እጅግ ድንቅ የሆነ ምስባክ በሊ/ዲ/ን ዳንኤል እና በሊ/ዲ/ን የማነብርሃን ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @aryammedia
    #Subscribe #Share #Like
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
    ©ተዋሕዶ 23 - Tewahedo 23

Komentáře • 54

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መሰለየ ሀይማኖት ውስጥ ሰላለሁ በቤቱ አፅናን ሁላችንም

  • @user-ux8zr9tp5o
    @user-ux8zr9tp5o Před 5 měsíci +3

    እይ መታደል አሳመራችሁት ቃለ ህዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል ሌላ ውስጥ አትግቡ እግዜር ን ብቻ አገልግሉ እኛም በሙሉ ልብ እንድንሰማችሁ

  • @user-kc9yx3sy9b
    @user-kc9yx3sy9b Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @fikrassfa135
    @fikrassfa135 Před rokem +6

    በስማም ነፍስን ያለመልማል እረጅም እድሜና ይስጣችሁን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Před rokem +9

    የዘወትር ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před rokem +2

      እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ

    • @fikerlehulum415
      @fikerlehulum415 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @genetkebable
    @genetkebable Před 11 měsíci +3

    እጅግ በጣም አፅናኝ የሆኑ ቅላጤዎች : እግዚአብሔር በናንተ ከብርል::

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 Před 3 měsíci

    Betam des ylal kale hywet yasemaln abatachn wedmoche diyakonat fetari lezi kbr yabkan kesdet mels mjnote new fetari bemiyakew 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @kefyalewabebe5667
    @kefyalewabebe5667 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před 11 měsíci +3

    Yekidusan Melaekt taeme zemaren yasemalin bedme betena yitebikilin

  • @samraayele
    @samraayele Před měsícem

    Ye Abraham ye Yisak ye Yakob Amlak Liuel Egziabher yimesgen

  • @shelemeatsede1996
    @shelemeatsede1996 Před 3 měsíci

    Kalehiwot yesemaln!

  • @tesfayethegreat2266
    @tesfayethegreat2266 Před rokem +4

    ግሩም ነው ❤❤❤

  • @DawitAmare-d4w
    @DawitAmare-d4w Před 7 dny

    ጥሩነውነገር የሴት ዲያቆንይታየኛል ልበል

  • @bertawgesese2525
    @bertawgesese2525 Před 2 měsíci

    በቤቱ ያቆያችሁ

  • @abtusenait7786
    @abtusenait7786 Před měsícem

    ❤❤❤ ደስ ይላል

  • @biniyammelesse7393
    @biniyammelesse7393 Před 11 měsíci

    Kalehiwetn yasemalen khnetachewun ybarkln

  • @tesfatesema2773
    @tesfatesema2773 Před rokem +3

    Betam des yemil dmts👍👍

    • @user-ts2sn4rd7v
      @user-ts2sn4rd7v Před rokem +1

      የአብርሀምና፣የሳራ፣ጋብቻ፣ያድግላችሁ፣ከድሜና፣ከጤናጋር።❤

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před rokem

      አሜን

  • @user-nl4ru4fx8l
    @user-nl4ru4fx8l Před 8 měsíci +1

    ምኞተ ነው እግዝአብሔር ከፈቀደ።

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ ምኞትህን ያሳካልህ/ያሳካልሽ

  • @NigusBiresaw
    @NigusBiresaw Před 3 měsíci

    አሪፍ ነው ግን ከወንበር የሌለውን ርክርክ በትጨምሩ ደስ ይለኛል

  • @tasewtasew-rm6wd
    @tasewtasew-rm6wd Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TLTUBES
    @TLTUBES Před 9 měsíci +1

    🙏

  • @user-fc4th8rq7c
    @user-fc4th8rq7c Před 8 měsíci

    Sewer hono maysasate yelem manme fistum yelgme

  • @TeweldeGebrehiwot
    @TeweldeGebrehiwot Před 7 měsíci

    grum new 🙏

  • @TM_PICTRES
    @TM_PICTRES Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 Před rokem +26

    በጣም ደስ ይላል ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል እኮ ወውእቱሰ ከመ መርዓዊ ዘይወጽእ እምጽርሁ ብሎ ይትፌሣህ ከመ ያርብህ የሚለውን ከመ ይርባህ ነው ያሉት ወይስ ከራሴ ነው ብታስረዱኝ ከይቅርታ ጋር እኔ እሳቸውን ለማስተካከል ወይም እኔ ልክ ነኝ ለማለት ፈልጌ አይደለም 🤲

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před rokem +12

      ወንድማችን በሁለቱም ይባላል። ከመ ያርብህ ወይም ከመ ይርባህ ተብሎ ነው የሚነበበው።

    • @AbewuMedia
      @AbewuMedia Před rokem +5

      በሁለቱም ያስኬዳል ወንድሜ

    • @leb887
      @leb887 Před rokem +1

      Awo

    • @leb887
      @leb887 Před rokem

      Awo

    • @Kanaan-jo8me
      @Kanaan-jo8me Před rokem

      ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይታጣም ሰው ሖኖ የማይሳሳት የለም

  • @ErmiMan-ft1qj
    @ErmiMan-ft1qj Před 11 měsíci +1

    ከመ ይርባህም ይሆናል

  • @user-jh9hd5gk2u
    @user-jh9hd5gk2u Před 10 měsíci +1

    Mgest smytn ywersln

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 Před 11 měsíci +1

    💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EliasDeacon-mw3my
    @EliasDeacon-mw3my Před 11 měsíci

    Des ylal betam

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před 11 měsíci

    resiyene dilwane niseha bwongek qidusssssssssssssssssssssssss

  • @user-nl4ru4fx8l
    @user-nl4ru4fx8l Před 8 měsíci

    4:43

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před 2 měsíci

    አይ ውበት እፁብድንቅ የሰማይ ደጅ በተባለች ቤተ ክርስቲያን . . .