የእድሜ ባለ ጸጋው የኔታ ስሙር የከበሮ አመታት wereb kebero ametat

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የእድሜ ባለጸጋው የኔታ ስሙር ከሊቅነታቸው ከካህንነታቸው በተጨማሪ ያሬዳዊውን ዜማ ብአመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው የሚመቱት ከበሮ ልብን ዘልቆ በመግባት ከሰማያዊያን መላእክት ህብረት የሚያደርሱ ዓለምን አስከድተው ሰማያዊውን አለም የሚያስናፍቁ እድሜብቻ ሳይሆን ጸጋ እግዜብሔርን ፍቅረ ማርያምን የተቸሩ የቅድስት ታላቅ አባት ናቸው ።
    Zemari belsti bayla youtube channel
    / @user-kg6ft1qs7c
    Kbre kdusan youtube channel
    / @kbrekdusan9960

Komentáře • 61

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před 2 lety +11

    የዕድሜ ባለጸጋው የኔታ ሥሙር ሠኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ዐረፉ ፡፡ቀብራቸው ምሥራቅ ጎጃም አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ ንፍሳቸውን ይማራት፡፡

    • @mihwaretsehay9858
      @mihwaretsehay9858 Před 8 měsíci +1

      እኔን !የንታ ሥሙር ነፍሳቸውን ይማር ገና ዛሬ ማየቴ እና መስማቴ ነው! ተማ ሪ እያለሁ አብማ ማርያም እንዲሁም አማኑኤል በደንብ አውቃቸዋለሁ፡አይይይ ታላላቅ አባቶችን እያጣን ነው ፡ሊቃውንት አባቶቻችን እውቀትን ትህትናን ፍቅርን የተሞሉ ናቸው የእነሱ አምላክ እግዚአብሔር ለሚቀጥለው ላለው እና ለመጪው ትውልድ አፍቅሮ የወሀትን ትህትናን ንጽህናን ይስጥ! እውቀት እውቀት የሚሆነው እኒህ ሲካተቱበት ነው፡፡

  • @TemesgenEshetei
    @TemesgenEshetei Před měsícem

    ተመስጌን አምላኬ ያባቶቸ ልጅ ያርከይ

  • @AmsaluYirga
    @AmsaluYirga Před měsícem

    እውነተኛ ተመስጦ ትክክለኛ ከበሮ አመታት

  • @qedusQedus
    @qedusQedus Před dnem

    ❤❤❤❤❤ አይ ከሞት አይቀር ነፍሳቸውን ይማርልን❤

  • @hanan8193
    @hanan8193 Před 15 dny

    ልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @aklilu1815
    @aklilu1815 Před 3 měsíci +1

    ማይኩን የያዙት አባት ድምጻቸዉ በጣም ያምራል 🤲

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 8 měsíci +2

    የኔ አባቶች ደስ ሲሉ በእግዚአብሔር ስም በረከታቸው በእውነት ከሁላችንም ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-wj9mb1wo4u
    @user-wj9mb1wo4u Před 7 měsíci +2

    ወራቢው ድምፁ በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤

  • @qedusQedus
    @qedusQedus Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tf7382
    @tf7382 Před rokem +1

    ቃለእግዚአብሔሩን በጽሁፍ ብታስቀምጡልን

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 Před 2 lety +5

    አባቶቻችን በእውነት በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ዝማሬመላእክትያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před 2 lety +2

    ጥንታዊው የአጫብር ወረብ አቤት ደስ ሲል ዝማሬመላእክት ያሰማችሁ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Před 3 lety +5

    ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን እትዮ

  • @user-jx8jf2ji8g
    @user-jx8jf2ji8g Před 6 měsíci +1

    zemre melayekten yasemalen

  • @selamtesfa2251
    @selamtesfa2251 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማሪያም ሎጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!!

  • @EthioHD10
    @EthioHD10 Před rokem +1

    የኔታ ስሙር የከበሮው ጌታ❤

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před 2 lety

    ኦ አማኑኤል

  • @kidestyoutube27
    @kidestyoutube27 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +1

    አቤት ችሎታ ውበት! ዝማሬ መላእክ ያስማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-jp3ym1do9q
    @user-jp3ym1do9q Před rokem

    እድሚ እና ጤና ይሰጢልን እግዚአብሔር ክክፊነገር ይጠብቅልን እንደት መታደልነው እምየ ኦርቶዶክስ መሆን ለሀገሪቹን ሰላም ፍቅርን ይሰጢልን

  • @owwgee1609
    @owwgee1609 Před 6 měsíci +2

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን። ወረቡን ንገሩኝ?

  • @naturetube9404
    @naturetube9404 Před 2 lety +1

    Abatochachin egzabhair barkwachwalna...bereketachihu yiderbin

  • @peace4all178
    @peace4all178 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልል። አሜን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አሜን። አሜን። አሜን።

  • @natannatan3934
    @natannatan3934 Před rokem

    Feter yimesgen

  • @YeshiYeshi-ov7bi
    @YeshiYeshi-ov7bi Před rokem

    የነአባት

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k Před 2 lety +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቶቻችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @asresendale
    @asresendale Před rokem

    ግሩም ነዉ

  • @Beleteastewale
    @Beleteastewale Před rokem

    zimare melaekt yasemaln

  • @wedefkr6222
    @wedefkr6222 Před 3 lety +2

    ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ አባታችንን ይጠብቅልን እናንተም በርቱ እንዲህ ደስ የሚል ያሬዳዊ ዝማሬዎች አካፍሉን

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 Před 2 lety +1

      የዘመኑ፡ከበሮ፡መችዎች፡ነን፡ባዮች፦ሥርዓት፡አልባ፡ከሆነው፡አመታታችሁ፡ተላቀቁና፡የእኚህን፡አበው፡ማለት፡ትልቁንየእድሜ፡ባለጸጋ፡አባት፡ሥርዓት፡ያለውን፡የወረብ፡ከበሮ፡አመታት፡ተከተሉ።(ለታይታ፡የምትዘሉትን፡ተውት፤ያላችሁበትንም፡የተቀደሰውን፡ቦታ፡አስቡት፤በተለይ፡አጫበሮች።)

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet Před 2 lety

    ደስ ሲሉ በጣም ደግሞ በስርዓት ነው የሚመቱት

  • @samaddengineering798
    @samaddengineering798 Před 2 lety

    ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን።

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Před 2 lety

    እሜን ፫ እልልልልልልልልል

  • @user-ds6lb5dg2l
    @user-ds6lb5dg2l Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bamlakmedia9764
    @bamlakmedia9764 Před 2 lety

    ድንቅ አባት በረከትዎ ትድረሰኝ

  • @bertuknaayelg46
    @bertuknaayelg46 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c Před 9 měsíci +2

    በእውነት ከበሮ በእራሳቸውና እየተሽከርከሩ የሚመቱት አባቶችና ወጣቶች የቤተክርስትያን ትውፍትና ስራአታ አይደለም

  • @user-mx2jv4nl9e
    @user-mx2jv4nl9e Před 2 lety

    አባቶችን ያቆይልን

  • @Martha..234
    @Martha..234 Před 2 lety

    Betam des yemelu Abt zemari melaket ysemalen

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 Před 4 měsíci

    ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @siemt165
    @siemt165 Před 2 lety

    Esey elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllll ❤❤❤❤❤🥰❤❤❤❤❤

  • @dyakontekle1607
    @dyakontekle1607 Před 2 lety

    ኣሰይ ዕልልልልልልል

  • @messisoll
    @messisoll Před 7 měsíci

    አልጠገበኝ ያለወረብ ሁሌም ስሰመው አዲስ ሚሆንብኝ

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před 2 lety

    የዕድሜ ባለጸጋው መሪጌታ የኔታ ሥሙር ሠኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ዐረፉ ፡፡ቀብራቸው ምሥራቅ ጎጃም
    አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ ነፍሳቸውን ይማራት፡፡

    • @user-kg6ft1qs7c
      @user-kg6ft1qs7c  Před 2 lety +1

      በረከታቸው ትደረሰኝ በእውነት ስሰማ በጣም ነው ያዘንሁት የቤተክርስቲያናችንን ርዕሰ ሊቃውንት በማጣታችን አምላከ ቅዱሳን ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልን

  • @user-zf5ln9cd2k
    @user-zf5ln9cd2k Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @dawitpetros7144
    @dawitpetros7144 Před 9 měsíci

    በናትክ የድምፃዊውን ስም ንገረኝ ማይክ የያዘው

  • @user-bx5nr6zy1r
    @user-bx5nr6zy1r Před 8 měsíci

    ግን የት ነዉ በማርያም

  • @tasewagere9634
    @tasewagere9634 Před 2 lety +2

    የት አገኘው አንተ የሜገርም ነው

  • @nigusufisseha9076
    @nigusufisseha9076 Před 2 lety

    ነፍስን ደስ ያሰኛል። የት ቤተክርስቲያን ነው?

  • @igorsurreyuk9745
    @igorsurreyuk9745 Před 8 měsíci

    czcams.com/video/X-Kt2WJDy3Q/video.html
    *3 December Warsaw Poland የህይወት ደስታ መምጣት*

  • @wakakinde3576
    @wakakinde3576 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን