♦️103 መጻሕፍት የበላው ሕፃን📍ሕፃን አሜን ባሳዝነው📍0913235226

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2023

Komentáře • 162

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055  Před 9 měsíci +12

    ለዚህ ድንቅ ልጅ እና ያለ አባት በእናቱ እና በአያቱ ያደገ ሕፄን መጽሐፍ እንኳ ብትገዙለት ደስ ይለኛል 0913235226

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 Před 9 měsíci

      አባቱ እስከዛሬ አልተገኝም ማለት ነው ይገርማን በህይወት ካለ እውነት እንደዚህ አይጨክንም ነበር

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před 9 měsíci +11

    እሄን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ነው ፤ እግዚአብሔር አድገህ የሀገር እና የቤተክርስቲያን ጠባቂ ያድርግህ የእኔ ልጅ 💚💛🧡

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Před 9 měsíci +7

    እናትየዋ ጠንካሤት ልጇን በዚህ መልኩ ማሣደጓ በጣም መታደልነው እሜንየ እድግ በል ያሰብከውን እግዚሀብሔር ያሣካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 9 měsíci +25

    እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃህ ግሩም የሆንክ ልጂ. እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤

    • @meronyhannes155
      @meronyhannes155 Před 9 měsíci

      Fetary endzh yetbarku lijochen yabzalen❤🎉❤❤❤❤

    • @yearsemalij2396
      @yearsemalij2396 Před 9 měsíci

      አሜን፫❤

    • @Q8Star-rl9cg
      @Q8Star-rl9cg Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክለቁም ነገርያብቃህህ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 9 měsíci +6

    የአሜንየ አያት ግን ለምን አትቀርብም አሜንየ ታድለህ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 9 měsíci +11

    ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የጥበብን የእውቀት ቤለቤት እርሱ ክብሩን ይውሰድ መጨረሻህን ያሳምረው ወንድምዬ❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርድህ እደግልን አይምሮህን አይቀይርብን ሀገርህን ቤተክርስቲያንህን ቤተሰብህን ወገንህን የምትጠቅም ያድርግልን ❤❤❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 9 měsíci +5

    በእውነት ድንቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የሰላም አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን🙏

  • @neba77
    @neba77 Před 9 měsíci +21

    ልጅ አሜን
    እናቱ እሴተ
    አያቱ
    ለያንዳንዳችን ከአድናቆት ባሻገር ልጅ የቤተሰብ የአስተዳደግ ውጤት መሆኑን አስተምራችሁናል፤ክብረት ይስጥልኝ።አሜንዬ እንደ ስምህ ያንተም የቤተሰቦችህም የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር እንዲያሳካላችሁ መልካም ምኞቴ ነው።ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 9 měsíci +7

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ይሄን የእናቱ የአሳደጉት ውጤት ነው👍👍 እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እመብርሃን ከገሀነበ እሳት ይሰውርህ ልጅ አሜን መቼም የሰው ዐይን መጥፎ ነው በሰው ዓይን ላይ የሚያው ጸላኢ ጠላት ነውና አምላከ ቅዱሳን በጥበቡ አሳድጎህ መልካም ምኞትህን ይፈጽምልህ አሜን❤❤🎉

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 9 měsíci +6

    ዳቆን ልኡል ሰገድ እንኳን አቀረብክልን ማርያምን ሁሌ እማስበው ልጅ እሸቱ መለሰጋ ቀርቦ አይቸው❤❤❤❤❤❤

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e Před 9 měsíci +5

    ሙኞትህን እግዚኣብሔር ያሳካው እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑሩህ ኣሜን! ኣሜንዬ.

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 9 měsíci +6

    ፀጋዉን ያብዛላቹህ ወንድማችን ህፃን አሜንየ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamsalam9364
    @salamsalam9364 Před 9 měsíci +2

    Igzabiher bexibequu yixebiqik isuu yasadigik igizabiher bebetuu yaxinak weyinee des sil igizabiher yixebiqik inyanim wedee betuu timiran quwanqaye nesh median igizabiher yixebiilin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አንተን የመሳሰሉ ለእናት ቤተክርስቲያንና ለሃገራችን ኢትዮጵያ ተስፋ ናችሁ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 9 měsíci +3

    ምን አልልህም እግዚአብሔር አምላክ በክፋቸው ሸፍነነው እቅፍ ድግፍ አደርገው የሚያሳድጉህ መላዕክት ይላክልህ። እናትዬው ታድለሽ እንዲህ አይነት ልጅ ጌታ ስለሰጠሽ

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 9 měsíci +3

    እናት ማለት እንዳች ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ አንቺም ኑሪለት ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 9 měsíci +3

    እናት💞 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሺ ድንግል ማርያም ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሠማዕታት ምልጃና ጸሎት ይጠብቅህ ❤❤❤🕊☦️

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před 9 měsíci +2

    Thanks God

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 9 měsíci +2

    የኔ. አባት ክብር ይገባችኃል❤❤❤❤

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op Před 9 měsíci +7

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያሳድግልን አሜን❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ መልካም ቤተሰብ ያሳደገው ቤተሰቦቹን በጣም አመሰግናለሁ ልጆችን እንደዚህ ማሳደግ በጣም ደስ ይላል ለሀገርም ለቤተክርስቲያናችንም ጠቃሚ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችን ልጆቻችን በመንፈሳዊ መንገድ ማሣደግ አለብን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 9 měsíci +1

    መልካም ዛፍ ሁኖ መላም ፍሬ ማፍራት መታደል ነው ጭምር ያድርግልህ ባባዬ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ አባቱ ግን አልመጣም እሸቱ ጋር ቀርቦ ስለ አባቱ ሲያወራ ሰምቸው ነበር 🌻🌷💐

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 9 měsíci +3

    ህፃን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበብን ያብዛልህ አናቱ እና አያቱ የልጃችው ጉብዝና የናንተን ታታሪነት ያሳያል ህይ ህፃን ለሌሎች አርያ ይሆናል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 9 měsíci +9

    ❤❤❤❤ውይ ነኔ አበሳ ፈጣሪ በቤቱ ያሳድግህ❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 9 měsíci +2

    የኔ ልዩ ግሩም የሆንክ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳደግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር መጨረሻውን የአሳምረለት
    በርታ ተባረክ 💕

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 Před 9 měsíci +5

    እግዚያብሄር ይመስገን እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ

    • @FasikaAlelign
      @FasikaAlelign Před 9 měsíci +1

      እግዚያብሄር❌❌❌ እግዚአብሔር ✝️✝️🙏🙏❤✅ ቢንስ የጌታን ስም በትክክል ለመጻፍ ሞክሩ😢

  • @user-wm5iu1ss4w
    @user-wm5iu1ss4w Před 9 měsíci +14

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልን አድገህ መልካም ፍሬ የምታፈራ ያድርግህ አሜንየ🙏❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገሥ ያሣድግህ እመብረሀን ትጠብቅህ ምነኛ መታደል ነዉ ህፃናትን በእግዚአብሔር ቃል ፍቅር በሀገር ፍቅር አንፆ ማሳደግ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋዉን ያድልህ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 9 měsíci +5

    እመቤታችን ታሳድጋቸዉ❤❤❤👏👏

  • @talaage22
    @talaage22 Před 9 měsíci +3

    Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @salamsalam9364
    @salamsalam9364 Před 9 měsíci +2

    Inkuwan abroo aderesen melkam addis zemen yihunilin yihunilachuu lemelaw ethopiya 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melatayele2305
    @melatayele2305 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜንዬ❤ህልምህን እውን ያድርግልህ እናቱም ሆነ አያቱ እመብርሀን ብርታት ትሁናችሁ እንዲህ ያለ ትውልድ ስለምታንጹ በእውነት አመሰግናችሗለሁ ❤

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 Před 9 měsíci +1

    የምለው ቃላት ባይኖረኝም 😢😢እችም ሴት ወልዳለች ለሎቹም ወልደዋል❤❤

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před 9 měsíci +7

    እዳታይነት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamEnat
    @MaryamEnat Před 9 měsíci +5

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤ ግን አባቱ እካሁን አላገኘም😢

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Před 9 měsíci +2

    Egziabeher baTebabe ena bamogose yasadegake .

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před 9 měsíci +7

    የኔ ቆንጆ እድግ በልልን እኔም እገዛልሃለው ሉሌ ስልክ አስቀምጥልን።

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ተባረክ ጎበዝ ሀ 5 ❤❤❤❤❤

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 Před 9 měsíci +3

    Egzaber Amulak yebarkuu yenne geta

  • @asdfzxc5343
    @asdfzxc5343 Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Před 9 měsíci +1

    ድምፅ ያሳል ልኡሌ ይሰተክክልልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ከጤናጋር

  • @smms6004
    @smms6004 Před 9 měsíci +4

    ❤❤❤❤የኔ ማርርልዑል እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበ ብ በሞገስ ያሳድግክ ❤አሜንዬ ❤❤❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እውቀቱን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤

  • @user-qm4vj2sd2g
    @user-qm4vj2sd2g Před 9 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 9 měsíci +1

    አሜን ፣እግዝያቤር ይባርክህ ወንድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።❤😘🤗🤭

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m Před 9 měsíci +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጎበዝ !እናትነት አያትነት እነዲህ ነው 🙏

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 9 měsíci +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 Před 9 měsíci +8

    እባክ ልጁን የምናገኝበት ስልክ ወይም አካውንት አሰቀምጥልን
    እግዚአብሔር ሃይሉን የሚገልጽባቸው እደዚ አይነት ልጆችን ማገዝ ትውልድን ማትረፍ ነው፡ቤተሰቡን ሳላደንቅ አላልፍም፡ቋንቋዬነሽ ሚድያንም ከልብ እናመስግናለን።

  • @tseganeshadmasu2475
    @tseganeshadmasu2475 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልን አድገህ መልካም ፍሬ የምታፈራ ያድርግህ አሜንየ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበብን ያብዛልህ❤❤❤ትልቁ የቤተሰብ እጥረትነው

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 9 měsíci +4

    አሜንዬ እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግህ💓💓
    በጣምጠፋህአሜኑ ሰላየዉህደሰብሎኛል

  • @zeinabkourani2654
    @zeinabkourani2654 Před 9 měsíci +3

    ወይኔ ቱ እኔም አሁን ሰው ነኝ😢 ፈጣር በበቱ ያፅናኪ የኔ እኑቁ 😮😮

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @Gerami_et
    @Gerami_et Před 9 měsíci +2

    Amenuye my intelligent brother so proud 🤍

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ ቤተሰቦቹ እናመሰግናለን እንዳህ አርጋችሁ ስላሳደጋችሁት ለኛም አርአያ ነው የሆናችን ክበሩልን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 9 měsíci +4

    egzeabhr amlk batebabu yasdigih yene awaki kaf yale bota yadrsih ❤❤❤❤❤❤

  • @letebrhantareke1342
    @letebrhantareke1342 Před 9 měsíci +2

    Asey fetari edmena tenan yesteh edeg belelen❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 9 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ.ያሳድግህ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 9 měsíci +3

    wow

  • @tsigebange
    @tsigebange Před 9 měsíci +6

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግክ ❤

    • @konjitseyifu32
      @konjitseyifu32 Před 9 měsíci

      የኔገታ ተባረክልኝ ለቁም ኔገር ያቢቃህ

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 9 měsíci +4

    He is right!

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 9 měsíci +2

    ዋው የኔ እናት ጎበዝ በርቺ ጀግና ነሽ

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 Před měsícem

    እግዚአብሔር ያሳድግኸ ! እግዚአብሔር ያንተንና መሰሎችህን ፀሎት፣ ልመና እና መሻት አይቶ ሀገራችንን ከተጠናወታት የዘር ፣ የክፉ መንፈስ፣ ክፉት ፣ራስ ወዳድነትን ወዘተ ምሕረቱን ሰጥቶ ሰላምን ይስጠን።

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በመጎስያሳድግህ❤❤❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግህ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @teg22345
    @teg22345 Před 9 měsíci +3

    Mesthaf yenebebal inje ayebelam sewun atadenaberu

  • @zadworku5369
    @zadworku5369 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይበልጡን ጸጋውን ጥበቡን ያድልልን

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 9 měsíci +4

    እንደ አንተ ፍሪኃ እግዚአብሔር ከልጂነት ቢኖርኮ. እንዲህ ተሳዳቢና ዘርኛ አይበዛም ነበር ግን እስካሁን አባቱ አልተገኘም ይሄን የመሰለ ልጂ የኔ ነው ብለህ ብትመጣ ደስ ይህ ነበር እኔ ወር ይቆያል አላልኩም ነበር ይገኛል ብየ

  • @mekbebfetene9246
    @mekbebfetene9246 Před 9 měsíci +2

    ውይይቱ ፣መልካም ሳለ፣ድምጽ ግን በሚሰማበት ደረጃ አይደለም።

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 9 měsíci +2

    የኔ አባት እኔ እሚፈልገውን መፅሀፍ ልግዛለት ስልኩን ስጡን❤❤❤❤

  • @sergutwolde6498
    @sergutwolde6498 Před 9 měsíci +2

    የሞተ ዶሮ፣ፍየል፣በግ እና በሬ የመሳሰሉትን በየ ሱፐር ማሬግትና ስጋቤቶች የምትሸጡ ከነዚህ ዓሣ አጥማጆች እንማር።

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤❤❤

  • @amanesete-ir9pz
    @amanesete-ir9pz Před 9 měsíci +2

    አሜንዬ የኔ ውብ ልጅ

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤

  • @meselalproduction
    @meselalproduction Před 9 měsíci +3

    ደስ ይላል እድግ ይበል

  • @user-wf6he3nt4e
    @user-wf6he3nt4e Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር❤

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria6988 Před 9 měsíci +2

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ 😮😢😂😅😊😊

  • @user-ri7nm2ez6s
    @user-ri7nm2ez6s Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 9 měsíci +4

    God bless you kido. Hopefully, someone will encourage him to write daily journal to help him develop good writing habits.

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Před 9 měsíci +5

    እደግልን ቤቢዬ💕

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 Před 9 měsíci +1

    Egziabher yesdgih amenye❤❤❤🙏🙏🙏💯

  • @hairo3250
    @hairo3250 Před 9 měsíci +3

    🙏💐😘

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Před 9 měsíci +2

    ኡፍፍፍ አተስ ብዙዙዙ ሁን🥰🥰🥰🥰

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Zain-ob3rg
    @Zain-ob3rg Před 9 měsíci +2

    amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 9 měsíci +2

    የኔ ማር ጠፍ ብየ እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Před 9 měsíci +2

    እድገ በልልን

  • @memebh5054
    @memebh5054 Před 9 měsíci +1

    Egzabhr telke bota yaderskall.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tc7dl2gx8r
    @user-tc7dl2gx8r Před 9 měsíci +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @meazi_leul
    @meazi_leul Před 9 měsíci +3

    እድግብል እንዴት መታደልነው በዚህ እድሜው ላንተማ መፅሃፍ አይደለም.ሊላም ቢገዛልክ አይቆጩም ቅሞሞችየ የትናቹህ ይህን ታዳጌ ጣፍጩ የሆነልጅ ዝንግዘው ግን ክላይ የተቀመጠው የልጁ አካውንትነው አልገባኝ የአሜን ከሆን ሹክ ብልኝ