ሕዝቡን ያስደመመዉ የከበሮ አመታት🔴ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #subscribe #share #ሁሉም

Komentáře • 118

  • @user-es5hn2kj7l
    @user-es5hn2kj7l Před 9 měsíci +53

    ከበሮ አመታቱ ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ውጪ ነው😢

    • @yemit3301
      @yemit3301 Před 6 měsíci +2

      ለአምላክ ምስጋና ወይስ ለሰው ትርኢት ማሳየት ይሄ ኦርተትዶክሳዊ መገለጫ አይደለም። ልቦና ይመልስ

  • @TewahedoTube268
    @TewahedoTube268 Před 9 měsíci +27

    ከዚህ ሁሉ ሊቃውንት ከበሮ የወልድ እግዚአብሔር ምሳሌ መሆኑን አያውቁም😢ያሳዝናል ከበሮ እንደዚህ አይመታም ቃሰ ተብሎ ነው።

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n Před 8 měsíci +14

    የቤተክርስቲያን ስርዐት እንደዚህ አይደለም

  • @TM-jw7bc
    @TM-jw7bc Před 9 měsíci +7

    በእውነት የቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ ቢኖር እንደዚህ አይነት የሰይጣን ፈረስ ሲጫወትባት ዝም ብሎ አይመለከትም ነበር ።

    • @BarokZemaryam
      @BarokZemaryam Před 2 měsíci

      እንዲ አይነት ንግግር ከምትናገረው በላይ ሰይጣን የሚጫወትበት አለ እና ነው???? ለነገሩ አልፈርድብህም ሁኔታውን ስለማታውቅ

    • @GfbTigist
      @GfbTigist Před 23 dny

      😂😂😂 are tew ye krstna smhn eko yenegeruk enesu nachew man honek new yemtnagerew endezih

  • @user-my1dy1dx9q
    @user-my1dy1dx9q Před 5 měsíci +4

    ዳዊት ሲዘምር በ ደስታ ብዛት የ ክብር ልብሱ ወድቆበት ነበር!! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን 🙏🏼

  • @styared-07t
    @styared-07t Před 19 dny

    ወዳጄ ይህ ለእግዚአብሔር አይመስልም ። ከበሮ አመታት ከየኔታ ዕዝራ ተማር

  • @user-lq5kw2hr9g
    @user-lq5kw2hr9g Před 7 měsíci +5

    ሰዎች መሰናክል አንሁን ሁሉም ነገር ስርዓቱን የጠበቀ መሆን አለበት

  • @user-gd4xu2su3i
    @user-gd4xu2su3i Před 8 měsíci +4

    ዝማሬመላእክት ያሰማልኝ ግን ከበሮ አመታትይስተካከል

  • @user-jq9er3ke9t
    @user-jq9er3ke9t Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን 😢እነሹ ለመቱት እኔ እንዴት እንደስቀጡኝ 😢

  • @user-xo5pe3kh5f
    @user-xo5pe3kh5f Před 8 měsíci +9

    አየ ኮሜንቶች ሜንዞ ያላት እቅልፍ የላት አለ ያገሬሰው አዳድ ጥቅስ እየያዛችሁ አትሩጡ ከዚህ ሁሉ ሊቃውት እናተን ማን አዋቂ አደረጋችሁ

  • @Mahebera
    @Mahebera Před 8 měsíci +1

    የቤተክርስቲያንን ህግና ስርዓት የሚያፋልስ መንፈሳዊ ማንነት የጎደለው የከበሮ አመታት ነው። ዝላዩም ልክ ያጣ ነው።ማስተዋልን ይስጠን

  • @serkalemkassa818
    @serkalemkassa818 Před 6 měsíci +1

    በሰይጣን መንፈስ አንድ አይኑን ይዞ እየተሸከረከረ ከበሮ ከሚመታው ዙሪያውን ከበው ከሚያጫፍሩት!ምን ጉድ ነው በማርያም !እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @MillionGebreyesus
    @MillionGebreyesus Před 6 měsíci +2

    የጥፋት እርኩሰት
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢

  • @user-gp5bp2pw1s
    @user-gp5bp2pw1s Před 8 měsíci +4

    ያሳፍራል እንዲህ አይነት ከበሮ አመታት የለም

  • @MuluYiheyis
    @MuluYiheyis Před dnem

    አስታወስኳት ይህቺን ዕለት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fekadeagza3686
    @fekadeagza3686 Před 8 měsíci +1

    የግብዝነትና የእዩልኝ ኦርቶዶክሳዊነትን የማይገልጽ እግዚአብሔርም የማይቀበለው ነው።

    • @GfbTigist
      @GfbTigist Před 12 dny +1

      Bemn awekh weregna hula yemelkol lijoch akumu

  • @betty2042
    @betty2042 Před 7 měsíci +4

    አረ እባካችሁ ተው ይህ መቼ ከፕሮቴስታንት ጭፈራ ተቫለ አይ እኛ የፍፃሜዉ ዘመን ትውልዶች በቸርነቱ ያውጣን 😢😢

    • @GfbTigist
      @GfbTigist Před 23 dny

      Ye kalu trgum mn endehone tawkalchu are tewu ye melkol lijoch zm belu

  • @kifleyibrah3297
    @kifleyibrah3297 Před 8 měsíci +3

    ኣፈርኩኝ አረ ምን ሆኑ ኣይ ኢትዮጵያ እንደዚ ሆና ቀረች

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew Před 6 měsíci +2

    ወይ ጉድ ,,, ዘንድሮ የምናየውን የምንሰማውን ማመን አቃተን እኮ ....ይሄ ደግሞ ምንኛ ነው????

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 8 měsíci +2

    ቆይ ከበሮውን ሊመታው ወይስ ይዞት ሊዞር ነው የሰጡት ኡፍፍፍፍፍ የቤተክርስቲያን ፈተናዋ😢😢😢😢 ሌላ አክሽን ማሳየት ምንድነው ጥቅሙ ትርጉሙን እወቁት

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 11 dny

    ከበሮ እሚመቱት ጤነኛ አይደለም ከዚህ ሁሉ አንድ እሚቆጣ ይጠፋል ስርአት የሌለዉ አመታት😢😢😢😢😢

  • @user-li2ku2ho4s
    @user-li2ku2ho4s Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር የረገመው ቤተ መቅድስ ውስጥ ገብቶ ይጨፍራል

    • @bench1221
      @bench1221  Před 11 měsíci +1

      ኤረ ባክህ የተረገም

    • @yesemaetulij9146
      @yesemaetulij9146 Před 10 měsíci

      ለመሆኑ ግን አንተ ማነክ

    • @user-li2ku2ho4s
      @user-li2ku2ho4s Před 10 měsíci

      @@yesemaetulij9146 ሞኝ!! ቢገባህ አባቶቻችን እንዲህ አላስተማሩንም

    • @alemwoldemichael8057
      @alemwoldemichael8057 Před 9 měsíci

      ​@@bench1221እውነት ለመናገር ይሕ የቤተክርስቲያን ስርአት አይደለም እንዲህ አይነት የከበሮ አመታት ? ጭፈራ ወይስ ዛር? ምንድን ነው የሚባለው ?

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 3 měsíci

    ስረዓተ አልባ አምልኮ ያሳዝናል ከበሮ መቺው እኮ ብቃቱን ሊያሳይ ሲሞክር ግብዞች😢

    • @GfbTigist
      @GfbTigist Před 23 dny

      Mn mn alk ante nftam mann new srat alba ye setan mechoca nek ydfah

  • @eyobtensue-pr7zn
    @eyobtensue-pr7zn Před 5 měsíci +1

    Esuuu nw ❤❤

  • @abuyitbarek1167
    @abuyitbarek1167 Před 6 měsíci

    ከስርዓት ውጪ ሲሆን የሚገስፀው መጥፋቱ ያናዳል። የጭፈራ ስሜቱን ያልገሩ ከመቅደስ መገሰፅ ልናፍር አይገባም

  • @meseludiriba
    @meseludiriba Před 6 měsíci +1

    የዛር መንፈስ ነው የሚያሽከረክረው።

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee Před 8 měsíci +1

    ወየዉ ጉዱ ከበሮ አመታቱ ወደ ጭፈራ ተቀየሮ ምናለ ስራት ቤተክርስቲያን ብትጠብቁ ሀይ የሚላቹሁ ይጥፋ

  • @wise1251
    @wise1251 Před 17 dny

    በጣም ስህተት ነው። አይፈቀድም ይህ የስጋውያን ነው

  • @Selam27
    @Selam27 Před 6 měsíci

    እንደ አባቶቻችን ረጋ ብንል አይሻልም:: አባታችን በፅናፅል በቃ ምልክት ሲሰጡ መታዘዝ ነበረባችሁ:: ይህ አይነቱ ጭፈራ ከየት የመጣ ነው::
    መቼስ ሰው ነን እና እንሳሳታለን እናም እባካችሁ አትድገሙት::

  • @frehywetbirhanu8781
    @frehywetbirhanu8781 Před 6 měsíci

    ከመንፈሳዊነት ይልቅ ሥጋዊነቱ አደላ ልቦና ይስጠን ፡፡

  • @KebeKiya-cw6dz
    @KebeKiya-cw6dz Před 7 měsíci +1

    ከበሮ እንደዚህ አይመታም ረጋ ተብሎ አባቶች ስቅለቱንና ግርፋቱን እያሰቡ በበመስጦ እየዘለሉ የሚመቱት አመታት አለ ይህ ግን ሲጀመር ከበሮ ከመዝሙሩ ጋር አልተመታም ይስተካከል ለሚዲያም አይቀርብም አስተውሉ

    • @Tewoflos1606
      @Tewoflos1606 Před 6 měsíci

      ሁሉም አዋቂ ማነው አዋቂ ሰረአት ከሊቃውንት አንበልጥም

    • @KebeKiya-cw6dz
      @KebeKiya-cw6dz Před 6 měsíci

      ኧረባክህ አልቀረብህም

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 9 měsíci +16

    ጭፈራቤት ነው ያስመሰላችሁትኮ

    • @aberaabreham834
      @aberaabreham834 Před 6 měsíci

      Actors in the church!

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 3 měsíci

      በግዕዝ ትንሽ ቅኔ ስላንቆራቆረ በእውቀት የረቀቀ መስሎታል 😢

    • @BarokZemaryam
      @BarokZemaryam Před 2 měsíci

      @@user-rz6mo7nw1n ወንድ ከሆንክ ሰርቀህም ዪሁን እስኪ አንድ ቅኔ ተቀኝና እንስማህ????????????????

  • @dasudasu-fr3kj
    @dasudasu-fr3kj Před 5 měsíci

    አረተዉ የሌለ አክት አታሳዩን ከበሮ ሲመታ ረጋ ሲልነዉ ደስ የሚለዉ ኦረቶዶክስን ስረአት አታበላሹ 😢😢

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 Před měsícem

    🕊🙏

  • @paulosabraha9342
    @paulosabraha9342 Před měsícem

    ኣይ ኦርቶዶክስ ወዴት እያመራን ነው የከበሮ ኣመታት እንዲህ ሁኖ ቀረ
    ስለዚህ ነው መሰለኝ ህዝባችን ወደ ሌላ ሃይማኖት እየሸሸ ያለ

  • @gvu3799
    @gvu3799 Před 7 měsíci +2

    ቤተክርስቲያን ይችን ስርአት አታስተምርም እንዴት ከበሮ እሚመታው ደሞ እዬዘለሉ ይቅር ይበለን

  • @tegunu
    @tegunu Před 7 měsíci +2

    ነዉር ነው እንዲህ አዪመታም

  • @user-om4hm5cn5e
    @user-om4hm5cn5e Před 7 měsíci

    ሰይጣነዊ ድርግት ነው እባከችሁ ዘመናዊነት ልከ አለው ተረጋጉ፤ ጭፈረ ቤት አስመሰለችሁ እኮ፡፡

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Před 5 měsíci

    እውነት ትክለኛ የከበሮ አ
    መታት ነው እረ በቅጥ አድርጉት

  • @tabortube7158
    @tabortube7158 Před 7 měsíci

    ከበሮ አመታቱ ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ውጪ ነው፡፡

  • @Agumas-ev1ir
    @Agumas-ev1ir Před 6 měsíci

    ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ስርዓት አይወክልም የቀደሙት አባቶቻችን ያስቀመጡት እና ጠብቀው ያቆዩት ስርዓት ይህ አይደለም ስለዚህ ሊያስነውር እንጂ ሊያስደምም አይችልም

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před 8 měsíci +2

    ስለ ከበሮ አመታት ከኛ በላይ ሊቃውንቱ ጠንቅቀው ያውቃሉ እና አላስፈላጊ ንግግር ከመናገር እንቆጠብ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን🙏

    • @sebleworku9266
      @sebleworku9266 Před 8 měsíci

      ቄስ አይስትም ያለሽ ማን ነው??

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 6 měsíci

    እንደዚህ አይነት ስህተቶች ባይለቀቁ

  • @serkalemkassa818
    @serkalemkassa818 Před 6 měsíci

    ከበሮ መቺዎቹ ሰይጣን አለባቸው።እግዚአብሔር ይፍታቸው ምን ይባላል

  • @FasikaFasika-fd7xr
    @FasikaFasika-fd7xr Před 7 měsíci +1

    egzio meharine kiristos wede libonachin melis ahunis gira tegaban

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před 8 měsíci

    ከበሮ ማነው ምንድነው የሚለውን ቢረዱ ኑሮ ባልደበደቡት ነበር ። ከበሮ አቆራቆር ከሊቃውንቱ ይማሩ የከበሮን አያያዝ ክብር ለማወቅ ምሳሌውን መረዳት ተገቢ ነው

  • @user-fh6ff2zo8g
    @user-fh6ff2zo8g Před 9 měsíci

    ለአመታትህ አደነቅ አለሁ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ግን እንድህ ለመመምታት የቆምህበት መቅደስ በዙቅዱሳን አሉት
    እንዳትቀሰፍ ዛርስለሆነ የሚአሸከረክርህ አይደለም ካልከኝ በአነክሮ በተዘክሮ በተመስጦ እንጂ በመዝለል የትኛው አባትአየህ ከበሮ የክርስቶስን መከራ እያሰብን እንድናመሰግንበት እንጂ እነደጨፈራ መሆን አያስፈልግም አንተስአበሾህ ነው አበረውህ የሚዘሉት ልበቢስ መዘመራን የመስቀልቁማርተኞች መሆነቸው ያሳዝነኛን

  • @mihretasregdew6498
    @mihretasregdew6498 Před 6 měsíci

    ere betam new yemiyastelaw sirat yelachewm keberown besrat aymetam meren meren yasadegew beteley andgnaw

  • @KebronmussieAndmaryam-wn5of
    @KebronmussieAndmaryam-wn5of Před 7 měsíci

    ስሜት በመንፈስቅዱስ ሰከሩ ይላል

  • @HUBtube1221
    @HUBtube1221 Před 8 měsíci +1

    በአብሾ የሰረከረ

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 Před 8 měsíci

    tkkl aymeslegnim

  • @LikneshDebas
    @LikneshDebas Před 19 dny

    Keberoewu limeta enji lizor ayidelm are bakachihu wegen siratachinn anatifaeu ayin meyazus lemin newu

  • @user-lc2tu1je9g
    @user-lc2tu1je9g Před 8 měsíci +3

    ኧረ በእግዚአብሔር እያሠባችሁ

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 9 měsíci

    ከበሮ አመታቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን አታዘውም ከህጉ ውጭነው ለሚያድጉ ህፃናት እደዚህ አታስተምሩ

  • @asity21
    @asity21 Před 7 měsíci

    ኧረ ወደየት እየኼድን ነዉ ወገን
    ጭፈራ ቤትኮ እንደዚህ አይመታም መጀመሪያ የከበሮን ጥቅም ቢዉቁት ምን አለቀት

  • @AmsaluYirga
    @AmsaluYirga Před měsícem

    ሁሉም ልክ ሥርዓት አለው ይህ ደግሞ በዛ

  • @yohanesassefa4699
    @yohanesassefa4699 Před 9 měsíci +1

    ይህ ከበሮ መቼ እራሱን እንዲያስተካክል ንገሩት ። የ666 ተከታይ ይመስላል አንድ አይኑን መሸፈን ምናምን ።

  • @solomontsige2524
    @solomontsige2524 Před 8 měsíci +1

    ለመሆኑ ማኅሌቱ ጸሎት መሆኑ ተረሳ እንዴ? ምንድነው እንዲህ ዓይነት ኣመታት ?

  • @ayudbrh515
    @ayudbrh515 Před 7 měsíci +2

    አለቃ የሌለው ደብር ወይም በታህድሶ የተወረረ ቤት 😢😢

  • @NahusenayKibebe-xv8ye
    @NahusenayKibebe-xv8ye Před 2 měsíci

    ይበል ነው አይ ሊቃውንት

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn Před 6 měsíci

    Kebetekirstian srat wich new ykr ybelachu 😢chiferabet ymeslal menafkan newmimesl egziooooo😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tewoldegebrewold2632
    @tewoldegebrewold2632 Před 6 měsíci

    እንደዚ ስርኣት የሰወ ክብረት ወይ ሲ የእግዚኣቢሄር እግዚኣቤህር ይቅር ይበላችሁ እንደዚ የኦርቶዶኩስ ኣይደለም ከብሮ ይምን ምሳሌ 😂😂😂

  • @abrahamkassa8711
    @abrahamkassa8711 Před 9 měsíci +1

    Ahun ende enkurarit mezlel mn ylutal. Ere bakachu yebetekrstiann image atabelashu. Yelekekews sew mn bleh lekekew? Ben enktkit yetemola yezefen majebia chfera weys egziabher yemimesegenbet ye abatach ye kidus yared dink zimare?

  • @user-bm1kq3kz9k
    @user-bm1kq3kz9k Před 6 měsíci

    ዘአስተማሰሎ በተውኔት

  • @user-uo6uo8mx4y
    @user-uo6uo8mx4y Před 8 měsíci

    Unfortunately

  • @akliluabera7782
    @akliluabera7782 Před 8 měsíci +1

    ቤተክርሰቲያየክበሮላራይገባልቃዊትያሰማል

  • @MabetTafete
    @MabetTafete Před měsícem

    ምን ታውቃለህ ስለ ከበሮ አመታት ጥበብ ነው እሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mikiasfaw2408
    @mikiasfaw2408 Před 6 měsíci

    mndenewe yehe endezihe aynet ametate ale ende gude eko newe yamewale seweyewe

  • @TamenechZeleke
    @TamenechZeleke Před 2 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-qu7fk2kd7m
    @user-qu7fk2kd7m Před 6 měsíci

    ጴንጤ ይደንግጥ አሜን አሜን

  • @Seluse
    @Seluse Před 8 měsíci

    ወይ ገታይ ታይ ይገብር እል ቱካወር ፅልፅል ልወቅዕ🤔ወይ

  • @dawityigebahal7886
    @dawityigebahal7886 Před 8 měsíci

    አሳፋሪ ነው እንጂ አስደማሚ ሊባል አይገባም

  • @Hizkyaswondemagegne
    @Hizkyaswondemagegne Před 6 měsíci

    ምንድን ነው?

  • @YoniHailu-fm7rh
    @YoniHailu-fm7rh Před 7 měsíci +1

    Endezi kehone kemenafqan bemn teshaln krstosawinetachn eyexefe new

  • @yismueshetu8983
    @yismueshetu8983 Před 6 měsíci

    ayeee endwe min yelutal yhen azurit meshkrekir lib gizu

  • @user-ot8zu1jb5s
    @user-ot8zu1jb5s Před 11 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @addishabesha395
    @addishabesha395 Před 8 měsíci

    ሰው ሆኖ ማይስት የለም ነው እንጂ ይሄ ስርዐት ሆኖ ነው

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Před 12 dny

    ቅሌት ነው ይሄ።ለምን ለኛ እንቅፋት ትሆናላችሁ?

  • @SofaiaMoh
    @SofaiaMoh Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yismueshetu8983
    @yismueshetu8983 Před 8 měsíci +1

    abatoch zim atebelu yhe kebro ametat ????????

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 Před 7 měsíci

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwondimu6397
    @meseretwondimu6397 Před 10 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @nolawi11
    @nolawi11 Před 6 měsíci

    That is not how you drum it 😞

  • @user-qn3zq1gb2x
    @user-qn3zq1gb2x Před 27 dny

    አረ ምንድ ነው ከስረአት ውጭ

  • @elamadugna5417
    @elamadugna5417 Před 9 měsíci +1

    At all Wrong

  • @MaryamSana-ny1if
    @MaryamSana-ny1if Před 6 měsíci +1

    Kabero ametatu beselam new?

  • @akliluabera7782
    @akliluabera7782 Před 9 měsíci

    የከበሮቅጣእባካች

    • @NahusenayKibebe-xv8ye
      @NahusenayKibebe-xv8ye Před 8 měsíci

      የሊቃውንት አምላክ ሊቃውንትን ይጠብቅልን

  • @mihretasregdew6498
    @mihretasregdew6498 Před 6 měsíci

    seytan srate bis min andegnaw bcha huletum ywgerachhu

  • @selamawitdubalewelde2706
    @selamawitdubalewelde2706 Před 3 měsíci

    😂😂😂demo le orthodox bicha maletachu maferiya

  • @zmzmzmzm9968
    @zmzmzmzm9968 Před 8 měsíci

    አዉነትነዉ ከበረዉን ከነሱዉጥ ላሳረነዉ ደሞ ምን አጠፉ

  • @zmzmzmzm9968
    @zmzmzmzm9968 Před 8 měsíci

    ከደስታቸዉ ብዛት ነዉ እጂ ምን አፉ አዳሜ የራስሽን ሀጣት ትተሽ ስለሰዉ አቃቂረ ታወጣላቹህ

  • @MaryamSana-ny1if
    @MaryamSana-ny1if Před 6 měsíci

    Kabero ametatu beselam new?