ጥቁር የሃዘን ልብስ አይለበስም..| አባ ኪዳነ ማርያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 01. 2023
  • ዋነኞቻችሁን አስቡ፣ የእምነታቸውንም ፍሬ እያያችሁ በእምነት ምሰሏቸው።

Komentáře • 22

  • @saa4252
    @saa4252 Před 2 měsíci

    ኣሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ክቡር ኣባታችን በረከቶም ይደርብን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +3

    እነኚህን አባቶች እና እናቶች ብቻ በማየት እንዴት አይነት ትምህርት አዘል መልዕክት እንደምንማር 😢 እኮ ልዩ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤😢

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 Před 11 měsíci +1

    እውነት ቃለሂወትያሰማልን አባ እወነትነው ፈ ጣሪ ከዚህፈተናይጠብቀን ሁላችንም

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim Před rokem +3

    አሜን…እዉነት ነው በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ገና ተገልጦ የማያልቅ ተአምር ያላት እምነት ናት ይሄን ላደረገልን የቅዱሳን አምላክ ክብር ይድረሰው…እናታችን ባታ ለሁላችን በረከቱን ታድለን …የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን መልካም ቀን ይሁንልዎት፡፡

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏👏

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    ለትምህርቱ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +2

    እኔስ ፈዝዤ ቀረሁ 😭😭 በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ በረከታቸዉ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫ ይሁን ይደረግልን ❤😢 ❤😢😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +1

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem

    አሜን አባታችን ብርክታት ይድርብኝ

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před rokem +1

    እሜን እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ቃል በርክትን ይስማልን እባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን…እዉነት ነው በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ገና ተገልጦ የማያልቅ ተአምር ያላት እምነት ናት ይሄን ላደረገልን የቅዱሳን አምላክ ክብር ይድረሰው…እናታችን ባታ ለሁላችን በረከቱን ታድለን …የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን መልካም ቀን ይሁንልዎት፡፡

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የቅዱሳኑ በረከት አይለዬን
    አሜን አሜን አሜን

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 Před rokem

    ቃለህይወት. ያሰማልን. አባታችን

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin

  • @betefage9697
    @betefage9697 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማለን አባታችን

  • @amharafano3428
    @amharafano3428 Před rokem

    ቃልዎት ያሰማልን

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማለን አባታችን መቸነው እኒህ አባታት ትምህርት በሰማቶ የማያልቅ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን…እዉነት ነው በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ገና ተገልጦ የማያልቅ ተአምር ያላት እምነት ናት ይሄን ላደረገልን የቅዱሳን አምላክ ክብር ይድረሰው…እናታችን ባታ ለሁላችን በረከቱን ታድለን …የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን መልካም ቀን ይሁንልዎት፡፡

  • @user-dr3pb4ne9f
    @user-dr3pb4ne9f Před rokem

    አሜን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před rokem +1

    ቃለ ሂውት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ