Ethiopia | Ethiopian News ጃዋር ለፋኖዎች ድርድር አቀረበ II በአዲስ አበባ እየተፈፀመ ያለው አሳሳቢ II ሱዳን ተወጋሁ አለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ጃዋር ለፋኖዎች ድርድር አቀረበ II በአዲስ አበባ እየተፈፀመ ያለው አሳሳቢ II ሱዳን ተወጋሁ አለች
    Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • Zábava

Komentáře • 68

  • @amarmuhammed7394
    @amarmuhammed7394 Před 2 dny +7

    እውነት ነው92%ኢትዩጵያን ከጦርነት በለይ የከፋ መሀረብ ለይነወ

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před 2 dny +6

    ጀዋር ከአብይ ጋር በጀርባ እየሰራ እንደሆነ አማራ የማያቅ ጅል ይመስለዋል ?

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 2 dny +2

    My wish is for Jawar and Ledetu to stay out of politics.

  • @benben3820
    @benben3820 Před 2 dny +2

    ምን አገባው

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk5035 Před 2 dny +2

    ጀዋር ምናባቱ አግብቶት ነው ፋኖን የሚያደራድረው ያ ዳይ የሰራውን እረስቶ ነው አማራን ከአብይ ጋር የሚያደራድረን:ጀዋር ተረ ሰው ነው

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 2 dny +2

    በፋኖ ጉዳይ ምን አገባው ጃዋር ? የወደቀና የተተፋ ፖለቲከኛ ..........

  • @AbuleMamuye
    @AbuleMamuye Před 2 dny +2

    Jewar min agebawu

  • @Befrduam
    @Befrduam Před 2 dny +3

    I don't think Jawar advice the Amhara forces!

  • @MerkinehGenjula
    @MerkinehGenjula Před 2 dny +1

    It is must to deal on peace and reconciliation. Each and every Ethiopians get bored by the repeated conflicts in our country.

    • @super-star3
      @super-star3 Před 2 dny

      each and every Ethiopians get bored by fake peace talk.

  • @user-zv3ez7ki4w
    @user-zv3ez7ki4w Před 2 dny +3

    ጀዋር ምን አገባዋ እደ ሰዉ ማሰብ ከጀመረ ለምን በወሮሞ የሚታረደዉን ሰዉ ለምን አያስቆምም

    • @user-oy7is5ur3j
      @user-oy7is5ur3j Před 2 dny

      Jalanafo.dabatara

    • @user-oy7is5ur3j
      @user-oy7is5ur3j Před 2 dny

      JJalanfo.dabatara

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Před 2 dny

      ጦርነተት እንዲቆም ነው እኮ ጥሪ ያቀረበው ...እየጠየቅህ ያለው ስለምንድነው? አስተውለህ ፃፍ!!!!

  • @user-ne8oz8mc9z
    @user-ne8oz8mc9z Před dnem

    ጃዋር እታመናለሁ ብሎ ነው ኧረ ምን ሲል ነበር

  • @AffectionateOrbitingSate-gw3fx

    መከላከያ ቢደራደር እና ቢወስን ሰላም ሚንስተር ጣልቃ ገብቶ እንዲያስታርቅ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሰላም እንዲያመጡ እጠይቃለሁ የስምምነት ዉሉን ፈደራል እንዲያፀድቅ።

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před 2 dny

      Lemn yiwwashal hizbu betam tru nthuh ethiopawy new yetm ethiopwynnet ennde awasa debub hizboch yellem/ negergin awasa betam leba alle

  • @seait840
    @seait840 Před 2 dny +1

    ይሄ እንደ እርጎ ዝንብ በማያገባው ጉዳይ ሁሉ ጥልቅ የሚለው የአሜሪካ አምባሳደር ተብየው ምን አገባውና የሚያነጋግረው

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 Před 2 dny +1

    ጀዋር ለፋኖ መካሪ ወይ ዘካሪ አይመስለኝም፣

  • @africahaile3891
    @africahaile3891 Před 2 dny +2

    we don't jewar advice

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 2 dny +6

    Who is Jewar to talk about Fano ?

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před 2 dny +1

    ምን አገባዉ ሰለ ፈኖ???????????

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před dnem

    ጃዋር ምን አገባውና ነው ስለ ድርድር የሚያወራው ኢትዮጵያዊ አይደለም።

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 Před 2 dny

    አይ ዜና ወንጀል እኮ እንኳን ኢትዮጵያ የሰለጠነው አሜሪካ ብዙ የደህንነት ካሜራ ብዙ በጣም የሰለጠኑ ፖሊስ በአብዛኛው ዌል ዲስፕሊንድ ፎርስ እያለ ዜናዎች የሚጀምረው በግድያ በዘረፍ እና በአደጋ ነው

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Před 2 dny +1

    jawar sele amara men agebaw

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 Před 2 dny +2

    Jawar cannot be a facilitator and negotiatiator.
    Jawar Mohamed himself is a criminal. He is on if a responsible of the genocide of innocent Amharas people.m

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 Před dnem

    ምን አገባዉ ጎመን በጤና አርፎ ይቀመጥ
    እዛዉ ከሸኔ ጋር ይደራደር
    እንዴት ይረሳል በሜንጫ ያላት ቃል
    "አያያዙን አይተህ ጭብጦዉን ቀማዉ"
    የሚባለዉን የፓለቲካ ጨዋታ ቢያቆምና በአመነበት ቢፀና ጥሩ ነዉ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před 2 dny +1

    It is good to comment on peace call which has been made by Amhara regional state & concerned security bodies from federal government. In the first place Jawar must recognize his contribution to flare up the discontent from this second major ethnic group in Ethiopia which led to armed struggle by misleading innocent citizens who have been demanding simple question of existence leaving behind those targeted political power by any means possible.

  • @danielwondimu7465
    @danielwondimu7465 Před 2 dny

    የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ስራ ላይ አይደለም?

  • @aleneabebe-bn8eu
    @aleneabebe-bn8eu Před 2 dny

    ,ጅዋርን ከቶም ማግለል አይቻልም ኦሮማራ በጅዋር ዘመናዊና ኢትዮጵያዊ ፖለቲካ አስተሳሰብ ይመሠረታል

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před 2 dny

    * ጀዋር ሜንጫ " እናቴ ክርቲያን ነች፣ በኦሮሞ ክርስቲያን ማለት አማራ ነው ኦሮሞ ማለት እስላም ነው" ሲል። የኢሳትና የግንቦት ሰባት ግሞች አስተካክለው ጀዋር እናቱ መንዜ ናት ብለው ታዋቂው፣ የፖለቲካ ሳይንሲስቱ፣ ወጣቱ የፖለቲካ ምሁሩ እያሉ አማራን እያሰደቡ ማስታወቂያ ሲሰሩለት ኖረዋል።
    * ጃዋርም " እኔ በአማራ ሚዲያና ስብሰባ የምቀርበው ላስተምራቸው የኦሮሞ ወጣት ምሁር አለኝ ብሎ እንዲያስብና እንዲነሳ ተጠቅሜባቸዋለሁ" ብሏል
    * ጀዋር ባወራ ቁጥር ማስታወቅያ በነፃ የሚሰራለት እንከፍና የአማራው ግትልትል ነው።
    * ባለፈው
    " ሚኒስትሮችም ጄኔራሎችም አብይም ሠላምን ይፈልጋሉ ይሠብካሉ" ብሎ መርዝ እረጨ፣ የአማራ መፈናቀል፣ግድያው ማሰደድና ማሰር ግን ቀጥሏል፣
    *ጃዋር "አማራው ለሠላም ተጠይቆ እንቢ ብላል" እያለ እያሳጣ ነው። አሁንም የመከላከያውን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ ይህንን ካልተቀበላችሁ የእርስ በእርስ እልቂት ይታወጃል እያለ ነው። ስለ ሽግግር ፍትህ፣ ስለአማራው የህልውና አደጋ የትግሉ ፍትሃዊነትን አይናገርም፣ ስለ ህዝባዊ መንግስት ምንም አያወራም፣ ሕገመንግስቱና የነገድ ፌደራሊዝሙ ቢሊኒየር አድርጎታል፣ የጫት የቡና የወርቅ ኮንትሮባንድ የሰው ዝውውር የ፮ ሚሊየን ዶላር አቀባባይ ያደረገውን መንግስት እንዴት ይውደቅ ይላል?! ቢቻል ሠላም፣ ድርድር፣ ሰጥቶ መውሰድ፣ የኦህዴድ ቁማር እንዲቀጥል ያተረማምሳል።
    ጎበዝ ንቃ! ትግልህን አጠንቅረህ ቀጥል ኢትዮጵያ ኖራ አማራ አልተጠቀመም ልዩ ጥቅማጥቅም ካላቸው ዕኩል በማናቸውም ጉዳይ አማራው ጣልቃ አይገባም ያረረበት ያማስል! ።ይኼው ነው!

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv Před 2 dny

    mendene nwe xeyaderke Yalhewe qrtawe dse xYeleme

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Před 2 dny

    ye seyum teshome buchela

  • @super-star3
    @super-star3 Před 2 dny +1

    Jewar your party is called OFCO , it has nothing to do with Amhara, It is not your business .

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii Před 2 dny

      ይህግማታም የከብት ዘር ድል ለፋኖ

  • @mahmmdD-bz2vz
    @mahmmdD-bz2vz Před 2 dny

    ምነዉ ወንድሜ ሱዳን ገብተዋል ትላለክ ሶሪ

  • @MengstuEbistu
    @MengstuEbistu Před 22 hodinami

    Gewaren bedawe

  • @user-qq6uh3ih8e
    @user-qq6uh3ih8e Před 2 dny

    የጀዋር ነገር ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ ነዉ

  • @africahaile3891
    @africahaile3891 Před 2 dny +2

    ጁዋር ምን አገባው

  • @danielhenok8991
    @danielhenok8991 Před 2 dny

    Gewar leba new esekezare afune zegto tekemeto ahune Fano yederader yelale dedeb leba ekekam!!

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv

    ምነው አሜሪካንም ሆነ እጨብጫቢዎች ለ27ዓመት ህወሀት በብሔር ፖለቲካ ኢትዮዽያን ለማጥፋት ሲጉዋዙ እንደ ዛሬ አላጨበጨባችሁም /አልጮሀችሁም ????😁😁😁😁😁

  • @AbeTade-yg6dr
    @AbeTade-yg6dr Před 2 dny

    Ye sudan dinber sayhon erasu ye Ethiopia newu melisen yizenal

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 Před 2 dny

    Musho awerage youtubers

  • @meretwork
    @meretwork Před 2 dny

    enzihe sewoche Amharan zarem enmognwalen belew yasebalu😄😄😄😄😄😄

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 2 dny

    አቶ ጀዋር......Who do you think you are? Who are you?
    We don't accept advice from such people.
    -So mind your own business only stay away from FANO ⛔️

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i Před 2 dny

    የጀዋር የፖለቲካ ዕውቀት ችሎታው ጥልቅና ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደነበር ሊካድ አይችልም ። ችሎታን misuse ካደረጉ ግለሰቦች አንዱ ነው ። ችሎታውን የሚያደንቁና ተጨባጭ ተስፋ እናገኛለን ብለው ተሰፋ የጣሉበትን ሁሉ በጀብደኝነት ባህርይ ሜዳ ላይ አጋልጧል ።
    ምን አለ ? ከሚል በስተቀር የመስማት ጉጉት ወጭ ምንም ።

  • @ETHIOPIANSOIL-vf9nm
    @ETHIOPIANSOIL-vf9nm Před 2 dny +1

    ብዙ ሚድያዎች ተጃጅለው ህዝባችንን እያጃጃሉ፣እያዘናጉ ነው።ከአብይ ውጭ የትኛውም ባለስልጣን ቢናገር ከካድሬነት ውጭ ከአብይ ውሳኔ ውጭ ምንም ማድረግ አይችሉም በቃ።አብይን አየነው አየነው ስንት ጊዜ እንሸወድ?በቃ አገኘሁ እንድህ አለ፣አንዳርጋቸው እንድህ አለ፣ብርሃኑ ጁላ እንድህ አለ፣አበባው እንድህ አለ እያልን ማውራቱን ቀንሰን ሙሉ በሙሉ ውሽትና ለፕሮፓጋንዳ መሆኑን ቀድመን ተረድተን ለህዝብ ካልተናገረን በህዝብ ላይ፣በፋኖ ላይ ጉዳት ይደርሳል።ስለከንቱ ድረድር ጊዜ ሰጥተን ስናወራ አብይ ጦርነቱን አጧጡፎ ቀጥሏልኮ።ሸኔን በድርድር ስም ሃይሉን አዛብተነዋል እያሉ አይደል እንዴ? አብይ ከሰላም ይልቅ ለስልጣኑ እንደሚሞት እያወቅን ለስልጣኑ ብዙዎችን እንደገደለ፣እንዳሰረ፣ከሃገር እንድሰደዱ እንዳደረገ አናውቅም እንዴ? ኤፌኮን ወይንም የኦሮሞ ኢሊት በሙሉ ጀዋርን ጨምሮ ለአማራ ምን እንደሚያስቡ አናውቅ ይሆን?አማራ እንኳን የኦሮሞና የትግራይ ኢሊት አይደለም የአማራ ሆዳምም እየገደለን፣እያስገደለንም ነው። ይልቁኑ ህዝብ በአብይ ተስፋ እንዳያደርግና በሰላማዊ መንገድም ይሁን በሃይል እንድታገል ቁርጡን መናገር ይሻላል።አብይ ለሰው ሞት ደንታ የሌለው ለስልጣኑ መግደልን፣ማሸበርን እንደብቃት የሚቆጥር ግለሰብ መሆኑን ያልተረዳ ሰው ካለ እሱ ካድሬ ወይንም ጅል ነው።

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Před 2 dny

    ጁውሃር አንተን ብሎ ጥሪ አቅራቢ

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 Před 2 dny

    Stay away from Amhara people freedoms

  • @konttit9324
    @konttit9324 Před 2 dny

    You don't know the source but you spreading your own enemies propaganda.......foolish

  • @Maramawit-nf9be
    @Maramawit-nf9be Před 2 dny +2

    ጀዋር ምክርህን ለራስህ አድርገው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 2 dny +1

    ጁዋር ቄሮና እስላም ፖለቲካ ውስጥ እንጅ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የማውራት ሞራላዊ ብቃት የለውም

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Před 2 dny

    ክልልሉን ማነው እያመሰ ያለው ደንቆሮ ለእራሱ የማያውቅ ደንቆሮ እነኮን አገር ሊመራ በነፈሰበት የሚነፍስ ፋኖ በቅርብ ቀን ኢትዮጵያን ወደ ሰላም ይመልሳል

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Před 2 dny

    Addis media ante ye opdo telalaki banda maferia wusha neh

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Před 2 dny

    በጣም ዘግይተሀል እንተ ጀዋር የምትባል አውሬ አንዱ መንስኤ ነህ ለእማራ መታረድ እና ለዚህእልቂት እንድ ቀን ዋጋ ትከፍላለህ

  • @MequanintYimer-gz5nj
    @MequanintYimer-gz5nj Před 2 dny

    ኦሮሞ ስልጣን ለፋኖ መስጠት አለበት። ከዚህ ውጭ ድርድር አይታሰብም። አማራ ስልጣን መያዝ አይፈልግም ወይ። ትግሬና ኦሮሞ የያዘውን ስልጠን አማራጰአይፈልግም ወይ?ጀዝባ ነህ አንተን ብሎ አደራዳሪ።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Před 2 dny

      እባካችሁ እንደመጣላችሁ አትፃፉ ..."ኦሮሞ ስልጣኑን ለፋኖ ያስረክብ "እያልክ " አማራ ስልጣን አይፈልግም " ብለህ የሚቃረን ነገር ከመፃፍ ቢቀርብህስ

    • @seait840
      @seait840 Před 2 dny

      የኢትዮጵያ ሕዝብ ከ83 ብሄረሰብ የተውጣጣ ነው ኦሮሞ አማራ ትግሬ ብቻ ስልጣን መያዝ አለባችው ብላችሁ ነው የምታስቡት??