሆነ ወደ 3D መውጣትህ መች ይቀራልና....ፈተናን በመሸሽ ማሸነፍ ወይም መሸለም አይቻልም ! ነገር ግን ሀሳብን ከልብ አከብራለው!
Wow
Ante dewel enji
@@QuantumStulmy21 tanx betame
አንተ ደስስ ምትል ሰው በጣም ነው ምትመቸኝ ለማን ምን መናገርና ቅልል ባለ ሎጂክ የምታወራበት መንገድ •••• ጆሮን አልፎ ልብ የሚደርስ አቦ ይመችህ
ዴቭ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ሕልምህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ ..........
Amen
Amen amen amen ......
@@dagmawitdag5420Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ዳዊትዬ እግዛብሄር ይባርክህ
ውድ ወንድማችን ዳዊት: ይህን ትውልድ እና የአገራችንን ታሪክ ለመቀየር ለምትደርገው ጥረትና ለዚህ ንጹህ ቅን ልብህ ክብር አለመስጠት: አለማድነቅ እና አንተን አለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው::
ፈጣሪ ገደብ አልባ ሰላም: ደስታ: ስኬት: ጤናና ረጅም እድሜን ይስጥልኝ: ዘርህ ይባረክ: እንዳንት አይነቱን ልጆች የምወዳትና ሁሌም የምናፍቃት አገሬ ኢትዮጵያ ጨምራ ጨምራ ትውለድ
LLP mp
Dawitdreams you are number 1 for me
ዴቭ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ የማላቀቸውን እየቀሰምኩ ነው በታደሰ አእምሮ አገር የመግባት ምኞት ነበረኝ ያተ ስራውች ስላየሁ ለውጥ ላይ ነኝ ሁሌ ምን ይዤ ብዬ ከወሰኩ በሆላ እተወው ነበር አሁን ቆርጫለሁ በቅርቡ መጥቼ ባአገሬ ላይ መሞከር ትልቁ ህልሜ ሁኖል አላህ ያሳካው
የሚገርመው ነገር እውነት እላችኋለሁ። Can you make your annual income is monthly income. የሚል ቴምህርት ከዳዊት ስሰማ ይህ ሰው ያመዋል እንዴ ብየ ነበር። አሁን ግን የአመት አመት ገቢየን በ18 ቀን እያገኘሁ አንደሆነ ሳይ በጣም ነው የተደነቅሁት። Change your paradigm any thing that looks impossible become possible. Thank you Dreams familly. ከልቤ ነው እውነት በጣም አመሰግናችኋለሁ ። በእናንተ ትምህርት በህይወቴ ተዓምር የሚመስሉ ለውጦችን ስላየሁኝ። ዴቫ አምላኬ ዘመንህን ይባርከው።
ውይ ታምር ይባርክልህ እኔስ አቅቶኛል
እኔ ደሞ ፋና ቲቪ ላይ ሳየው እርጋታው ሁሉ ይጨንቀኝ ነበር እናም እቀይረው ነበር ግን በዚህ ጥቂት ቀናቶች ውስጥ በደስታ ማዳመጥ ጀምሪያለው ምክንያቱም መለወጥ እፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ክክፉ ይሰውርህዴቭዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛቤህር እዴሜህን ያርዝምልህ
Thanks so much my dear Dawitey, GOD bless your everything!
ዳዉቴ እግዜ ያክብር
ዘመንኸ ይባረክ
እናመሰግናን ❤❤❤❤❤❤
this is it l cry so hard listening to David l will never ever continue going the same thing in my life time to change the time is now thanks David l miss this class so hard
my life is my responcebilite yes dawit @dream very true blessed.
We need ppl like you bro may Allah's bless you and ur family thank you 😊
It is very interesting topic God Bless u🇪🇷💕🇪🇹
The great dreamer 🥰🥰🥰
Alhamdulilah fetari anten sileseten
Wowow thank you my bro🥰
Erjime edeme temegnehuleh ...edate ayinet sew fetari yabzalen
You nailed it bro!
አድናቂህ ነኝ በርታ
ብጣዕሚ የመስግን የቀንየለይ❤
ዳዊት. ከ. ፊጣሪ. በታች. ባንቴ. ምክነያት. ልማዶችን. የቀረኩነኝ. እግዚ. ይባሪክ. ለነ. ኖው❤❤❤❤❤❤❤❤
Dawitye yeme astemari betam new amwedh❤❤
Hi, David, I’m very interested in learning more ❤
Thank you
Nice lesson keep it up
Amazing God bless you
God Bless you
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ዴቭ
ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን በርቱ 💚💛❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰምቼ ለ
ለወጥ ያብቃኝ
Dav❤ Ena betimihirt bizu aligefahum neger gin silitenakin bemobayile siketatel erasen agegnehut ena fetari yimesgen silagegnehuk❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሠግናለው ዳዊት እኔ ካንተ ትምህርት መውሠድ እፈልጋለው እኔ የተረጋጋ ሥሜት ውሥጥ አደለው ከሱሱ ብትህድ ተብየ ነበር የህይወት ተሞክሮ እፈልጋለው አሁን ካለውበት ነገር እድታወጣኝ እፈልጋለው
@HAVIVTI bezi awrang
Thank deve
እናመሰግናለን
Food for our mind.Thanks alot bro.
Really really Dev You are so amazing
Thank you ❤❤
Dave God bless you
King 👑
thank you somuchu🥰❤❤❤❤😘😘😘
WOW ,😍😍😍
አመሰግናለሁ
Thank you dave💙
ዳዊት የ በጣም ነው ምወድክ ኣረብ ኣገር ነኝ ግን እየተለወጥኩ ኣደለሁም
የመዳም ሰራሰርቼ በቃ እተኛለው እነሳለው ማጥናት ኣለብኝ
ፆሎት ማረገ ኣለብኝ ገንዘቤ ብዚመልክ ማየዝ ኣለብኝእላለውኝ ግን የለም ሰችት ቅጭ
Thank you❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹
thanks thanks
Egiziyabhir edime Tena yadilihi betam Eko new yemiwedihi
Yena jegena thanks
ሰላም ዳዊት ስለ ስደስቱ ይአ የአእምሮ መሳሪያዎች አዲስ በደንብ የተብራራ ቪደኦ ልትሰራልን ብትችል በጣም አሪፍ ነው. አመሰግናለሁ
ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን ውድ መምህራችን
❤❤
❤❤❤❤
❤
እንኮን ሰላም መጣህ ዴቫ ❤
እና መስግናልን
ክበርልኝ ወንድሜ ...
ዴቫ ጃምፐር ብዬሃለሁ እንደነቃ አድርግለህኛል በአንድ ቀን ስልጠና ረጅም እድሜ
Thank you 👍👍👍👍
💖🙏💖
በጣም የምወድህናየማከብርህ የሂወት መምህሬ ሽአመት በጤና በደስታ በፍቅር ከነሙሉ ቤተሰቦችህወዳጂጎደኞችህ ያኑርህ ያረብ
አሸናፊ ሰዎች ተሸናፊ ሰዎች የማያደርጉትን ያደርጋሉ፡፡ በጣም ከባድና ብዙ መስዋዕትነትም የሚያስከፍል ቢሆንም፡፡ ‹ስቴቨን ካቬይ›
yes of coures reliy true
Wow
🤣👍👍👍👍👍👍👍yagotee liji. Batam. Newuu yanagahing
❤🎉🙏👏👍bravo
Great lesson. Please try to educate most of the staff working in government offices who always arrive late at work and right away go for breakfast and spend an hr or so and when they happen to be at their desk, spend most o the time on their cell phones while hundred clients are waiting for them on line,
👏👏👏👏👏
👏👏👏
mnshe ad beyedekikaw videown lemayet yetekemetn meselegn
😍😍👍👍
ከጥቂት አመታት በኋላ እሱ መድረክ ላይ አብረን እንቆማለን!!!
የሚገርም ምሳሌ
Hezib hoyi eski nuuu timert tamaru ke dawet bezergninet ayimerochu kamizoreee
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍
ያለኝን ግን ያልታየኝን እንድጠቀምበት ስላደረከኝ ከልብ አመሠግናለሁኝdaweet dreams
Pls ye birown silke efaligalow dve ?
👍👍👍👍👍👍👍
How can i get the BOOK tilik hilm alegn i have been searching for it for about 10 months any one please inform me.
Jafar metsahft bet
😘🙏
ስልጠናውን ከጀመራችሁት ደውሉልኝ እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ
Dewululign ????
Really?
🤣🤣🤣🤣💯💯💯💯👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏
Dav❤ Ena betimihirt bizu aligefahum neger gin silitenakin bemobayile siketatel erasen agegnehut ena fetari yimesgen silagegnehuk❤❤❤❤❤❤
Thank you
እናመሰግናለን
♥️♥️♥️
Thank you