"እኔ ለራሴ አላንስም!... እሰማቸዋለሁ ግን አልቀበላቸውም" - ቆይታ ከስነወርቅ ታዬ ጋር/ Dagi Show SE 3 EP 11

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2022
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show
  • Zábava

Komentáře • 255

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Před 2 lety +140

    እኔ ስነ ወርቅን ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ታድሎ ፀጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ልክ እንደ አንተ አይነቱን ትሻለች ።

    • @MmMm-bh1ey
      @MmMm-bh1ey Před 2 lety +6

      አይጠገብም እውነት ለኛም ጠቀመ ጌታ ይጠብቅልን ምርጥ ልጅ ነው ብርክ ይበልልን

    • @davman213
      @davman213 Před 2 lety +3

      Wow great man and you have full confidence keep it

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Před 2 lety +2

      እውነት ነው

    • @mknl1888
      @mknl1888 Před 2 lety +2

      በትክክል

    • @edengebrezgabiher3729
      @edengebrezgabiher3729 Před rokem +2

      ke eritrea besu mknyat amharic bedemb chalkut

  • @nahombelayneh9975
    @nahombelayneh9975 Před 2 lety +21

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እንደዚ አይነት ሰው አብዛልን. የሚያስፈልገንም እንደዚህ ዓይነት ሰው ነው. አንተንም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ 🙏🙏🙏

  • @desalegnshiferaw3581
    @desalegnshiferaw3581 Před 2 lety +46

    በ አንተ ውስጥ ጓደኞችህ ወላጆችህ መልካምነታቸዉ ይታየኛል።ሰው ዉሎውን አስተዳደጉን ነው የሚመስለው።ፈጣሪ አይምሮህን ይጠብቅልህ።

    • @ezedinaman733
      @ezedinaman733 Před 2 lety +1

      በዚ አስተሳሰብህ የሱ ምክር አይቀይርህም አስተውል

    • @dagmawitkataro7717
      @dagmawitkataro7717 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን ይጠብቅልት

  • @Abrilo
    @Abrilo Před 2 lety +52

    ምግባር ስራው ስሙ ስነ ወርቅ 🥰 👏👏👏

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Před 2 lety +14

    እወድሀለዉ የአንተ ትምህር ሰሰማ በጣም እረጋጋለዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před 2 lety +28

    በአማርኛ ቃለመጠይቅ ብዙ እንግሊዘኛ ቃላት ይበዛል ዝግጅቱ ለአበሾች መሰለኝ አማርኛ ብቻ ለመጠቀም ሞክሩ

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před 2 lety +12

    አንተን መስማት እራሱ ምርጥ ስራ ነው ስነ ሀቢቢ ኑርልን ወንድሜ tank you ebs

    • @user-youtube173
      @user-youtube173 Před 2 lety

      ስነ ሀቢቢ እምገርም መጥሪያናት

  • @user-kw2sd5xw9v
    @user-kw2sd5xw9v Před 2 lety +9

    የኔ አስተዋይ ስወደው ሁሌም ነው እምከታተለው ስሰማው ደስ ይለኛል 😍

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 2 lety +24

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🏾

  • @fanuelbefekadu8056
    @fanuelbefekadu8056 Před rokem +1

    ዳጊ እና ስህነወርቅ በእወነት ታላላቅ ሰዎች ናችሁ ታላላቅ ሃሳቦች ስለያዛችሁ እኔ ፓሽኔን እየኖርኩኝ አይመስለኝም ነገር ግን እናንተን ሳያችሁ እና ስለ እናንተ ሳስብ እጅግ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ የድስታዬ ምንጭም አገራችን ስትቀየር እየታየኝ ነው አለማችንም አገራችን ነች እናንተን አመስግኜ አልጠግብም

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 Před rokem +4

    በጣም ወድጄዋለው።ህልምህን በመኖርህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ህልማቸውን የሚኖሩ ሰዎች እጅግ በጣም ያስደስቱኛል❤ እንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 Před 2 lety +6

    ጀግና ወጣት የሂወት ዘመንህ ይባረክ አቦ ሌላምንእልሀለሁ

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 Před 2 lety +7

    ስነ ወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-yk5vq3ps6h
    @user-yk5vq3ps6h Před 2 lety +5

    ለምን እደተፈጠርኩ አቃለሁ ወማ ኸለቅቱል ጂን ወል ኢንሳን ኢላ ሊእቡድኒ

    • @hayuhayu9063
      @hayuhayu9063 Před rokem

      Welahi endeza sele le rase ye meleskut endezi new alahmdulillah

  • @fariesaynom2102
    @fariesaynom2102 Před 2 lety +10

    Thanks Dagi for hosting Sihnework one of the ICONS in my life .Long live young man .Gbu

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 2 lety +5

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ሰነ ወርቅን አዳምጫ አዳምጫዉ አልጠግበዉም እናመስግናለን

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +6

    በአንተና ማን ይዘዋል እሸቱ motivation በጣም ውስጤ ተለውጧል

  • @user-gl8ns7kf9d
    @user-gl8ns7kf9d Před 2 lety +3

    እኔ ስነ ወርቅን በጣም ነው እምወደው ከዝህምበላይ በርታ በእውነት ❤️❤️❤️❤️

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Před rokem +2

    በዚህ ወጣትነት እድሜ በዚህ ደረጃ ማሰብ የሚችል ወጣት መኖሩ እጅግ ደስ ይላል ፨ ሥነወርቅ በርታ!

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 Před rokem +5

    ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ😍😍

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety +8

    ድስ ስትሉ ተባረኩ ንግግራቹ ሰያረካ 😍😍

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow Před 2 lety +5

    ወይኔ ይሄን ልጅ በጣም እወደዋለሁ😘😘😍

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +3

    ስነ ወርቅ ተባረክ በርታ በብዙ እየተማርኩ ነው ከእናንተ❤🙏

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Před 2 lety +2

    ዳጊ በጣም ለርዕሱ የሚመጥን ሰው ስለጋበዝሽልን እናመሠግናለን ያነሣሻቸውም ጥያቄዎች በጣም አስተምረውናል በርቺልን።

  • @yemar1635
    @yemar1635 Před 2 lety +18

    #ስነወርቅ is the best ንግግሮቹ ሂወት እሚለውጡ አዲሱ ሾው ዶንኪይ ቱይብ ላይ #የአነቃቂ #አንደበቶች ፕሮግራም #ዳኛ ቢሆን ደስ ሲለኝ ደግሞ #ዘናጭ

    • @brukgetachew3090
      @brukgetachew3090 Před 2 lety

      Big fact

    • @beautytube8347
      @beautytube8347 Před 2 lety

      Sne werk taye malet yahagerachn anki dewl new lenem lelochm yesun feleg meketel lemifelgu ulu arayachnm chmr new... rejm edme ystk

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 2 lety +1

      አይመጥነውም

  • @tarekegntsegaye4041
    @tarekegntsegaye4041 Před rokem +1

    ስነ ወርቅ እንደት እንደማመሰግንህ አላውቅም ፈጣር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏

  • @ibrahimnursebo2381
    @ibrahimnursebo2381 Před 2 lety +2

    ወጣት ነህ በርታ ወደፊት ብዙ ስራ ይጠብቅሀል

  • @yemiten
    @yemiten Před 2 lety +9

    ስነወርቅ እያንዳንዱ የተናገርካቸዉ ቃላቶች ትምህርት ሰጪ ናቸው ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያዳመጥኩት በጣም እናመሰግናለን 🤔👌💯👏

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk Před 2 lety +3

    Wow this young man is so brilliant thank you Tg. I wish he talks more or continue to talk another part 2,3 and 4

  • @deelegend4181
    @deelegend4181 Před 2 lety +6

    wow በቅርቡ ማንያዘዋልን እንጠብቃለን

  • @ewnettsige9902
    @ewnettsige9902 Před 2 lety +1

    Very enlightening discussion. The guy is so passionate about this

  • @muktarahmed3422
    @muktarahmed3422 Před 2 lety +1

    Thank you Dagi and Senawork!

  • @edenalemayehu4910
    @edenalemayehu4910 Před 2 lety +1

    Its a very good point im sure it will change many people's perspective

  • @mahienergy841
    @mahienergy841 Před 2 lety +2

    Thanks Dagi & Sena...you do great.

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Před 2 lety +1

    Thank you dagiye for inviting sene,he is amazing God bless you 🙏

  • @Christian-qq7ey
    @Christian-qq7ey Před 2 lety +4

    እኔ ውስጤ ጥያቄ አለ መሆን የምፈልገውን አልሆንኩም ምንድ ነው እያልኩ ስጠይቅ፡ ስፈልግ፡ አመስጋኝ ስላልሆንሽ ነው። ተመስገን በይ ይሉኛል። አለመርካት አለማመስገን ነው?

  • @jareda.6279
    @jareda.6279 Před 2 lety +3

    I really enjoyed this episode
    Dagi...keep doing wt u r doing

  • @josephgirma7133
    @josephgirma7133 Před 2 lety

    Thank you dagi’ye for inviting sene,he is amazing God bless you🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት አስተማሪ ነው። አዘጋጆ እባክሽ እንግሊዘኛውን ቀንሺ

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 Před rokem

    An amazing thought and inspiration. Thank you very much. Great idea from The gust.

  • @user-py5gz1vt9r
    @user-py5gz1vt9r Před 2 lety +1

    አላህ ይጠበቀህ ወንድማችን እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před 2 lety

    የአንተ ን ማንነት ስምክ ይገልጸዋል ከወርቅም በላይ ነክ ተባረክ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před rokem

    ስነ ወርቅ በገንቢነት ትልቅ ተሰጦ አለህ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ልክ እንደስምህ ዉድ ወርቆች ናቸዉ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ እዉቀትን ጥበ ብን አብዝቶ ይስጥህ። ❤

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety +4

    He is brilliant young man l bean fallowing him for the last 2 weeks in telegram he have amazing ideas especially for the new generation of young people he is inspiration to many of us l have so much respect for him keep up the great work you are doing

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 Před 2 lety +1

    ዛሬ ይሄ ፐሮግራም የተዘጋጀው ለኔ ነው ጉዞ ወደ ለውጥ Thank You

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před rokem

    ዋው አስተሣሠብህ ስማርት ነህ መልክህ ሁለ መናህ ፏ ብልጭ ሁል ጊዜ ፅድት ያልክ ነህ ምችት ይበልህ

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 Před 2 lety +4

    ልዩ እኮ ነህ አደኛ

  • @dawitk9833
    @dawitk9833 Před 2 lety +2

    The best person that i ever know with in the industry thank you so much

  • @SMS-NewvisionAppointment

    በጣም ነው የማነሰግነው ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እንዳንተ አይነቶች ያብዛልን።

  • @ayalkibetdemsu7400
    @ayalkibetdemsu7400 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚለኝ ነገር መታገል ነው እጅ አለመስጠት እሱ ደስ ይለኛል

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k Před 2 lety +17

    ስነ ወርቅ እውነትም ወርቅ ::👌

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +2

    Great Show
    Keep Up The Winderful Job, yeHAGEREA LIJOCH 👌

  • @dambalmedia
    @dambalmedia Před 2 lety +1

    I am motivated. Thank you🙏

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 Před rokem

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን በጣም 🙏🙏👌👌👌❤️💚💚

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 Před rokem

    Dagi, you are GREAT!
    Bravo!
    I appriciate what you are doing. Keep it up!
    You have invited a good person, Sinework.
    "Turning passion to profession."

  • @solomonashamo6333
    @solomonashamo6333 Před 2 lety

    I really get alot of knowledge from u GOD bless u

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 Před 2 lety +4

    BRO U R WOWW 👌 , DAGGY SHOW 🙏 AS ALWAYS

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 Před 2 lety +2

    በርታ ስንየ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mekidelawitzenebe9509
    @mekidelawitzenebe9509 Před 2 lety

    really from my heart thank you so much

  • @hannaloveedgilegn6670

    ጥሩ እና አስተማሪ ንግግር ነበር እናመሰግናለን💚💛❤💕🙏🌷🌹

  • @tamrat76
    @tamrat76 Před rokem

    Thanks Both of you❤

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před 2 lety

    You are amazing young man God bless you more dear and thank you Dagi you ask him very important question like I was gave up my age is bothering me but I got the answers today hallelujah God bless you both morrrrrreeeeer

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 Před 2 lety

    Wow betam des mil tmhrt nw enamesgnaln dagi እና ስነ ወርቅ

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Před 2 lety +1

    Masha ala tebarekila betam anameseginalen edimena tena yistihi

  • @user-cs2zo4od4f
    @user-cs2zo4od4f Před rokem +1

    ለምሳሌ እኔ አሁን እድሜየ 27 ጀመርኩ ግን በጣም የሚያገበግበኝ ትምርት አለመማሬ ነው ገብቸ ነበር የገጠር ነገር 5 ኛ ክፍል ስጨርስ ጨምድደው ዳሩኝ ትዳሩም ልጅ ስለሆኩ የስቃይ ጊዜ 20 ቀን ተቀምጭ ብሞት ብየ ፈትቸው አሁን ዱባይ ነኝ እስኪ ምከሩኝ ትምርቴን ልቀጥል ተመልሼ እላለሁ በቃ ትዳሩም ሁሉም ይቅር እኔ እኳን ለኔ ለሀገሬ ብዙ ማገልገል እፈልጋለሁ ግን በቤተሰብ ጫና አሁን ባረብ ቤት አለቅሳለሁ ስራው ከፍቶብኛል

    • @hhfgj8274
      @hhfgj8274 Před rokem

      ዋው የሚገርም ፍላጎት ውስጥሽ አለ እኔም በ25 አመቴ ያቋረጥኩትን ትምህርት ቀጥየ አሁን 27 አመቴ 11ኛ ክፍል ነኝ ትምህርትሽን በፍፁም ከእድሜሽ ጋ አታያይዠው እድሜ ምንም አላደረገሽም ትክክለኛው ጊዜ ላይ ነሽ ዳይ ወደትምህርትሽ ማንም ምንም ቢል እዳትሠሚ የበለጠ መረጃ ከፈለግሽ በቴሌግራም ማውራት እንችላለን

  • @tsedeniyabirhan8702
    @tsedeniyabirhan8702 Před 2 lety +2

    ስነ ወርቅ የኛው ምርጥ ጓደኛ

  • @EBH32
    @EBH32 Před rokem

    Amazing!
    ሰውነት ዘራችን
    ፍቅር ሀይማኖታችን!
    ቤቴ ግድግዳ ላይ የፃፍኩት የምወደው እኔ ብቻ የሚወቀው ይመስለኝ ነበር

  • @user-zq7de7ql3c
    @user-zq7de7ql3c Před 5 měsíci

    ይሁሉ መፀሀፍ አብባችሁ ለምን እደተፈጠራች አለማወቅ አለመታደልነዉ እኔ እከታተላችሇለሁ ትምርታችሁም ጥሩነዉ ግን ትልቅዉሽት ደሥተኛ አደላችሁም አላህን በብቸኝነት እሥትገዙ ድረሥ አላህ ሂደያይሥጣችሁ አልሀምዱሊላህ ነእመተልኢሥላም

  • @zerthungashawedessadessa8322

    ዳጊየንም እወዳታለዉ

  • @Nasradin571
    @Nasradin571 Před 2 lety +1

    አሪፍ ጥያቄ እኔም ጥያቄዬ ይህ ነው

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ! ስነ ወርቅ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Před 2 lety

    Tanks alot .

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před 2 lety +3

    በጣም ወደድኳችሁ 😘🌹❤🌹❤🌹❤😍

  • @sameeraaabbss935
    @sameeraaabbss935 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይጠብቅ በርታ

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 Před 2 lety

    ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን

  • @rjjj655
    @rjjj655 Před 2 lety +1

    ውይ አተ ልጂ እናመሠግናለን

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 2 lety +3

    ስምን መለእክ ያወጣዋል እሉ!! "ስነወርቅ "

  • @sitinacherinet9715
    @sitinacherinet9715 Před 2 lety

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ። በጣም እምወደውን ስራዬን ብዙ የለፋውበት ሕልሜን ነው እንደቀልድ ትቼው ለልጆቼ ስል ጥዬ የወጣውት።everything you have said is so true. Once I was the happiest woman who is always excited to go to work and live my passion.Thank you Dagi and Sinworik .

    • @010203299
      @010203299 Před 2 lety

      I really hope you can find whatever you left here wherever you are now.

    • @sitinacherinet9715
      @sitinacherinet9715 Před 2 lety

      @@010203299hopefully one day.Thank you love.

  • @bereketabebe6128
    @bereketabebe6128 Před rokem

    Wow tanks

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo Před 2 lety +1

    ምረጥ ሰዉ መቼም ብሰማህ አልጠግብም

  • @johnamare8767
    @johnamare8767 Před 2 lety +1

    የኞ የምርጦች ምርጥ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ

  • @bonniedereje3719
    @bonniedereje3719 Před rokem

    God ! You r amazing Sine

  • @saada8859
    @saada8859 Před 2 lety +1

    እኔ ሁሌየም እራሤን እጠይቃለሁ ምን እደሚያሥደሥተኝ ግን የሚያሥደሥተኝ ነገር በጣም እሩቅ

  • @lemlematklit7174
    @lemlematklit7174 Před 2 lety +1

    Betam new miwedish araye nesh tebareki bizu edime Tena geta yisitsh PHD Cherisesh doctor dagimawit eskilish gogichalew mitwedjiwun lijishi ena ehit wendimochishi yibarikilish anchin lemanager edil magignet kawekush ken jemiro betam adinakish negn silanchi degimo sisema betam fikire kibire betam kef bilol tebareki geta hasabishin yimula

    • @010203299
      @010203299 Před 2 lety

      Thank you so much! It means a lot🙏🙏

  • @GermaGetu
    @GermaGetu Před 3 měsíci

    Ok Tank you

  • @lijkidusmedia2737
    @lijkidusmedia2737 Před rokem +1

    this video helped me soon you will see me in the film industry thank you dagi

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Před 2 lety +2

    በርተ ጎቦዚ

  • @__-517
    @__-517 Před 2 lety +1

    እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን💚💛❤

  • @yeabsra-jb4gz
    @yeabsra-jb4gz Před rokem

    Egziabher edezi aynet sew sleseten kbru ysfa nurln❤❤❤

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Před 2 lety +1

    ስወደው

  • @zeneya2991
    @zeneya2991 Před rokem

    ኑርልን መምህራችን

  • @mekdiabebe2758
    @mekdiabebe2758 Před 2 lety +1

    ዋዉ👏

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት ሳላምሽ ብት ይብል ላማነኛዉ መልካም ነገር ይሁላች ለሁላችሁም ብዚ የማያልፈነገ የለም የማያልፍቀ ን የማይ ጋለሊት ለም

  • @mebreahabesha7190
    @mebreahabesha7190 Před 2 lety

    Good job

  • @tseganeshaddisu7126
    @tseganeshaddisu7126 Před 2 lety

    Betamm merit negh widuma meker eko❤ ene anten medamet kamjerk betamm desta nay eigizhber yamesgen berita widuma

  • @dagiteklu5574
    @dagiteklu5574 Před 2 lety +4

    Keep it up bro❤👌

  • @admasmolla6648
    @admasmolla6648 Před rokem

    Wey dage betam anch tlylsh btam ymdkew sew hulme ysew leg inspire ymrgew sew ysflgnal Thanks dage marrrr

  • @yeabsra-jb4gz
    @yeabsra-jb4gz Před rokem

    Egziabher edezi aynet sew sleseten kbru ysfa nurln

  • @girmabekel7746
    @girmabekel7746 Před 2 lety +2

    You ate perfect ስነወርቅ