ደስ ይበላችሁ የኢንጪኒ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምርን ተመልከቱ /Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Vložit
- čas přidán 3. 03. 2022
- ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia
የቅዱስ የፈረሰኛው ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን
እኛም የበረከቱ ተካፋይ እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
Amen
ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሚን
አምን አምን አምን እልልልልl
እኔ ጨጎራና ሀሙትጠጠር ያመኛል ቅዱስጊወርጊስ እንዲረዳኝ ፀሉዩልኝ
Egziabher yerdash
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ለድንቀ ቦታህ አብቃኝ
አምን አምን አምን እኔንም ጥራኝ ለደጆህ አብቀኝ አድራ ሰማይቱ አምናለሁ እልልልል
አሜን እኔንም ድኜ የምመሰክር አርገኝ
ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ?
ለእናንተ የደረሰዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኛም ለስደተኞች ደርሶልን ለሃገራችን አብቅቶ ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን🙏🙏🙏🙏
በእግዚአብሄር ተቸግሬ ነው እባካችሁ በሰማይቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስልካቸውን ሰጡኝ ግራ ገብቶኛል ትዳሬ ሊፈርስ ነው
ምህረቱ ለዘላአለም ነውና
አባታችን እድሜ ከጤና ይሥጥልን
Kekus gyorges degma endmta erdan amen
እባካቹው እህት ወድሞቼ የአባታችን ሲለክቁጥርላኩልኝ በእጌዚሔቤኤር ሰም ላኩልኝ
ሰማእቱ የሊዲያው ንጉስ ቅዱስ ገውርጊስ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስ ልብ አሜን 🙏💒💝
እልልልልልልል እልልልልልልል waqayoo sagaalee jirenyaa sinaa dhagechisuuu❤❤❤
ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ስደት በቃችሁ በለን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊዮስ ስለማይነገር ስጦታው የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ይማረን:: እኔንም ቦታውን ለመርገጥ አብቃኝ:;:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ስለ እንጪኒ ቅዱስ ጊዬርጊስ,እግዛብሔር አብ እንዲሁም እናታችን ክርስቶስ ሠምራ ቤተ ክርስቲያን በጣም ብዙ ነገር መናገር,መመስከር ይቻላል ምክንያቱም እኔም,ቤተሰቦቼም,ጓደኞቼም ብዙ ነገር አይተናል,ድነንበታል የቦታውን ታምር አይተናል ብዙ ታምራትን በአካል ተገኝተን ተመልክተናል ድንቅና ልዩ ቦታ ነዉ::በቤታችሁ,በኑራችሁ,በስራችሁ,በትዳራችሁ ሁሉ ሠላም ላጣችሁ,በደዌ ተይዛችሁ ለምሳሌ:-ኩላሊት,ጉበት,ጨጋራ,ስካር,ደምግፊት,ኤች አይቪ,ካንሰር,ልጅ መዉለድ ላልቻላችሁ,አንደበታቸዉ ,እግርና እጃቸዉ ለማይታዘዝላቸዉ,ለስትሮክ እና ሌሎችም ህመምች የምንድንበት እ/ር ያዘጋጀልን ድንቅ ቦታ መሆኑን እመሠክራለሁ በነገራችን ላይ በቦታዉ የሌላ እምነት ተከታይ ሆነዉ ዥናዉን ሰምተዉ የሚመጡና አምነዉ,ተጠምቀዉ ድነዉ የሚሄዱ ሰወዎችም እየተበራከቱ ነዉ እናም በሌላሞ እምነት ውስጥ ሆናችሁ ለተጨነቃችሁ,ለተቸገራችሁ ሁሉ በእምነት ኑና ተጠሞቃችሁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ኑሩባት ዳኑባት እባካችሁ የሰማ ላልሰማ በማድረስ ይህን የእ/ር ድንቅ ስራ እንዲመለከቱ,እንዲድኑ ምክንያት እንሁናቸዉ::
ጉዞ ማህበር ካለ ብትነግሩኝ
በልዑል እግዚአብሔር ስም እንደምን አለህ ወንድሜ። እኔ የምኖረው በአሜሪካ ነው። እባክህን ከቻልክ የአባን ስልክ ልትሰጠኝ ብትችል አስቀድሜ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ።
@@abebayelema5176
ከላከልህ ለኔም ላክልኝ ወድሜ
እግዚአብሔር ይስጥልን ምህረቱን እንድንካፈል ስላረከን:: አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን በረከቱን እንድንሳተፍ እና መቅደሱን እንድንሰራ
Amene bnatahu selkahune
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለህይወት ያሰማቸው እኔንም ለደጁ ያብቃኝ በፀሎታቸውንም አስቡኝ ገ/መድህን ይባላሌው
የሠማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
Abate melesehe wesedeghe
የቅዱስ የፈረሰኛው ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን አሜን እኛም የበረከቱ ተካፋዬ እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ዬሁንልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🙇🙇🙇🍀🍀🍀🍀
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
የእውነት ለመናገር እንጪኒ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ ፀበል ታዞልኝ ወደ ቤቴ ተመልሼ ተጠምቄ በህይወቴ ብዙ ለውጦችን አይቻለሁ አባ አገልግሎቶትን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠር እድሜዎትን ያርዝምልን
እስኪ እባካችሁ የአባን ስልክ ተባበሩን
የት ሀገር ነው በእግዛብሄር
እስኪ የአባታችንን ስልክ ቁጥር ስጡኝ የአባ ሀይለ ጊወርጊስን !!
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ነጋሽ ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ❤
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ተመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
በጣም ድንቅ ድነት ነው በእውነት ለደጁ ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን መታደላችን የተዋህዶ ልጅ በመሆናችን ታድለናል መዳኛችን ብዙነው ተመስገን ለተጨነቁ ሁሉ ይድረስላቸው በደጁ ይጥራቸው አሜን አሜን አሜን
በዚህ ህይወት መኖር እንዴት ደስ ይላል ክርስትና ከምንም ነገር በላይ ሰላም ይሰጣል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደግሜ እንድመጣ እርዳኝ
የትነዉ አካባቢዉ እህቴ ንገሪኝ በሰማእቱ
የት ሀገር ነው ያለው ፅበሉ
ደስ ይላል !!! በረከቱ ይደርብን ዘንድ ለቦታውም ያበቃን ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
አሜን ! ይማረኝ አምናለው እኔም ይህ ሆነልኝ ብዬ ለመመስከር አብቃኝ አስተካክለኝ ስማእቱ!
ብእውነት አባታችንን እድሜ ይስጥልን
እኝህ እናት ቋንቋቸውንም ባይገበኝም በጣም አሰለቀሱኝ እንኳን ደስ አሉት እግዛብሔር ይመስገን
Amen amen amen
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
እልልልልልልልል
የተባረክ ልጅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁለችንም
ደስ ይላል ቅዱስ ጊዮርጊስ አባተየ ለድጅህ አብቃኝ አድራ ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ ምእመናን
ተባረክ ብርክ በልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንን
Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen
እልልልል እ/ይመስገን ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር፣ሆይለዚህ፣ለድንቅ፣ቦታ፣ያብቃንለደጁያብቃንአምላኬሆይ
ፈጣሪዬ ሆይ ክበርልኝ አባባ ንገስ በሠማእቱ አድሮ የሚሠራ ክብርና ወዳሴ አምልኮት ሁሉ ለእርሡ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት እና በረከት አይለየን፡፡
Amen Amen Amen Egziaber Ethiopian Orthodox church and oill Ethiopian people yetbek
አሜን አሜን አሜን አሜን እኳ አሮ አደረሰን ወዲመቸን
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን ዕድሜም ያርዝምልን። በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም አለመሸቀሉን ሂዳችሁ እዬ ከመተቸት አይቶ ማመን ይቀላልና እንደ ቶማስ ካላየሁ አላምን ባይ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ሆይ በፈቃድህ ለቦታው አብቃኝ
በረከቱ ይደርብን🙏
EGZEAEBHER Yemesgen Men Ysanewal
በርታ ወንድማችን እናመሰኛለን ፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረስህ
አሜን አሜን አሜን
እዝህቤተክርስታንመተን ታምሩንለመስማትና ለማየት እግዛብሔር ይርዳን አሜን አሜን
ሰላምሽ ይብዛ ኝ እንኩዋን ዱህና መጣሽ በጣም ተአምረኛ ቦታ ነው እውነት እግዚአብሄር ለደጁ ያብቃን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ፍቅር አንድነቱን ያስልልን
አባቴ ቅዱስ ጌዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
አባካችሁ የአባታችን ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ
አመሰግናለሁ
Amen Amen Amen !
Ye kidus Giorgis Amelak cheru medhanialm yefked . yefkde elet enemetalen Entselyalen esu bewdede esu befeked yadresenal enanetem tseleyulen .
ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ለሁሉም ነገሪ ፈጣሪዬን ይመሢገን እኮን ለአገሬ እንጪኒ ጎረግሢ በሠላም ያድሪሢህ
አሜንአሜንአሜን
እልልልልልልልል
Amen Amen Amen
Aba inie beset yalehutinlijotin betesTot xega asibuN nuroyu hulu altesitekakelm shoe qeTro silalen giyurgs yqsemacew qedimo ysiralN amen
እግዜ አብሔር ይርዳችሁ
Amennnn amennnn amennnn 🙏❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን🙏
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን በሰላም ተመለሱ
አሜን አሜን🇨🇬🙏⛪️⛪️⛪️❤️💛💚
Egeziabher yerdachu began Gerami bota new endayalfachehu adera 🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen ameen ameen
እባካችሁን ስልካቸዉን ስጡዉኝ
እልልልል❤❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን ከቃል በላይ ነው
Ewye Ante yetebareke ❤ Egziabher yemesegen endet endemetasekena...... ahunem bebetu yathenak🤲🙏🙏
የኔ ጌታ እንዴት አለህ የድንግል ልጂ ተባረክልኝ
Selkachun lkulnen egnam mhade enfalgaln
Egzabhire yemesgene abatchene edmina tena yesetelen.. Semeatu yefewsene
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን 🙏🙏🙏🙏
AMEEN AMEEN AMEEN
እግዚአብሔር አምላካችን ፍጻሜው ያሰምርልወንድማችን በርተ
አረ የአባታችን ስልክ ቁጥር
amen amen
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ፈዉሰን
ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን
Egzabiher ymesgen amen amen amen
እባካችሁ ስለ ስለስማሀቱ ስለቅድስ ጌወርጊስ የአባን ስልክ እፈልጋለሁ በአሜርካን አገር አልጋላ።ነኝ ማንም ይለኝም ድረሱልኝ አንድ ነፍስ አድኑ
እልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር አምላካችንን ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን እናቴንም ከሁለት አመት ከአለጋ ቁረኛ የዳናት አምላክ ይመሰገን
ሰማእቱ ወዳጄ አዛኜ ነው ለምን ብትሉ ሊፈርድብኝ ሲገባ ቤቱ ሄጄ አዝኖልኝ በበረከት መለሰኝ ለናንተም ይዘንላችሁ ሲያዝኑልን እንጅ እኛማ ሀጥያተኛ ነን
Tebareku
እባካችሁን ስልካቸዉን እዚህ ላይ አድርጉልን ብድራቱን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ
መሄድ ፈልገሽ ነው እህቴ
ለአባታችን መደወል እፈልጋለሁ ቡራኬአቸው ፀሎታቸውን ፈልጌ ነው እባካችሁ ስልካችውን ፃፉልን ምኖረው ውጭ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ያውቃል ትፀድቃላችሁ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ፃፉልኝ🤲🏽
እባካችሁ እባካችሁ ስለ ፈጣሪ አምላክ ብላችሁ ስለ ደብሩና ስለ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ከልማዳዊ እና ከአሉ አሉ የተአምር ንግግር ተጠበቁ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘም እንዲሆን አድርጉ ።
Ameen Ameen Ameen
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ምህረት አለ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ድረስልን
selkachu
ሰመአታቱ እርዳኝ ማረኝ አልሸጥ ያለውን አሽጥልኝ ለምስክርነትህ አብቃኝ
amen
ቂዱስ ጎዮርጊስ በስደት ላለነው ዲረስልን