|| ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ያስተማሩ መምህራን የሰጡት ድንቅ ምስክርነት በጣና ቂርቆስ ገዳም ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ || Aba Gebrekidan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2022
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #ርዕሰ_ሊቃውንት
    #ሊቀ_ሊቃውንት_ዕዝራ_ሐዲስ
    #መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_የኔታ_ሐረገወይን_ሐዲስ

Komentáře • 233

  • @big3471
    @big3471 Před 2 lety +31

    የአባታችን የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ፀሎትና ምልጃ እንዲሁም በረከታቸው አይለየን!!❤️❤️🙏

  • @djgshc1758

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በርከት ጸሎት ልመናቸው ይድረሰን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥልን😊😊😊❤❤❤❤

  • @getubaye542
    @getubaye542 Před 21 dnem

    እርሳቸውንም ያስተማሩ መምህራን በእውነት ቡሩካን ናችሁ!!!

  • @aberaayano292
    @aberaayano292 Před 2 lety +12

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ በኛ በደካሞቹ ላይ ይደርብን አሜን

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 Před 2 lety +24

    እንኳን ደስ አለዎት አባታችን እውነት ነው የሳቸው እውቀት የገነፈለ ነው የአባታችን በረከት በኛም ላይ ይደርብን

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v Před 21 dnem

    እመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ

  • @WeyniWerede

    Ab Thank you god blessss Esey 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-rx7dq7sm8h

    Laze yabakachu Egezaber Yemasagn

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዚች ለተከበረች ቀን ፈጣሪ ስላበቃዋት እንኳን ደስ አሎት አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @genetnguse2793

    Egziabher yimesgen leabatochachnm edmen ena tenan yostln!😢

  • @AmareEwentuMulatie

    ❤❤❤ይገባዎታል ፡፡

  • @yezinamulumengsit771

    አባቶቼ በረከታችሀሁ ይድረሰን አቤት ትህትና

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před rokem

    Abatachin bereketiwe yideribin

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +3

    ርዕሰ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በባዕትዎ በቦታው ያፅናልን ሊቃውንት ቤተክርስቲያንን ያቆይልን እናንት ምርጦች 🙏

  • @minilikshumet

    kale hiwet yasmaln

  • @user-dx8by6xw8n

    ይገባቸዋል ለኩቡር ኣባ ገብረኪዳን

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 2 lety +7

    የትህትናው አባት አባ ገ/ኪዳን እንኳን ደስ አለዎት!!! በቀን የርስዎን ትምህርት እየተከታተልኩ ምን ያህል ማንነቴን እንድመረምር የሚያደርገኝ ነው። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ብዙ የሚሰሩበትን ጉልበትና ጤና ይስጥልዎ!!!

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 2 lety

    Betam new yemnwedachew bereketachew yederesen 🙏

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Před 2 lety +5

    ኣባቶችን ይጠብቅልን ግብር ኬዳን በጤና በጽጋ ያቆይልን ።

  • @zenawiabraham3581
    @zenawiabraham3581 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሔር ጸጋኹም የብዝሓልኩም እንቀ ቤተክርስትያን ኣባ ገብረኪዳን።