መጋቤ ሐዲስ አምርረው ተናገሩ | megabe haddis eshetu | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | news

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2023
  • ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
    ፌስቡክ / amde-tewahdo
    የቲክቶክ / amdetewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba gebrekidan sibket this week | aba gebrekidan sibket
    ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
    #abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo #henok_haile
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #yordanossibket
    #aba_gebrekidan_interview
    @TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @henokhaile-officialchannel3834
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2023 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2023 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
    #feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app
  • Hudba

Komentáře • 104

  • @BarokZemaryam
    @BarokZemaryam Před měsícem +2

    የኔታ እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝታ ትስጥልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የሚሰጡት ትምህርት በንፁህ ህሊና የሚያዳምጠው ቢገኝ አገራችን ሰለሠም የሰፈነባት ትሆን ነበር። ቀና ልቦና ለህዝባችን!!!

    • @kassawahmed594
      @kassawahmed594 Před 9 měsíci

      😂😂የገዳዩ የአብይ አህመድ ካድሬ ነው አስመሳይ

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 Před 8 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ንግግራቸው የነብስ ምግብ ነው

  • @TesfayeAbabu-nd5su
    @TesfayeAbabu-nd5su Před 9 měsíci +12

    መምህር አገር አንድ ያደረጉ ያቀኑ ጀግኖችን መነካካቱ ተገቢ አይደለም እነሱ ባቀኑት ሀገር ይህንን ያህል ወርደዉ አይናገሩ እርሶ ወንጌሉን ስበኩ በቂ ችሎታም አለዎት ፓለቲካዉን ለፓለቲከኞቹ ይተዉት ።

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 Před 8 měsíci

      ካሕናት ነን ብለው ፖለቲካ ውሰጥ እየበጠበጡ ነው አገርን የሚያፈርሱት አፋቸው ሌላ ተግባራቸው ሌላ ለዚሕ ነው ሕዝቡ የሚባላው

    • @fatoumahoussein5348
      @fatoumahoussein5348 Před 8 měsíci +1

      እውነታቸው ነው ባለፈ ታሪክ ሢኖር ታሪክ የሌላቸው ነቅተው በልጠው ተገኝተዋል አሁን ያለውን ትውልድ ነው ማንቃት የሚገባው ለማለት ነው ያለፈን ያነሡት ይመሥለኛል😊

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 Před 8 měsíci

      ጳጳስም÷መምህርም ሃቋን ቢነግራችሁ መዋጥ ለምን እንደሚከብዳችሁ ይገርመኛል:: ለእናንተ ሁሉም ነገር በፖለቲካ መነፅር ነው የሚታየው::
      እውነት ምን ጊዜም ቢሆን እውነት ናት:: ባትጥመንም ማለቴ ነው::

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Před 8 měsíci +7

    አገረን ከወራሪ ጠብቆ ያቆዩን አባቶቻቸን ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም።።።።።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      Dedeb ahiya..yalutin astewel..gim..tedros ena belay bicha ayyidelum new yalut

  • @getachewargaw409
    @getachewargaw409 Před 8 měsíci +9

    እኛ ባንዲራ መስቀል ነው አላልንም። ነገር ግን የፈለግነውን ለብሰን ለመሄድ ለምን እንከለከላለን። የለበስነው ነጠላ ለምን ይቀደዳል?

    • @eleniyosef1775
      @eleniyosef1775 Před 8 měsíci +1

      Eighi abati wada business legabu newi ayayazachewi ayamirim

  • @user-ik9dn7ho9s
    @user-ik9dn7ho9s Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @jenenuu
    @jenenuu Před 9 měsíci +5

    መምህር የብልጽግና ካድሬዎችን መቀላቀል ከፈለጉ መብቶ ነው። ግን ቦታ ይምረጡ። ይህን ዲስኩሮን የፓርቲው ጉባኤ ላይ አድርገውት ቢሆን ላልሳቀቅበት እችል ነበር። ለሁሉም ብልጽግና ሽመልስ አብዲሳን የመሳሰሉ በቂ አሳቃቂዎች ስላሉት እዚያስ ቦታ ይኖሮት ይሆን?

  • @meazamekonnen9487
    @meazamekonnen9487 Před 5 měsíci +1

    እድሜውን ከጤና ያድልዎት ።

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 9 měsíci +2

    መግባባት ይሻለናል ። አለበለዚያ እርስበርስ እንጠፋፋለን። ቤተክርስቲያን እና ምእመናን ብዙ ዋጋ ያስከፈለ ነገር ነው ጥበበኛ መሆን አለብን ።
    ደስ አይልም ግን ጊዜውን መዋጀት ያስፈልጋል !
    ሁለተኛው አማራጭ ሁላችንም መስዋዕትነት ከፍለን በሁሉም አማራጭ እራሳችንን ማስከበር!!!

  • @hailemariamwaqjira4673
    @hailemariamwaqjira4673 Před 8 měsíci

    You are above all , really long live !

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před 9 měsíci +3

    ኢትዮጵያ ከሌሌች ሰንደቋ ከሌሌ ሐይማኖታቸውን ማስተናገድ የለም ያለ 💚💛❤ ምንም የለም , አገር ሲኖር ነው ።

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Před 8 měsíci +1

    አይ መጋቢ ሀዲስ ዘመን ይስጥልን+++

  • @endalkachewmekonnen7952
    @endalkachewmekonnen7952 Před 8 měsíci +1

    ግን የሀይማኖት አባት ነዎት የፓለቲካ ወይስ ኮሜዲ አላዎቅሆትም።

  • @kassawahmed594
    @kassawahmed594 Před 9 měsíci +7

    ይህ ቀባጣሪ የብልፅግና ዉታፍ ነቃይ የገዳዩ የአብይ አህመድ ካድሬ

  • @SelestudekikGezahagne-fr6qz
    @SelestudekikGezahagne-fr6qz Před 4 měsíci

    Megbe addis zemenoten yebarekw

  • @Fano-gz9hf
    @Fano-gz9hf Před 8 měsíci +2

    ዓይ ያቺ ሐገር ትልቅ ሠው ዓጣች. እስካሁን አከብረዎት ነበር ዛሬ ግን ዝቅ አደረኩዎት. ሀይማኖትን ብቻ ብትሰብክ ይሻል ነበር.

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před 8 měsíci +2

    ቁቤ ብለው የፈጠሩት የአማርኛ ፊደልንና አማራን በመጥላት የተመሠረተ እንጂ ኦሮሚኛ በአማርኛ ፊደል ቢፃፍ ሁሉም እንደበፊቱ በተረዳው ባነበበው ነበር እኔ ራሴም የድሮውን የኦሮምኛ ቋንቋ በአማርኛ ፊደል እያነበብኩ ራሴን አስተምር ነበር
    አሁን ግን ማየትም ያስጠላኛል የወተቱን ምሳሌ እንዳነሳህው ለፍቅርና ለአንድነት ሲባል የሚለውን እዚህ ላይ አይሰራም ማለት ነው ?
    ወዳጄ ማንም አይሰማም የቁቤን በላቲኖቹ ለቀረቧቸው ፈረንጆች ሄደው ያስተምሩ

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před 8 měsíci +1

    ወይኔ ሐሣብ የሌለው ሀሣበኛውን እንዳያሥብ ማረግነው ትክክክልልል😊

  • @SelomeAssfa-lw2vo
    @SelomeAssfa-lw2vo Před 9 měsíci +5

    የሽልማቱ ቀን አልነበሩም ዘግይተው ነዉ ,ሲሳይ አጌና፣ናትናኤል መኮንን ፣ሰሎሞን ሀ/እየሱስ ጋ አልታዩም፡ነዉ ለሽልማት አልታጩም ነበር :ሰዉ አጣሽ😂😂😂😂😂😂

    • @Fano-gz9hf
      @Fano-gz9hf Před 8 měsíci +1

      አልነበሩም. ግን ተቀብለዋል ብልፅግናን

  • @tsedeyhailu4623
    @tsedeyhailu4623 Před 8 měsíci

    ምንአለ የሚመለከትህን ቃሉን ብትሰብክ ሌላ ባትቀባጥር

  • @tenayewoldegiorgis3145
    @tenayewoldegiorgis3145 Před 8 měsíci

    ምነው መጋቢ ኃዲስ ስለአፄ ምኒልክ የሰጡትን ኃሳብ አልቀበልም። ምክንያቱም ምኒልክ ዛሬ ላለንበት የነፃነት ክብር ትልቅ ዋጋ የከፈሉ ጀግና ናቸው። አለበለዚያ በገዛ አገራችን የጣሊያን አሽከር ሆነን ቀርተን ነበር

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy Před 8 měsíci

    ታዲያ የኛ ድንቁርናኮ የሚገለፀው ያለፉትን ጀግኖች በመስደብና ስድባቸው በመከላከል ባለው መካከል መገዳደል ነው ።ልክ በዚህ ዘመን ምንም ጀግና እንዳልተፈጠረ መቁጠር።አረ ለስልጣኔ በር አንዝጋ!!!

  • @yacob_tube
    @yacob_tube Před 8 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አሁን እነ ቅዱስ ጴጥሮስን ያህል አባታችን አንገታቸውን የሰጡላትን ሐገር ጭራሽ እንዳንተ ማይክ ይዞ መለፍለፍ መሰለክ ወይ ቅሌት ምን አለ ዝም ብለክ የሚመለከትህን ብቻ ተናግረህ ቢሆን ከርሳም ሐገር ዝም ብላ የቆመች ነው እንዴ የሚስለክ እንደ አይንህ ልብህም መታወር ጀመረ መሰለኝ😮

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k Před 8 měsíci +1

    It doesn't make sense !!

  • @SelomeAssfa-lw2vo
    @SelomeAssfa-lw2vo Před 9 měsíci +4

    Tilik sew tefa.

  • @elfneshkassa2152
    @elfneshkassa2152 Před 8 měsíci

    Askeyami adere bay hodam

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 Před 9 měsíci +3

    መጋቢ ሀዲስ አንተም ለካ ትሳሳታለህ ሁለት ነገር ተሳሳትክ 1 የወተት ምሳሌ ለሰጠከው ሶስተኛና ትክክለኛውን አማራጭ ተውከው ፍላጎት ማክበርን የምትወደው እንድትጠጣ የማይወደው እንዳይጠጣ ማድረግን 2 ለመደባደብ አለማሰብ ነው ለዚህ ምሳሌ ገበሬን አደረግህ ገበሬን አያስብም ብለህ ለፈረጅከውን ይቅርታ እንድትጠይቅበት በዙሪያው ያላችሁ ኮመንቴን ንገሩት

  • @tesfaddis2016
    @tesfaddis2016 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k Před 8 měsíci +2

    ይህ ሰውዬ በአገኘው ጊዜ ሁሉ አጋጣሚን ተጠቅሞ አማራን ማዋረድ ይወዳል !! አሁን ይህህን ሁሉ ጎጃም እና ጎንደር ላይ መናገር ምን አስፈለገ ??? ድንቄም ሀይማኖተኛ ?????

  • @Rosa-1990
    @Rosa-1990 Před 8 měsíci +2

    Stop disrespect Amhara hero

  • @birhanu7953
    @birhanu7953 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ks8fv4zf4e
    @user-ks8fv4zf4e Před 9 měsíci

    እወነት ለመናገር የወተቱ ምሳሌ የገባወት አይመስለኝም

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 8 měsíci

    መጋቤ ሐዲስ እመብረሃን በእቅፎ ድግፍ እቅፍ አድርጋ የእግዚአብሔርን መንግስት ታዋርስልኝ ለትምህርቶ ቃላት የምለው ያንሰኛል የቤተ ክርስትያን አንድነት ሊፀና የሚችለው አንድና አንድ እርሶ ባሉት መንገድ ነው ሌላው ጥቅመኛና ፍቅረ ቤ/ክ እና ፈቅረ ምእመን የሌለው ነው !

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 7 měsíci

    ወንጌል ማለት ምን ማለት ነው?

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 9 měsíci +2

    Belay zeleke jegena new zeme beleh atekefe

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 Před 8 měsíci +3

    ይሄ አሽከር እውር.... ጌቶቹን ለማስደሰት.... የአማራ ህዝብን የአልበገሬነት ምልክት የሆኑትን....ሲያንቋሽሽ... ይሄ ደንቆሮ ማህበረሰብ... ይስቃል ..ያጨበጭባል!!.....

  • @andyt7703
    @andyt7703 Před 9 měsíci +5

    አሰመሳይ:ዛሬን:ልደር:በያይነቱ:ይልሀል:አህያውን:ፈርቶ:የፈረደበትን:ሟችን:አይ ዘንድሮ:የማታሳየን:የለም:

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 7 měsíci

    መጋቢ ለመሆኑ አንድ ሰው ክርስቲያን ለመሆን ምንምን ይጠበቅበታል? እንደመፅሐፍ ቅዱስ ሀሳብ ነው መልስ የምፈልገው

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 Před 7 měsíci

    መምህን ነኝ አላለም ለምን ስለቤተክርስቲያን አይጮህም ለምን ስለሚታረዱት አይጮህም??

  • @molalegn018
    @molalegn018 Před 7 měsíci

    በኡነቱ ከሆነ መንግስት እንደነዚህ የመሣሠሉት ሰዎች አማካሪ ቢያደርግ ምንኛ ባለፈልን ።

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Před 9 měsíci +9

    አንተ እራስህ አድርባይ ሉምን የጎጃም የጎንደር ሊቅ አሉ ትላለህ ለምን አታስተምር መንግስት በጥርራው ድግስ እየዘርከ ከምታወራ

  • @aragawmosaw
    @aragawmosaw Před 8 měsíci

    በዚህ ልክ ወራዳ እንደሆኑ ባላውቅም፣ የትልቅ የትንሽ እንደሆኑ አውቅ ነበር። አንድ ጠመንጃ አንጠልጣይ...በስመአብ እኔ ትንሹ እንኳ ራሱ እንደዚህ አልልም። ይሔ ክፉ ዘመን ስንቱን ፈትኖ ጣለ!!!

  • @elfneshkassa2152
    @elfneshkassa2152 Před 8 měsíci

    Egzyabherem awoko semayun areko yetebalew ewnet new ante aynet becha sayhon afhem jorohem medefen neberebet lenegeru ahunim yekum mute nehe zekeyam hodam

  • @engineerscines
    @engineerscines Před 8 měsíci

    hagern ketlat yadanen jegna and tebenja teshekami bleh makuashesh atchlm kezew arfeh poleticahn sra

  • @engineerscines
    @engineerscines Před 8 měsíci

    kebatari zim bleh poletica tzefekaleh ende

  • @oshoendendosho1887
    @oshoendendosho1887 Před 8 měsíci

    @zeki...yasqal yaznanal gin lesachew yaschenqal. Gebs gebsun bicha bitachawutachew bay negn. With respect.

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Před 9 měsíci +7

    ይሄ ቀባጣሪ ዝም ብሎ ወንጌሉን አያስተምርም ? ። ከሳቁለት የማይለፈለፈው ነገር የለም ። ዛሬ ደግሞ የበላይ ዘለቀን ታሪክ ለማንቋሸሽ እየዘላበደ ነው ።

    • @chs2352
      @chs2352 Před 9 měsíci +2

      ደግ አረገ

    • @berhanegizaw934
      @berhanegizaw934 Před 9 měsíci +1

      @@likemekuas1132
      ሰውየው ሃይማኖት አስተማሪ ነው ወይስ የብልፅግና ፓርቲ ደላላ ነው ? በወንጌል ስበከት አስታኮ መድረኩን በመጠቀም የኦሮሙማ ፖለቲካ ማሰራጨት ነውር ነው ። የዚህ አይነት ልክስክሶች ናቸው ቤተክርስቲያንና አባቶችን የሚያሰድቡት ። ባለጌ ሰው ነው ።

    • @user-bg3os9vx6e
      @user-bg3os9vx6e Před 8 měsíci

      ለማለት የፈለገውን ተረደው

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 Před 9 měsíci +5

    አቤት ማሽቃብጥ እረ እባክዎትን ካህን እኮ ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጉአደለ ማለት ነው ያለበት መንግሥትን ለማስደሰት መስማት የሚፈልግውን ብቻ መንገር አድርባይነት ነው .

  • @sisayteshome8926
    @sisayteshome8926 Před 6 měsíci

    0!

  • @yonasdemeiyesus6073
    @yonasdemeiyesus6073 Před 9 měsíci +3

    ምንም እውቀታቸው ወደር የለሽ ቢሆንም፣ ትንሽ ፍርሀት ብርክ የያዛቸው ይመስል፣ በቋንቋና ተዛማጅ ጉዳዬች የቀባጠሩት ያስገምታቸዋል። ያልገባኝ ቆራጥ ሆነው ይህን መንግሥት ወይንም ተራራ ሂድ ቢሉት እኮ ዛሩም ውቃቤውም ይርቃቸው ነበር። አዝናለሁ!?!!

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 Před 9 měsíci +1

    Boring

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 7 měsíci

    እናንተ ክርስቶስን ካልሰበካችሁ ሰው ጎጥ ቢደግፍ ምን ይገርማል!

  • @user-ox2rc1hu7k
    @user-ox2rc1hu7k Před 6 měsíci

    በላይ ዘለቀ ኦሮሞ መሆኑ ጎልቶ መውጣት ስጀምር አሁን ለማጣጣል ነው ?

  • @GetnetAmsalu-vy6tz
    @GetnetAmsalu-vy6tz Před 8 měsíci +1

    ፈስን ለቆ ቂጥን ጭብጥ የሚባል አባባል ዛሬ ብንድራ ብትተውለት ነገ መስቀሉን ላለማስጣል ምን ማስረጃ አለህ .......። እኛ አባቶቻችን እምነታችንን ክሃገራችን ጋር አዋህደው ነው የሰጡን እምነቴ ሃገሬ አይለያዩም ኢትይፕጵያ ብቻ አይደለም ይሄ እምነታቸውን ክሃገራቸው ባንድራ አዋህደው የቆዩ ብዙ ናችው እስራኢል፣ ቱርክ ፤ አረብ ወዘተ,,,,,,,,,,,,,,,መምህራኖች ፈሪወች ናችሁ የገንዘብ ሰው ሁናችሃል ህዝብ አንስትዋችሁ ዛሬ እናንተ በህዝብ ላይ ከመንግስት ጋር ሁናችሁ ዝምታን መርጣችህዋል በህዝባችን ላይ ጦርነት ሲክፈት ዝም አላችሁ.....።

  • @SelomeAssfa-lw2vo
    @SelomeAssfa-lw2vo Před 9 měsíci +2

    Ene milew bete mengest gebitew neber eza yegeba sew ye tena hunetaw asasabi new

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 Před 7 měsíci

    ኧረ የትልቅ ቀላል አንተም ተላላኪ ትሆን ኧረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው 😏😏

    • @mesfinlemme9145
      @mesfinlemme9145 Před 7 měsíci +1

      ኧረ በንፁህ ኅሊና ቪድዮውን ለማድመጥ እንሞክር ። ለስድብና ለትችት አንሩጥ!!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      ye shele lij afihin atikfet..gim

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 Před 6 měsíci

      @@Ya-rm4qp ጥንብ የሸርሙጣ ልጅ

  • @semayneshweldemsekel696
    @semayneshweldemsekel696 Před 9 měsíci +8

    እግዚኦ እንድርሶ ከመሆን መመት ይሻላል ታሪክ እጥፊ ተላላኪ ይችን ቀን ታልፋለች

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 8 měsíci

    ስለ ባንዲራው ያሉት ትክክል ነው!!!
    ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉት ክርስቲያኖች ታቦት ሲያወጡ የየት አገር ሰዎች መሆናቸውን ለማሳየት ነው የአገራቸውን ባንዲራ የሚይዙት:: ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ይህን ማድረግ አያስፈልጋቸውም:: የሃይማኖት በዓል ሃይማኖታዊ ነው መምሰል ያለበት:: በስመ ቀስተ ደመና ነገሮችን ማጠጋጋት ቤተ ክርስቲያንን ይጎዳታል እንጂ አይጠቅማትም:: ባንዲራችንንም ወደ አንድ ሃይማኖት ብቻ አስጠግተን ሌላ ሃይማኖት ያላቸው ዜጎች እንደ ባንዲራቸው እንዳይቆጥሩት እንገፋፋቸዋለን ወይም ጥሩ ምክንያት እንሰጣቸዋለን::

  • @anberbirmdemisse9441
    @anberbirmdemisse9441 Před 9 měsíci

    Kibewn tekebu ende?

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi Před 8 měsíci

    ባለ ኮሜንቶች ምን እያሉ እንደሆነ አልገባኝም ከየት የመጡ ዘባራቂዎች ናችው እንደውም ምንም ወደማያገባቸው ሚዲያ ነው የመጡት እና ተነቅቶባችዋል ዉጡ ጪልፊቶች

  • @gediman8749
    @gediman8749 Před 8 měsíci +1

    መምህር ትምህርቶት ልብ ያረካል ለገባው ነው

  • @tube6037
    @tube6037 Před 7 měsíci

    አንተም ያው ነው። እንዲህ እየተቀደድክ ኪስህን አደልበሃል።

  • @Ah-he1uq
    @Ah-he1uq Před 9 měsíci

    Omg 😳🫢🤮

  • @shewangizawcherinet355
    @shewangizawcherinet355 Před 8 měsíci +1

    ቀባጣሪ የአብይ ካድሬ ነህ። የማትረባ።

  • @luchia686
    @luchia686 Před 9 měsíci

    👎👎👎👎👎

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 8 měsíci +1

    ይኸ ሰዉዬ ልቡም እዉር ነዉ።
    እሱ ብልጥ የሆነ እየመሰለዉ ነዉ። በፊት እዉነተኛ ሰዉ ይመስለኝ ነበር። ሆዳም ፈርሣም ነዉ። የዚህ ገዳይ ጨፍጫፊ መንግስት አሽቃባጭ እንደሆነ የገባኝ...መጋቢ ሃዲስ የተባለበት የተከበረችዋ ኦርቶዶክስ በኦሮሙማ መንግስት እንዲህ ስትታመስ ...ጥቂት እንኳ ለመናገር አልፈለገም። የተረገመ ሆዳም እሱና ሮዳስ የሚባሉ ብልጣብልጦች ጊዜ አያልፍ መስሏቸዉ በቤተክርስቲያኗ ግፍ ሲፈፀም አላገጡ‼...የጊዜ ጉዳይ ነዉ። የአለም ነገር ፉርሽ ነዉ ከንቱ ነዉ። ሆድን የቱንም ያህል ቢሞሉት የምስጥ መጫዎቻ ነዉ።ህሊናናና???

  • @ananiyaMAN
    @ananiyaMAN Před 8 měsíci +1

    እናንተ ኮሜንት የምታረጉ ሰዎች
    በምናችሁ ነው የምትሰሙት?እውነት ድንቁርና እንዲህ ስር ይሰዳል?እረ እባካችሁ ማንንም የማትሰሙ ከሆነ በቃ ዱላ ነው የሚያስፈልጋችሁ ማለት ነው?

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Před 9 měsíci +4

    መ/ሐዲስ ያንተን ት/ም አልከታትልም ግን አሁን አንድ አድናቂህ የነበረ ጓደኛዬ ይህ ሰዉ ወጥ እረገጠ ብሎ ይህን ቪዲዮ ላከልኝ።
    በርግጥም ወጥ እረገጥክ! ሶስት የማንነት ምሰሶወቻችን ዘለፍክ፤በቶሎ ይቅርታ ጠይቅ? አጼ ቴወድሮስም ሆኑ በላይ ዘለቀ ግለሰቦች አይደሉም ብሂል/ባህሎቻችን እንጂ፡ እዉነተኝንት፣አትንኩኝ ባይነት፣ለክብር መስዋትነት እና ለእኔአልቦነት ማንነታችን የምንገልጽበት። ደንቆሮ ገበሬ? ይህ ማህበረሰብ በህገ ልቦናዉ እና በሃይማኖቱ የሚመራ የመልከጸዲቅ ማንነትን የወረሰ ሊቅ እና የሃገሪቱ ምሰሶ ነዉ። ደንቆሮስ በምዕራባዉያን የተቀረጸዉን ጸረ ኢትዮጵያ፤ጸረ ነገረ ሰዉ የአስኳላ ትምህርት ትምሮ ኧረ ደንቁሮ የነሆለለዉ ወይም ገብረ ሰይጣን የሆነዉ፤ ሳያልቅ አለቃ፤ሳይማር ምሁር፣ ሳይቀሥ ቄስ፣ ሳይደቁን ዳቆን፣ሳይመገብ፤መጋቢ የሚባለዉ ነዉ።
    ለነገሩ የልቤን በልቤ ይዠ የምትፈልጉትን ነዉ የምናገር ብለህ የድር ባይ ነኝ አልክ እኮ? አዎ እልም ያልክ አድርባይ ነህ፤የህዝብን ጥያቄ ለመጨፍለቅ የሚረዳ ያስተማርኩ መስሎህ እራስክን ያጋለጥክ። ለማወናበድ አእምሮዉ የደረቀ ፖለቲከኛ ሃሳብ ይጨፈልቃል.... ኧረ ወግድ ግን አማኝ ከሆንክ ንስሃ ግባ፤ህዝብንም ይቅርታ ጠይቅ?

  • @haweltufissha7492
    @haweltufissha7492 Před 6 měsíci

    የቄስ ሚስት አማርሽ ሲላት መፅሀፍ አጠበች ይባላል ጠበንጃ ተሸካሚ ነው ያለ መሸከም እማ ላንተም ቢሰጡህ ትሸከማለህ በላይን በአንተ አፍ ጅል