ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የበፊት (አባ ገብረ ሕይወት) ማህሌት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ማህሌት ሲመሩ

Komentáře • 100

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 Před rokem +15

    አቡነ ናትናየል አብዝቶ ፀጋውን ያብዛለዎት ክበሩልኝ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ በተለይ አባታችን እቡነ ናትናኤል በረከቶት ይደርብር የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክልን እረጅም እድሜ ከእኔ ላይ ቀንሶ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እምዬ ቤተክርስቲያን ትፈልጎታለች በጎቹ እንፈልጎታለን 🙏🏼✝️⛪️

  • @abeyouzelalem8335
    @abeyouzelalem8335 Před 3 měsíci +1

    ብፁኡ አቡነ ናትናኤል ከምወዳቸው ፃፃሳት መካከል አንዱ ናቸው፡፡
    አንድ ጊዜ ኢንተርቪው ቀርበው በልጅነቴ ከአባቴ ጋር ማህሌት እሄድ ነበር እና ከዚያ ስመለስ በጎችን ስጠብቅ በጎችን ለአፉኪ ፣ለከርስኪ… እላቸው ነበር ያሉት እኔ ባየኋቸው ቁጥር አይረሳኝም በረከታቸው ይደርብን፡፡
    የህይወት ታሪካቸው በጣም አስተማሪ ነውና ድጋሜ መቅረብ ቢችል መልካም ነው፡፡

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před rokem +2

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ቤተክርስቲያናችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ቅዱስ ሲኖዶስ ከፍተኛ የመከፈል አደጋ ባንዛበባት ጊዜ በፅናት ቆመው ለአንድነቱ መቀጠል ከፍተኛ መንፈሳዊ ተጋድሎ ካደረጉት አባቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ ናቸው።የአንድ አባት ማንነት የሚረጋገጠው በፈተና ጊዜ ነው።
    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።

  • @alembekele240
    @alembekele240 Před rokem +2

    ፀጋውን ያብዛሎት አባት እንዲህ ነው የትም ቢሄድ ስለቤተክርስቲያን አንገቱን ሰቶ የሚመሰክር

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 Před 2 měsíci

    Ameen Ameen Ameen

  • @mnimni8474
    @mnimni8474 Před rokem +7

    የኛ አባቶች ፈጣራ ይጠብቃችሁ በጣም ደስይላላ አቤት መታደል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +11

    ብፁህ አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤናን ያድልልን 🙏

    • @mesfinhaile6179
      @mesfinhaile6179 Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤ቅዱሶች፡ስወዳችሁ

    • @mesfinhaile6179
      @mesfinhaile6179 Před 7 měsíci +1

      ተባረኩልኝ፡ባረካችሁን❤

  • @teddymamuye4523
    @teddymamuye4523 Před rokem +16

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቡራኬዮት ይድረሰን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +3

    መታደል ነዉ የተዋህዶ ልጅ መሆን የኔ ልዩ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před rokem +1

    ድንቅ ሥራ ያሬድያዊ ዜማ ሐይማኖታዊ ትውፊታችን ለማሳጣት ክፉ መንፈስ ለተጠናወጣቸው በውጭ ሀገር ሰዎች ለሚጋለቡ ፈረሶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው :: ለሊቃውንቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን: አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን ኢትዮጵያሀገራችን ለዘለዓለም በክብር ትኑር አሜን ::

  • @AbigelWendesen
    @AbigelWendesen Před rokem +2

    አቡነ ናትናየል አቤት መታደል ፀጋወትን ያብዛሎት አባታችን

  • @hayath7571
    @hayath7571 Před rokem +1

    አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 😭😭✝️✝️✝️አባታችን አቡነ ናትናኤል ጸጋወትን ያብዛልን እግዚአቢሄር አምላክ ስለናተ ድካም ጾም ጾለት ብሎ ይማረን😭😭😭😭😭😭 ይቅር ይበለን😭😭😭🌹🌹🌹🌹

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před rokem +2

    I love this guy God blessed you
    እግዚያብሔር ይባርኮት አባታቸን እድሜ ከጤና ይስጦ እራስን ለእግዚያብሔር ሰቶ ማገልገል ቀላል አደለም የርሶን አይነት አባቶች ያብዛልን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem +3

    የኛባቶች ደሰሲሉ ድሮም ክቡርናቸው🙏❣️❣️❣️ቡፁአባታችንቡራኬወ ይድረሰን ፀጋበረከቱን ያድልልየኛእቁ አባት ፈጣሪ ፍፆሜወትን ያሳምርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistuadane6215
    @tigistuadane6215 Před rokem +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ሲያሳይ ብፁ አቡነ ናትናኤል

  • @abrishtub7922
    @abrishtub7922 Před rokem +1

    ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ፀጋውን አብስቶ ያድሊሎት 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 Před 7 měsíci +1

  • @almaztegen7164
    @almaztegen7164 Před rokem +1

    ተባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před rokem +2

    ያገልግሎት ዘመኖወትን ጌታ ይባርክ የኛ አባት

  • @tarekegneb5810
    @tarekegneb5810 Před rokem +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @lucyyeman7713
    @lucyyeman7713 Před rokem

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን አቡነ ናትናኤል ።ከለሊቱ 7:20እያየሁት ለስንተኛ ግዜ እንደሆነ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +1

    አባታችን የ እግዚአብሔር የፀጋሆትን በረከት ያብዛልሆ በረከትሆ ይደረሰኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +2

    💒🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏

  • @lebasetemoges5829
    @lebasetemoges5829 Před rokem +2

    አምላከ ዳዊት ከክፉዎች ወጥመድ ይጠብቅዎት ብፁዕ አባታችን🙏🙏🙏

  • @fasikabekele4635
    @fasikabekele4635 Před rokem

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በፀጋ በድሜ በጤና ኑሩልን

  • @fikeramare1378
    @fikeramare1378 Před 5 měsíci

    የእግዚአብሔር ፍቅር ያሰከራቸዉ አባት በረከተዎ ይደርብኝ አቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን :

  • @ana-qi9mf
    @ana-qi9mf Před rokem

    አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ፀጋውን አብዝቶ ያድሎት በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤናውን ይሰጥልኝ

  • @user-uh2eu1oi3c
    @user-uh2eu1oi3c Před rokem +1

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩምን!
    ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው: አሜን!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +14

    ኦርቶዶክስነት ምስጢር ነው !!!

  • @yeshikebede124
    @yeshikebede124 Před rokem +4

    በረከቱ ይድረስን ፀገዉን ያብዛላቹ ደስ ሲል አልልልልልል አሜንአሜንአሜን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem +1

    ⛪⛪⛪ፀጋወትን ያብዛሎት አባታችን

  • @user-nh8ju8lm5o
    @user-nh8ju8lm5o Před 3 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ECHONEWS480
    @ECHONEWS480 Před rokem +5

    አባታችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን:: ታድለን:: ለያሬድ ዜማ ያላቸው ፍቅር ግሩም ድንቅ ነው::❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @abebawademe6400
    @abebawademe6400 Před rokem +3

    በረከትወ ይድረሰን አባታችን

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mesfinhaile6179
      @mesfinhaile6179 Před 7 měsíci +1

      4 መነኩሳት፡ስትባርኩ፡ስትቀድሱ፡❤❤❤❤፡ዕልልልል!!!!!

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před rokem +2

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️ ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO GOD IS IN ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN ONE NETION ONE PEOPLE ONE ORTODOX TEWAHIDO FOR EVER AND EVER AMEN 🙏🏻 💚 💛 ❤️ 🙏🏻

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 Před rokem +3

    OMG Almighty God blesses you All endlessly,⛪ so Young and blessed 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ⛪❤️⛪❤️ God is Live with US 💓💯💯

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Tamru-zo9lm
    @Tamru-zo9lm Před rokem

    ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን ፣

  • @jiffmajo
    @jiffmajo Před rokem

    ተመስጦ ማለት ይሄ ነው

  • @meseretfisha3629
    @meseretfisha3629 Před rokem +1

    አባታቺን ያቆልን❤❤❤

  • @abebawasnake4975
    @abebawasnake4975 Před rokem

    ዝማሬ መላእክ: አሜን አሜን አሜን!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን፣ብጹዕ፣አባቶቻችን?።ቡራኬቻውይድረሰን፣አሜንአሜንአሜን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያስማልን ብጹዕ አባቶቻችን ብራኬቻው ያደርስን አሜን አሜን አሜን

  • @mengistugenene5165
    @mengistugenene5165 Před rokem +2

    በረከታቸው ትደረሰን

  • @Memhirelyas
    @Memhirelyas Před rokem

    የኔ አባት ሽሕ አመት ይኑሩ የዋሕ ናቸው

  • @yosefbekele4552
    @yosefbekele4552 Před rokem

    Type AmenAmenAmen takes you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 2 lety +4

    Abatachin rejim edmena tena ystlen

  • @mahicit4035
    @mahicit4035 Před 3 lety +3

    Gud eco new betam new des milew wyyyy mahlet eco

  • @dawithailu5093
    @dawithailu5093 Před rokem

    ልዬ ነወት ❤❤❤

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @elsabanti2880
    @elsabanti2880 Před rokem

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎ

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Před rokem +1

    Elelelele Edimehn Tena le Abetachin Amen 🙏 🙏 🙏

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 Před rokem

    Abatochachen bereketachehu yederesen❤❤❤

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před rokem +3

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏⛪

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem

    በረከታችሁ ይድረሰን ።።።

  • @alemmekonnen9483
    @alemmekonnen9483 Před rokem

    አሜን

  • @user-dw5ku2jy6f
    @user-dw5ku2jy6f Před rokem

    amen amen amen

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Před rokem

    እንዴት ደስ ይላሉ ከነግርማ ሞገሳቸው

  • @temesgenabrha7250
    @temesgenabrha7250 Před rokem

    ኣባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ፡ትጉህ ኣገልጋይ

  • @artlove3680
    @artlove3680 Před 3 lety +2

    Kale hiwot yasmaln

  • @babeshewakena1401
    @babeshewakena1401 Před rokem

    Abatachin kalhiwot yasemalin!!!!

  • @ezana222
    @ezana222 Před rokem

    Bereketachew yidresen 🙏

  • @eyerusalemsolomon9954

    Amazing! God bless you all.

  • @tegesttemesgen6631
    @tegesttemesgen6631 Před rokem

    Bereketo tederbn Abatachn

  • @dawithailu5093
    @dawithailu5093 Před rokem +1

    እንዴት አደምዎደወት

  • @lalisa_lia9040
    @lalisa_lia9040 Před rokem

    Setameru betame🙏🙏🙏

  • @MebratYehun
    @MebratYehun Před rokem

    አቦ እንዴት መታደል ነው፡፡

  • @eyobaeyoba
    @eyobaeyoba Před rokem

    Abatachn bereketot ydresen.enwedotalen erejm edme ketena gar yadlot

  • @ejigayehuwondwossen8357

    The priests are stand on the heaven.

  • @Adis001
    @Adis001 Před rokem

    እኔ ሆርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነይ ግን ከልቤ የማዝነው የግል አይማኖቴ ካባ በለበሱ ካድሪወች መሞላቱ ነው።

  • @haba37
    @haba37 Před rokem

    Can some one please write what they are saying so I can sing with them please

  • @adyarega101
    @adyarega101 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @mahiketemasiyoum2151
    @mahiketemasiyoum2151 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nannietesfay1520
    @nannietesfay1520 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት አባቶቻችን ቡራኪቸው ይደረስን ግን ካሚራ ስተቀረፅ ከፊት አለግቱ ጥሩ አይደለም

  • @almaztegen7164
    @almaztegen7164 Před rokem

    እንኳንም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሆንኩ በጣም በጣም በጣም መታደል ነው እልልልልልልልል

  • @tesfahun_taddege
    @tesfahun_taddege Před rokem

    በዚህ ደረጃ ታልፎ መጰጰስ ሲያቅታቸዉ ባቋረጭ!!
    Pass through such steps...

  • @zufan1717
    @zufan1717 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-hh7rt9bv8c
    @user-hh7rt9bv8c Před 7 měsíci

    ኦርቶዶክስነት ምስጢር ነው

  • @edenabebe8131
    @edenabebe8131 Před rokem

    አረ እርሶን የሚጠላ ሰጣን ነው

  • @mr.a963
    @mr.a963 Před rokem

    Abune matewos is weyane, He has to resign now. Ye leba zer.

  • @alafetube911
    @alafetube911 Před rokem +1

    ስለ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ ለማወቅ czcams.com/video/GHlvhj7sjeA/video.html

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etobhh6481
    @etobhh6481 Před rokem

    Amen Amen Amen