የኔታ ጥበቡ በሚያውቋቸው ሊቃውንት ዘንድ ሲዘከሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2021
  • #የኔታ #ጥበቡ_ታየ ሌላው ጵጵስናን ተመኝቶ በገንዘብ ሲራኮት እሳቸው ግን የምናምን ኑሮ በማጥበቅ በዓለም የአባ እንጦንስን በትምህርትም የቀደሙ አባቶቻቸውን ፈለግ ተከትለው እድሜያቸውን ሙሉ ለክርስቶስ የሰጡ እዩኝ እዩኝ የማይሉ ድንቅ አባት ነበሩ።
    የኔታም እንዲህ ተቀኝተውላቸዋል።
    #Yeneta #Tibebu #Taye

Komentáře • 18

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 3 lety +7

    የኔ አባት የናተን ሞት ለኛ ያርገው የማንጠቅመው ወዮልን ለኛ

  • @user-cl3lr5tx2x
    @user-cl3lr5tx2x Před 3 lety +2

    የኔታ እርሶንም እድሜ ከጤ ይስጥልኝ

  • @biniammerhawi5488
    @biniammerhawi5488 Před 2 lety +1

    Tena ystachu yeneyaye er yetnew yalu ebakachu ngerun

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos32 Před 2 lety

    ኣባታችን ጤና ይስጥልን፡ግሩም ቅኔ።

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 3 lety +1

    አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ቀጣን ለሀገር የሚጸልይ አባት አጣን:: የኔታ አክሊሉ የእናቴ አጎት ናቸው ሙሉ ቤተሰባቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ፍፁም ትሕትና ያላቸው ሰዎች ናቸው:: አባቴ እርሶም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-cl3lr5tx2x
    @user-cl3lr5tx2x Před 3 lety +1

    ይገርማል 5 አባቶች አሉ ብለውኝ ነበር ከነገሩኝ 3 ቱ አረፉ ይግርማል

  • @workuassefa2685
    @workuassefa2685 Před 3 lety

    Ye abatachin bereket yiderbin! Yenih abat tihitnam girum new. Fetari ye abatochin tik yabigilin.

  • @afeworktarekegneasrat8308

    ኧረ እኒህ አባት ስማቸው ማነው የትስ ነው የሚኖሩ?

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 3 lety +1

    የኒህን አባት ስማቸዉንም ብታስቀምጡ ለታሪክ ጥሩ ነው::