ንስሐ ገብቶ ራስን ማጥፋት ይቻላል? ፣ ቡና መጠጣት ኃጢአት ነው? |Zehohitebirhan media official | ጥያቄዎቻችሁ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 117

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před měsícem +25

    ንስሐ ገብቼ ራሴን ባጠፋ እውነት 😢😢😢😢 እንባየ ነው የፈሰሰው ልቤ ተነካ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před měsícem +1

      😢😢😢 እግዚኦ ምንም ቢከፋቸው እባካችሁ ራስ አታጥፉ ጠያቂዋ ጸልይ በርች

  • @Selam1927
    @Selam1927 Před měsícem +19

    እንኳን በሰላም መጣቹ መምህሮቻችን ማርያምን ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ያለሁት ትምህርት ሁላችንም እስከመጨረሻው ቁጭ ብለን እንማር ሼርር ላይክክም በማድረግም የተዋህዶ ልጆች!!

  • @beza4660
    @beza4660 Před 2 dny

    ቃለህይዘት ቃለበረከትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛላችሁ ሁላችንም በላይክ እንጀምር ምእመናን 🙏🌺🌺🕊🕊🕊

  • @freze2100
    @freze2100 Před 16 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉእዴሜጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @mass-zz5ry
    @mass-zz5ry Před 6 dny

    ወንድሞቼ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በጣም አምሰግናለሁ በርቱ

  • @Fakirta
    @Fakirta Před 11 dny +1

    ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUB Před měsícem +11

    ኦርቶዶክስ የት ነን ግን ኧረ ኑ እዝህ አዳምዙ

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Před 8 dny

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላ ይ ክክክክክክክ ሼርርርርርርር አሜን ቃለህወይት ይስጥልን ላ ይ ክክክክክክክ ሼ ርርርርርርርርር

  • @edlwtejima9888
    @edlwtejima9888 Před 20 dny

    ይሄንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ አንድ ቀን የ ጓደኛችን እናት ሞታ ለቅሶት ሄደን እና ሰዎች የሆነ ድራማ የሚሰሩ ነው የሚመስሉ ዝም ብለው ይቀመጣሉ ከዛ ሰው ከውጭ ሲመጣ ተይዞ ማልቀስ ይጀምራሉ እኔና ጓደኞቼ እምባ የሚባል ጠፋ ሳቅ ቀደምን ግራ ገባኝ ከዛ ምራቃችን ፊታችን መቀባት ጀመርን እኔም ዝም ብዬ ስቃለሁ ዝም ብዬ ስቃለሁ ማለት ሁልጊዜ ነው ማለት አይደለም በዛ ልክ ፍቅርንም ጥላቻውንም አሁንም አይችልበታለሁ ነገር እያወራው መሳቅ አልችልም ሰው ላይ mood መያ ደስ ይለኛል ምንም ባላውራ ሁለት ሰዎች እያወሩ እኔ ቁጭ ብዬ ብስቅ ደስ ይለኛል ንግግርም ብዙ አልችልም ነገር ግን ስናደድ በጣም እናገራለሁ እኔም የሚናካኝ ማንኛውም ነገር አላልፍም በዛን ሰዓት ሰው ይደነግጣል ሌላ ማንነት ያለኝ ይመስላቸዋል እና የሳቅ ሁሉ ቁም ነገር አይችሉም ማለት አይደለም ሁለቱም ብዙ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እኛ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መሳቅ መደሰት የሌላ ይመስላቸዋል እኔ ግን መሳቅ እና መደሰት እኛ ጋር ነው ያለህ ሰው መጨነቅ ያለበት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ ሁለተኛ ደግሞ የራሱን ሃጺያት ያሰራ እነዚህ ሁለት ወሳኝ ነገር ናቸው ብዬ አምናለሁ❤🎉

  • @bini1623
    @bini1623 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በርቱን አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ያብዛልን የሰማንውንም የምንለወጥበት ያድርግልን

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před 14 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před měsícem +2

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣መምህራቻችን፨

  • @user-pv4sn8ov2g
    @user-pv4sn8ov2g Před 27 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏

  • @Hanan-l6c
    @Hanan-l6c Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Fakirta
    @Fakirta Před 11 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr4ct2uz2c
    @user-rr4ct2uz2c Před 23 dny +2

    ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ እርዳታችሁ ያስፈልገኛ ከሌላ ሃይማኖት ነው ከዛሬ ሰባት አመት በፊት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዛኔ ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን እያደረ እያደር ከጸሎት እየራኩ now ይሄ ነገር በጣም ያሳስበኛል ለፀሎት ለጸሎት ስቁም ያን ጊዜ እያስኩ እንባ ብቻ ነው የሚቀናኝ አሁን ፀሎት ትቻለው በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም እንዴት ነው ወደ ቀድሞ ብርታቴ እምመለሰው እርዳታችሁ ያስፈልገኛል በጣም እፈራለሁ እንደዚሁ ሆኜ እባካችሁ እርዱኝ

  • @ETL23
    @ETL23 Před měsícem +2

    ተመስገን ዛሬ አገኘሁት ይህን ቻናል ❤❤

  • @BetiLove-hl2lb
    @BetiLove-hl2lb Před 10 dny

    Amen Amen Amen Amen Amen wendmochi fetari ytebkachw

  • @meherat938
    @meherat938 Před měsícem +1

    ስወዳቹ ማርያምን❤

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze Před 22 dny

    kalehiwet yasemeln ❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před měsícem

    ስላገኘዋቹ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Před měsícem +2

    የኔ እናት እኛ እህቶችሽ አለንልሽ የምንተስፍ መቁረጥነዉ የሚሳሳልሽ አባት እያለሽ ኪዳነምህረት እያለችልሽ ነይ እኛም አለንልሽ ወንድሞችሽን ደሞ አግኝያቸዉ እባክሽ 😢

  • @ETL23
    @ETL23 Před měsícem +3

    ጥያቄ በየት በኩል ብጠይቅ ነው ሚደርስልኝ ?

  • @user-xn9sb4ee7w
    @user-xn9sb4ee7w Před 29 dny

    Kale yiwot yasamalin

  • @Selam1927
    @Selam1927 Před měsícem +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምሕሮቻችን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን
    እግዚአብሔር 🥰🙏

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před měsícem +4

    እኔም የዚች ልጅ ሀሳብ ሁሌ ነው የማስበው ለንሰሐ በቅቼ ወደ ፈጣሪ የምጠራበት ቀን ቅርብ እዲሆንልኝ ነው የምመኘው😢😢😢😢😢😢😢

    • @meMefordad-ys3xe
      @meMefordad-ys3xe Před měsícem +1

      ጥሩ ነው ተዘጋጅቶ መጠበቅ እንጅ እራሴን ላጥፋ ግን ከባድ ነው በምንም ሁኔታ ብንሆን በርግጥ እኔም አስቤ አውቃለሁ ግን ያልፋል ሁሉም ነገር ለእኞ ይመስለናል እንጅ ደግሞ ማንችለውን አይሰጠንም ሸክሜ ቀለመል ነው ብሎን የለ😢

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Před měsícem +1

      መጠበቅ እና እራስን ማጥፋት ልዩነት አለው እሷ ንስሐ ገብታ እራሷ ማጥፋት አትግደል የሚለው ፈጽማ ራሷን አጥፍታ እንዴት ንስሐ ትገባለች? የሚያዛዝነው ነገር ብዙ ሰዎች እራሳቸውን አጥፍተው ወደ ተሻለ ቦታ የሚሄዱ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው ::

    • @yekiteawowsonicetanks4612
      @yekiteawowsonicetanks4612 Před 11 dny +1

      እናትዬ አታስቢው ፀልይ የክርስትና ስምሺን ፃፊ እንደዬ አቅማችን እንፀልይልሻለን አይዞሺ

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 Před 18 dny

    Kalhiweot yasmalin mamrochachin

  • @tsehayneshweldu4416
    @tsehayneshweldu4416 Před měsícem +1

    Amen amen amen qale hiwet yasmalin ene Eritrawit nej gen betem desi yelal Egzabihar amlak ediman🙏❤️❤️🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷 teanana yestelen

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před měsícem +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይታደግሽ😢😢😢😢 ልቤን የነካው ነገር

  • @abby1221able
    @abby1221able Před měsícem +1

    እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች እናንተን አርያነት መማር አለባቸው

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před měsícem +1

    Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏❤️🙏❤️❤️🙏🙏❤️❤️

  • @zuzu-wx0yz
    @zuzu-wx0yz Před 9 dny

    🙏🙏🙏

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Před měsícem +2

    በርቱ እመብርሃን ታበርታቹ። እኔ ብዙ እያተረፍኩበት ነው!

  • @Hrrd6
    @Hrrd6 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @xhxhxjjx9377
    @xhxhxjjx9377 Před 21 dnem

    ቃለህወት ያሰማልን ፀጋ በረከተን ያድልልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 29 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንዉን በላባናችን ያሳድርብን❤❤❤
    እግዚአብሔር ይርዳን😢

  • @genetzenabu
    @genetzenabu Před měsícem

    😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haym532
    @Haym532 Před měsícem +1

    በናፍቆት እምጠብቃችሁ መምህራኖቸ እንኳን ደኅና መጣችሁልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን❤

  • @genetzenabu
    @genetzenabu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem

    እኳን በሰላም መጣችሁ መምህሮች በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን በርቱልን 🙏✝️ለእኅታች እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልሰው በጸሎት ትጊ😌

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před měsícem +3

    መጀምርያ እራስ ማጥፍአት ምን አመጣው እህቴ የተፈጠርነው ልንኖርና ልንሞት ነው እግዚአብሔር ስለአንዲት ድንቢጥ የሚያዝን አባት አለሽ ይህ አለም ከንቱ የከንቱ ነው እግዚአብሄር አባታችን ሀብታም አይል ደሀ ሀጢያተኛ አይል ሁሉን ሊምር እራሱን የስጠን በደሙ ያነፀአን አምላክ ልጅ ያደረገን አባት አለን ይች አሁን የምንኖርበት አለም እንደሆን ጊዚያዊ ቤታችንነው የስማያዊ ቤታችንን ነው ማስብ ያለብን ሁሉ እኩል የሚኖርበት እንደመላእክት እያመስገንን እየዘምርን የምኖርበት ቦታ ስላለን አሁን ያስጨነቀሽ ነገር ሲያድር ሲውል ይህ ነው እንዴ የምንልበት ቀን ስለሚመጣ በፀሎት በርቺ የተቀየምሽውም ካለ በይቅርታ እለፊው አባታችን ጴጥሮስና ይሁዳ እኩል ነበር የካድት አባትችን ጴጥሮስ ይቅር በለኝ ስላለ ነው አሁን ስለሱ የምንማረው አይሁድ ግን በፀፀት ስላልተመለስ ነው ህይወቱን ይጣው ስልዚህ ለሁሉም በጌታ መኖር የህይወት ሁሉ መሪ ነውና ስለሁሉም እግዚአብሔር ለሁላችን ይርዳን 🙏✝️🙏✝️

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před měsícem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩልን
    አዲስ ነኝ ለዚህ ቻናል በጣም ደስ ሚል ነው
    በተለይ ወጣቱ ላይ ጭቀት ራስን ማጥፋት
    ተስፋ መቁረጥ በዝቷል ቀጥሉ በዚህ እናመሰግናለን

  • @user-el9zk2cl6p
    @user-el9zk2cl6p Před 24 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @EsromMehari-db6ub
    @EsromMehari-db6ub Před 26 dny

    ቃል ሂወት ያሰማልነ መምህሮቻችን እንጠብቅ ኣለን ❤❤❤❤

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube3671 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራን ደስ የሚል መርሐ ግብር ነው በርቱልን🙏🥰❤

  • @meMefordad-ys3xe
    @meMefordad-ys3xe Před měsícem

    የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን በቤቱ ያጽናልን

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @GantaNegse
    @GantaNegse Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛላቹ ፈጣሪ❤

  • @ZebnaMengesha
    @ZebnaMengesha Před měsícem

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መምህሮቻችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ድቅ ትምህርትነው በርቱልን❤❤ እኛንም ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před měsícem

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እድሜና ጤዉን ያድልልን ለሁላችሁም

  • @ElsatsegayeElawit
    @ElsatsegayeElawit Před 28 dny

    የኔ እናት የኔም ሀሳብ ነበር ግን እግዚዓብሄር መሀሪ አባት ነው ይወደናል ንሰሀ ገብቼ ዛሬ ሁሉም አልፎ ለማመስገን በቅቻለው እመኚው ብቻ ክርክቶስ ሁሉንም ይቀይረዋል❤❤❤❤

  • @user-pt3je5di9n
    @user-pt3je5di9n Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህሮቻችን❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v Před 19 dny

    😢😢😢😢😢

  • @abiyhailemarkos9816
    @abiyhailemarkos9816 Před měsícem

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ ይዘታችሁ አጥጋቢ ነው

  • @user-js7dx7dh1k
    @user-js7dx7dh1k Před 28 dny

    እግዚአብሔር የንስሃ ሞት እቧቀኝ

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před měsícem

    የተዋህዶ ልጆች እንፀልህ ቸሩ አምላካች መድሃኒአለም የድንግል ልጅ እሚሳነዉ ነገር የለም እባካችሁ ተስፋ አትቁረጡ ሰይጣን አንደ ተስፍ መቁረጥ የሚያስደስተዉ ነገር የለም እባካችሁ

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před měsícem

    አሜን መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ እግዚአብሔር የሀብ ለነ አኃውየ❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወር ያስርማልን❤❤❤

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před měsícem

    እግዚእብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ምክንያቱ ቢለያይም ከበድ ጊዜ እያሳለፍን ነው

  • @genetzenabu
    @genetzenabu Před měsícem

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @greenlandfrank4149
    @greenlandfrank4149 Před měsícem +3

    ቡና,ሲጋራ, ጫት, አሺሽ ሁሉ እጽዋት ናቸው ነገር ግን ወደ ቅድስና አያደርሱም ይቅርባቹ።

  • @AberuAberu-mq8gh
    @AberuAberu-mq8gh Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ጡዑም ትምህርት ነው

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w Před měsícem

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቱልን ጥሩ ትምህርት ነው👌🥰

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን, መምሕሮቻችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን. ምን አልባት ከጠቀመ የቡና ርኩሰት ተገልጾበታል የተባለው መጽሐፍ ግብረ ሕማማት ላይ ነው ብለው የምእራፈ ቅዱሳን ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም አበምኔት አባ ኪዳነማርያም ናቸው። በአንድ ትምህርታቸው ላይ ሰምቻለሁ። ያው ምንም እንኳን አባት ቢሆኑም የቤተክርስቲያን ትምህርት አድርጎ መቀበል አግባብ እንዳልሆነ እረዳለሁ። ያው ሰው አይደሉ መሳሳት የሚጠበቅ ነው።

  • @almazabay3111
    @almazabay3111 Před měsícem

    ቃለሕይወትን ፡ ያሰማልን

  • @meserbeye
    @meserbeye Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስተኛ ነኝ ብሮግራማችሁን በማግኘቴ ቻናላችሁ በፍጥነት እንዲያድግ ምኞቴ ነዉ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimoche ❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před měsícem

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrochachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c Před měsícem

    Kale hiwot yasemalin memhrochachen🙏

  • @user-lz2kl7vq9x
    @user-lz2kl7vq9x Před měsícem

    Kale hiwot yasemaln ❤❤❤❤❤❤

  • @ftyuftyu8561
    @ftyuftyu8561 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን🥰

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před měsícem

    እኻን ደህና መጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ነገር ያስፈልጓል❤

  • @habtammola1870
    @habtammola1870 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ግሩም ነው❤❤❤

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @ghfvvgf9205
    @ghfvvgf9205 Před měsícem

    ቃለእህይወትን ያሰማልልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneh
    @aboneh Před měsícem +1

    medaniyalem edmena tena yestilin wedmoche

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před měsícem

    Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu. Egzabher fetseum tebebu yageletselachu 🙏🙏🙏

  • @Abii891
    @Abii891 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤❤❤

  • @user-ug4rh4yn6l
    @user-ug4rh4yn6l Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před měsícem

    I can't wait until next week. Be blessed, my brothers

  • @munawolde
    @munawolde Před měsícem

    በርቱ ተባረኩልን

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱ ስደት ላለነዉ ታስፈልጉናላቹህ ❤❤❤

  • @user-vi2ux5se1x
    @user-vi2ux5se1x Před měsícem

    Kale hiwot yasemalen

  • @zemanefs21
    @zemanefs21 Před měsícem

    Bedigami kale yiwot yasemalin....Sile minkusina besefiw bitasitemirun ebachun...

  • @retareta8348
    @retareta8348 Před 15 dny +1

    Enekune aderesachu Lefeleseta tome ena ande teyaka Lene yekorebe sew sure Melebese yechelale enda gera selegebane new yeteyekute wedemocha

  • @abrhamBrhane-i5t
    @abrhamBrhane-i5t Před měsícem

    Qale hiwet yasemaln

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v Před 19 dny

    ሰላም ለእናንተ በእምነት አንድ ያልሆንኩባቸው ሰዎች ጋር ነው የምኖረው በርግጥ ምግብም እበላለው በስራ ምክንያት ነው ወደ አረበ አገር የሄድኩት እናም ምን እንደሚጠበቅብኝ እራሴን ወደ አገሬ እስክመጣ በምን ምንገድ መምራት እንዳለብኝ እርዱኝ ሁሌ ይጨንቀኛል የእነሱን ምግብ በመብላቴም ብቻ ሳይሆን ብቻ በጣም የራኩ ይመስለኛል እናም እስኪ እርዱኝ በምን ልጠበቅ

  • @DanielTeklie
    @DanielTeklie Před 24 dny

    ስለ ፕሮቴስታንት መዝሙር ቢወራ መልካም ነው ብዬ አስባለው ምክንያቱም ብዙ ኦቶዶክሶች የመናፍቅ መዝሙር ማዳመጥ ችግር የለውም በለው ስለሚያስቡ።

  • @yohena-m8d
    @yohena-m8d Před 21 dnem

    Say hello to our teachers ♥️
    Oops, I was very confused about the coffee
    I remember watching a video saying that coffee is from Satan. I love coffee

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před měsícem

    የቤተክርስቲያን እንቁ ልጆቿ በአላችኹበት ሰላማችኹ ይብዛልን በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር ፍጻሜእችሁን ያሳምርልን በጣም ጥሩ እና ወቅታዊ ት/ት እያገኘን ነው በርቱ ጠንክሩ ከዚህም በላይ በተረፈ ቸሪቱ እመ አምላክ የሰማይ የምድር ንግስት እመብርሃን ታበርታችኹ ይሄ የጥያቄና መልሱ መርኃግብርም በዚህ ቢቀጥል እላለሁ
    እና አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድሜ ጠይቆኝ ነው ካህናት ንስሐ የሚገቡት ለማን ነው?
    ብሎ አለኝ እኔም ለካህን አልኩት ሌላም ጠየቀኝ
    ሊቀ ጳጳሳትስ ንስሐ አባታቸው ማነው እንዲሁም ፓትርያርኩ ንስሐ አባት አላቸው ወይ የሚል ጥያቄ ነው? ትመልሱልኝ ዘንድ በትህትና በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ❤❤

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před měsícem +1

    የኔም ጥያቄ እደዛነዉ ምክኒያቱም ኑሬም ከሀጢያት አልርቅም ከቀን ቀን ከሃጢያቴ አርቅም 😢😢😢

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před měsícem +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ በቡና ዙሪያ እኔ በጣም ሱሰኛ ነበርኩ ቡና ካልጠጣሁ ቆሜ መራመድ አልችልም ነበረ እናቴ አማላጄ የክርስቶስ ሙሽራ የወንጌሉ አርበኛ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ
    በጸበሎ ገላግላኛለች እናም እኔ ልጄ ታማብኝ ሰማዕቷ ገዳም ሄጄ እዛ ገዳም ሄጄ የሰማዕቷን ጸበል ከጠጣሽ ቡና አትጠጭም አሉኝ በጣም ተጨነኩኝ ለ3 ቀን ጸበሉን ሳልጠጣ ቁጭ አልኩ መቁረጥ አቅቶኝ በመጨረሻም እግዚአብሔር ይረዳኛል ብዬ ጸበሉን ጠጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 12 ዓመቴ ነው ቡና በደረሰበት አልደርስም ግን አናንተ ያስተማራችሁትና እዛ ገዳም የሰማሁት በፍጹም አይገናኝም ተዋሕዶ አንድ ናት አስተምሮአችሁ ለምን ይጋጫል ??? ለጥያቄዬ ለድፍረቴ በልዑል እግዚአብሔር ሥም ይቅርታ እጠይቃለሁ ግራ ስለገበኝ ነው ???

    • @meMefordad-ys3xe
      @meMefordad-ys3xe Před měsícem

      ገዳማት በየ ቦታው የተለያየ ስርአት ነው ያለው እና ሚወስኑት እንደገዳማቸው እንጅ በአጠቃላይ አይጠጣም የሚል የለም እኔ ሰምቻለሁ በርግጥ ከመምህራን እራሱ ይጠጣል አይጠጣም የሚል አሉ ግን አንዳንዴ እሲ ብንተወውስ ምን ችግር አለው አወዛጋቢ የሆኑትን ነገር እንዳልሽ ሱስ ይሆናል እኔም ነበረብኝ አሁን ቅርብ ጊዜ ነው የተውኩት ስለዚህ ሱስ ሚሆን ከሆነ ያው እንደ ጫት እንደ ሲጋራ ማለት ነው በርግጥ እኞ ቡና ላይ አተኮርን እንጅ በመጽሐፍ ቅዱስ ሲጋራ አታጭሱ ጫት ሚልም አላየሁ በሬግጥ ገድላት ላይ አለ

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS Před měsícem

    ቡና ወደ ቅድስና አይወስድም እንደውም እንዳንሄድ ያደርገናል

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před měsícem

    Tebareku wendmoche . Be ewnt eytbkuachehu nbr . Wendmoche bezih ergata balew weyeyetachu pls 5 Aemade mestraten betastemrun ejjeg tekami nw. Bezwochm yetkmalu ..pls asbubet. Mknyatum be enante Adero Egziabher serawen eysera endale amnalw endehone

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞች እድሜና ጸጋን ያድልልን የእኔ ጥያቄ።ያመነ የተጠመቀ ይድናል የምንጠመቀው ለምንድነው ስንል ደግሞ አዳም ያጣውን ልጅነት እኛም በእሱ ምክንያት ስላጣን ክርስቶስ ልጅነት የሚገኘው ከውሃና ከመንፈስ እንደሆነ ለቅዱስ ኒቆዲሞስ እንዳስተማረ እንጠመቃለን ካዲያ አንድ ህፃን ሲወለድ ሳይጠመቅ ቢሞት ይህ ህፃን ይድናል አይድንም? ይድናል ተብሎ መልስ ከተሰጠ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለው እንዴት ይታረቃል? ሌላ ሰው ገና ሲወለድ ሃይማኖቱስ ምንድነው?
    ክርስቶስ ከእመቤታችን በነሳው ስጋ ቃል ሥጋ ፍጡር ኢ ፍጡር ወይም ሰው አምላክ አምላክ ሰው ሆነ ብለን እናምናለን የምንቀበለው ሥጋና ደመ አማናዊ ስጋ አማናዊ ደም ነው ይባላል ለመለኮት ስጋና ደም አለው ብሎ መናገር አይከብድም? ከእመቤታችን ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ከነሳ እኛ በምንቀበለው ቅዱስ ቁርባን ላይ የእመቤታችን ሱታፌ ምንድነው?

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUB Před měsícem

    ላይክ ሼር አርጉ ኦርቶዶክስዊያን

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Před měsícem

    Tesfa. Yargnwn matar rasu Mot new snty motn

  • @user-me3hz1im1m
    @user-me3hz1im1m Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤
    የኔ ጥያቄ እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ሲነሳ በሲኦል ያሉትን ነፍሳት በርብሮ አወጣ ተብለን እንማራለን ግን በብሉይ ኪዳን የሞቱትን ሁሉንም ነው ያወጣቸው ወይንስ ጥሩ ስራ የሰሩትን ??

    • @meMefordad-ys3xe
      @meMefordad-ys3xe Před měsícem

      የእኔም ጥያቄ ነው ምክንያቱም በብሉይ ኪዳን ምንም በሲኦል ቢኖሩም ቅዱሳን አባቶቻችን በብሉይ ኪዳን የነበሩ በእግዚአብሔር ቸርነት መከራው እሳቱ አያቃጥላቸውም ነበር ያኔ ይጠብቃቸዋል የሚል ትምህርት ስምቻለሁ ስለዚህ በሲኦል ሁነው ሚጠብቃቸው ከሆነ አወጣቸው አላወጣቸው ምንም ልዩነት የለውም እንዳልሽ በሲኦል የነበሩትን ሀጢአተኞችን ከአላወጣቸው የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ እንደሚመለስልን ተስፋ አደርጋለሁ ❤

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Před měsícem

      እኔ በስብከት የሰማሁት እንደ አብርሃም ያሉት ሲኦል ውስጥ ንስሐ ስብከት እየሰበኩ አንዳንዶች ንስሐ የገቡ አሉ አንዳንዶች ያልገቡ አሉ ስለዚህ ንስሐ የገቡት ነው የወሰዳቸው ::