መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 | Zehohitebirhan media official |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
    Instagram - / zehohitebirhan_official
    Facebook - / zehohitebirhan
    TikTok - www.tiktok.com...

Komentáře • 43

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 2 měsíci +23

    በሰንበት ትምህርት ቤት ደረጃ እንዲህ ዘመኑን የዋጀ መልካም በሆነ የምስል እና ድምፅ ጥራት ጋር ድንቅ ውይይት በጣም የሚደነቅ ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ብዙ እንጠብቃለን::

  • @shibboleth2111
    @shibboleth2111 Před 2 měsíci +10

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!! እንደዝ አይነት መርሃግብሮች ቢሰፉልን መልካም ምኞቴ ነዉ፡፡

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před měsícem +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳንበቼርነቱ ያቆይልን

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 Před 2 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም በማስተዋል እንድኖር ዘላለም ፍጹም ህሊናን ያድለን።

  • @beliyu2755
    @beliyu2755 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ስመያትን ያወርስልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤

  • @senaityeemebetekdestmariaw9755

    እጥር ድምቅ ጥርት ያለ ትምህርት ነው ቃለ ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ መምህሮቻችንእኛም የተማርነው በቸርነት በልቦናች ሰሌዳ ይፃፍለን

  • @Selam1927
    @Selam1927 Před 2 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ ያቆየለን በጣም እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @ZebnaMengesha
    @ZebnaMengesha Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችን 🙏🙏❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 měsíci +2

    ግሩም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    አዎ አትጥፉብን ይቀጥልልን ብዙ እየተማርንበት ነዉ!❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před měsícem

    Kale eywetn yasemaln memrochachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️♥️♥️♥️🙏🏻♥️

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @user-jn6xu9wj9s
    @user-jn6xu9wj9s Před 2 měsíci +2

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን። እናንተን የሰጠን የቤተክርስቲያን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን። እንደሚባለው ይህን ዘመን መሻገር የሚቻለው ሁለ ገብ እውቀትን ይዞ ነውና።

  • @abushwesenu6578
    @abushwesenu6578 Před 3 dny

    Sagalee jireenyaa isiin haa dhageessisuu! ❤❤❤

  • @sewasewacademy
    @sewasewacademy Před 2 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!
    ቀጥሉበት!!!

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @ameleworkheyi2772
    @ameleworkheyi2772 Před 2 měsíci

    የሕይትን ቃል ያሰማልን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před 2 měsíci +1

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛላቹ ተባረኩልኝ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Abii891
    @Abii891 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Emebetfikre1
    @Emebetfikre1 Před 12 dny

    በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት የሰንበት ት/ቤት መኖሩ ለአዋቂም እንዲሁም ለልጆች ሀይማኖታችንን እንድናውቅ ረድታችሁናል

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Před 2 měsíci +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu8563 Před 2 měsíci

    u guys r the best❤

  • @mefordada
    @mefordada Před 2 měsíci

    የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሞቻችን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን እኞም የሰማነውን ቃል ለበረከት ያድርግልን

  • @dagnachewwendimagegn8447
    @dagnachewwendimagegn8447 Před 2 měsíci

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን።

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 2 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን ።

  • @WelelaAdane
    @WelelaAdane Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 2 měsíci

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
    እግዚአብሔር ይስጥልን።
    መስረጽ የሚለውን ቃል አንዳንድ አባቶች በአማርኛ ሲጠቀሙበት ስሰማ ግራ ይገባኛል።
    “ የሰማንውን በልቦናችን ያስርጽልን “ ይላሉ።
    መስረጽ መውጣት እንጂ መግባት ነው ?

  • @ephremtesfaye7561
    @ephremtesfaye7561 Před 2 měsíci

    በርቱልን

  • @user-zs5vs7lo1c
    @user-zs5vs7lo1c Před 2 měsíci

    Kale hiywot yasemaln

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቼ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před 2 měsíci

    Ejjeg betam denk temehertawi tentane Egziabher yebarkachu wondmoche. Hultjnawen kefel begugut entebkalen . Betchaljn share lbzuwoch adergalew

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ. ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    አንድ ጥያቄ አለኝ።
    መንፈስ ቅዱስ በተለየ መንፈስ ቅዱስ ለምን ተባለ? በመሰረቱ እግዚአብሔር አብም፣ እግዚአብሔር ወልድም ቅዱስ መንፈስ ናቸው...ካልተሳሳትኩ

  • @ethiotibebe1876
    @ethiotibebe1876 Před 2 měsíci +1

    ምሥጢረ ስላሤን በገለጠልን መጠን ትናገሩ ዘንድ እኛም እንድንሰማ ስለፈቀደልን ተመስገን።
    ግን በስንት ክፍል ትጨርሱት ይሆን?

  • @user-ko2xl5zj3o
    @user-ko2xl5zj3o Před 2 měsíci

    ወንድሞቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የርቀት ትምህርት ግን ከሁሉ ነፋስ ይረቃል ከነፋስ እሳት ከእሳት መላእክት ከመላእክት ነፍሳችን ከነፍሳችን ሥላሴ ይረቃሉ ነው የተማርኩት። መ.ሕሊና ሲገልጽ ግን ከነፍሳችን መላእክት አለ፣ የትኛው ነው ትክክል፧

    • @wiirtuuogummaao2930
      @wiirtuuogummaao2930 Před 2 měsíci +1

      እሳት ከነፋስ አይረቅም፣ እሳት ይታያል ነፋስ ግን አይታይምና:: ነፋስ እሳትን ልያጠፋም ይችላል:: ነፍሳችንም ከመላእክት አትረቅም፣ መላእክት ነፍሳችን ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርቡ ይችላሉ::

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 2 měsíci

    አንዲት ነገር በትህትና ብጠይቅ ቢፈቀድልኝ:-
    በትምህርቱ መሀል እየገባች ያለችውን የደወል ደምጽ ድምጿን ቀነስ ብታደርጓት።
    በጆሮ መስሚያዬ በስልኬ ስለሆነ የምከታተላችሁ እና የእናንተ ድምጽ ደግሞ ለስላሳ ስለሆነ ድምጹን ከፍ አድርጌ ስለሆነ የምሰማችሁ የደወሉ ድምጽ በድንገት እየመጣ እጅግ ስለሚጮህ ለጆሮዬ ጤና አሰብኩ:: ምናልባት እንደኔ ሌሎችም ይኖሩ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ::

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 Před 2 měsíci

    ባለ ስልጣን ሳይሆኑ ባለስይጣን ለሆኑት እነርሱበወንበራቸው ተቀምጠው እንዲገዙን
    የአንድ ሃገር ልጆች ሲገዳደሉ እያየን ነው
    እንግዲህ ስማይም ይመስክራል
    ምድርም ትመስክራለች
    የእኔ እና የአንተ የአንቺ የሁላችንስ ምስክርነት
    ምን ይሆን ?
    czcams.com/video/VnBRimYh_tQ/video.htmlsi=wr1bjeOYalLIsnPn

  • @user-ep7ur4ih1k
    @user-ep7ur4ih1k Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ephremtesfaye7561
    @ephremtesfaye7561 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን