እኛ ተገረምን !! ስድስት ፅላቶች ከመሬት ሲወጡ ተመልከቱ !! በጉራጌ ተዓምረኛው ስፍራ ተዓምር አስባለ /Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 03. 2022
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
    እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
    #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
    / @mahbermedia

Komentáře • 126

  • @mesfinmekonen6905
    @mesfinmekonen6905 Před 2 lety +13

    የሰመአቱ የአባ ኖብ ዘእኑሳ የሰመአቱ ቅዱስ ቀርቆስና የሊቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ዕፁብ ድንቅ ነው::

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před 2 lety +12

    _ለአባታችን የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረሰን_
    _አባታችን በጸሎታችሁ አሥቡን_

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 2 lety +1

    እባካችሁን የገዳሙን አካውት ይልቀቁልን ከበረከቱ አይለፈን

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው::

  • @endalkgeremew3709
    @endalkgeremew3709 Před 2 lety +13

    አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በሜዲያ ላልሰማው እንዲሰማ መደረጉን የፈጣሪ ፍቃድ ነው እንነሳ እኛ ም ከተኛንበት

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 2 lety +3

    ዬገዳሙ ያባታችን በረከት ይደርብን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem

    አባታችን በረከተዎ ይድረሰን ወድማችን እግዚአብሔረ ይስጥልን እስኪ የት ነው አድራሻው ብታሳውቀን የእግዚአብሔረ ቢፈቅድ ቦታውን ብናየው

  • @tsegayewolde5873
    @tsegayewolde5873 Před 2 lety +9

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እናመስግንለና እግዚአብሔር ለአግልጋዩችም እድሜ ጤን ብልፅግና ደስታ ጥበቡን ይስጥልን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚብሔር ይመስገን።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
    የቅዱሳኑ ፀሎት በረከታቸው ይደርብን .
    በፀሎታቸው ይማረን .

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    በትክክልአባታችን።ቃልሂወትያሰማልን

  • @worknehwondimu1672
    @worknehwondimu1672 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 Před 2 lety +3

    ወድማችን በርታልን በጣም ደሥ ይላአል ኦርቶዶክሥ ውሌም እውነት ነች ሊቀብራት ሊያዳፉኑ ይመኛሉ ፈጣሪ ውሌም ሥራአው ድቅ ነውና በየጊዜው ያሳያቸዋል ተአምሩን አይነ ልቦናቸውን ያብራ የጭፉኖቹን

  • @tewodroshabtemariam1676
    @tewodroshabtemariam1676 Před 2 lety +3

    ማህበረ ሚድያ ጥሩ ነው በገጠሪቷ ያሉ ገዳማትን በማስተዋወቅ ጎብዛችኋል በርቱ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety +2

    በእውነት አባታችን በረከቶት ይደርብን የፈጣሪ ድቅ ስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety

    አባታችንቃለህወትያሰማልን

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Před 2 lety +2

    የገዳሙ በረከት ያባታቺን በረከት ይደርብን አሜን የገዳሙ አካወንት ቢኖር ምልካም ነዉ ለወደፊቱ ሰው በረከት አድሳተፍ አናንተም አግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

    • @tihitinnashgeda1052
      @tihitinnashgeda1052 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል 👏👏👏

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቸር መሐሪ አባት እግዚአብሔር ይመስገን። ቸርነቱ የማያልቀው አባት ዛሬም ይጣራል በንስሐ ተመልሰን የምንድንበትን ያሳየናል የደነደነ ልባችንን ይክፈትልን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +1

    አምላከ አቡነሐራ ድንግል አባቴ ያቆይዎት የእናንተ ፀሎት ነው እየጠበቀን ያለው እኛማ ማዐት አምጭ ሆነናል

  • @user-gv8lk7vn9j
    @user-gv8lk7vn9j Před 2 lety +1

    እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥልን ሰው ብዙ ያወራል ይህንንም ያንንም አላምንም እግዚአብሔር ለቤቱ ትክክለኛውን ሰው ያዘጋጃልና ዛሬም ነገም እውነቱን እንጠብቃልን።

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Před 2 lety

    Amen amen sirsye deqinew getahouye

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያማልን

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 2 lety +1

    አባቴ ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለድሽ አብቂን እመቤቴ መላክታት ፃድቃን ሰማህታት በምልጃቹ በፀበላችሁ ፈውሱን

  • @hshsheheh7372
    @hshsheheh7372 Před 2 lety

    ዎው ደስ ሲል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +4

    በርታልን ወንድማችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ኢትዮጵያና ቤተክርስቲያን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው አንጠፋም እንበዛለን ክብር ለመድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 2 lety +1

      የሚገርም ነው ፈጣሪ ኢትዬጵያን አደራ 💚💛❤️

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před rokem +1

    ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቷል ያሣዝናል ።

  • @dedu363
    @dedu363 Před 2 lety +1

    Ameny ameny ameny brktuty aylyny abtchyn

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @senaittesfu4625
    @senaittesfu4625 Před 2 lety

    Berketkum yhderena

  • @roseayni712
    @roseayni712 Před 2 lety +2

    እድለኛ ነበርን ግን አልተጠቀምንበትም

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ዕድሜዘመንሆን ያርዝምልን ከመልካም አገልግሎት ጋር ያበርታልኝ።አሜን።አባቴን አገናኙኝ እባካችሁን ንሠሐ ለመግባት እፈልጋለሁ ለምስክርነት ነው ከሞት ነው የተረፍኩት።

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety

    የየዋሆች አምላክ መድሀኒትአለም ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።

  • @tubetube2195
    @tubetube2195 Před 2 lety +4

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችኔ በቤቱ ያፅናህ👏👏🕊🌹🌹🌹

  • @genettube527
    @genettube527 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ልቦና ይስጠ

  • @matiyasalemayehu1658
    @matiyasalemayehu1658 Před 2 lety +1

    መዝገበ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety

    አባ በፀሎት ያስቡኝ አስካለ ማርያም

  • @agerbefekadu8398
    @agerbefekadu8398 Před 2 lety

    እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው።

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety

    እውነተኛ ዶክተር አማኝ ነው ያገኘኸው አባታችን ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር ።

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před 2 lety

    መሃበረ ሚዲያ እናመሰግናለን ስራችሁ የተባረከ ነው አሁንም ይባረክ በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው፡፡ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-fh3jr2xj7r
    @user-fh3jr2xj7r Před 2 lety

    መምህራችን ቃልወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አባታችን በረከቶን ያድለን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 2 lety

    💚💛❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    አባታችንቃለህይወትያሠማልንይፍቱንበፆሎትአስቡኝአባ

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před 2 lety +1

    Le Deju Yabikan! Amen!

  • @ggvguhg4001
    @ggvguhg4001 Před 2 lety

    እግዚአብሔርይ መሰገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před 2 lety +3

    የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተሰምቶ ታይቶ ለማያልቀው ድንቅ ሥራህ ዝም ብዬ ተመስገን ልበልህ አባት ሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ አሜን!

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety

    እውነት ነው አባታችን ታሞ ያዳነበትን ያየ ሠው ያመነበትን የሚመሰክረው ትክክለኛው ነው የተናገሩት አባታችን።

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      ድንቅ ምስክርነት ነው ወድያውኑ ራሴን ጥሩ ስሜት ተሠማኝ ፎቶ ካለ ልቀቁልን

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety

    በረከቱ በያለንበት ይድረሰን አሜን ❗️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    Amen kale hiowt yasemalene berktachw yedersene

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 2 lety

    ቃለ ህይውት ያሰማልን❤👏

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen!!!

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 2 lety

    አግዚአብሔር. ይመስገን 🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-cp4xf3lk8t
    @user-cp4xf3lk8t Před rokem

    ያባታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አድራሻው የትነው

  • @lemlembiratu6628
    @lemlembiratu6628 Před 2 lety

    ይደኽ የሰላ ፈጣሪ ለኛም የስላልነ

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety

    አሜን እርሶ አባቴ ስናገሩ አሬ እያሉክ ሲመርቁ አለቀስኩኝ እንድድን በሞባይሌ እራሴን አሻሸሁት ኦፕራሲዮን የወኩበትን ቦታ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety

    አባበፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተጊይርጊስ ወልደመስቀልን ሀይለማርያምን ሀይለማርያምን ወለተሀዋርያት ወልደ ሀዋርያትን አባ በሤጣን መንፈስ ተከበናል አባቀጸሎታችሁ አስቡን ስለናቴ ጸበለማርያም 😭😭😭💠 🤲

  • @kabteshlebanon9425
    @kabteshlebanon9425 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭

  • @senaittesfu4625
    @senaittesfu4625 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 2 lety

    በረከቱ ይድረስን

  • @hshshshshsjwhhssshsh6078

    Amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 Před 2 lety +1

    እኔም በጉልበት እያስቀደስኩ ነው ንሰሀ አልገባ ከስጋውና ደሙ አልቀበልም😭😭😭

  • @Haregwa
    @Haregwa Před 2 lety

    አሜን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 2 lety

    እሜን እሜን እሜን

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Před 2 lety

    Amna

  • @baayeesiijalanaacg2116

    Ameen Ameen Ameen

  • @birtukanabay6189
    @birtukanabay6189 Před 2 lety

    Abatachin yibarkugn

  • @eliasshiferaw5002
    @eliasshiferaw5002 Před 2 lety

    Ebalachehu bemen menged ezeh yederésal

  • @sarahjamjam8683
    @sarahjamjam8683 Před 2 lety

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rethakwt5123
    @rethakwt5123 Před 2 lety

    Abaye bexlote asebun texnekeyalehu betesebocn asebuye

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety

    💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏

  • @tigisttigist9139
    @tigisttigist9139 Před 2 lety

    የት ነው እባክህ

  • @mebratusiyoum8556
    @mebratusiyoum8556 Před 2 lety

    pls yehanen yekeretsiachu sewoch esachew taserewal pls esachewemifetubet means felgu

  • @AHMEDALI-ol8zz
    @AHMEDALI-ol8zz Před rokem

    የሚሰበከው ነገር አልገባኝም ወንድሞች

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn Před 2 lety

    ቦታው የት ነው ?

  • @samikassa6701
    @samikassa6701 Před 2 lety

    ቦታው የት ነው

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Před rokem

    ማነው ይሄ ሰው. ?

  • @habtamutemare6569
    @habtamutemare6569 Před 8 měsíci

    er tew er tew ebakachehu selmatawkute ngre lmen tezgebalachehu::

  • @damadama6248
    @damadama6248 Před 2 lety

    Memihiracihn Egiziabiher idimena tena abizito yadililih kebonga wede gurage

  • @sarasleshi4731
    @sarasleshi4731 Před 2 lety

    Ye ewenet bezu berekat migeyebet new gedamon gobeyot bezzzu tamerat enatachen semahto thebelea mareyam eyaderegech tegeyalech

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety +1

    የት አገር ነው ኢትዮጵያን ስመጣ እሄድ ነበር

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 Před 2 lety

    እባካችሁ ቦታው የት ነው

  • @pate840
    @pate840 Před rokem +1

    ሰው አርደው ቢላ እየላሱ ፎቶ የሚነሱ በህይወት እያለ ሰው እሳት ውስጥ ጥለው በዳቦ በእንጀራ እያሉ የሚያማርጡ ህፃናት የሚሰልቡ ጡት የሚቆርጡስ ምን ይባላሉ ?በቤተክርስቲያናችን አድሎና ዝምታ .......ሰለቸን ። እግዚአብሔር ግን እግዚአብሄር ነው ቅን ፈራጅ ነው ። እናንተን ታዘብን ። የአምላካችንን ማዳኑንም አየን ።ፍርዱንም እንጠብቃለን ።

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 2 lety

    አምላኬ ሆይ ቦታው ዳዮ አቦ ነው??

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 2 lety +1

    MEDANE BE KERESTOSE NEWE YAMENE YEDENALE SEMOO YEBAREK YE KEDESTE DENGEL MARIAME KE YE SERAWITE GETA CHEROO MEDHANIYALEME AMÈNE

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety

    zአባታችን ቃለህይወት ያስማልን !!! ትክክል ነው ከእውነት የተመለስ የለም! ከላይ ከጳጳሳቱ እስከተራ ምዕምን ህይወታችን የውሸት ነው።ወንድማችን እናመስግናለን ነገር ግን ከአዲስ አበባ ለመነሳት አቅጣጫውን አልተናገራችሁም እና ተጨማሪ ቪዲዮ ስራ እባክህ ?።

  • @esetewende5901
    @esetewende5901 Před 2 lety

    Egizeaber yemesegen yeabatchen bereket yederesen egizeaber legnam fekadu yeunelen

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 2 lety +2

    አ ካ ው ቱ ን. አ ስ ቀ ም ጥ. ወ ነ ድ ማ ች ን. ሁ ላ ች ን ም.. እን ር ዳ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety +1

      ትክክል !አድራሻው፣ አካውንት የሳቸው ስልክ መቀመጥ ሲገባው የጉዞ ማህበር ስልክ ማስቀመጥ ስህተት ነው።

  • @damadama6248
    @damadama6248 Před 2 lety

    Abetu amilak hoy maren yikirim belen leniseha abiqan