መቍጠሪያ ለምን ይጠቅማል? ለማን ተፈቅዷል? የሚመሠራበት ዕፅ ኃይል ይሰጠዋልን ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2021

Komentáře • 19

  • @aynadisgetachew192
    @aynadisgetachew192 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ። እመቤታችን እናንተን ታቆይልን 🙏🙏🙏

  • @adotube7858
    @adotube7858 Před 2 lety +4

    በእውነት አጥጋቢ መልስ አግኝቼበታለሁ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @Mengistu337
    @Mengistu337 Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před rokem +1

    በእውነት ድቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-hz8jc6sr8m
    @user-hz8jc6sr8m Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛልህ መምህራአችን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @meesymeesy941
    @meesymeesy941 Před 2 lety

    ተባረኪ. መምህሮች ን.እድመ.ይስጣቾ

  • @tagustebrahami3375
    @tagustebrahami3375 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ያሰማልን

  • @getnetgirma1758
    @getnetgirma1758 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @182960la
    @182960la Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aaaaahsjsj9302
    @aaaaahsjsj9302 Před rokem

    😘😘😘😘

  • @negefanta4192
    @negefanta4192 Před 2 lety

    ቃለ ሂይውት ያሰማልን

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Před 2 lety +1

    ከስእል ፊት ሻማ እያበሩ አምልኮ ማካሄድ አለብን ወይ? እስኪ መጽሐፍ ቅዱሣዊ አድርግልን። እንዳንስት

  • @user-cx2vk2vk5z
    @user-cx2vk2vk5z Před 4 měsíci

    ሰውነትን በመቁጠሪያ መምታት ወይም መቀጥቀጥ በፀሎት ጊዜ ብለው የምያስተምሩ አሉ ከተመስጦ በተጨማር ይኸንንስ እንዴት ያዩታል መምህር?

  • @tenademis-cg3lr
    @tenademis-cg3lr Před rokem

    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    ግን ከትምህርቱ ውስጥ ግልጽ ትንሽ ያልሆነልኝ ምዕመናን 41 ጊዜ ለመስገድ 41 ቁጥር ያለው መቁጠሪያ ይዘይ ይስገዱ የሚለው ነው እንዴት የሚሰግዱት ስግደት 41 መሆኑን ያውቃሉ? እየተነሱ እየወደቁ እየሰገዱ እንዴት ያውቃሉ? የሚል ነው, ግልጽ አልሆነልኝም
    -ሌላው ምዕመናን መቁጠሪያን በእጃቸው መያዝ,ሰዎች እያዩዋቸው መያዝም አይቻልም መነኩሳት ብቻ ነው በአደባባይ መያዝ የሚለውን በመጽሐፍ የት እንዳለ ቢብራራ,
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @AssefaWolderufael
    @AssefaWolderufael Před měsícem

    እነሱ በፀለዩበት መቁጠሪያ ክፋ መንፈስ አይቀጠቀጠ ም?አውነተኛ ከኦንክ በተመስጠ የተሻሉ ምእምን አሉ ከአንዳንድ ካእናት፣ምህምን መስቀል በእጁ አይዝም ሊፀልይበት ግን ይቸላል፣ለበለጠ መረጃ የመምህር ግርማ ወንድሙን መፅሀፍ ለምን አልተጠቀምክም?''።።