ፈቃደ እግዚአብሔር | Zehohitebirhan media official |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • #Orthodox #Tewahedo #ተዋሕዶ#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
    መንፈስቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 👇👇
    • • መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ...
    ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 👇👇
    . • ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል...
    መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ ክፍል 3 👇👇
    . • መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ...
    ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ! 👇👇
    . • ንስሐ ገብቶ ራስን ማጥፋት ይቻላል?...
    Instagram - / zehohitebirhan_official
    Facebook - / zehohitebirhan
    TikTok - www.tiktok.com/@zehohitebirha...

Komentáře • 128

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 Před 3 dny

    በእውነት መምህሮቻንን እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሰጥልን

  • @petrosabdissa6672
    @petrosabdissa6672 Před 24 dny +55

    TikTok ላይ ለምን አጭር የፕሮግራም ማስታወቂያ አትሰሩም ብዙ ሰው ጋር ተደራሽ እንዲሆን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Před 24 dny +3

      ብዙ ተከታይ ያላቾው እየቆሮጡ ሸር ያድርጉ

    • @kokifkadu3737
      @kokifkadu3737 Před 17 dny +2

      እውነት ነው ሼር ቢደረግ

    • @user-vj1ij1kt9o
      @user-vj1ij1kt9o Před 16 dny +2

      ልክ ነሽ እኔም ከTikTok ነው አይቼ የመጣሁት

    • @sentayetensu
      @sentayetensu Před 16 dny +2

      ከዛ አይቼ ነው የመጣዉት

    • @samriyhdga7427
      @samriyhdga7427 Před 15 dny

      አለ አኮ tik tok ላይ እዛ አይቼ ነው የመጣሁት እኔም

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 19 hodinami

    ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @user-sx5gu5fn7g
    @user-sx5gu5fn7g Před dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን በርቱ ጥሩ መርሃግብርነው በርቱ❤❤❤

  • @user-xj4zi7di7b
    @user-xj4zi7di7b Před 5 dny

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ጌታ ይባርክል❤🙏

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 16 dny +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Před 7 dny

    ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 4 dny

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @SelmaAng
    @SelmaAng Před dnem

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 24 dny +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን!
    እንኳን በሰላም መጣቹለን
    በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    በእውነት የተዋህዶ ልጆች እሄ ትምህርት የሁላችንም ጥያቄ ነው ኑ ተማሩ 🙏
    👉🔔👍አትርሱ

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome Před 22 dny +6

    ለዚህ ፕሮግራም አዲስ ነኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን የዲቆን ዘላለምን ትምህርት በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት ዲቆንየ በጣም እንዳዲስ ስርተውናል ❤❤❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 11 dny

    ቃለ ህይወት ያሠማል መምሮቻችን❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 24 dny +24

    እባካችሁ ቤተሰብ ስትገቡ ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ እኛ የምንማረውን ሌሎችም እንዲደርሳቸው please 🙏

  • @Habtam442
    @Habtam442 Před 9 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 24 dny +4

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 24 dny +6

    እንዴት አመሻችሁ እንኳን አደረሳችሁ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ❤

  • @etsemelaku1144
    @etsemelaku1144 Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ ወንድሞቼ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Aresama987
    @Aresama987 Před 11 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እንዳይቋረጥ

  • @asther503
    @asther503 Před 12 dny +1

    በውነቱ የሚገርምህ ትምህርት ነው ፀጋ መንፈስ ያደልልን በባ😢ነው የስማሁት ልቤውስጥ ነው የገባው ❤❤❤ቀጥሉበት

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 24 dny +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቼ /መምህሮቼ/

  • @asrse539
    @asrse539 Před 12 dny +1

    የቅዱሳን አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ እኛንም ለፍሬ ያብቃን

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Před 24 dny +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!👏

  • @user-vr9xd7pr3d
    @user-vr9xd7pr3d Před 4 dny

    ተመስገን አምላከይ

  • @mesi557
    @mesi557 Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር ሆይ እንደ ፍቃድህ አኑረኝ (ወይኩን ፍቃድከ)🤲✝️

  • @hanabeke3349
    @hanabeke3349 Před 13 dny

    Amen amen amen kale hiwot kal berekat yasemalin stegahun yabizalachu

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun4547 Před 21 dnem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራኖቻችን።

  • @abrahambelay6
    @abrahambelay6 Před 24 dny +3

    Egziabher ystelen kalehiwot yasmalen memherochachen
    Hulachnm like. share eyadergen le guadegochachn enadares

  • @yeledawekokebtube
    @yeledawekokebtube Před 24 dny +2

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ፡ እጅግ አስተማሪ ነው 💚💛❤

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen Před 24 dny +2

    በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን!!!

  • @BetiSheto
    @BetiSheto Před 24 dny +3

    በርቱ ቃለ ህያወት ያሰማልን

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před 24 dny +3

    Kale hywet yasemalen, Egziabher yebarkachehu wwndmoche!

  • @user-ro1wx8nd2e
    @user-ro1wx8nd2e Před 24 dny +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን💕💕

  • @yeledawekokebtube
    @yeledawekokebtube Před 24 dny +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Haym532
    @Haym532 Před 24 dny +1

    የኔ ተወዳጅ መምህሮች እንኳን ደኅና መጣችሁልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 24 dny +1

    በእውነት፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራቻችን

  • @lominatseid7893
    @lominatseid7893 Před 16 dny +1

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ኦቶዶክስ ቻናል ቢቀርብ ወይም የራሳችሁ ቲቪ ፕሮግራም ቢኖር

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 24 dny +2

    Amen Amen Amen Enkuwan Be Selam metuw wondimachin KALE Hiwotin Yasemalen ❤❤❤❤

  • @user-dm5qd1li3d
    @user-dm5qd1li3d Před 23 dny +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህረቻችን ፀጋዉን ያብዛልች❤

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 9 dny

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲🤲🤲

  • @ወይንዬ_ዘደማስቆ

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 Před 3 dny

    Qale hiyotan yesamalin❤❤❤❤

  • @oneofii-qw2qi
    @oneofii-qw2qi Před 24 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤

  • @rediina
    @rediina Před 24 dny +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 Před 14 dny +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
    ንፅህናን እንዴት ልናገኝ እንችላለን? እንደ መነኮሳት ከኃጢአት ርቀን መኖር እንችላለን? እንዴት ሀጢአትን ድል መንሳት እንችላለን?
    የሚለውን ትምህርት ብታቀርቡልን ስል በፍቅር እንጠይቃችኋለን🙏
    በርቱልን!!!!

  • @ETL23
    @ETL23 Před 24 dny +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ! ትክክለኛውን ቻናላችሁን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል ❤🙏ጥያቄ ጠይቃችሁ ሚመለስላችሁ ሰዎች በምን ነው ምትጠይቁት ?ኮሜንት ላይ ብጠይቅ ይመለስልኛል?ይህን ኮሜንት ምታነቡ ሰዎች መልሱልኝ ከይቅርታ ጋር 🙏

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 24 dny +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před 16 dny +1

    amen

  • @MastwaleGorfe
    @MastwaleGorfe Před 9 dny

    Amen kale Hiwate yasemale 🙏🙏🙏

  • @frehiwottulu9225
    @frehiwottulu9225 Před 16 dny

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Před 23 dny +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ውድ ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 22 dny +1

    ቃልህይወትያሰማልን👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 24 dny

    ቃል ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ለማድረግ ይርዳን እንደ ፍቃድ ያኑረን❤❤❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 15 dny

    Highly thought provoking discussion thank you for bringing this podcast to us weekly basis. May God and returns in bundles big brothers of Christ.

  • @RozyMakonn
    @RozyMakonn Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ug4rh4yn6l
    @user-ug4rh4yn6l Před 23 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @Mommylove2008
    @Mommylove2008 Před 23 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣቹ

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 Před 14 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል ጸጋ በረከቱን ያሳድርብን የአገለግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Před 9 dny

    Stay blessed guys ❤❤❤❤kale hewot yasemalin

  • @ameetshedo580
    @ameetshedo580 Před 16 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልና❤❤❤

  • @Belaynesh-d1d
    @Belaynesh-d1d Před 8 dny

    💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @meherat938
    @meherat938 Před 15 dny

    በጣም ብዙ እውቀት አግኝተናል እናገኛለንም መምህራኖቻችን ጸጋውን ያብዛላቹ ቶሎቶሎ ቃሉን መግቡን የተጠማን ነን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @Soo65Sho56-iq6pn
    @Soo65Sho56-iq6pn Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን በአዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🤲💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Před 16 dny

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️
    ወንድሞች በሕብረት ስኖሩ እንደት ያምራል ❤️👏

  • @Martinutopia-lm8ui
    @Martinutopia-lm8ui Před 7 dny

    🙏🙏🙏❤

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew Před 13 dny

    በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር በባሕሪው አይመረመርም

  • @alemgb9410
    @alemgb9410 Před 14 dny

    አሜን ቃሐ ሐይወት ያሰማልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 18 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @Gif7Bou
    @Gif7Bou Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮች ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን በርቱልን🙏✝️የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን!!

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 Před 21 dnem +1

    kale hiwet yasemaln 1 tyake neberegn gym sport mesrat erasn menkebakem hatyat new ende😢

  • @SelenaKassa
    @SelenaKassa Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před 20 dny

    ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሩቻችን ተባረኩልን❤❤❤

  • @sinafikishgezahegn3951
    @sinafikishgezahegn3951 Před 24 dny +1

    Kale hiwot yasemalin wendimoche. Bebetu yatsinachu

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 19 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 12 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 13 dny

    በርቱልኝኝ ❤❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 Před 14 dny

    ❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 15 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን እናመሠግናለን

  • @simstore6259
    @simstore6259 Před 12 dny

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ በረከትን ያድላቹ ከዚህም በላይ የምታገለግሉ ያድርጋቹ ያነሳችሁት የብዙዎቻችንን ጥያቄ ነውና እናመሠግናለን እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናተን ያፈራችልንንም ቅድስት ቤተክርስቲያንን እናመሠግናታለን🙏

  • @mekdasmekdas9932
    @mekdasmekdas9932 Před 19 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před 15 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew Před 13 dny

    ❤🎉🎉🎉

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Před 24 dny +1

    Kale hiwat yasmaln

  • @ud4001
    @ud4001 Před 16 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችንን❤❤❤

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 24 dny +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌🙏👍🙏👌

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 Před 23 dny +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @selamgaltigray8071
    @selamgaltigray8071 Před 16 dny

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤❤🎉

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew Před 13 dny

    እንካን ደኅና መጣችሁ🎉🎉

  • @user-hf3ev4vy5w
    @user-hf3ev4vy5w Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ትምህርት እንቀስማለን በርቱልን

  • @F7hey
    @F7hey Před 16 dny

    ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hebtam
    @user-hebtam Před 15 dny

    ቃለህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @selamrita
    @selamrita Před 17 dny

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @mihermo
    @mihermo Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-hl5ew5qn9v
    @user-hl5ew5qn9v Před 17 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almazabay3111
    @almazabay3111 Před 18 dny

    ቃለ ፡ ሕይወትን ፡ ያሰማልን

  • @ynshi421
    @ynshi421 Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před 16 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ነው እምወዳችሁ❤

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht Před 17 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤