Aba Yohannes Tesfamariam Part 1360 A ''ዝማሬ በወንቅ እሸት ገዳም''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • ''ዝማሬ በወንቅ እሸት ገዳም''
    በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 523

  • @uukk1271
    @uukk1271 Před 23 dny +45

    ላይክ ሸር ማዳርግን አንርሳ ምዕመናን✝️❗️

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 23 dny +4

      እሺ

    • @GggGgg-nd2je
      @GggGgg-nd2je Před 21 dnem

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼

  • @user-eq8lo8wo6b
    @user-eq8lo8wo6b Před 23 dny +29

    ዘማሪዉ ዮሐንስ ፈዋሹ ዮሐንስ መኅንዲሱ ዮሐንስ አናጺዉ ዮሐንስ ሁለ ገቡ ዮሐንስ መናኙ ጀግና ዝናኛዉ ባህታዊ የእኛ ልዬ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታአለም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h Před 23 dny +12

    የፍቅር አባት የስጋም የነፍስም ሐኪም የበረሐው መናኝ አባ ዮሐንስን የወንቅሸት አለት የኔ ስስት አባቴ ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን💐💐💐💐💐💒💒💒💐💐💐💐💐

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 Před 23 dny +14

    የእኛ ልዬ ተናፍቂ አባት እንኳን በሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር አባት እጅግ በጣም ናፍቀዉናል አባታአለም በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před 23 dny +10

    .ናፈቆታችንአባታችን.እራቡን.አባታችን.ኧረ.ኑልን.አባታችን.በናፈቆት.ተሰፈሰፈን😭😭😥😥😥

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 23 dny +17

    በፀሎት አስቡት አባታችን ከታመመ ሰባት ወር ሆነው ሐይለስላሴ እያሉ

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 Před 23 dny +2

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው

    • @user-ey4yt5zk3l
      @user-ey4yt5zk3l Před 23 dny +1

      እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረት ይላክላቸው

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Před 20 dny +1

      አቡነ ሀቢብ ይፈውስው እግዚአብሔር ይስበው አይዞኝ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 20 dny

      @@Sara-ui8tk አሜን አሜን አሜን

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 20 dny

      @@user-ey4yt5zk3l አሜን አሜን አሜን

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Před 23 dny +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተ ቀንሽ አባታችን አሳየሽን ደስ ሲል እልልልል እንኳን በሰላም መጡልን በናፍቆት ደጅ ደጁን እያየን ወኔ ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ አሜን

  • @ashenafisintayehu4473
    @ashenafisintayehu4473 Před 20 dny +2

    እውነተኛ ሀቀኛ መንፈሳዊ ጀግና ማራኪው አስተምሮ ዘምሮ ሀይለ አጋንትን የሚጥለው። ፀጋው የበዛለት ።

  • @user-iy2up4ue9m
    @user-iy2up4ue9m Před 23 dny +10

    እየዳነ ሄደ እየዳነ ሄደ ተደስቶ በወንቅሸት ገብርኤ ባተ የታመነ እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ አንቁ አባት 👏👏👏👏

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 18 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል የበራሀዉ ጀግና ዝነኛዉ ባህታዊ ያዓለም ብራሀናችን ሺ ዓመት ኑሩልን የሲደቶኞች አቤታችን መፂናናችኝ ኑሩልን አዝመራ ወለተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎት አሲቡን ልጀ የወንቅሸት ልጅ ነዉ ቅድሴ ወልደ ገብሬ በፀሎት አሲቡልኝ በሰላም እንድንገናኝ አብሬ ልጀ ጋረ ቤተሰቦቸ ጋር ወንቅሸት ለደጃፉ ያብቃኝ ከሲደት መልሲ አሜን አሜን አሜን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 23 dny +2

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ የወቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ለደጂህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol Před 23 dny +7

    እንባና ፆሎትዎ አይለየን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @user-tj2ez1pe3i
    @user-tj2ez1pe3i Před 23 dny +9

    እንኳን ደህና መጡልን አባታለሜ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-uy3pz7vi7j
    @user-uy3pz7vi7j Před 23 dny +6

    የኛ ውድ አባት እንኳን ደህና መጡ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል እያሉ ችግር ላይ ነው ያለሁት

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 23 dny +2

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc Před 22 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ዮሃን እሮሶን የሰጠኝ የድግል ማርያምልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @heedan6517
    @heedan6517 Před 23 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን መታደል ነዉ አደራ አምላኬ ደጅህን አስረግጠኝ አሜን፫

  • @emebetmeiese9714
    @emebetmeiese9714 Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @user-lw1hb4zm7g
    @user-lw1hb4zm7g Před 23 dny +1

    ቃላት የለኝም ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před 23 dny +3

    ዉድ እባታችን ናፍቆታችን እንኳን በሰላም መጥሉን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለዘላለም ኑሩልን ኩፍ እይንካብን. ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስስቡን እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt Před 14 dny

    አባታችን፡እዴት፡ናፍቀውኛል፡ባሉበት፡ቦታ፡ድግል፡ማሪያም፡ትጠብቅልን፡የወቅሸቱ፡ቅዱስ፡ገብርኤል፡ይፈፅምልን፡በሰላም፡ለባታቸው፡ለተቀደሰ፡ገዳማቸው፡ያምጣልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 23 dny +3

    የኛ ልዩ አባት በጣም ናፍቀዉናል🎤💐 🎤💐👏 ዉል ዉል አለኝ ሳስበዉ 🎤🎤🎤 ዉል አለኝ ዉል አለኝ ሳስበዉ 👏🎤👏🎤 ወንቅእሸት ገብርኤል ደራ የሚገኘዉ 👏💐🎤💐👏 የበረሃዉ መስቀል ደራ የሚገኘው 🎤👏🎤💐💐 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ልዩ አባት አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @maraki29tube
    @maraki29tube Před 23 dny +3

    ዉል ዉል አለኝ ሳስበዉ ወንቅሸት ገብርኤል ጎንደር ላይ ያለሁ ለደጂህ አብቃኝ እድሜ ጤና ይስጠዎት አባታችን❤❤

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Před 23 dny

    አባታለሜ ናፍቀዉናል የስደተኞች አባት አባታለሜ ፀሎት ልመናዎት በረከቶት በኔም በቤተሰቦቼም ለይ ይደር አባታ የኛ ድምቀት ሺ አመት ኑሩልኝ አባይ

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 Před 23 dny +2

    አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏የለሊት ቅዥት ተፍታተነኝ 😢😢ወለተማሪያም 😢

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 22 dny +1

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🤲🤲🤲🤲
    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን 👏👏👏👏👏👏

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902

    የኛ ልዩ የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡልን ዉል ዉል አለኝ ሳስበዉ ዉል ዉል አለኝ ሳስበዉ ወንቅእሸት ገብርኤል ደራ የሚገኘዉ እየዳነ ሄደነ እየዳነ ሄደ እየደነ ደብረዘይት ማርያም በአንች የታመነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🎤🌹🎤🌹🎤🌹🎤🌹🎤

  • @user-hu8sk3xz6p
    @user-hu8sk3xz6p Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልየኛ አባት ይኑሩልን ለዘላለማምየኛ ተናፋቂ አባታችንዝማሬ መላአክ ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv Před 23 dny

    ወንቅሸት ምድራው ገነት የሰላም ደሰት ዝነኛው የበርሐው መናኝ እውነትኛ የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ አሜን

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 23 dny +2

    የኛ ውድ የሠላም አባት እንኳን ደህና መጡልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባቴ ንፍቅ ብላችሁን ነበር ተመሥገን በተቀደሠው በአውደ ምህረታችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል ደግሞ ዛሬ በለቷ ቀን ድንግል ማርያም በውጭም በውስጥም ሀገር የምሠሩትን ስራ አጠናቃ ለባዕታችሁ ታብቃችሁ አባቴ በፀሎታችሁ አስቡን እኛም ስደተኛ ልጆቻችሁ መች ይሆን ከናንተ ጋር እንዲህ የምንዘምረው ቅርብ ታድርግልን እመብርሀን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
    👏🎤🕊👏🕊🌿👏🎤🕊👏🌿👏👏🕊
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር አባታችን ባለ ሙሉ ስጦታ ሙሉ አገልግሎት የተሰጣቸው ባህታዊ ዘማሬ ፈዋሽ መሀድስ መምህር ሰባኪ ወንጌል። ኧረ ስንቱ ይነገራል እጽብ ድንቅ ማለት ነውጅ 🤲🤲
    እርሶን ያዩ አይኖቼ ብጽዓን ናቸው እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን አባቴ መምህሬ

  • @taemotekle
    @taemotekle Před 23 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኛ አባት እንኳን በሰላም መጥልን የኛ አባት የኛ ስጦታ ረጅም እድመ'ና ጠና ይስጥልን ህያው እግዚአብሔር ኣምላክ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ 🙏😍🥺

  • @user-ny6qz2bf8x
    @user-ny6qz2bf8x Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝእናቴ በጣም አአሞታል በስደት ነወ ያለሁት በነፍቆት

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 Před 23 dny +1

    Abtecene edmewene yarezmelne amen bewente berkthute yedrebene amen yegae jegnae yegae leyue abtechene beslame yagengene amen amen amen eleleleleleleleleleleleleleelel
    Eleleleleleleleleleleleleleelel
    Eleleleleleleleleleleleleleelel❤❤❤❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 23 dny

    አባይይይይይየየየየ የበረሀው እንቁ የወንጌል ገበሬ የልእማቱ አርበኛ አባየየየየየየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንን በድእሜ በእጤና ያቆይልን እንባ ፀሎተወት አይለየን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kr5gv2hz6y
    @user-kr5gv2hz6y Před 23 dny +1

    የንታየየየ እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @teshaleFudi
    @teshaleFudi Před 23 dny

    አሚን አሚን አሚን ይሁን ይደረግልን ለአባታችን ለበረኸው መናኝ ለእረሰ ባታዊ ሊቀ አላፍ ቆሞሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፍ ማሪያም ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሚን አሚን አሚን፡፡

  • @user-zl6zu1zf3m
    @user-zl6zu1zf3m Před 20 dny

    የኛ ልዩ አባት ናፍቆታችን የስደተኞች ተስፍ የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤ ስለመዝሙሩ የመዝሙር ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜንን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን ጥላታቸው የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን ሺ አመት ያኑርልን ባሉበት የራማው ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜንን❤❤

  • @HshyXs-mv3jk
    @HshyXs-mv3jk Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አባታችን ስለሰጠን ተመሥገን በረከታቸው ፀሎታቸው ይደርብን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ምልጃህ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před 22 dny

    አባታቺን እንዲህ ቁመው ሲሄዱ ያሳዪንን ሄያው እግዚአብሄርን በጣም እናመስገነውአልን ከብር ለሱ ዪሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 4 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 18 dny

    አባታችን በረከቱ ይደሪብን በእድሜ በጤና ያኑሪልን ወለተ ስላሴ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፆለት አስብን አባታችን

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d Před 13 dny

    አባዬ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በጸሎት አስቡኝ ምልአተ ጸጋ ከነ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-ig7do8ej5j
    @user-ig7do8ej5j Před 23 dny

    እንድህ እንዳለን እንዳለን ገብርኤል ይባርከን🤲
    እንድህ እንዳላችሁ እንዳላችሁ ድንግል ትባርካችሁ🤲
    አሜን በእውነት ለአባታችን ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
    የራማው መልአክ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ደጁን ለመርገጥ ለምንናፍቅ ሁሉ በሰላም ከስደት መልሶን ደጁን ለመርገጥ እኛም በተቀደሰው ተራራ ከመላእክቱ ጋር አብረን ለመዘመር ለማመስገን ያብቃን በእውነት🤲

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 23 dny

    ድምቀታችን አንድነታችን አባታችን የኛ ልዩ ስጦታ እንኳን ደና መጡልን👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን የተዋህዶ ኩራት የበረሐዉ ኮከብ❤አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት ከስደት መልሰህ ለደጁ አብቃን አሜን፫

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x Před 23 dny

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ናፍቀውናል የስስት አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eb6hm5sq6i
    @user-eb6hm5sq6i Před 20 dny

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪሮስ 🙏እንዲህም ወንድሜ ቁሞ ስለማይህድ በፀሎት አስቡት ወልደ እየሱስ ብላቹሁ አሁን የአባዬ ዋሀንስ የወንቅሸት እምነት እየተጠቀመ ነዉ ቅዱስ ገብሬኤል አባቴ እዛህ ገዳም መጥቼ እንድመሰክርልህ አንተዉ ርዳኝ ወንድሜን በፆሎት አስብሉኝ ወልደ እየሱስ🙏😢😢

  • @KirosKiros-il6em
    @KirosKiros-il6em Před 23 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣባታችን ይባሩኩን ባሉበትም እግዝኣብሄር ኣምላክ ይጠብቅልን ኣሜን

  • @saragai1gordi697
    @saragai1gordi697 Před 23 dny

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛለወት በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚

  • @hao90
    @hao90 Před 23 dny

    አባታችን እግዚአብሔር ቅዱስ
    ገብርኤል እድጤ ጤና ለአባታችን
    አባ ዮሐንስ❤❤❤❤❤❤❤
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🕊💕💕💕💕🌹💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት አባታችን ናፍቆታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል ባሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 21 dnem

    ወንቅሸት ምድራዊ ገነት አባታችን የሁሉም ባለቤት ናቸው ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ

  • @YalemkenDessie
    @YalemkenDessie Před 10 dny

    የወቅሽቱ ገብርኤል ከጭቅ ከመከራ ጠብቀኝ ያሰብኩትን ሁላ አሳካልኝ የአባታችን ፀሎት ጥሪ ከጭቀት አውጣኝ

  • @ksaksa2509
    @ksaksa2509 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልል አባታችን በረከታችሁ አይለየን በስደት ያልነውንም በሠላም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ገብረኤ ፀሀሎታችሁ አይለየን👏👏👏👏👏

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Před 22 dny

    1:41 እንቁ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
    በፆለት ያስቡን ጋዝ ፈድቶብኝ አምኛል
    በፆለት ያስቡኝ 😢🤲ሰርጀሪ ተሰርቼ ገና ነኝ ተረከዜን ይሰማኛል በሰላም በጤና ለደጅ ያብቃኝ በፆለቱ ያስቡኝ ❤ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በሰላም ወደ ቅድስት አገረዎት ይመልስልን እግዚአብሔር የልበዎትን ሐሳብ ይሙላልን የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አውደ ምህረቱ ናፍቆናል

  • @SaSa-ij8zs
    @SaSa-ij8zs Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏 አባታችን በፀሎትዎ አስብን ለደጅወት ያብቃን

  • @user-cw4sg7jg1k
    @user-cw4sg7jg1k Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን አሜን ልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🕊️

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ከስደት በሰላም ተመልሸ ወንቅ እሸትን ላይ ነው ነገ እሁድ በራሪ ነኝ የበርሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እንባና ፀሎት እርድቶኝ ሁሉም ነገር ተሳካልኝ እንደ ሀጤያቴ ብዛት እግዚአብሔር ብሳይተወኝ ሸፍኖ ለዚህ አበቃኝ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ አባታችን በእርሰዎ እንባና ፀሎት ሁሉም ሞልቶልኛን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nsantslmon
    @nsantslmon Před 23 dny

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር
    ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀ መናኝ የሰላም አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አትርሱን ከነቤተሰቦቼ
    አሜን አሜን አሜን

  • @AAh-vj1hz
    @AAh-vj1hz Před 23 dny

    ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አባታችን የአዳም ልጆች ተስፍ ዕድሜያቸውን ያርዝምልን ❤❤ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ እንዲያበቃኚ በፅሎታቹ አስቡኚ ወለተ ስማዕት እያላቹ 🤲🤲🙏

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 23 dny

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ለበረሀው መናኝ ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን ሺ።አመት ለዘለዓለም ያቆይልን። ባሉበት ሰላማችውን ያብዛልን ክፉ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @Yehens
    @Yehens Před 23 dny

    ውል ውል አለኝ ሳስበው
    ወንቅሸት ገብረኤል ደራ የሚገኘው
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የኛ መፅናኛ የስደተኞች የድሆች አባት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን
    የኛ መመኪያ የመኖራችን ሚስጥር የደስታችን ምንጭ ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @user-gc3rt6yj6i
    @user-gc3rt6yj6i Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ዝማሬ
    መላዕክት ያሰማልን ውድ አባታችንእድሜዎትን ያርዝምልን የእርሰ ጸሎትዎ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ይርዳኝና ያሰብኩት ተሳክቶ ለደጁ ያብቃኝ/ን አሜን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ዝማሬ መላእክቲ ይስማዓልን ደስ ይላል እንኳን ብሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ ብፀጋ ያቆይልን አሜን ይፍቱኝ 💒✝️🙏💠🕯️🎇🌹
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾 ንእግዚአብሔር አብ ጉባኤ ሕዝቡ ብምሉእ ልበይ ከመስግኖ እየ። ግብርታት እግዚኣብሔር ዓቢይ እዩ ።እቶም ብእኡ ዝተሓጐሱ ዂሎም የስተንትንዎ ። ግብሩ ኽቡርን ግርማ ዝመልኦን እዩ ÷ጽድቁ ኸአ ንዘለዓለም ይነብር ። ንተአምራቱ ኸም እንዝክሮ ገበረ ። እግዚኣብሔር መሓርን ርህሩህን እዩ ።ንዝፈርህዎ ምግቢ ይህቦም ንኺዳኑ ንዘልዓለም ይዝክሮ።
    ንህዝቡ ርስቲ አሕዛብ ብምሃቡ ሓይሊ ግብሩ አርአዮም ።
    ዚገብሮ ዘበለ ኹሉ ሓቅን ቅኑዕን እዩ ÷ትእዛዙ ኹሉ እሙን እዩ ÷ንዘለዓለም ዓለም ይነብር ÷ ብሓቅን ብቕንዕናን ዝተዋህበ እዩ ÷ንሕዝቡ ድሕነት ሰደደሎም ÷ ዘለዓለማዊ ኺዳን ከአ ሃቦም ። ንሱ ቕዱስን ዘፍራህ እዩ ።
    ንእግዚአብሔር ምፍራህ መጀመርታ ጥበብ እዩ ÷ነቶም ትእዛዙ ዚፍጽሙ ኹሎም ከአ ሰናይ ልቦና ይህቦም ።
    እግዚኣብሔር ንዘለዓለም ይኽበር ይመስገን ተማስገን አደ ጎይታይ ክብሪ ንዓኺ ይኹን ጽዮን አደይ 💒✝️🙏💠🕯️🎇🌹🌻🤷🌹🪴🍁🍂💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛✨💫🍃🕊️🕊️🕊️

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj Před 23 dny

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ❤❤❤ለአባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤በዕድሜ ፀጋ ያኑርልን አምላከ ዕስራኤል❤

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 23 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እህተ ማርያም ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 Před 23 dny

    እእልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @MesuShita
    @MesuShita Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ እንቁ አባት እንኳን በሰላም መጡልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀሎታችሁ ያስቡኝ አስካለ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 23 dny

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሳመልን አባታችን ❤️❤️❤️ ልክ አድርጉ አረ የተዋህዶ ልጆች... ዓላማው ቢሆን አቤት 🥲

  • @Gg5uf3gh
    @Gg5uf3gh Před 23 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችንየኛ ልዮ አባት በረከታችሁ ይደርብን አስብኝ አትርሱኝ እሕተ ማርያም

  • @meseretawulew-do9fh
    @meseretawulew-do9fh Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የስጠን ።እልላልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበርሀው መናኝ አባችን እንኳን ደህናመጡልን አባታችን ዝማሪ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ባሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 23 dny

    🙏 Elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏 eyedane ❤️ hede ❤️ tedesto ♥️ eyedane ❤️ hede ❤️ eyedane ❤️ hede ♥️ eyedane 🙏 Elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏 dinenal ❤️ dinenal ❤️ dinenal ♥️ Amlake ❤️ Yohennes ❤️ kibr ❤️ misgana ♥️ yidresewu 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen ❤️ Amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️♥️❤️❤️❤️♥️

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 23 dny

    ውልውል አለኝ ሳስበው 👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የኛ እንቁ አባት የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን🎉🙏እየዳነ ሔደ እየዳነ የወንቅእሸት ገብርኤል ጸበሉን ጠጥቶ☝️

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን የማያልቅ እድሜ ለዘለአለም ያኑርልን እኛም ስደተኞች ድነናል እግዝአብሔር ይመስገን ወንቅሸት ብለን 👏👏👏

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም የሠላም አባት 💐አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን አሜን

  • @GshsNsjzjz-on5hm
    @GshsNsjzjz-on5hm Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በፀሎተወ አስቡኝ አባየ ወለተ ማርያም እያሉ❤

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 23 dny

    ❤❤❤አሜን ለዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አባታችን ሺህ አመት ይኑሩልን አባታችን እንወደወታለን ❤❤❤❤

  • @getnetgetnet2962
    @getnetgetnet2962 Před 22 dny

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይተብቀችሁ

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት የኛ ጀግና አባት እረጅም እድሜ ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሺአመት ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጠን

  • @UftGfy
    @UftGfy Před 23 dny

    የበረሀው መናኝ አባቴ የህይወቴ ፋና እንኳን ደህና መጡልን ሽ አመት ኑሩልን

  • @user-cr7xg7fe1u
    @user-cr7xg7fe1u Před 23 dny

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @Ox-ry3pk
    @Ox-ry3pk Před 22 dny +1

    አባታችንን ፈጣሪ እድሜአቸወን ያብዛልን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 23 dny

    አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ቃለሄወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ

  • @berob8603
    @berob8603 Před 21 dnem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 23 dny

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመስገን ኣምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @hareguh9949
    @hareguh9949 Před 23 dny

    እግዚአብሒር ይመስገን እልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን አሜን 🤲 እንኳን በስላም መጡልን አባታችን ዘላአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልል አሜን ❤❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 Před 23 dny

    እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእድሜ ቀጤና ያቆይልን

  • @user-yf3kf9md3k
    @user-yf3kf9md3k Před 23 dny

    የእኛ ናፍቆታችን ልዩ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ♦️♦️♦️♦️

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y Před 23 dny

    ውል ውል ውል ውል ውል ሳስበው ውልውል ሳስበው ውልውል ሳስበው ውልውል ሳስበው ውልውል ሳስበው ውልውል ሳስበው ውልውል ሳስበው ውልውል😢😢😢😢

  • @user-bi3vg6oq7b
    @user-bi3vg6oq7b Před 22 dny

    የኛ ሕንቁ አባት እኑኳን ባሳላም ማጡልን የኛ ልዩ አባት ባትም ናፍቁናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን ዝማሪመለአክት ያሠማልን እንኳን ደህና መጡልን አባቴ የኛስስት ድምቀታችን በእውነት የወቅሸቱቅዱስ ገብርኤል የልቤን አንተታቃለህና እባክህን ፍታልኝና ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ ፀሎት ይርዳኝ 🤲🤲🤲👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏

  • @user-ty4cb4zh8r
    @user-ty4cb4zh8r Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 23 dny

    እኳን ደደህና መጡልን ውድ አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዛሬ አባታችንን ሰላየሁ ሰለመጡልን ደሰሰሰ ብሏኛል ወቅሸት ምድረ ገነት 💐

  • @Aragsh
    @Aragsh Před 22 dny

    እልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን አባትችን እባዎ ፆሎትወ አይለዬኝ አሜን

  • @user-fq3fb3ep9l
    @user-fq3fb3ep9l Před 23 dny

    የኛ ልዩ አባት ፀሎቶ ይርዳን በአሉበት እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 23 dny

    Wul wul alegni sasibewu wenkishet Gebrel Elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelele🙏 l 🙏 elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen 🙏 Amen ❤️ Amen ♥️ Amen ❤️ Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️❤️