Aba Yohannes Tesfamariam Part 1325 A ''የምኅላ ጸሎት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ''የምኅላ ጸሎት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 756

  • @selometube6702
    @selometube6702 Před 6 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣምላከ ገብሪኤል ማረኝ ስለ ኣባታችን ፀሎት ብለህ ይቅረ በለኝ ኣጥኣቴን ደምስልኝ

  • @medhanieghirmayabera8839
    @medhanieghirmayabera8839 Před 7 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱን ይባርኩን ኣባታችን

  • @user-ex1jx6cj3u
    @user-ex1jx6cj3u Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደርግልን አባታችን ፆለተ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ከነ መላ ቤተሰቦቸ አይርሱኝ አባቴ❤❤

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የበርሀዉ መናኝ የ8ተኛዉ ሺ ሀዋሪያ የወንጌል አርበኛ የእናንተ ፀሎት ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን አነድነትን ይላክልንየፋቅር የሰላምም አባት ፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑዎትን ያቆይልን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ😢

  • @user-wr3ju6wc5c
    @user-wr3ju6wc5c Před 5 měsíci +1

    አቤቱእድቸርንትህማረንይቅርበለን
    ጌታሆይማረንይቅርበለን
    አቤቱማረንይቅርበለን
    አባታችን ቃለ ህይወት የአ መነን
    አቤቱማረንይቅርበለን😢😢😢😢 በፀሎታችአስቡላኛእህትንጨንቁኛን
    ወለተቄርቆስእይላችሁ😢😢😢😢

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 4 měsíci +1

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለባለቤቴ ስራ ስጥልኝ አባታችን ተክለአብ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን

  • @sofialove635
    @sofialove635 Před 7 měsíci +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን።
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታች🤲✝️🕊

  • @yemariyamlig951
    @yemariyamlig951 Před 7 měsíci +4

    Amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 Před 7 měsíci +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ እራራልን 😢😢😢

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላህክትን ያሠማልን አሜን ወለተማርያም ወለተ ሀና የሻረግ ወልደ ጊዮርጊስ ተክለ አብ ሀይለእየሱስ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አባታችን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 7 měsíci +12

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢አባታችን ጸሎት ልመናዎ ይድረስልን አስቡን አባታችን የግፍ አባት ከፈጣሪጋ አስታርቁን 🤲😭😭

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 Před 7 měsíci +2

      አሜንንን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před 7 měsíci +1

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng Abatachn Gedamachn Fexar yixebek

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 Před 7 měsíci +1

      አሜን😢

    • @BulchaZenebech-fl9mb
      @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ይቅርበለን ጌታ ማረን አሜን

    • @BulchaZenebech-fl9mb
      @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ በመንፈስ ቅዱስ ቤተሠቦቼን ባርኩልኝ 😢😢

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 Před 7 měsíci +2

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ከነቤተሰሶቼ ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ አይርሱኝ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 4 měsíci +2

    አሜን ወለተ ማርያም ተክ ለአብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት ያስቡን የሻረግ እያሉ አይርሱን አባታችን አሜን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎአስቡኝ ከነቤተሠቦቼ አሜን

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op Před 7 měsíci +2

    እአሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቴ ይድረሰኝ ቃለ ሂይወት ያስማልን🎉🎉🎉

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 7 měsíci +2

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን፫
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před 7 měsíci +2

    እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ አስበኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl Před 5 měsíci +2

    የታሪክ አባታችን ፀለተመላእክትያሠማልንበፀለት አስቦኝ አበየ ሁለተ ዮሐንስ እያላችሁከነቤተሠቦቸ🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን🤲🤲🤲

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ቤተሠቦቼን በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ አባቴ😢😢

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜንይሁንይደርግልን አባታችንፆለተመላይክትያሠማልንአሜን

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 7 měsíci +3

    አባታችን እንባና ፆለታችሁ አይለየን

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ጸሎተመላቅን ያሰማልን❤

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የኔ አባት ቤተሠቦቼ.በጦርነት መካከል ናቸው ወልደገብረኤል ተክለወልድ. ወለተሀና. እያላችሁ በጣም ፈተና ውስጥናተው በፀሎታችሁ ከፈተና አውጡልኝ አባቴ መፅናኛዬ እኔ ስደተኛነኝ ማየት አልችልም እንባችሁ ይድረስልኝ በእውነት😢😢😢😢😢😢

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 7 měsíci +2

    አባታችን የኦርቶዶክስ ተስፋ የኛልዩ አባት በፆለታችሁ አስቡን አሜን

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 7 měsíci +2

    አባታችን እርጀም እድሜ ያኑረወት
    ፀሎትወት ይርዳን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ እረደኤታቸው ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ

  • @kalkidanlove5426
    @kalkidanlove5426 Před 7 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ጠላትወትን ከእግርወት ስር ይጣልልን ባሉበት ሰላምወትን ያብዛልን ለእኛም በረከትወት ይደርብን አባታችን

  • @user-yc2yv5ep2v
    @user-yc2yv5ep2v Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ኣባታችን እንባ ፀሎታቸዉ ይድረስልን 😢😢😢

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን
    አባየ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 💒🤲

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 5 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ
    ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 7 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲😭😭

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 Před 4 měsíci

    ወለተ ገብርኤል አባ የደብተራ መተት እያሰቃየኝ እገኛለሁ በፀሎቶ አስቡኝ እንዲያው ሰላሜን ካገኘው የሀሳቤ እንደሰው ብሆን የወንቅሸቱን ቅዱስ ገብርኤል ዕለት አስገባዘንድ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci

    አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን ወለተማርያም ወለተማርያም ወለተ ሀና ተክለአብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡልኝ አይርሱን አባታችን አሜን አሜን

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před 7 měsíci +1

    እንካን ሰላም መጡ አባታችን አባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም የኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ተክለአብ ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ሀና ወለተ ማርያም ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን አሜን

  • @user-kn9tz4ow8l
    @user-kn9tz4ow8l Před 7 měsíci +2

    የፆሎት አባት እስከ አሁን በእርሶት ጸሎት አለን አባታቸን አሁንም ዋስና ጠበቃ ይሁነን ጸሎቶትን እባታችን አባቴ ሀገሬን ኢትዮጵያ መግባት አስብና ፈተና እየበዛኝ ተቸገርኩ ወለተ ተክለሃይማኖት እያሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ።ስደት ለስጋይ መንወር ደክሞኛል አባቴ።

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ወለተ ማርያም ተክለ አብ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ ያብቃኝ በደስታ ለሀገሬ አብቃኝ አሜን አሜን

  • @user-sh8bk6wu7s
    @user-sh8bk6wu7s Před 7 měsíci +3

    በአካል ባላውቀዎትም በመልካም ተግባራዊ ስራዎት እና ምግባርዎት በማህበራዊ ሚዲያ እከታተለዎታለሁ።ረጅም ዘመን ኑሩልን አባታችን።
    እግዚአብሔር ይመስገን።
    እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን።
    አሜን አሜን አሜን።

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 5 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ
    ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ሀይለየሡስ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 7 měsíci

    አባታችን ወለተማርያም ወለተሀና እያላችሁ ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎ ያስቡን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ወለተ ማርያም ተክለአብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አሜን

  • @user-og2np9dx2e
    @user-og2np9dx2e Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የወቅሸቱ ቅዶስ ገብሬኤል ለሁሉ ደራሽ የታመመን ፈዋሽ እረ በስዴት እግሬን በበሽታ እያቃጠለኝነው በስዴት በሽታ ከባድነው ግራ እግሬን ነው እማቃጥለኝ ልቤም ያቃጥለኛን ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰበት እያላችሁ

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ በመንፈስ ቅዱስ ቤተሠቦቼን ባርኩልኝ እናቴን ወለተሀና እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ የኔ አባት የሚያስጨንቃትን እረኩስ መንፈስ ከሠው ፍቅር የሚያሣጣትን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ገስጡልኝ አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ እንባና ፀሎታችሁ ይርዳኝ በእውነት ለናተሠጥቻለሁ ቤተሠቦቼን መከላከያ ገብቶ መኝታ መቀመጭያ አተዊል ተጨንቀዋል የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ አስቡልኝ በፀሎታችሁ እኔ ስደተኛነኝ ምንምማርግ አልችልም ጠብቁልኝ በፀሎታችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xw4nw3ky7o
    @user-xw4nw3ky7o Před 6 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከነቤተሰቦቸ ወለተ ሚካኤል አሜን ላአባታችን ፆለተ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በፆለትዎት ያስቡኝ ወለተ እየሡስ ገብረ ፃዲቅ ወለተ ማርያም አፀደማርያም እያሉ ከእነሙላ ቤተሰቦቸ ያሥቡኝ የታዬ ይፍቱን አባታችን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት በስደት ስኖር ወረቀት የለኝም በፀሎታችሁ እርዱኝ አባቴ መፅናኛዬ አባቴ በወጣሁበት በገባሁበት እንባና ፀሎታችሁ ይድረስልኝ አባቴ የስደትስንቄ

  • @DinbereDinbere
    @DinbereDinbere Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen Abatachn Tselote Melakten Yasemalen Amen Yiftun Yibarkun Amen

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 5 měsíci +1

    አሜን እግዚ አብሔር ይመሥገን አባታች ይፍቱን ይባርኩን የኛ ልዩ አባት የወንጌል አርበኛ እስከአለም ምስአት ያኑርልን አሜን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንባ ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት

  • @melishemalishe4620
    @melishemalishe4620 Před 7 měsíci +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
    ይፋቱን ይባርኩን አባታችን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😢😢😢 አሜን አሜን ይፍቱን። ይባርኩን። አባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሺ።አመት ያኑርልን አሜን ክፋ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ይሁን ይድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ስለ እርስወ ፀሎት እንባ ብሎ ይማረን

  • @merryqudo6123
    @merryqudo6123 Před 7 měsíci +1

    Amenamen

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በጸሎታችን አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ልጇን ወለተ ጸድቃ ያላቸው ከነቤተሰቦቻቸው አስቡን😢አትርሱ 😢

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደርግልን ይፍቱን ይባርኩን አባዬዬዬ ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wr3ju6wc5c
    @user-wr3ju6wc5c Před 6 měsíci

    ቃለህይወትያሠማልን አባታችን የፍ ቱን የቀረ ከነ አሜን
    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
    ስለናትህበለህ ስለድግልማርያምብለህእራራልን
    አባቴንበፆለታችሁአስቡለኝ
    ወለደገብርኤል እያላችሁአሜንአሜን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎት ልመናችሁ አይለየን

  • @saragai1gordi697
    @saragai1gordi697 Před 7 měsíci

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ እደምረትህ ብዛት ተመልከተን አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ማረን እደምረትህም ብዛት መተላለፋችነን ደምስስልን አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀለተ መላእክት ያሰማልን እረጂም እድሜ ያቆይልን እግዛቢሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 6 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ ጌታሆይ እንደሀፃቴ ብዛት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ብዛት ማርኝ አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከነቤተሰቤአሜን እባዬ ሰላምችሁ ይብዛልን አሜን

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አባታችን እንባና ፆለታችሁ አይለየን ለወንቅሸት ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-ex1jx6cj3u
    @user-ex1jx6cj3u Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደርግልን ለአባታችን ፆለተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጥላታቸውን የእግራቸው መርገጫ ትቢያ ያድርግላቸው አባዬዬዬ ፆለተወ ይድርስልን ከነ መላቤተሰቦቸ❤❤

  • @hhi5110
    @hhi5110 Před 7 měsíci +1

    ኣባየ እንኳን በሰላም መጡልን ኣሜን ይማረን ይቅር ይበለ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ቆሻሻ ነኝና😢😢

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci

    ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ተክለአብ ወልደ ገዮርጊሰ እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከነቤተሰቦቸ ወለተ ሚካኤል ወለተ ጊወርጊስ እያላቸው

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ኑሩልኝ ዘላለም ክፉ አይካብን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺ ሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት😢😢😢😢😢

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza5193 Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen Abatachn Ken Beteseboche Yiftuny Yibarkuny Amen

  • @user-jk9zq6nc2h
    @user-jk9zq6nc2h Před 7 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከትወት ይደርብን አሜን ጽሎተ መላአክት ያሰማልን አባታችን የሰላም የፍቅር
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    የትህትና አባት አሜን አሜን አሜን🤲🏻🕯️✝️

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎታቸው አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተስቦቻችን😢

  • @hemahema-pk4gc
    @hemahema-pk4gc Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎቶት አሰቡኝ ወለተ መድን ብላቹ አባቴ ከነቤተሰቦቸ አባየየ አቤቱ ማሀርነ ይቅር በለን😭😭🤲🤲🤲

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ወለተ ሀና ወለተማርያም ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን አሜን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 7 měsíci

    ያድነን በመሀት ይሠዉን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመቱ ይሰዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ባለቤታቴ ነዉ ስራ የለዉም በፀሎት አስቡልኝ ተክለአብ አይርሱብን አሜን አሜን

  • @GshsNsjzjz-on5hm
    @GshsNsjzjz-on5hm Před 5 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢አባታችን ፀሎት ልመናወ እንባ ፀሎተው ለኔም ትንሿ ትድረሰኝ አባየ ይፍትን ይባርኩን በፀሎተወ አስቡኝ አባየ ወለተማርያም ከነ ቤተሰቦቸ

  • @mabeeted5390
    @mabeeted5390 Před 7 měsíci +1

    Amen Amen amen

  • @JchjBfhi-mq7lx
    @JchjBfhi-mq7lx Před 7 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ከእነ ቤተሰቦቼ
    አባዬ ፀሎትዎ ይርዳን ለእኔም ለቤተሰቦቼ በመንፈስ አስቡን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 7 měsíci

    ስማን አምላክ ነዉ መዳኒነዉ ስማነን አምላክ ነዉ መዳኒነዉ ስማን አምላክ ነዉ መዳኒነዉ ስማን አምላክ ነዉ መዳኒነዉ ስማን አምላክ ነዉ መዳኒነዉ

  • @user-ow6yu3py6d
    @user-ow6yu3py6d Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አጠደማሪያም እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በጰሎታችሁ አሥቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasanHasan-ie6qt
    @HasanHasan-ie6qt Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አብታቺን 😢ጽሎት መልክት ያስምልን አቤቱ ጌታህ ማረኝ ይቀርብላን አባት ይፍቱን ይማሩኝ ይባርኩን ይፍቱን 🤲🤲🤲🤲ይፍቱን ይፍቱን

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl Před 5 měsíci

    አሜንይሁን ይደረግልን🤲
    አበየ በፀለት አስቦኛ ሁለተ ዮሐንስ እያላችሁ ቅዱገብርኤል አባቴአተዉድረስልኝ🤲🤲😭
    አሜንአሜንአሜንይፍቱንአባታችን🤲🤲🤲

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን ተክለ አብ እያላችሁ በፀልት አስቡልኝ ባለቤቴን አይርሱት አሜን አሜን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀለተመላእክት ያስማልን አሜን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 6 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በልኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እባዬ አባታች በፀሎውት እስብኝ ወለት አብረኤል

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Před 7 měsíci

    አሜንንንንንን
    በፆለታችሁ አስቡኝ
    ለሊት ቅዥት
    ቀን ጭንቀት ፍርሃት እራስ ምታት አለብኝ😢
    ያለሁት ስደትነው
    አባየ በረከትዎ ትድረሰኝ ይሄን ክፍ መንፈስ
    ቅዱስ ገብርኤል ይንቀልልኝ 😢 🤲ኀይፍቱኝ ይባርኩኝ ❤

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 7 měsíci

    ወለተ ሀና ወለተማርያም ተክለ አብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አይርሱን አባታችን አሜን

  • @user-fi8sf1zg5b
    @user-fi8sf1zg5b Před 7 měsíci +1

    AMEN amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @jshfd410
    @jshfd410 Před 7 měsíci +1

    አሜን፫ አባዬ በጥሎት አሰብኝ ወለተ ይሕዋንስ እያላቹህ😢

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በጸሎትዎ አስቡን ከነመላ ቤተሰቦቼ ወለተ ሚካኤል ብለው አባታችን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 7 měsíci

    ወልደ ጊዮርጊስ ተክለ አብ ወለተ ማርያም ወለተ ሀና እያላችሁ ከነቤተሰቦቼአይርሱን አባታችን

  • @FasikaMola
    @FasikaMola Před 2 měsíci

    Amen 🙏 abetu maregne amilake

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱንይባርኩንአባታችንአይርሱኝ ከነቤተሰቦቸ እንባናጸለተወይርዳኝ ለምሰክርነትለደጁያብቃኝ

  • @user-sr8mo8is4n
    @user-sr8mo8is4n Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤❤