አዲስ እና ቃል በቋንቋዬነሽ ሚዲያ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2022

Komentáře • 885

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055  Před 2 lety +313

    czcams.com/channels/U_K013mo8jnjPBV7Xwh_ww.html
    ሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ነው

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 Před 2 lety +2

      im really love both of them. 😍😍😍😍kali she is my role model

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +2

      🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍

    • @sameeras8040
      @sameeras8040 Před 2 lety +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @user-ue3eu2vw1m
      @user-ue3eu2vw1m Před 2 lety +4

      ዘማሪ ሉል ሰገድም ከባለቤትህ ጋ ናልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +302

    ለቃልዬ ና አዲሰ ማነው እንደኔ የምወዳቸው የኔ ምርጦች እግዚአብሄር በፍቅር ና በደሰታ ያኑራችሁ

  • @user-vp7ei2ye4p
    @user-vp7ei2ye4p Před 2 lety +168

    እፍፍፍ ስታምሩ እኮ ቃልዬ አዲስ ሞቼ ነው የምውዳችሁ ማርያም ሀገሪ ስገባ ባካል እደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ እደናተ አይነት ትዳር ይስጠን

    • @masgumariyamyoutube9597
      @masgumariyamyoutube9597 Před 2 lety +1

      Ameen Ameen Ameen

    • @user-nn9zj7yg8c
      @user-nn9zj7yg8c Před 2 lety +6

      ሞቼም ማለት ግን ምን ማለት ነው
      ዊይይይይይይይ የከንፈር ፍቅር የምላስ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው😁😁😁😁😁👈ማስታዋል የለም

    • @user-vn1mx7uq1m
      @user-vn1mx7uq1m Před 2 lety

      እውነትነው ፀሎታችን የሰምርልን

    • @user-ed1rx2lq7t
      @user-ed1rx2lq7t Před 2 lety

      እኔ እራሱ የምር በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ አገሬ ስገባ ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +102

    ቋንቋዬ ነሽ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ተባረክልን አንተም ሐዲስ እና ቃል እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ትላላችሁ ጋብቻችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      የኔውዴደምሪኝበቅንነት

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety +1

      እንደማመር ውዶቹ እኔም እደምራለሁ ኮሜንት አስቀምጡልኝ

    • @samiraasdf707
      @samiraasdf707 Před rokem

      AMENAMENAMEN

  • @user-wq9fl8mx9q
    @user-wq9fl8mx9q Před 2 lety +80

    ሳኡዲ እስር ቤት ላሉት እህት ወድምቻችን ፀልዩላቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +95

    💖💖💖💖💯💯💯💯💚💛❤💚💛❤ጌታሆይ ይህን ትዳር ባርክ በልጅም በጤናም ባርክልን እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ የሚካኤል ጥበቃ አይለያችሁ አሜን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 Před 2 lety +1

      🇪🇹⛪⛪🎚⛪🎚🇪🇹📚

    • @agerselam9575
      @agerselam9575 Před 2 lety

      አሜን፫

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@tesfayandom7114 ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@agerselam9575 ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +14

    እልልልል አዲስ ሰናይ ሰናይ ቃልየም ትመስል ፀሀይ እልልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @igtcvgjutdch6148
    @igtcvgjutdch6148 Před 2 lety +16

    እኔ ወንጌል እና ኮርስ እንፈልጋለን በራያ ቆቦና አኳባቢዋ ድምፅ ሁንኝ ባዛኝቷ ማርያም😭😭

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety

      ግሩብ ግቢ

    • @user-br4ow3mj1s
      @user-br4ow3mj1s Před 2 lety

      lgtcvg ማለት ለራስሽ ማህበር መግባት ፈልገሽ ከሆነ የዋትሳፕ ቁጥር አስቀምጭ ነው ወይስ ግልፅ አርጊው

    • @selamawitadise4375
      @selamawitadise4375 Před 2 lety

      በዋትሳፕ ከሆነ ቁጥርሽን አስቀምጭ እኔ አስገባሻለሁ

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 2 lety +24

    ሉሌ እኔንም ብታቀርበኝ እኮ ብዙ የህይወት ታሪክ የስደት ነበረኝ😭 ወንድማችን እህታችን በፍቅር ያኑራችሁ❤🙏

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 2 lety +39

    ስታም ሩ ባል ና ሚስት ካድ ዉሀ ይቀዳል ትዳራችሁ ይባረክ አድስ ና ቃል ስወዳችሁ ዉለዱ ክበዱ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝበቅንነትውዴ

  • @user-kr1xu8lq1f
    @user-kr1xu8lq1f Před 2 lety +14

    ከመወደድ በላይ መመረጥ የህይወትን አክሊሊ የሚያሰጥ እናተ ሁለታችሁ በጣም ነው የምታምሩት🥰🥰🥰🥰🥰እመብርሃን ትባርካችሁ ለኛ ለወደፊት ህይወታችን አርያ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ክበሩልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +72

    በሰላም በጤና በፍቅር ኑሩ ወለዱልን ከበዱልን የአዲስቃል ውድድድ ❤

    • @user-kj8xp6eh6g
      @user-kj8xp6eh6g Před 2 lety

      😍😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝♥♥♥♥

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-kj8xp6eh6g ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@user-kj8xp6eh6g ደምሪኝ ቅመም

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Před 2 lety +5

    ልዑሌ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው !

  • @zenizewge3557
    @zenizewge3557 Před 2 lety +5

    ቋንቋዬነሺ ሚዲያ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጨዋታ ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃልዬ ናአዲስ በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩ

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +6

    በእውነት ልዑልዬ ከልብ አመሰግናለሁ ። በርታልን ይህ የኦርቶዶክሳውያን ልሳን የሚዳሰስበት የቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓቷ በተግባር የሚገለጽበት ሚዲያ ስለሆነ በርታልን!!!
    ሙሹሮቹንም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክላቸው። አሜን!

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel847 Před 2 lety +74

    እናተ ልዩ የሆናችሁ አበቦች እግዚአብሔር ፍሪያችሁን ያብዛው
    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ እኮ

  • @tigistadane8663
    @tigistadane8663 Před 2 lety +13

    እዉነት ነዉ የወር አበባ ቀኑን ጠብቆ አይመጣም ሴቶች ያቁታል 💯 ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ዉለዱ ክበዱ😍😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před 2 lety +2

    ቃልዬ ና አዲስ የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @user-lv2wi7jb9t
    @user-lv2wi7jb9t Před 2 lety +17

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🙏😍😘

  • @jgjjjf8154
    @jgjjjf8154 Před 2 lety +2

    አቤት ደስስትሉ እመብርሀን ሁላችነንም. ለዚህ ክብር ያብቃን. አዲስና ቃል ትዳራችሁ ያማረ የሰመረይሁንላችሁ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +5

    በጣም የምወዳቸው ቃልና አዲስ ስርአት ያላቸው የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ክፉ አይንካቹህ ውለዱ ክበድ💚❤🔴❤💚💙💛❤💚💛 በጣም ቅን እና የዋህ የሆኑ ልጆች

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +5

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ስወዳችሁ እኮ በጌታ ቃልዬና።ሐዲስዬ በጣም ያሳቀኝ ነገር እቃ ስጣፋ እንኳን ጠፋ እንኳን ጠፋ እላለሁ ብለው አሳቀኝ ከምር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሐዲስ እኮ በጣም ያስቃል ከምር እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችን ያብዛላችሁ እመብርሀን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ቋንቋዬ ነሽ የኔ ውድ ወንድሜ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ቦታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔ መልካም ወንድም እናመሰገናለን በእውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር 💚💛❤️_

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +1

    አዲስዬ እና ቃልዬ መልካም ትዳር ዘመን ብያለው
    ልዑልዬ አንተንም እና መሰግናልን ጥሩ ጥሩ
    አገልግሎት ነው የምተስተላልፋው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Před 2 lety +4

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጋብቻችሁን የተባረከና የተቀደሰ ያድርግላችሁ፡፡ በጣም ደስ የምትሉና ለሌሎችም አስተማሪ የምትሆኑ ጥንዶች በመሆናቸው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ ቤታችሁ በሰላምና በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ፡፡ በተጨማሪም ቋንቋዬነሽ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለሁም የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +5

    አሚን እውነት ብላችዋል አገር ሰልም ስትሆን ነው ሁሉም ወቶ ሚገባው ቃል እና አዲስ ቤታችውን በበረከት ይሙላው አሚን

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Před 2 lety +3

    ለሙሽሮቹ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ
    ልኡሌ ስወድህ የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +14

    አሜን ሉሌ ምርቃቱን እኛም በቃልና በአዲስ ስም አሜን ብለናል እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ ደስ የሚልን ደስታን ያብዛላቹ አገራችንን ከጥፋት ከመገዳደል ይጠብቅልን

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 Před 2 lety +8

    የተዋህዶ ልጆች ሳይ ሁልየም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመሰገን በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-ly7wp3yc8r
    @user-ly7wp3yc8r Před 2 lety +2

    ልዑሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሙሽሮቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +8

    ወይኔ ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ስታምሩኮ ሉሌ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የምወዳቸውን ጥንዶች እንግዳ አርገህ ስላቀረብክልን በግሌ በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስላት

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +5

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን። በእውነት እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ።ልኡል በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠኽው ። እውነት በችግር ውስጥ ቢሆን ባይሆንም ማመስገን አላማቋረጥነው ሁሉም ፈጣሪ ያስትካክልልን

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před 2 lety +7

    ወይኔ ስታምሩ በእዉነት ከምለዉ በላይ ነዉ ምንወዳችሁ💯❤❤❤ ምነዉ ሁሉን እንደንናተ ቢሆን ኑሮ ፣
    ከናንተ ብዙ ነዉ ምንማረዉ💌💌💌

  • @user-pz6sr2cf4y
    @user-pz6sr2cf4y Před 2 lety +2

    የፍቅር ተምሳሌት ብያችኋለሁ እኛም ይሄን ክብር ያድለን👏👏👏👏👏

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 2 lety +2

    በእውነት ቃልዬ ና አድስ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ልኡልዬ እግዚአብሄር ያክብርህ አንተንም ወንድማችን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +13

    ቃልዬ አዲስ የኔ ውቦች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የእውነት በጣም ደስትላላችሁ ሰላማችሁ ሞልቶ ይትረፍ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ😘❤❤
    ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ዘማሪ ሉሌ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን❤🌿

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +26

    ሉሌ ወንድማችን ዲ/ን ዮርዳኖስን አበበን አ/አ የሚመጣበት አጋጣሚ ካለ አቅርበህልን የሕይወት ተሞክሮውን ቢያካፍለን እንደምታውቀው በሕይወቱ የሚሰብክ መምህራችን ነውና

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 2 lety +1

    ቋንቋዬ ነሽ የምወድህና የማከብርህ ዘማሪ ሉሌ ያገሌግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ሀድስና ቃል ምርጥ ጥዶች ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣረ የሚሳም ልጅ ይስጣቹሁ ትዳራቹሁ እንደ አብረሃም እና ሳራ ያርግላቹሁ መጨረሻውን ያሳምርላቹሁ ለዚህ ክብር ያደርግላቹሁ ፈጣረ ለኛንም ያድርግልን 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-nv6gg4ml4q
    @user-nv6gg4ml4q Před 2 lety +1

    ልዑል ሰገድ ለዚ ቀን እንኳን አደረሰክ ወንድሜ ሁሌም እምታመሰግናት ድንግል ማርያም እድሜ ትስጥክ

  • @igtcvgjutdch6148
    @igtcvgjutdch6148 Před 2 lety +20

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠቡቃቸዉ ወልደዉ ለመሳም ያቡቃቸዉ🌹🌹🌹🌸🌷🌻🌼💐

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 Před 2 lety +15

    የኔ ውቦች አሰቀናችሁኝ ፈጣረ ሀገራችንን ሰላም አርጎልን እኛንም ለዚህ ያብቃን አዱሰ #ቃልዬ #Quan....Love more

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +10

    እፉፉ ተለያላችሁ የኔ ማሮች ቃልየ ና አድስ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ሁሎየም በደስታ በሳቅ ኑሩልን የተዋህዶ እቆች🌷🌷🌷

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 2 lety +6

    ቃል አዲስ ምርጥ የተዋህዶ ልጅች ናቸዉ ኩራታችን ሸቃሎች ሰዉን መንቀፍ አናፍርም አይ በተለይ አረብ አገር ያለነዉ ቀስ ማለት አለብን ሱሪ ለበሰን የምንጨፍር ነን ቲክቶክ እያያን ነዉ አንሸዋወድ እሽ

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +3

    "ማሰብ የእኔ ነው መፈጸም የእግዚአብሔር ነው"ምርጥ ት/ት ምርጥ ሐሳብ ነው።ጽንፍ የወጣ ሲደግፉ ቆይተው በኋላ ሲኮንኑም በዛል ልክ ይሆናል።ግን ሁሉም በልክ ቢሆን መልካም ነው።እንደክርስትያን ደግሞ መረጋጋትና የሰዎችን ችግር ለመረዳት መሞከርና የሆነ የራሳቸው ም/ት ሊኖራቸው ይችላል ብሎ ማሰብ ነበራባቸው።ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ኘገር ይገጥማል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነቴቤተስብእንሁን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +6

    በልጅ ይባርካችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም

  • @najahd7920
    @najahd7920 Před 2 lety +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ደስስ ትላላችሁ በቤቱ በአገልግሎት ያፅናችሁ ተስፋ የምናደርጋት እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን //፫♥

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety

    ልዑልዬ በእዉነት በጣም እናመሰግናለን አዲስዬ እና ቃልዬ ስለቀርብክልን ልዑልዬ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አዲስዬ እና ቃልዬ የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ በጣም እወዳችዎለሁ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Před 2 lety +1

    እኔ እኮ ፕሮግራማችሁን በሰማሁ ቁጥር በማልቀስ አይኔ ደከመ እጅግ በጣም ነው የምታምሩት "መልካችሁም ውስጣችሁም"
    በጣም "ፍቅራዊ" ናችሁ እኔ ውድድድድድድድድድድድ ነው ሌላ የለኝም!!
    እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ጠብቆ ያኑራችሁ!!
    አዲስና ቃልዬ ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹 ሉሌ እንግዳ አድርገህ ስለ እቀረብካቸው ደስ ብሎኛል 🥰🥀🌷🍁🆒✝️

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንቁ የተዋህዶ ልጆች አዲሰ ቃልዬ ሉሌ እወዳችኋለሁ 😍😍😍🌹🌹🌹🌹

  • @user-sw1xj7qu5t
    @user-sw1xj7qu5t Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልዬና አዲስ እርጅም እድሜና ጸጋውን ያድላቸ ውለዱ ክበዱ💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +5

    የፍቅር ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💒💒💒ለሀገራችንም ፍቅር ይስጥልን የሰራዊት ጌታ✝️

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +5

    ሥታምሩ እኮ ቃልየ አዲስየ ልኡሌ እናመሠግናለን ስለጋበዝክልን ለብዙ ወጣቶች አርያ የሚሖኑ ምርጥ ጥንዶች ናቸው ❤😘

  • @makdesethiopia2279
    @makdesethiopia2279 Před 2 lety +14

    እግዛብሄር እረጅም እድሜ በፍቅር ያኑራችሁ እንወዳችሆለን

    • @user-yi4wl4hc4m
      @user-yi4wl4hc4m Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር በሚለዉ ✅👈 አስተካክለን እንፃፍ

  • @beselfuaygebreamanul955

    ልዑሌ እግዛብሔር ከጤናጋር እድሜህን ያርዝምልኝ መዝሙርህን ሁሌነዉ የማዳምጠዉ ሚዲያህንያስፋልህ

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 Před 2 lety +1

    ዘማሪ ሉዑል ሰገድ እግዚያብሔር ይስጥሕ የወለድከው ይባረክ እነዚህ ልጆች ምንአደረጉ ሰው የራሱን ስራ ለምን አይሰራም እሰው ቤት ሄዶ ስለሰው ማውራት ይከብዳል ልቦና ይስጣቸው

  • @Abeenezar_mulu
    @Abeenezar_mulu Před 2 lety +2

    አዲስ እና ቃል እንደስማችሁ በቃልኪዳን የተሳሰራችሁ ሁሌም አዲስ ሆናችሁ ኑሩ በተክሊል የተሳሰራችሁ ዕንቁዎች በደስታ ኑሩልኝ 🙏🙏🙏

  • @egziabherhulunchaynew9936

    ወይኔ ደስትላላችሁ የተዋህዶ ልጆ ቃልአዲስ በፍቅር ያኑራችሁ ወንድማችን ልኡል ሰላምህ ይብዛልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +10

    ማርያምን ስወዶችሁ ቃልየ አዲስ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤️🌿🌿 የተዋህዶ ወጣቶች ተምሳሌት ❤️👏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 Před 2 lety +47

    እፉ ስታምሩ እኮ ትዳራቹ ይባረክ የኔ ውዶች

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +4

    ልውል እንዴት እደመወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
    መልካም የተባረከ ትዳር ያብረሐም የስራ ይሁን ቃልየ አድስ መልካም ሰወች ናችሁ

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላችሁ በጣም በጣም ነው የምወዳችው ቃልዬና አዲስ እንቁ የተዋህዶ ልጆች

  • @genettube1107
    @genettube1107 Před 2 lety +42

    ስታምሩ ውድ የተዋህዶ ልጆች ስወዳችሁ ሁላችንም

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před 2 lety +2

    ቃልዬ ወንድማችን ኤድስ በነገሩች ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ከፊታችሁ ይቅደም ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ቃሊዬ እና አዲስ በጣም የምንኮራባችሁ የተዋህዶ እንቁ ናችሁ በርቱ

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +9

    አድስዬና ቃልዬ ስወዳችሁኮ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ምርጦች ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርከላችሁ ልጅ ወልዳችሁ ኢየሳማችሁ እመ አምላክ ታሳየን ♥💛💚 ♥💛🙏🙏🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

    • @user-zn9uh1zy9u
      @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +1

      እሺ ለኔም አድርግኝ ውዴ አብረን እንደግ?

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety +18

    የኔ ተዋህዶቼ ስወዳችሁ
    መልካም የፍቅር ዘመን
    ውለዱ ክበዱ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před 2 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ ዳቆን ልዑል ሰገድ አሜን ፫ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ጊዜ ነበረ በጣም ታምራላችሁ ለቃል እና ለአዲስ መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰላም ፍቅር መቻቻሉን ይብዛላችሁ ለፍሬም ለልጅ ያብቃችሁ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። ለወንድማች ልዑል ሰገድ ቃል ሕይወት ያሰማል የዘመን አገልግሎትህን ይባርክልህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቅዱስ እግዚአብሔር። እመብርሃን ወላሊቱ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 2 lety +3

    እግዚአቢሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ👏👏👏አዲስ እና ቃል ሰላየሇችሁ ደስብሎኛን እግዚአቢሔር ቅፍር ነዉ እና ፍቅሩን ያልብሳችሁ👏👏👏🌹🌹🌹

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +1

    ቃልዬ እና አዲስ የምወዳችሁ ። ሊሌ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን 🤲🏻🌾💠💞🌷💞

  • @selamtesfaye1843
    @selamtesfaye1843 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቹ ደስ ይላሉ ።

  • @asteeralamo64
    @asteeralamo64 Před 2 lety +13

    ሰላማችሁ ብዝዝትትት ይባልለችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁዎች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +1

    የኔ ውድ ቃልየ የሴት እመቤት አዲስ ወንድማችን ፈጣሪ የልባችሁ መሻት ሁሉ ይፈጽምላችሁ ከመጥፍ ነገር ውጪ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety +19

    በጣምደሰትላላችሁ በርቱእግዜአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před 2 lety

    ልዑል ሰገድ ስወድህ አኮ ምህረተአብ አሰፋ የተዋሕዶ ንቁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠን እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 2 lety +5

    እግዚአብሄር ይመሰገን በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-kl4rt6xg8j
    @user-kl4rt6xg8j Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @yamrotiethiopia8091
    @yamrotiethiopia8091 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ አድስ እና ቃልይ ከምር ደስ ስትሉ መልካም ሔወት

  • @tube8199
    @tube8199 Před 2 lety +8

    በጣም ደስ የሚል ብሮግራም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ልዑሌ እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ትጠብቅህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

    • @tube8199
      @tube8199 Před 2 lety

      @@christinatube760 eshi

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před 2 lety +4

    አሜን ዝማሪ መላዕክት ያስማልን ቃልየ እና አዲስ እግዛብሔር ትዳራቹህን በበረከት ይሙላቹህ

  • @user-tm5ly6xb8l
    @user-tm5ly6xb8l Před 2 lety +2

    እንደዛሬ ደስ ተሰኝቸባችሁ አትጠይቁኝ አድስና ቃል እንድሁም ዲ ሉልሰገድ የእውነት ምክኒያቱም ከሰርጋችሁ ቀን ጀምሮ የምትሰሩት ቪድኦ ብዙም ጥዬቄወቸ አልተመለሱም ነበር ዛሬ ግን😍

  • @rekerdoffice3839
    @rekerdoffice3839 Před 2 lety +1

    ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ለቃልዬና አዲስ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚ አይነት በቤተክርስቲያን ስርዓት ለወግ ለማርግ ታደርሳለች ተመስጌን አሜን!

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 Před 2 lety +1

    በእውነት እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ የተዋሕዶ ልጆች ወጣትነት በደዚ አይነት። ብንኖር እንዴት እናምእር ነበር እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃን ጌታ ሆይ ባተ ፍቃድ ይሁንልኝ ሁሉም ነገር።

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před 2 lety +2

    ጥኡመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ሁሌም መዝሙርህን በሰማው የማትሰለቸኝ🌹🌹❤❤✝️

  • @kalkidantube5962
    @kalkidantube5962 Před 2 lety

    የኔ ወድ ቃልዬ አጄቴን በላሽው ቃል የለኝም ምስጋና ነዉ የማቀርበው ስትይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አድስና ቃል ትዳራችሁ ይባረክ ያብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ውለዱ ክበዱ በጣም ነዉ በመካከላችሁ እግዚአብሔር ይግባላችሁ የምወዳችሁ

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Před 2 lety +14

    ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ በርቱልን ሉሌም ልጆችህ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @eseyemuluye1440
    @eseyemuluye1440 Před rokem

    በጣም ነው ምወዳችሁ ልኡልሰገድን በጣም ነውምወደው ቋንቋየነሽ መዝሙር በጣም አወደዋለሁ ።

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 2 lety +1

    ደሰ ትላለችሁ ክበሩልኝኝኝ ዉዶችች ሉሉም ተባረክ መዝሙረህ ደሰ ይለኛልልልል

  • @haregkassa1998
    @haregkassa1998 Před 2 lety

    ቃልዬ ና አዲሰ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላቹው፤፤ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ፡፡

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +13

    ቃልየ አድሰየ በጣም ነው የምታምሩት
    ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ አሜን(3)
    ፍፃሚያችሁን ልኡል እግዚአብሄር ያሳምርላችሁ

    • @93314
      @93314 Před 2 lety

      ቃልየ አድሰየ በጣም ነዉ የምታምሩት
      ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ
      ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @igtcvgjutdch6148
    @igtcvgjutdch6148 Před 2 lety +4

    አደራ እባኳችሁ ተባበሩኝ እራያ ቆቦና አኳባቢዋ ወንጌል እና ኮር ይጥ በማለት

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ሉሌ አዲስ ቃልዬ እንኳን ደና መጣችሁ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ ደሰሰሰ፣💛💚❤👏👏👏👏፣ዝማሬመላአክትያሰማልን፣👏👏👏👏👏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@sofiymessay4134 ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety

      @@fatumawase እንደማመር በቅንነት

  • @frehiwetnegassi5803
    @frehiwetnegassi5803 Před 2 lety +3

    የድንግል ልጅ ትዳራችሁን ትባርክ ወልዳችሁ ሳሙ ልጆቻችሁ የቤቱ አገልጋይ ይሁኑ የልጅ ልጆች ሳሙ አነጋገራችሁ ስራአታችሁ በስማም ቃላት የለኝም
    በተለይ እናንተን ወልደው ያሳደጓችሁ ቤተሰቦችም ሊመሰገኑ ይገባል ጥሩ የሂወት ተሞክሮ ነው ብዙ ልንማር ይገባል መልካምነታችሁ ትህትናችሁ በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም ከነልጇ አሁንም ትዳራችሁን ይባርኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 Před 2 lety +10

    ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @hasna5336
    @hasna5336 Před 2 lety

    ቋንቋየነሽ ሁሌም በውስጤ የማረሰው መዝሙር መጥሪያየ ነው ስታምሩ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 2 lety +23

    ስታምሩ ውድ የተዋህዶ ልጆች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 Před 2 lety +12

    የነስስቶች ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛልን ስወዳችሁ ውዶች ልኡሌም እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እና አድነትን እመኛለው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s Před 2 lety +7

    ሙሽሮቻችን. መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችው

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před 2 lety +1

    የኔአባት አዲስየ መልካም ሰውነህ አምላክ የልብህን አምላክ ሰጠህ ቃልየን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን: ስወዳቸው: እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ✝️💒💚💛❤️👏👏

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እውነትነው ያሁሉ አለፈ በመብርሀን እመብርሀን ስደተኞችን ታስበን