የልጆችን ጠባይ የሚያበላሹና የትዳር ፈተናዎች በክፉዎች Memehir Girma Wondimu video 608

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2024
  • የልጆችን ጠባይ የሚያበላሹና የትዳር ፈተናዎች በክፉዎች Memehir Girma Wondimu video 608#subescribe_now #like #share
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 175

  • @fafi2887
    @fafi2887 Před 6 měsíci +60

    አይ ልጆች እግዚአብሄር ወዷችሁአል ጨርሶ ይማራችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለአባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤❤❤

    • @user-ix7si4ju3m
      @user-ix7si4ju3m Před 6 měsíci

      አሜን

    • @EmebetTelahun
      @EmebetTelahun Před 4 měsíci

      ❤😂🎉😢😂😅😂😢😊🎉😂😮😮😅😊😅😮😊😂🎉

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs Před 2 měsíci

      Amen🙏🙏🙏💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓

  • @Knefe16-rgb21
    @Knefe16-rgb21 Před 6 měsíci +12

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልች በእርኩሳት መናፍስት የተሰቃየኝ በቤተ እግዚኣብሔር ኣምላክ ያሉ መሸፋቸው ኖው፡ እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኣባታችን መምህራችን መልኣከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙ ዕድሜ ማቱሳላ ያርጎ ይጠብቅልን እግዚኣብሔር ኣምላካችን በጤና ይጠብቅልኝ።

  • @Haile21.7
    @Haile21.7 Před 6 měsíci +23

    ቅዱስ አማኑኤል አድሜዎትን ያርዝምልኝ

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Před 5 měsíci +3

    አቤት የሰው ክፋት😢😢 አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እንዴት የታደሉ ናቸው በእርሶ እጅ እሚፈወሱ እኛም በስዴት ያለን በእጆ ለመፈወስ ያብቃን❤❤❤

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 6 měsíci +10

    እግዚአብሔር እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ጠላቻንን እንዴ አድርገን ማሸነፍ እንዳለብን አስተምረውናል የፀሎት ቤት አዘጋጅተን እንድንፀልይ ፆም ፀሎት ስግደት ለቅዱስ ቁርባን አብቅተውናል እኛም በስደት ያለነው በእርሶ እጅ ለመፈወስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን❤❤❤

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🕊🌿 ለናተ የደረሠ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲

  • @adisuteshome7117
    @adisuteshome7117 Před 6 měsíci +3

    እባኮዎን መምህር አባታችን እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁኜ አውሮፓና አሜሪካ እንዳለው የርሶን መስቀል ለምሳሌምና ፈውሰ እግዚአብሔር ለማግኘት vcd ውን ብቻ በማይት ከዚ ዓለም በሕይወት እንዳልለየ እባክዎን ክፉዎች ብበዙ ጅማን ምድር

    • @adisuteshome7117
      @adisuteshome7117 Před 6 měsíci

      በየአለሙና በየጎራው አለፎ ተርፎም በየአድባራቱ ተሰግስገው ክፉ መናፍስት የምስቡት የመናፈስት ዘሮች ባይዎዶትም እንኳን ወደ ጀማ ይምጡልን አንደ በሥላሴ በድንግል ።

  • @YhenewAlemuAschale
    @YhenewAlemuAschale Před 6 měsíci +4

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝመዉ ቸሩ መድኃኒአለም ለኛም የመዳኛችን ግዜን አምጣልን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 6 měsíci +3

    አባታችን በረከትዮ ይደርብን ለናተ የደረሰ ወደኛ ቤትም ይግባ የህቴን ማህፀን ይክፈት ያንችን ማህፀን የከፈተ❤❤❤

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 6 měsíci +3

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም የሰጦት የማዳን ጸጋ ባሉት ላይ ይጨምርሎት። ይኑሩልን። አሜን!!!

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 5 měsíci +2

    ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @DallaheMulat
    @DallaheMulat Před 6 měsíci +4

    እግዚህ ብሄር እድሜና ጤና ይስጥልንለ አባታችን ሀገራችን ኢትዮጲያን እግዚሀብሄር ሰላም ያርግልን ሀገራችን ኢትዮጲያን ሴጣን የሚያተራምሳት መንፈስ እግዚ ብሄር ይማራት

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c Před 6 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢ህፃናቱ ሁሉ ተይዟል ለናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜን ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 6 měsíci +3

    እንኳን ደና መጡልን ዉድ አባታችን በረከቶት ይደርብኝ በናንተ ፀሎት እኔን አፅያተኛዋን ይማረኝ የኛንም የመዳን ቀን ያቅርብልን

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x Před 6 měsíci +1

    የኔ አባት ፀጋውን ያብዛሎት አሁንስ ኢትዮጵያ ገብቼ እስከምፈወስ ቸኩያለው እድሜዮትን እረጅም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስግን ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን አይነ ልቦችንን አበራልን ስመታን 30 60 100 እንደንፈራ መደሀኒአለም የረደን❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 6 měsíci +4

    ይፍቱኝ አባ ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 10 dny

    ለህታችን የደረሰ የቅዱሳን ኘምላክ ግራለገባን ሁሉ ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አምላክ ቅዱሳን

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከኛ እየቀነሰ ይስጥልን!!!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 měsíci +2

    እግዚኦ ተሳሃለነ
    እግዚኦ ተሳሃለነ
    እግዚኦ ተሳሃለነ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 3 měsíci

    ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።🤲🤲🤲

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ታዳጊ ልጆች እንኳን እግዚአብሔር ሜራችሁ😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ የኔንን ልጆችም አድንልኝ🙏🙏 አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን

  • @mrtube6388
    @mrtube6388 Před 4 měsíci

    አምላኬ ሆይ እረደኝ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ አባየ በረከተወት ይድረሰኝ😢😢😢😢

  • @HanaMesfin-gy7wj
    @HanaMesfin-gy7wj Před 5 měsíci

    እንዳገኞት በእርሶ ላይ ያደረው ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ። ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 6 měsíci +9

    አብባታቺን እግዚአብሔር ርጅም እርመና ትና ይሻቹ ሺ ዓምት ንሩልን 🙏🥰

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Před 5 měsíci

    እግዜኤብሔር ኣምላክ ናብ ቅድስት ሃገረይ ኣብቅዕ ናንሳሃ ዕዲመ ክህበን ኣብ ፀለትክም ሕሰብን ወለተ ገብርኤል ምስ በተሰበይ👏👏👏👏❤

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před 6 měsíci +1

    የእኔ እህት አይዞሽ እማ ንግስት ጋር አልቅሺ እርግጠኛ ነኝ ትሰጥሻለች

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 5 měsíci +3

    ረጅም እድሜ ይስጥል ውድ አባታችን

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před 5 měsíci

    አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!! እህቴ አንቺን የፈታች ድንግል ማርያም የኔንም ትዳር የዘጋብኝን መንፈስ አስወጥታ ትፍታኝ የታሰርነውን ሁል ቅድስት ስላሴ ይፍቱን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 6 měsíci +2

    አባታችን ዘላለም ኑሩልንእግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yeamarsontube
    @yeamarsontube Před 6 měsíci +3

    እባካችሁ አድራሻ ስጡን

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰዉ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን አሜን አባየ በፀሎተዉ አስቡኝ እኛም ቤተሰብ በሙሉ ምስቅልቅል ያለ ህይወት ነዉ ያለነዉ ወለተ ሚካየል ወለተ ማርያም ወለተ እየስሱስ ገብር ማርያም ወለተ ሰንበት እያላችሁ ከነመላዉ ቤተሰቦች አስቡኝ

  • @user-gc5xs6vc2e
    @user-gc5xs6vc2e Před měsícem

    ተመስገን አባታችን ረጂም ገና እድሜ ይስጥህ

  • @kirubeltesfaye8452
    @kirubeltesfaye8452 Před 6 měsíci +3

    እባካቹ አድራሻቸውን ንገሩኝ???

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 5 měsíci

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት እጹብ ድንቅ ነዉ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አምላኬ ሆይ የኔንም የሚያስጨንቀኝን
    ፍታኝ እግዚአብሔር አምልክ አባቴ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ቤተሰቦቼንም ጠብቅል
    ሁላችሁንም እመአምላክ ትፍታችሁ 💚💛❤

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 5 měsíci +1

    አባታችን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ይብዛሉት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt5ub4yr9y
    @user-kt5ub4yr9y Před 5 měsíci

    ረጅም እድሜነ ፀጋዉን ይስጥልን አባታችን እህተ ማርያምነኝ ከዱባይ ከላሊቴን እያሰቀየኝ ነዉ በፀሎትሁ አትለዮኝ

  • @meseretbelay3039
    @meseretbelay3039 Před 6 měsíci

    Egziabher yimesgen

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 Před 6 měsíci

    Amen❤
    Amen❤
    Amen❤
    Kali hiyota yesamne🙏🙏🙏

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 6 měsíci +3

    አባታችን እንኳን ደና መጡ❤❤❤❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen abbatchn rejm edemena tenan yestln❤❤❤❤😢😢😢

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 6 měsíci +2

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @EsubalewEsubalewassefa-xi2xs
    @EsubalewEsubalewassefa-xi2xs Před 6 měsíci +1

    እረ በማርያምምም 😭😭😭😭😭😭 እኝህን አባት የት ነዉ የማገኛቸዉ በክርስቶስ ተባበሩኝ??????

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tifit589
    @tifit589 Před 6 měsíci +1

    አቤቱ ማረን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይል ❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያስማልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mazaretmoula5324
    @mazaretmoula5324 Před 6 měsíci +2

    አባታችን ❤❤❤❤

  • @tsegayegirma2508
    @tsegayegirma2508 Před 6 měsíci +1

    እድሜና ጤና ለእርሶ ይሁንሎ አባታችን እግዚአብሔር ጨምሮጨምሮ ፀጋውን ያላብሶት❤❤

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 5 měsíci

    Memhir ere enass mecha new yemtadelew❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 6 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 6 měsíci

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይማረን

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry Před 4 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @babys7570
    @babys7570 Před 6 měsíci

    አንኩዋን አግዚአብሔር ማረሽ አህቴ 😢በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አመብርሃን ልጅ ትስጥሽ አይዞሽ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 6 měsíci +1

    አባቴ❤❤❤ እድሜን ጤና ይስጥዎት

  • @user-zt2si3mo9b
    @user-zt2si3mo9b Před 6 měsíci

    አባ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 6 měsíci +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥወት😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-fl9gq8hk2f
    @user-fl9gq8hk2f Před 5 měsíci

    እባከችሁ ስልካቸውን የምታውቁ ስለ እግዚያብሔር ስጡኝ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 6 měsíci

    አባ እኔም ባገኘወት ብየ ተመኘሁ ያለብኝ ጣጣ ቀላል አይደለም😢 አባ#ወለተ ኪዳን ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před 6 měsíci

    አባቴበረከትወት.ይድረሰን.እድሜና.ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 Před 6 měsíci +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት እኛንም ልዑል እግዚአብሔር እንድንድን ይርዳን 😢

  • @avg4628
    @avg4628 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካችው ኣባ

  • @bilanichbichada4320
    @bilanichbichada4320 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-hb3bz8cs7x
    @user-hb3bz8cs7x Před 6 měsíci +3

    እንኳ ደና መጡልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 6 měsíci

    ቤተሰቦቻን ፀባያቸው ነው ልጆችን እሚረዳ የለም አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zed96
    @zed96 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ይሗንስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 4 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před 5 měsíci +1

    ለአባታችን ፀጋና እድሜውን ያብዛልን❤❤❤

  • @user-rf3gt9mi3q
    @user-rf3gt9mi3q Před 6 měsíci

    እግዝአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-nm5lp8gh4n
    @user-nm5lp8gh4n Před 6 měsíci

    Edeme tena yestlin

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v Před 6 měsíci +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb Před 6 měsíci

    Qalehiwoot yasemalin abatachin

  • @Yeshyemerelij
    @Yeshyemerelij Před 4 měsíci

    Memher grma yet nesh emgiguit mhd eflgalhu

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 5 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @eftah21
    @eftah21 Před 6 měsíci

    ዉድ ❤አባታችን ፡እንኳን ደህና መጡልን

  • @user-rj4uy2xo8o
    @user-rj4uy2xo8o Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜንን

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 Před 6 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭 ye wendemu hemem ye enem hemem new beteseboche ayeredugnim enaten atawate ene besedet negn yekerute enkan ahunem ayimarum😭😭😭😭

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 5 měsíci

    አበ አባቴ እድሜዋትን ያርዚምልን ፈጣር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p Před 4 měsíci

    ❤❤

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 6 měsíci +1

    አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 6 měsíci

    አባታችን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @chalagebisa1015
    @chalagebisa1015 Před 5 měsíci

    Memihir girman addis ababa wust yet betekiriystan nw yemigegnut!
    Please tebaberugn eza yemiwesdw sew ale🙏🙏

  • @SaraS-qp6dp
    @SaraS-qp6dp Před 3 měsíci

    Alem tena

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před 6 měsíci +1

    🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 6 měsíci +1

    ንኣባ ነውሕ ኤድሚ ጠናን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 Před 5 měsíci

    የሰው ልጅ በክፉ ተይዟል።ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ትምህርት በጥብቅ ማስተማር ይገባታል ምእመኑ ወደ ቅዱስ ቁርባን እንዲመጣ ሪፎርም መስራት ይጠበቅባታል። ምእመኑ እኮ ክርትናን አያውቅ በከንቱ መመላለስ ብቻ ሆኖኣል ቤተክርስቲያን የጸሎት ቦታ ሳይሆን የሃሜት እና የፖለቲካ ወሬ የሚነገድባት ሆናለች።ለዚህ ምስኪን ህዝብ የእርስዎን አይነት ያብዛልን።

  • @xiinsammuu5124
    @xiinsammuu5124 Před 5 měsíci

    Iwadalow abatachin ,lmabete yitabikachew, Tv TV TV yikefet

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 6 měsíci

    Abatatene Amelake ytebekelen

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤salam abate salam

  • @user-fl9gq8hk2f
    @user-fl9gq8hk2f Před 5 měsíci

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚያብሄር ይጠብቅልን የት አከባቢ ነው የሚገኙት

  • @Medanit-iy4lx
    @Medanit-iy4lx Před 5 měsíci

    Abatachin Edme Ketena Gar Yestewot Hulum Lememetat Efelgalhu Yt Newot Egziabher Yerdagn Wey Gud Bka Manm Teng a Yelem malt nw

  • @SelamawitAsfaw-ft6cl
    @SelamawitAsfaw-ft6cl Před 6 měsíci

    Lanch ydersa amelake legnam yedersn

  • @burteetube1835
    @burteetube1835 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤