የዓይነ _ጥላ ስቃዮች በተግባር ሲታዩ ሴት ዓይነ ጥላ ሚስት ነኝ ባልና ሚስትን እሳትና ጭድ 16 ንቁ ትዉልድ ይዳን ለሁሉም አሰሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 12. 2023
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 221

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 7 měsíci +61

    ሐያሉ እግዚአብሔር ይባርኮት ይጠብቆት ውድ አባት መምህር ግርማ። አይነጥላ በጣም ክፉ የተረገመ መንፈስ ነው በሰው ህይወት ላይ በጣም ብዙ ጉዳት ያደርሳል። በፆም በፀሎት በስግደት በያለንበት ህዝበ ክርስቲያን ዕንበርታ።

    • @user-xr2ub5kx5c
      @user-xr2ub5kx5c Před 7 měsíci +3

      እውነት የደረሰበት ያቀዋል 😢😢

    • @AbrahamG.s-df6jg
      @AbrahamG.s-df6jg Před 7 měsíci +1

      ያአገልግሎት ዘመኖዉ እግዜአብሄር ያርዝምሎት አባታችን

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Před 7 měsíci

      😢😢😢

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 Před 7 měsíci

      😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇸🇦🙏🙏🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci

      ፀጋዎ ይደርብኝ ለኔስ እለምናለሁ

  • @user-hb7qr4yn4m
    @user-hb7qr4yn4m Před 7 měsíci +15

    እህት ወንድሞች በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም 🙏🙏😔😢😢

  • @hawashasefa5016
    @hawashasefa5016 Před 2 měsíci +1

    በእውነት የመናፍት ውግያና የሰው ሲቃይ የምትረዱ ውድ አባታችን አንተን ለመግለጽ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @user-fe1yt3hp3v
    @user-fe1yt3hp3v Před 7 měsíci +5

    አባ እኔም የዚሁ ተጠቂ ነኝ አባ እባክዎትን በፀሎት አስቡኝ ገብረመድህን ነኝ ቸሩ መድሃኒያለም እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 7 měsíci +6

    የኔ መምህር በአውደምህረት ባያገለግሉንም ቢያንስ በሚዲያውም ቢያስተምሩን የኛ አባት እንወዶታለን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 7 měsíci +8

    አቤቱ ጌታሆይ እንደሀጢታችን እደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህይቅር በለን ተይዘናልኮ አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎዎት

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 7 měsíci +5

    አቤቲ ጌታ ሆይ ከዚ ክፉ መንፈስ ነፃ ያውጣን አባታችኝ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w Před 7 měsíci +4

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢😢😢

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před 7 měsíci +6

    በረከቶ ይደርብን አባ🙏🙏🙏

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን ። ፀጋውን ያብዛልን ።

  • @ameehailu
    @ameehailu Před 7 měsíci +6

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጦት እኔንም ወለተ ሩፋኤል በፀሎቶ አስቡኝ በረከቶ ይደርብኝ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 7 měsíci +1

    ሁሌም እንደምለው እድሜዎን ያርዝመው መድሀኒአለም።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 2 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 7 měsíci +8

    አባታችን ሰላምነዎት የኛ ሰጦታ ❤❤❤

  • @UduejdeDjdjdjd-yi1ul
    @UduejdeDjdjdjd-yi1ul Před 6 měsíci +1

    ብጣም ትሳቅየሁ ሰዴት ላይ ሆኝ እና ሩዱኝ ኣባቴ😢😢😢

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 Před 7 měsíci +6

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን እምብረሐን ትጠብቅልን 🤲

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 7 měsíci +5

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የእርሶ የጸሎት፣የጸጋ በረከቶዎ በሀገራችን፣በእኔ በቤተሰቤ ይገባ ዘንድ ከዘውትር ጸሎትዎ ይደርሰኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ!!!አብ፣ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ አሜን!!!

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 7 měsíci +1

    ላባታችን እረጅም እድሜይስጥልን

  • @AbrahamG.s-df6jg
    @AbrahamG.s-df6jg Před 7 měsíci +3

    ያገልገሎት ዘመኖዉ ልዑል እግዚአብሔር ያረዝምሎሆት አባታችን ።

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 7 měsíci +9

    እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 7 měsíci +13

    አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን ይፍቱን ይባርኩን😢😢😢😢

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 7 měsíci +3

    በሰላሴ ምን ጉድነው 😢😢😢😢😢አቤቱ ማርን ጌታ ሆይ ተወለዱ ተይዛል እኮ ጤነኝ ጠፋ

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq Před 2 měsíci

    እግዜብሔር ስሙ ሁሌም ይክበር ይመስገን ።ምን ይዋልለታል ምስጋና ብቻ።
    እልል እልል
    እልል እልል

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 Před 7 měsíci +1

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ግሩም ነው😢

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 6 měsíci

    እመብርሃን አትለዮት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 Před 4 měsíci

    +✍️እግዚአብሔር ✝️ በጤና በእድሜ በፀጋው በበረከቱ የወንጌሉ የፈውሱ አገልግሎት ያብዛልን አባታችን እኛም የፈውሱ ግ⌚️ዜ እንድደርሰን እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።✍️+

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 7 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @Purejoy.
    @Purejoy. Před 7 měsíci +3

    ወገን አንጨካከን ስልካቸውን እባካችሁ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 7 měsíci +2

    አባታችን እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እነወድህ አለን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 7 měsíci +4

    አባታችን በፆለት አስቡን ወለተ ህይዎት ወለተ ሰንበት ወልደ ኪዳን ሀይለ ማርያም ክንፈ ሚካኤል በመተት በዛር ክፉ መንፈስ ህይዎታችን ተበላሽቿል

  • @abadigebre4385
    @abadigebre4385 Před 7 měsíci +6

    እንካን በሰላም መጡሉን መምህራችን ❤❤❤እግዛኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ኣባ 🙏🙏🙏

    • @user-nl7ui7ov2e
      @user-nl7ui7ov2e Před 7 měsíci

      Ebakish yeni ehite yeti new yemigagute selikachwe kalesh

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችን እኔ ቃል የለኝም ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z Před 7 měsíci +2

    እህቶቼ ወድሞቼ በፀሎት አሥቡኝ ጥረሤን እያሥቆረጠመኝ ነው እህተ ሥላሤ ብላችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci

      ቡዳ ነዉ የኔ ዉድ ቅባቅዱስ ተቀቢ ስገጅ ከቻልሽ ሰኔ ጎለጎታ ፀልይ

  • @Ganet-bm3ch
    @Ganet-bm3ch Před 7 měsíci

    እባ በፀሎት አሰቡን ወለተ ገብርአለ አኔም አነይ ጥለ እሰተችግርንላና በሰመ አበ

  • @DanielKasew
    @DanielKasew Před 7 měsíci

    Egziabher amlak endmena Tena yestewot Abatachin

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 7 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤❤❤ እንወዶወታለን እግዚአብሔር ይጠብቀወት

  • @tenseagetahun4095
    @tenseagetahun4095 Před 7 měsíci +1

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Před 7 měsíci +1

    እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ከዚህ ክፉ አውሬ አድነት 😢😢😢😢

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 7 měsíci +1

    አቤቱ ፈጣሪያችን አንተው አስበን እንደ ሐጣአታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 7 měsíci +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ አባቴችን ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረሰልን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይፍቱኝ አባቴ መዳን ናፍቆኛል

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e Před 7 měsíci +1

    አባቴ ባርክታቾ ይድራሳኚ ባታሳጦት ፅጋ ያስቡኚ አባታችን 😢ቃልሕዮውት ያሰማልን ፅጋዎትን ያቢዝልን እርሜዎትን ያስርዝምልን ታላቶትን ካእጊሮት ሲር ይያልልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲 ባኚ ዓባት ፆሎት ባ እግዚአብሔር ቻርናት ባዉፅታቺን ታዳቢቆ የምአስችንቃንን ጥላት ዳቢሎስ ይስርልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲😢

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 7 měsíci +1

    በቅድስት ስላሴ ስም እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው እኮ እያኖረን ያለው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 7 měsíci +3

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

  • @AlemTeklyohgness-lp3fh
    @AlemTeklyohgness-lp3fh Před 6 měsíci +1

    Abetu getahuyi endahatati sayihon endecherneth mareg abati egziabher edmibtina yistewet

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 6 měsíci

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በርክታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 7 měsíci +1

    አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ የተመስገን ፡ ይህን ፡ ሰላማችን ፡ ይብዛልን ፡ በክርስቶስ ፡ ፍቅር ፡ መምህራችን ፡ አባታችን ፡ ይፈቱ ፡ ይባርክ ፡ መምህራችን ፡ አባታችን ፡ አሜን ፡ በእድሜና ፡ በፀጋው ፡ ይጥበቅ ፡ አባታችን ፡ መምህራችን ፡ አሜን።

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 7 měsíci +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እላለሁ የዚህ ተጠቂ ነኝ በስደት ነው ያለሁት በፀሎት አስቡኝ ከ1998 ጀምሮ እከታተላለሁ ግን አብሮኝ አለ ጭራሽ አራኩሽ ይለኛል ገና አርቅሻለሁ ይለኛል ስልካቸዉ የምታቁት ካላችሁ ተባበሩኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ አፀደ ማርያም ነኝ

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 7 měsíci +2

    እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 7 měsíci +3

    አሜን አባታችን ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z Před 7 měsíci +4

    😢😢😢የኝ ነገረ

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Před 7 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ በምህረትህ አስበን 😢😢😢😢😢

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን እድሜ ለእርስዎ ትንሽም ብትሆን እምነቴን አወኩኝ

    • @nahellema-zu2wy
      @nahellema-zu2wy Před 7 měsíci

      Ebakachu Yet Endemyageleglu Yemetaku Tekumune SeleDENGEL MARYAME

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 7 měsíci

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረት አይንህ ተመልከተኝ
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-io6td6vz1b
    @user-io6td6vz1b Před 7 měsíci +2

    አባታች በረከቶ ይድረሰን የዛሬው ድራማ ይመስላል❤❤❤❤❤

  • @user-he6eh7os7j
    @user-he6eh7os7j Před 7 měsíci

    Kale hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 6 měsíci

    የኛ ወድ አባት

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 7 měsíci

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እርሶን ለሰጣን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏😍🌹🥰🌹🥰🌹🥰

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 7 měsíci

    አባቴ❤

  • @user-bn4wd2lu6v
    @user-bn4wd2lu6v Před 6 měsíci

    ለኔምእግዚያብሔረይድረስልኝፀልዩልኝ🙏🙏🙏

  • @yosiefhabtesilasie2104
    @yosiefhabtesilasie2104 Před 7 měsíci +1

    ኣባታችን እድመና ጤና ይስጣቹ

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před 7 měsíci +1

    አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    Elelelelelelelelell Elelelelelelelelell😍🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
    Abbaa Asirte Dingilli iftuu 😭😭🤲🤲

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 7 měsíci

    በእዉነት ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ጌታ ሆይ ለኔም ድረስልኝ አግብቶኝ የተቀመጠ አይነጥላ አለ ሌሊት ይገናኘኛል

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    አባታችንን መድኃኔ አለም ይጠብቅልን❤❤❤

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw3457 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @yordanosberihun1677
    @yordanosberihun1677 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏🙏🤲🕊🕊🕊💚💛❤️🌻🕊🕊🕊🤲

  • @zinashcharent490
    @zinashcharent490 Před 7 měsíci +1

    Ameeen yenya abat❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 7 měsíci +1

    Egzabiher yimsgen abatachn kale hiwot yasemalen #abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln masetewalun adeln amen 😢🤲💚💛❤

  • @alemgereziher1544
    @alemgereziher1544 Před 7 měsíci

    ለኔም እጅግ የምታሳቀየኝ ክፉ መንፈስ ናት እባካቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥልን አባ በረከትዋ ይደርብን 🤲💒🤲

  • @unitdbast4205
    @unitdbast4205 Před 7 měsíci +1

    እዉነት ለመናገር አሁን የለዉ ትዉልድ ከኔ ጨምሮ በዚህ መንፈስ ያልተያዘ የለም ሲያወሩ ቀልድ ይመስላል ግን በያንዳንዱ ቤት ያለ ችግር ነው እዴሜ ለመምህር ግርማ እራሴን እዳዉቅ አድርገውኝል እዴሜ ጤና ይስጦት

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 7 měsíci

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰን ይፍቱኝ ሀፂሀተኘዋ ልጅዎ ነኝ🙏🤲✝️⛪️🥰

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 7 měsíci

    እድሜን ጤነ ይሰጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ruggasssd1664
    @ruggasssd1664 Před 7 měsíci +1

    ኣቦና. ዕድመን. ጢዒናን. ይሃብኩም❤❤❤❤

  • @mengstumeresa139
    @mengstumeresa139 Před 6 měsíci

    ለእናንተ የደረስ ለእኛም ይድረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KsaKsa-mf5js
    @KsaKsa-mf5js Před 7 měsíci

    አባታችን ፀጋው የብዛሎውት በረከቶው ይደረሰኝ

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk Před 5 měsíci

    አሜን፫😢

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 7 měsíci

    አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ በሰዉ አገር

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 Před 7 měsíci

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ርኩስ መንፈስ ገስፅልን 😢
    በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 7 měsíci

    ለናተ የደረስ ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ 🤲🙏😭🥰⛪️✝️

  • @user-rk1dk6sm9m
    @user-rk1dk6sm9m Před 7 měsíci

    አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ ፃዲቅ ስርጉተ ማርያም ብላችሁ አስቡን

  • @user-fe1yt3hp3v
    @user-fe1yt3hp3v Před 7 měsíci

    አባ እባክዎን በፀሎት አስቡኝ በስደት አገር ነኝ ያለውት አስካለማርያም ነኝ እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለወንድሞቻችን የደርሰው እግዚአብሔር ለእኛም ይደርሠልን ለሁላችን

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před 7 měsíci

    አባታችን ያሉት አልቀረም ይሀው መብታችን ብለው አፀደቁ እግዛብሄር ይሁነን 😢😢😢

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 Před 7 měsíci

    ስለእግዚአብሔር ብላችሑ የባታችንን ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ ስለድግል ማሪያም እርዱኝ በመድሐኒአለም ስም እርዱኝ ስ ደቨኛ ነኝ

  • @solomonmoges7772
    @solomonmoges7772 Před 6 měsíci

    adrash bengrugn

  • @user-vx2vb7ft6w
    @user-vx2vb7ft6w Před 5 měsíci

    እግዞ

  • @eftah21
    @eftah21 Před 7 měsíci +1

    አባይዬ እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏 🙏🙏

    • @MeraEyu2015
      @MeraEyu2015 Před 7 měsíci

      Pleace yeabatachinin adrasha kaweqachihu nigerugnii

    • @ZinashGebretsadik
      @ZinashGebretsadik Před 7 měsíci

      Kidis ​Estifanos Betecristiyan yimesilal botaw

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 7 měsíci

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የዘውትር የፈውስ መቼስ ተዓምር ነው።በብር የማይተካ ፈውስ ግልጋሎትዎ መድኃኒያለም ባሉት ጸጋ ላይ ያብዛሎት።ኩራታችን ኖት።ዕድሜ ይስጦት!!!አሜን!!!

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 7 měsíci

    አግዛብሄር 😢አዋይ አደልና አዋይ ሰብ ሙካነይ ኣምልከይ ዓደንን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 7 měsíci

    ቃላህዉትን ያልማልን አባታችን ❤መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችን❤❤❤

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-tu7nj4ud7s
    @user-tu7nj4ud7s Před 7 měsíci

    አባ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት