ሊቀ ሊቃውንት የኔታ እዝራ ሐዲስ ቀጥታ ከጎንደር ያስተላለፉት መልእክት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 360

  • @user-mo8ny1xr8j
    @user-mo8ny1xr8j Před 5 lety +47

    ቢኒ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት አባታችን ሲመክሩን አጀቴ በሉኝ በሁሉም ቦታ መካሪ አባት አያሳጣን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹዉ መካሪ አባታችን ናቸዉ ሁሌ በተለያየ ቦታ ስሰማቸዉ ፎቶዋቸዉን ሳይ መች ነዉ ማያቸዉ እል ነበር ዛሬ በአካል ያየኋቸዉ ያክል ነዉ ደስ ያለኝ ሲመክሩን

    • @SaraSara-pl2ow
      @SaraSara-pl2ow Před 5 lety

      ልጅቢን ያካውንቱን ቁጥር ኩመንትላይ አሥቀምጥልን

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 Před 5 lety +5

    አባ በረከትዎ ይድረሰኝ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ፈገግታዎ ብቻ ያጽናናል

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +3

    እናቱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤💒🕯🌾ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 Před 5 lety +45

    አሜን ላባታችን ቃልህወት ያሰማልን
    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኤል እግዚአብሔር የተሰገነ ይሁን
    እኝም ቃሉን ሰምተን 30, 60, 100የምነፈር ያርገን

    • @hilinaalema1944
      @hilinaalema1944 Před 5 lety

      Amen

    • @shanishani6423
      @shanishani6423 Před 5 lety +1

      ልባም ችን ቃል ሂወት ያስማልን

    • @user-qk9nd2ro9f
      @user-qk9nd2ro9f Před 5 lety +1

      አሜን

    • @keftube
      @keftube Před 5 lety +2

      amen ....የኔ እህት አዲስ ቱብ ቻናል እየከፈትኩ ነዉ በቅርቡ ጥሩ ስራ ይዤ እቀርባለሁ ሰብስክራይብ አድርገሽ ቤተሰባችን ሁኚ

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @havel1619
    @havel1619 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን የኔታ እድሜ በጤና ያቆይልን በጣም የምወደወት አባት ነወት ሁልግዜ እርሰወን ሳይ አያቴን ያገኘው ያክል ይሰማኛል ስለምትመሳስሉ ብቻ አባቴ በሚዲያ ካወከወርት ጀምሮ አያቴ በህይወት ያለ ያክል ይሰማኛል እመቤቴ ባማላጅነቷ መድሀኒያለም በምረቱ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት አስተምሮወት ተሰምቶ ማይጠገብ ነው....

  • @user-nv8qk9qo6p
    @user-nv8qk9qo6p Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው ተስፋን ያለመልማን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን🙏🙏

  • @user-eh7ce7rf3z
    @user-eh7ce7rf3z Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን 10 Q በኒየም ተባረክ

  • @halakuwait1762
    @halakuwait1762 Před 5 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ና ጤናን ልዉል እግዚአብሔር ያብዛለሆት ወንድማችን ልጅ ብኒ የህይወት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከዉ እናመሠግናለን የሠማነዉን የተማርነዉን በልባችን ያሣድርልንየኛ ጌታ

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ካለህወት ያስማልን!!!
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ::

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s Před 5 lety +7

    ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን በእውነት ልዬ አባት የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን የህይወትን ቃል ያስማልን አሜን፫
    *ወንድማች የተዋህዶ እንቁ በርታልን ጥክር እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን ወንድማችን

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 Před 5 lety +9

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት አምላክ ዮሴፍ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እርጂም እድሜን ይስጥልን መድኃኒዓለም በርከትዎ ይድርሰኝ አባቴ በእውነት ልጂ ቢኒም በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 Před 3 lety +2

    በርጋታ የተሞላ ትምህርት ነው ቃለሒወት ያሠማልን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kale Hiwot Yasemalen Be Edeme Be Tsgawe Yakoyelen🕯

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 Před 5 lety +14

    አሜን ቃላ ሂወት ያሰማልን በ እድሜ በፀጋ ይቆዩልን አባታችን ኦርቶዶክስ እኮ ሃብታም ናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ አምላኬ መርጠህኝ ተዋህዶ ሰለ ደርከኝ አመሰግናሃለው ❤❤❤🔴🔴❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚⛪⛪⛪⛪✔✔✔✔✔✔✔🙏

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን💖💘💘

  • @user-zc5kx2qk8u
    @user-zc5kx2qk8u Před 5 lety +1

    እድሜና ጤናውን ያድሎት:: ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት,,, ቢኒ እናመሰግናለን ..

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቆት ። እግዚአብሔር ይሰጥልን። ይቆየን ይቆየን ይቆየን።።

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 Před 5 lety +9

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልዎ በፆሎትዎ አትርሱን አባት እኛን ልጆችዎን በየሀገሩ ተሰደን ያለነውን 🙏🙏🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከካዲዎች ትውልድ ጠብቀን ። ዘማናችን እንደምነያው ነው የከህደት ዘመን ይኀው በእውን እያየን ነው የገዛ ልጆችችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እየተከዳዳን ነው ። ገታ መድሀኒያለም በቸርነቱ በቻ ይጎብኝን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን አቤቴ እግዚአብሔር ይባርኮት ያሰተማሩት ትምህርት በኔ ሕይወት የደረሰ ነው እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝን።። አሜንንንንንንንን

  • @deboraabate7482
    @deboraabate7482 Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን

  • @seblemasrasha2298
    @seblemasrasha2298 Před 5 lety +9

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    እኛም የሰማነው በልቡ ናችን ያሳድርልን

  • @mahletlove8056
    @mahletlove8056 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Abatachin Kale hiwot yasemalen

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214

    አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን እግዚአብሄር ፀገውን ያብዛልን እንዴውም ለጂ ቢኒ እናመሠግን አለን ወንድማችን

  • @user-lg9mj1uy9j
    @user-lg9mj1uy9j Před 5 lety +19

    አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት

  • @user-io2zj5ui2n
    @user-io2zj5ui2n Před 5 lety

    አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-sp2ud7ox5i
    @user-sp2ud7ox5i Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና የዮሴፍ ትግስት ያድለን እኛንም የበረከቱ ተካፍይ ያርገን ቢኒ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቅርስ ያለበት ቦታ ነው

  • @mmjj4101
    @mmjj4101 Před 5 lety +19

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን አሜን በጣም የምወዳቸው የኔታ ኑርልን በረከቶን ይድረሠን

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥዎትን 🙏🙏🙏በጣም የምወዳቸዉ አባት በረከትዎ ይደርብን

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ባለጸጋ ያድርግልን ቢኒየ ቁምነገረኛ ተባረክ!!!

  • @hstvgood9948
    @hstvgood9948 Před 5 lety +1

    አሜን፫ አባታችን ይፍቱን
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ወንድማችን መልእክቱን የምታስተላልፈልን እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወንድማችን

  • @sabayohanes5569
    @sabayohanes5569 Před 5 lety

    አሜን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አሜን ልጅ ቢኒም እግዚአብሔር በረከቱ ያድልህ ከጤና የበለጠ አንዳች ነገር የለምና ጤና ሁን አሜን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety +6

    Kalehiwet yasemaln memhrachn betam new yemwedwot tebareku amennnn yematusola edme ystwot 1000 amet nurln

  • @betebre8483
    @betebre8483 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልን ለ አባታችን በጣም የሚያፀናና ትምህርት ነው እርጅም እድሜ ክ ጤና ይስትልን

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +1

    አባቴ ፀሎቶት በረከቶት ይደርብን😢😢😢😢😢😢እናቴ እመቤቴ ሀገራችንን ትጠብቅልን

  • @selamethiopian7400
    @selamethiopian7400 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ወድማችን ቢኒም እግዚአብሔር ይስጥልን
    አባታችን በፆሎተወት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 Před 5 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤተ እኔንም አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hargeyegeterwa66
    @hargeyegeterwa66 Před 5 lety +4

    አሜን ፫ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ቢኒ እናመሰግናለን ወድማችን መካሪ ዘካሪ አምላክ አያሳጣን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለአባታችን

  • @user-ek5mc2fp2p
    @user-ek5mc2fp2p Před 5 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና ባፀገ እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l Před 5 lety

    አሜን…አቤት የስማዩ አምላኬ ይህን ቦታ ወብ ብርቅዬ አባቶቼን አይ ዘድ ፍቃድህ ይሁን አሜን ቢኒዬ ከልብ ነው ማመሰግነው በጣም ደስ የሚል መልእክት ነበረ አነሰች እጂ በእውነት ምን እደ ምል አላቅም ተመስጫ ነው የሰማሁት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እሰራለን ቢኒ ወድማችን የአካውት ቁጥር የት ይገኛል አስቀምጥልን…

  • @user-ys4no3bb3d
    @user-ys4no3bb3d Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልኝ አሜን

  • @sloveslove301
    @sloveslove301 Před 5 lety +1

    ቢኒ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ አባ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ባባቶቻችን አድሮ የምገስፀን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያስተማሬን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 Před 5 lety +1

    የኔታ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @user-gq8ov1fz3j
    @user-gq8ov1fz3j Před 5 lety +11

    አባታችን ቃል ህወት የሰማልን ቢኒ እነመሰግነሌን አቤት ለኮሜንት ፍጥነት ትምህርቱን መቼ ሰመቹት

  • @user-lr5un2gy6f
    @user-lr5un2gy6f Před 5 lety

    Amen Amen Amen kale hiwote yesamelen

  • @brhanyedengelmareyamlij9527

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን ዕንቁ የተዋህዶ አባት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asagedechshewafera4578
    @asagedechshewafera4578 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen abatachen kal hiwet yasemaln be edemi be tsega yakoyeln💚💛❤

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 Před 5 lety

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
    መካሪ አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @Eruyehawiyoni27
    @Eruyehawiyoni27 Před 2 měsíci

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ኣባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ቸሩ መድሃኒ ኣለም ያቆይልን

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያቆዬዎት በረከቶት አይለየን አሜን

  • @martamarta3378
    @martamarta3378 Před 5 lety

    ሰላም ነዉ ቢኒያም እግዚአብሔር ሰላማችን ያብዛልን ለአባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ አምላከ እግዚአብሔር ይስጣቸው ይመከሩንን በልቦናችን ያሳድብ አባ ኪሮስ

  • @user-mn5id4wp7s
    @user-mn5id4wp7s Před rokem

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 5 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብኒየ እናመሰግናለን እግዚእብሔር ይባርክህ

  • @fhc8067
    @fhc8067 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዴማ በፀጋ ያቆየለን ቃል ህውየት ይስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sofianur1955
    @sofianur1955 Před 5 lety

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ልጅ ቢኒ በጣም ነው ምናመስግነው እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ ባልሳሳት እንህ አባት ከ የውሃንስ ወልደነጒድጓድ ቀበሌ 11 አራዳ ናቸው

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety

    አባታችም ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን እህህህ እኔማ እርስወን ሳይ ትምህርትወትን ሳዳምጥ እሰው ሀገር ያለሁ አይመስለኝም እግዚአብሔር ፀጋውትን ያብዛልን ወንድማችን ቢኒ

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቸሩ መደሃኒያለም ቢኒዬ ተባረክ ወንድማችን

  • @selamawitatlawmamoatlaw5314

    አሜን አሜን አሜን ላአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ደስ እሚል ትምህርት ነዉ

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Před 2 lety

    ግሩም ነው ! አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን አምላከ ዮሴፍ እኛንም ይርዳን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 5 lety

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የእውነት ትምህር ሲያስተምሩ በእንባ ሆነው ነው የሚያስተምሩት እግዚአብሔር ታላላቅ አባቶችን ያብዛልን
    ቢኒ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በርታል ቢኒዬ መምህር አቤል ተፈራ ጋብዝልን ቢኒ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @hiwetyemareyamewedaje8578

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር ያቆይልን
    ቢኒየ እናመሰግናለን

  • @user-yz8ke3hm2v
    @user-yz8ke3hm2v Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር እዴሜያችሁን ያርዝምልን አባ ልጅ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @yeketashfera7094
    @yeketashfera7094 Před 5 lety +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ከእርሰዎ ልዮ ሥጦታ ዳቆን ዮርዳኖስን ተክተውልናል
    አሁን እደእርሰዎ ያለ መካሪ አባት
    እደ ዳቆን ዮርዳኖስ አበበ ያለ እውነት ተናጋሪ መምህር ያብዛልን
    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @hundebelaynesh8334
    @hundebelaynesh8334 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያስማልን አባታችን እርዝም እድሜ ጤና ይስትልን

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድለዎት አሜን ፫
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
    ልጅ ቢኒ ትሁቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 Před 5 lety

    Amen amen amen kalhyawetn yasmalen abatachn betsega bedmie yanurln!!🙏🙏🙏⛪⛪🙏🙏🙏

  • @briegeste2765
    @briegeste2765 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @keftube
    @keftube Před 5 lety +1

    መካሪ አባት አያሳጣን እድሜና ጠና ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ

  • @abinetshiferaw9843
    @abinetshiferaw9843 Před 5 lety +1

    አሜን ላባታችን ቃልህወት ያሰማልን !! እንዲት እንርዳ

  • @emebet1785
    @emebet1785 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜና ጠናን ይስጥልኝ

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 Před 5 lety +1

    አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን አባቻችን እደናተ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @woyinalemayo9950
    @woyinalemayo9950 Před 5 lety

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
    ቢኒየ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እባ አቅርብልን

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍😍😍😍

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 Před 5 lety

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    በፅሎታችው አስቡን ከበረከቱ እንድንካፈል
    የእግዚአቢሄር ፍቃድ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @asterastu1364
    @asterastu1364 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 lety

    Amen , Amen , Amen Kale hiwet yasemaln Abatachin Egzyabhr yemesgen !.

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን በእምነታችን ስም የሚነግድ እሱ ያጥፍልን

  • @user-bc5ob9jn3x
    @user-bc5ob9jn3x Před 5 lety

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @user-wo3ws9dl8g
    @user-wo3ws9dl8g Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ያብዛለወት አባታችን እግዚአብሄር ይባርክ ቢኒ

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 Před 5 lety +1

    አሜን ለአባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን እረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫

  • @saraSara-fo5cw
    @saraSara-fo5cw Před 4 lety

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእርሰወ ምክር ነፍሴን ሀሴት ተሰማት

  • @mxm5269
    @mxm5269 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @alamahalem3710
    @alamahalem3710 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የእርስዎ ርድኤትና በርከት ይድርስልን አባታችን ይፍቱን ወለተ ኢየሱስ ብለው በፆለትዎ አስቡኝ ያለሁት በስደት ነው ።

  • @topiyadejene1117
    @topiyadejene1117 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalen

  • @royziade7113
    @royziade7113 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወት

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Amen kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿

  • @hanahani2607
    @hanahani2607 Před 5 lety

    Amen AMEN AMEN kaluat yasmlen

  • @user-iv8ue2uz3v
    @user-iv8ue2uz3v Před 5 lety

    Amen Amen Amen abatachen kalehiwt yasemalen

  • @birhaneeshete9814
    @birhaneeshete9814 Před 5 lety

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln yagelglot zemenotn yabzaln
    Bini egziyabher zemenkn hulu ybarklh

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ቢኒእና መሰግናለን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መካሪ አባት አያሳጣን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
    የሚገርመኝ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ልብ የሚነካ ያልተበረዘ ስብከት ትምህርት ሲለቀቅ የምንከታተል ጥቂት ነን የሆነ ትችት ወይም የሆነ የማይጠቅም ነገር ሲለቀቅ ብዛታችን ልብ ይስጠን ለቃሉ ልባችንን ይክፈትልን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 5 lety +6

    ኢትዮጵያን የገዛ ልጆቼ ሸጧት
    ነጻ ያረጏቸውን የባቶቻቸውን ካዱ
    ይህ የዮሴፍ ታሪክ ለካጅ ኢትዮጵያን
    ምሳሌ ነው.

  • @shemelessmahary2801
    @shemelessmahary2801 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln Abatachin

  • @sabaragasa394
    @sabaragasa394 Před 5 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠብቅልን አሜን