Aba Yohannes Tesfamariam Part 1220 A ''ከስድስት ወር በኋላ''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ለስድስት ወራት ከሕዝቡ ተለይተው ከቆዩ በኋላ ሕዳር 4/2015 ወደ ገዳሙ ሲደርሱ፡፡
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 485

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 Před rokem +3

    ግፈኛው አባት እንባ ፀሎትዎ ለገብረ መድህን የድረስለት አባዬ አትርሱት በመንፈስ ቅዱስ ሁሉን ታውቃለሁና አባዬ በባህር ወደ ሰኡዲ እየመጣ መንገድ ላይ ነው አባዬዬ በሰላም ካሰበበት ደርሶ ስራውን እንድሰራ እንባ ፀሎትዎ ይርዳው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራ ጠብቅልኝ ክፍ እንዳይነካብኝ በሰላም ድንበርን አልፎ ካሰበበት አድርስልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንባ ፀሎትዎ እንደማያሳፍረኝ አምናለሁ 🤲

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 Před rokem +22

    ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም መንገዴን አቅናዉ ያሠብኩትን አሳካልኝ አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን በስደት ላይ የሚገኙ ሁሉ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 Před rokem +23

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን
    የግፍ አባት ኑሩልን አባዬን የምወዱ በላይክ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem +3

    እልልልልልል:ቅዱስገብርኤል:ይጠብቀዎት:ውድ አባታችን:ከርሶበፈት:ያርገኝ:በርሶእባና:በመላክ:ቅዱስገብርኤል:ተራዳይነት:ዛሬ ላይ:ህይወቴ:ተቀርራል:ክብር:ይስጥልን:አባ

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx Před rokem +8

    በድምፀወት በቀጥጣሥርጭት ድኛለሑ ከኩየት አባታችን ኑሮልን

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt Před rokem +4

    አባታችን፡ይችን፡ቀን፡የምንናፍቃትና፡የምንጒጒላት፡ቀን፡ነች፡ስለሁሉም፡ነገር፡እግዛብሔር፡ይመስገን፡ደስ፡ብሎናል፡ደስታችን፡ወደር፡የለንም፡ድግል፡ማሪያም፡ትጠብቅልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před rokem +3

    ሰለማይነገረ ሰጦታዉ እግዝያብሐረ ይመሰገን አልቅሰን አልቀረን አላሳፈረን ልዑል እግዝያብሐረ የተመሰገነ ይሁን አባታችንን ለአዉደምህረቱ አበቃልን እሰይ የደሆች አባት የሰደተኞች መፅናኛ ሺ አሜት ያኑረልን አሜን☝️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-yx2nt4xi4q
    @user-yx2nt4xi4q Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿እኳን በሠላም መጡልን አባታለሜ የስደተኞች እንባ አባሳችን ተስፈችን አባታችን እግዚብሄር ይመስገን ስለሁሉምነገረ የጭለማ መብራታችን የጭቅደራሻችን

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z Před rokem +4

    እልልልልልልል አባዬእኳን በሠላም መጣችሁልን ስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገን ሽሽሽሽሽሽሽሽአመትኑሩልንእኛምበሰላም ካገሬ ገብቸ በቅርብቀን መጥቸ ለምስክርነት እድበቃ በፅሎታችሁአስቡኝ ደጅህንለመረገጥያብቃን ስለቴንም ለመስጠትያብቃኝ አባዬ ጥላታችሁ ከግራችሁበታችይውዴቁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hayleysew6066
    @hayleysew6066 Před rokem +3

    የተዋህዶ መመኪያ የልጆች ደስታችን አባታችን

  • @user-ge5xx7mu7s
    @user-ge5xx7mu7s Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን ውድ አባታችን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን ጥላታቸውን ከእግር ስር ይጣልልን እኛም የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @user-vz1ji3cb1y
    @user-vz1ji3cb1y Před rokem +1

    አቤቱ ጌታሆይ እደሀጥያቴ ሳይሆን እደቸርነትህ ቃልህን ለመስማት እዝነልቦናየን ክፈትልኝ

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před rokem +36

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚብሔር ይመስገን አባየ እኳን ደሕና መጡልን የስደቱ መፅናኛችን የጨለማዉ ብርሀናችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @ganetyeshilxaa1441
      @ganetyeshilxaa1441 Před rokem +1

      ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬዬዬ እንኳን በሰላም መጡልን የሰደቱኘቹ መፅናኛችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ እመት ኑሩሉን አሜን አሜን አሜን

    • @lamrotzewudiye
      @lamrotzewudiye Před rokem +2

      😄🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለአባታች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ብለናል ተደስተናል አባታችን የበረሀው መናኝ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ የ8ኛ ሺ ብቸኛው ኢትዮጵያዊው ሀዋርያ ቆሞስ አባዮሀንስ ተስፋማሪያም እንኳን ደህና መጡልን የድንግልጅ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ወደገዳሞት ወደባቶዎት እንዲህ በሰላምና በደስታ መለሰልን ጠላት ዲያቢሎስን አሳፈረልን አሁንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለኛ ለሀገራችን ለሀገሮት ለኢትዮጲያሲል ይስጥልን ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲 አባታችን ቃለህይወትን ያሰማል መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +23

    የህይወት ምግብ ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተግባር ሰዉ ያድርገን ፍፃምያችን ያሳምርልን አሜን፫

    • @yeshiabie1836
      @yeshiabie1836 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @asfc7228
      @asfc7228 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @meskeremmalla1995
    @meskeremmalla1995 Před rokem +2

    ሰለማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድሀና መጡልን

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před rokem +4

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለሱልን አባታችን ወይ መታደል አብሬ በነበርኩ ብዬ ተመኘሁ_

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q Před 3 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገርሰጦታውእግዚአብሔርይመሰገን እንቁአባታችን እንኳንበሰላም መጡ ይህቀንናፈቀኝ

  • @aliahh8526
    @aliahh8526 Před rokem +11

    ሰለማይነር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የማይለፍ ቀን የለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ በረከቶት ይደረሰን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @user-oc6zn1vi4j
    @user-oc6zn1vi4j Před rokem +8

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችን ሂዎታችን ናቸው እና እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ጠብቅላ አሜን

  • @Yeshimartube9856
    @Yeshimartube9856 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤!

  • @serkalemasfaw6672
    @serkalemasfaw6672 Před rokem +2

    አባዬ የኛ ተስፋ የደስታችን ምንጭ የበረሀው መናኝ ጀግናው ባህታዊ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +5

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫*📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
    Elelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelele abatochachn berketachu yiderbin ennkun beselam metiln yenegna enku abate💚💛❤🤲

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 Před rokem +6

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ አባታችን አባ ዩሐንስ ተስፍማርያም እድሜያችሑን ያርዝምልኝ እንደመቶዛላ ያኑርልኝ የተዋሕዶ ልጆች እልልልልልል በሉ

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před rokem +2

    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የስደተኞች አባት

  • @tigistworkugobeze3026
    @tigistworkugobeze3026 Před rokem +2

    ስላሴ:ባሉበት:በሰላም:በጤና:ጠብቀው:በሰላም:ወደባትዎት:ለመለሱልን:ለስላሴ:ክብርና:ምስጋና:ይሁን:እንኮአን:ደህና:መጡልን:አባታችን።

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před rokem +2

    _እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን_

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před rokem +2

    አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰኝ እድሜና ጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥልን ፀሎትዎ ይርዳን

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před rokem +4

    እግዚአቤሄርሆይ እኮንም ያተ ሀፄተኛልጅህ ሆኩ አቤት ደሥስትሉ አቤት ሲምርባችሁ የእግዚአቤሄር ቤተሰቦች የድንግልማርያም የአሥራት የቃልኪዳን ልጆች እግዚአቤሄር ያብዛችሁ ያብዛን😢😢😢😢😢

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před rokem +2

    እኳን ደህናመጡልን የእኛ ውድ አባት ናፍቆታችን

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před rokem +1

    አባታቺን የበርሀው መናኚ የወንጌል አርበኚው ሁሉ በጂ ሁሉ በደጁ የሆነ ጌታ እንኮን በስላም ተመለሱልን አሁንም እሱ ዪዳብስልን ወለት ስንበት ጠዳለ ገብርየል ከነቤትስቦቻቺን በጠሎትወ አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Před rokem +2

    ቃለሕይወት ይሰማልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Před 4 měsíci

    አባታችን የመንፈሳዊ ዶክተራችን ናቸው ።ህዝቡ ከዚህ በላይ ቢቀበላቸው ያንስባቸዋል ።ለህዝቡ ከሰይጣን በተሰጣቸው ፀጋ ተዋግተው ያስመልጡታል እድሜዎት ያርዝምልን

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p Před rokem +2

    አሜንአሜን ሺአመት ይኑሩልን አሜንአሜን💞💖💖💖💞💛💚💝💝💛💛💗💗💞💛💚💝💝💛💞💖💖💞💛💛💝💝💝💛💞💖💞💛💚💝💝💚💞💞💖💞💞💞👏💛💚💝💝💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před rokem +12

    የኛ ስጦታ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን

  • @user-vz1ji3cb1y
    @user-vz1ji3cb1y Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የእኛ የስደተኞች መፅናኛ የጭንቃችን መፍትሄ ነወት በብአይድ አገር ሁነን የህይወትን መጠጥ የምመግቡን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን በረከተወት ይደርብን ፀሎተወት አይለየን ደካማ ልጀወት መሐደረ ስላሴ

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Před rokem +3

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን የኛ እንቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን በርቱልን አባታችን ለኛም የሰማነውን ያሳድርልን በጸሎት አትርሱኝ ከነ ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን አባታችን ጸሎት ልመናችሁ ከነ ቤተሰቦች አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ ደካማነኝ አሜን አሜን

  • @user-gy2kg3ty3w
    @user-gy2kg3ty3w Před rokem +1

    አባዬዬዬዬ የኛ እንቁ ልዩ ሰጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @fgty2242
    @fgty2242 Před rokem +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አንኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት
    ስስታችን በጉጉት ስጠብቃት የነበረች ቀን ደረሰች ተመስገን ተመስገን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem +4

    እኳን ደና መጡልን አባታችን በውነት ደስስስስ ብሎናል

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ልእግዝአብሔር ይሁን ተመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን በእዲመን በጤናን ያቆይልም አሜን አሜን አሜን

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před rokem +3

    አባታቺን ሁሉ በጁ ሁሉ በዲጁ የሆ እግዚአብሄር በስላም መጡልን ጤናወትን ሙሉ በሙሉ ዪስጠልን
    ከፉወትን አያስማን ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ስንበት ጠዳለ ገብርየል ከነቤትስቦቻቺ አሜን

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ እንኳን ደህና መጡልን በእውንት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ አባት ይችን ቀን ስንናፍቅ ነበር እግዚአብሔር ፈቅዶ በአውደ ምህረቲ ቀመው ለማየት በቃን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

    • @adisababa1570
      @adisababa1570 Před rokem

      አባታችን እግዛብሄር ይመሥገን እኳን ደህና መጡልን እድሜ ጥናሁን ይሥጠወት ለጥፋት የሚሥብትን እግዛብሄር ልቦና ይሥጣቸዉ

  • @mulukasun6271
    @mulukasun6271 Před rokem

    አለም ይደነቅ የበረሃው መናኝ የፅድቅ መምህር የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ ገና ከዚህ በላይ ስራ ይሰራሉ ሰይጣን እርር ድብን በል እግዚያብሄር ቀድሞ በነብያት ከዚያም በሃዋያት ድንቅ ስራ ሲሰራ ቆይቱዋል ዛሬም በአባታችን አድሮ ድውያነ ስጋን በታምራት ድውያነ ነፍስን በትምህርት እየፈወሱ ይታያሉ ወንጌልን በአለም ዙሪያ በእስራኤል እያሪኮ በጣልያን ሚላኖ ቅዱስ ጴጥሮስ ቁልቁል ተዘቅዝቆ በተሰቀለበት በሮም ክርስቶስ በጦመበት ገዳመ ቆሮንቶስ በካናዳ በአውሮፓ በጌልጌላ በአጠቃላይ በአገር ውስጥ እና በውጭ ሃገር ከዘፍጥረት እስከ ራዕየ ዩሃንስ በመንፈስ ቅዱስ በሚገባ አስተምረዋል ይህን ላደረገ እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ክርስቶስ እድሜያቸውን ያስረዝምልን ገዳሙን ይጠብቅልን አሜንንንንንንን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem +2

    የግፍ አባት አባዬ ሺ አመት ይኑርልን የኛ ተስፋ

  • @merkebdemso6694
    @merkebdemso6694 Před rokem +1

    አባታችን እንኳ በሰላም መጡልን የሰድተኞች አባት የብርሃን መወጫ ፀሐዬ ናቸው አባዬ እንደ ሃጢአያታችን ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸር ት ይቅር የበለን አባዬ ኑሩ ልን ሺ አመት
    ሀዘኒን በደሊን እንባዪን የመለከትልኛ የሰማያዊ ጌታ የእየሱስ ክርስቶስ እባይን ተመለከተ ለፈቴን እኒስ ሀጢአቴ አተምልከት ጌታ ሆይ ማረኛ ይቅር በለኛ👐👐👐👐

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን የስላም አባት

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před rokem +2

    ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። አሜን አሜን አሜን ...!!

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጥልን አባታችን የኛ የስደተኞች ተስፋ የበረሀ መናኝ የወንጌል ገበሬ የስምንተኛ ሺ ሐዋርያው ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሒር አምላክ ስሙ ይባረክ ለዚች ቀን ላደረሰን

  • @user-zk4zy2wg5o
    @user-zk4zy2wg5o Před rokem +3

    ጨርሶ ይማርዎት ሳይሻልዎት ልጆቸ ብለው ለመገው አዝነው በሰላም የመለስዎት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የሁሉ አባት እረጂም እድሜ

  • @user-xx2fv1fc9y
    @user-xx2fv1fc9y Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከተወት አይለየን።

  • @messijed1889
    @messijed1889 Před rokem +2

    አባታችን እንኳ ደና መጡልን እንዴት አመሻችሁ ውድ ምእመናን የኛ ጀግና አባት እንኳ ደና መጡልን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 24 dny

    እንኳን ደህና መጥልን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስን አባዬ ለምስክርነት ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Před rokem +6

    ስጦታዉ ለማይናገረዉ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን ደስታ ቀላል ነዉ በእዉነት የኛ ናፋቆት አባታችን የሥደተኞች መፅናኛ እንኳን ወደ አዉዶ ምህረቱ በሰላም መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓እንኳን ደስ አላቹሁ እደኛ በጉጉት ስጠብቁ ለነበራቹሁ እህት ወንድሞቻችን

  • @adanechikassaye4662
    @adanechikassaye4662 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን የኛ መፅናኛ እንኳን በሰላም መጡልን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před měsícem

    ትምሆራቸውኮ አይጠገብም አደበታቸው የጣፈጠ ማር ወለላ እድሜወትን ያስረዝምልን አባታችን አሜን

  • @tamnaabebe896
    @tamnaabebe896 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛ መጽናኛ ሽ አመት ኑሩልን

  • @simon3484
    @simon3484 Před rokem +2

    የተግባር አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን።

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳንም ደህና መጡልን ደስ ይበለን ደስ ይበለን እባታችን ዛሬ ስለመጡልን ስለማይነገርው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እንኳንም ተሻለውት ጨርሷ ይማርልን የኛ ንቁ አባት ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም የስማነውን በልባናቺን ያሳድርብን የቃሉ ተጠቃሚ ያድርገን አሜን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ💕💕💕💕💕

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +6

    እንኳን ብሰላም መጡልን የኛ ህይወት የሰደተኞች አባት የእኛ ብርሃን ተሰፋችን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng abatachn gedamachn fexar yixebek be tselot asibung weleteariyam and welde gabiriel

  • @user-pz4tj8te8f
    @user-pz4tj8te8f Před rokem +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ናፍቆታችን ልዪ ስጦታችን የኛ መፅናኛ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጢና ያኑርልን

  • @user-rz8dn5cy9g
    @user-rz8dn5cy9g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p Před rokem +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም በጤና ወደ ሚወዱት አውደ ምህረት በሰላም ተመለሱልን በእጅጉ ደስ ብሎናል

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በረከት ይደርብን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem +1

    ክብር ለመድሐኒዓለም ይሁንልን🔷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před rokem +2

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን ዘላለም ኑሩልን

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ አባቶቻችን

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 Před rokem +2

    የኛ ልዩ አባት ናፍቆታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ የኛ ልዩ ስጦታ ኑሩልን ሺ አመት የኛ ተስፋ ጨርሶ ይማርልን የስደተኞች ተስፋ ጠላትዎትን የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን

  • @user-oe2vb2yl1v
    @user-oe2vb2yl1v Před rokem +6

    እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፀሎትዎ ኣይለየን ኣሜን

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 Před 17 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን በሰላም መጡልን አባታችን

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před rokem +3

    አባዬ እነኳን በሰላም መጡልኝ አባዬዬዬዬዬ አባዬዬዬ እኔ ለሳቸው ቃላት ያጥርኛን አባዬዬዬዬዬ ሺ አመት ኑሩልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ፆለትወት አይለዬኝ ከነቤተሰቦቸ አባዬ ወለተ ሰንበት ብለው አይርሱኝ አባዬዬዬዬዬዬዬ

  • @NgusDerdie
    @NgusDerdie Před 4 měsíci

    የእግዚአቢሄር ባሪያ የሆንከው አባታችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před měsícem

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před rokem +2

    የሰላም አባትን እንኳን ሰላም መጡልን💟💟

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Před rokem +6

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡ!!! 🥰❣️🥰❣️♥️💐💐🥰❣️

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před rokem +2

    የግፍ አባት እንኳን በሰላም መጡልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫

    • @zekaryaskendu4949
      @zekaryaskendu4949 Před rokem

      አንች ደኬ ባክሽ አስቀድመሽ የግፍ ሰው እወቂ

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před rokem

    አባታቺን የበርሀው መናኚ የወንጌል አርበኚው ተነገሮ የማያልቁው ጌታ በስላም መጡልን አሁንም እሱ ይጠብቅልን ወለት ስንበት ጠዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትወአስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @weletedemesew9215
    @weletedemesew9215 Před rokem +8

    ለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ። የእኛ ናፍቆት ። እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን ለስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለበረሐዉ መናኝ ቃለሕይወት ያሠማልን የተማርነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እንኳንደህና መጣችሁልን በጣም ደስስስ ብሎናል ስላየነዎት አባትዬ ጥላተዎትን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን ዘላለም ኑሩልን ጨርሶ ይማርልንአሜን

  • @erbth8165
    @erbth8165 Před rokem +3

    አባዬ የኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ሀገራችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem +1

    አይ አለ መታደል አሁን ለእኝህ አባት ምንይወጣላቸዋል አገር ባቀኑ ትውልድ ባነፁ ክፍ አይነካዎት የእኛ አባት እስከምፅአት ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን ጠላቶቻችን ከእግሮት በታች ይጣልልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 አባየ የድህነቴ ምክንያት ኖውት ፡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeabate3608
    @tsigeabate3608 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን ደህናመጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @user-mo7cw9vv3f
    @user-mo7cw9vv3f Před rokem

    ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም
    አባታችን ሁሉም በርሱ ሆነ አሁን ደስ ብሎናል የሰላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት
    አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የወንቅሸቱ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @amIna-fo4ij
    @amIna-fo4ij Před 22 dny

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Před rokem

    እግዚኣብሔር ይመስገን ዝሰማዕናዮ ቃል ህይወት አብ ጺላት ልቢና ይሕድሮ፡ለኽብር አባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃበኹም።ነቶም ዘፍቀሮም አብዛ ዓለም እዚአ ናቱ ዝኮኑ ክሳብ መወዳእታ ይፍቕሮም አሜን ✝️ እግዚኣብሔር ክሳብ መወዳእታ አፍቆሮም አሜን እግዚኣብሔር ክሳብ ክንዲዚ ዘፍቅረና ምኳኑ ይክበር ይመስገን ሰለ ኩሉ ፍቕሩ ስሙ ይባረኽ ፡ አብ ኩሉ ለውሃቱ ÷አብ ኩሉ ምሕረቱ አብ ኩሉ ሰለዝካነከነና ሰለቲ ዝመርሓና ሰለቲ ድንቂ ትምህሩቱ ሰለቲ መላእኽቱ ልኡኹ ለይቲን ማዓልቲን ከም ዝሕልወና ዝገበረ ይክበር ይመስገን 🙏🏾 ንሕና አብዛእ ጥቅሲ እዚአ ኢና ንምርኾስ ÷ድኽመት ከጋጥመና ከሎ ይኹን ÷እግዚአብሔር ዝገዲፈና እንተመሰለና አይፋልን ንበል ፡ ንሱ ይብል አነ ክሳብ መወዳእታ ይፍቕሮም ኢየ ይብል እግዚኣብሔር ክብሪን ምስጋናን አምልኾን ስግደትን ንእግዚአብሄር አምላኽ ይኹን እሜን ከምኡውን ክብሪን ምስጋናን ድማ ነታ ርህርህቲ ርግቢት ቅድስቲ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስለ አደነታን ፍቅራን ርህራሄአን ይኹነልና አሜን ዝማሃርናን ዝገስጸናን ዝመከረናን ንልዑለ ባህሪ ክብሪን ምስጋናን ንዑኡ ይኹን አሜን ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር 💒✝️🙌🛐🙏🏾♥️💛🤍✨🕯️🕊️🕊️🕊️

  • @sarinafamilyshow5013
    @sarinafamilyshow5013 Před rokem +2

    ስለማይነገረ ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አባ እንኳን በሠላም መጡ

  • @helenmelaku2944
    @helenmelaku2944 Před rokem

    አባዬ የኔ ሂወት እንኩአን ደህና መጡልን በእድሜ በጽጋ ያቁይልን መድኃንያለም 🤲🤲🤲በርከቶት ይደርብን እስከነቤተሰቦች አእስክትዳር አጋሬ ልጃቺን በጥበቡ አሳድግልን 🤲🤲🤲የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ

  • @ashokeshok8586
    @ashokeshok8586 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ይችቀን ናት የናፈቀችኝ አባታችን እመቤቴ ድግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @yesharug4578
    @yesharug4578 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ez2vg3th1v
    @user-ez2vg3th1v Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህናመጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የኛልዩ የስደተኞች አባት የኛ የጨለማው ሂወት መብራታችን አባታችን የኛ መፅናኛ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሽአመት ያኑርልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před rokem

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +3

    እመብርሃን ታኑርልን ቅዱስ እግዚያሕር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን!!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪