ተጠንቀቁ! የባሌ ሲገርመኝ የወንድሙ ይባስ ሚስቴ አይደለችም ‘ሰራተኛዬ ናት አለ’! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • Zábava

Komentáře • 349

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 2 lety +3

    'ከሀብት ማማ' ላይ ቁልቁል አንሸራተተኝ! ልጅ አለመውለዴ ዋጋ አስከፍሎኛል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
    czcams.com/video/PdrikW0AWTY/video.html
    ክፍል 2

  • @saralove4924
    @saralove4924 Před 2 lety +127

    የኔ ደርባባ ሽቅርቅር አቤት ግርማ ሞገስ ትግስትሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አይ ሰው ከቱ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +6

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @saralove4924
      @saralove4924 Před 2 lety +4

      @@ewnettube2001 አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ወዶች ግራ ተጋብተዋል

    • @meron6512
      @meron6512 Před 2 lety +3

      You described her so wel!

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před 2 lety +38

    የሴቶች አንደኛ ጥፋት ወንድን እያስተማሩ ለራስ ወደ ኋላ መቅረት ነው

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +136

    እስቲ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ ልጅ አምሮኛል ወላሂ ጤነኛ ልጅ ይስጠን ልጅ ላማረን 😭😭🤲🤲🤲🤲

    • @daruselamtube
      @daruselamtube Před 2 lety +4

      አላህ ይወፍቅሽ ይወፍቀን ያረብ እስተግፍር አብዢ ብዙ ዝክር አለ ማማየ

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Před 2 lety +2

      አላህ ይወፍቅሺ ሶልህ የሆነ ልጂ ዱአ አዲርጊ በሮመዲኑ ዉሮ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +2

      መጀመሪያ ከሸቃልነት ውጪ

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Před 2 lety +1

      @@eshetubeyene9557 ሀሀሀሀሀሀሀ እደት ሸቃልነት እኮ ጡሩ ነዉ

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 Před 2 lety +1

      አሜን ይስጥሽ ውዴ

  • @ananiyaafework1860
    @ananiyaafework1860 Před 2 lety +42

    Man i like this women. The way she talk, the way she mange her feelings, the way she explain her self. I mean it's obvious that she is too humble & kind. I learnt a lot from this women & i hope everybody did too.

  • @user-wq2lk4ru2n
    @user-wq2lk4ru2n Před 2 lety +62

    እግዚአብሔር የተሻለውን አዘጋጅቶልሻል ምንም ሊሰማሽ አይገባም ያንቺ የሆነውን ፈጣሪ አዘጋጅቶልሻል ። ምናልባት አሁን ላይ ሊሰማሽ ልታዝኚ ትችያለሽ በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ ከፊትሽ መልካም ነገር ይጠብቅሻል ያንቺ ያልሆነ ነገር በፊትም ያንቺ አልነበረም ነገር ግን ልትማሪበት ይገባል ።እመቤቴ ከራስሽ ሰው ጋር ታገናኝሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před 2 lety +40

    እግዚኦ በሴት ልጅ ያለ ፈተና ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ፍጻሜሽን ያሳምረው እህት
    ኧረ አንዳንድ ወንዶች ተኩላ አትሁኑ ሴቶችን ባትፈሩ እስኪ ፈጣሪአችሁን ፍሩሩሩ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +64

    የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያለበት ትዳር እጅግ አስቸጋሪ ነው እንኳን ገላገለሽ ቆንጆ የበለጠውን ይሰጥሻል ፈጣሪ እሱ በብልጠት መስሎት እራሱን ነው የሚጎዳው እመኝን እራሱን እንደ ሽንከርት ወደታት እንጂ ወደላይ ከፍ አይለም

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +41

    የኔ ንግስት ሁፍፍፍፍ ስነስርዓትዋ ራሱ ደስ ሲል እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ የነሀናን የነኤልሳቤትን ማዕፀን በልጅ ያለመለመ አንቺንም ይስጥሽ አይዞሽ እማ የኔ ጠንካራ ወንዶችዬ ተዉ የግፋቹ ፅዋ አይሙላ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +22

    ባለፈው የኔታ ላይ አዳምጫታለሁ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮ ያስደስትሽ❤እሱ ለግዜው ይመስለዋል እንጂ ያገኘዋል የጁን

  • @meseretgizaw8702
    @meseretgizaw8702 Před 2 lety +23

    ይገርማል ተመሳሳይ የሆነ ታሪክ ነው ያለን እህቴ እ/ር ያየልን ይበልጣል ደሞ ለዚህ ጊዜ እንኳን ለፀብ ለፍቅር ለማይበቃ ጊዜ ነው እኮ ድንግል ማርያም ትረዳሻለች ፀልይ እህቴ በዚህ ዘመን የማይሰማ ነገር የለም//

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +75

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ አላህ ይሠዉረን ልጅ ላልወለድን ጤነኛ ልጅ ይስጠን 🤲🤲🤲

    • @wertyajman6102
      @wertyajman6102 Před 2 lety +1

      አሚንንን

    • @biruktilahun2883
      @biruktilahun2883 Před 2 lety +1

      እዚህ ታሪክ ላይ ብታውቅ/ቂ ስለ ልጅአይወራም

    • @abdullazizalghawi7566
      @abdullazizalghawi7566 Před 2 lety +1

      AMEN

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před 2 lety +1

      አሚንን

    • @SamsungJ-bl8fg
      @SamsungJ-bl8fg Před 2 lety +2

      አሚን ጤነኛ ልጅ አልሽ ከምንም በላይ አላህ የሚወደውን አደል የሚፈተነው ላላህ ምስጋና ይገባው ዛሬ መግባት የፈራሁት ምናለ ልጄ ወደጤናው ቢመለስ እዴት እደጨነቀኝ እዴት ላረገው ነው አልሞላ አለኝ አማራጭ የለኝም በፀሎታቹ በድአ አስቡኝ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Před 2 lety +52

    አቤት የሴት ልጂ ፈተና እንዳው መቸ ይሆን የሚያልቀው. ለኛ ለላጤወች መቸም ትምህርት ነው. እህቶቼ ልብ ግዙበት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +22

    የእኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ የኔ ደርባባ እግዚያብሔር አይጣልሽ የሰው የትም አይደርስም ዝም በያቸው መድሐኒያለም የንፁህ አምላክ የእጃቸውን ይሰጣቸዋል አይናቸው እያየ በክብር ትኖሪያለሽ እደጣሉሽ ይጣላሉ ።ዝም ብለሽ እይ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Před 2 lety +27

    እንኳን ያልወለድሽለት ፣የወለድሽም ብትሆኝ መሄድ ከፈለገ ማቆሚያ የለውም። አብረው ለመኖር ሲጀምሩ ግን ከመጀመሪያዋ ቀን በሕግ በውል የታሰረ መሆን ይገባዋል። ሴቶች አትሸወዱ ። ፍቅር ያልቃል / ወደ ስክነት ሲመጣ ወንዶች ሁሌጊዜ የተሻለ ኣማራጭ እንደነበራቸው ያስባሉ ። ሁልጊዜ ጠንቃቃ ሆነሽ ተቀመጭ ። ትዳር የዛፍ ላይ እንቅልፍ ማለት ነው ( ለኣፍሪካውያን ሴቶች) ። ስትኖሪ እጅግ የበዛ መስዋዕትነት ለማንም አትክፈይ ሁሉም ገደብ አለው። የማትረሽው ነገር ሁሌም ጤናሽን ጠብቂ ካመለጠ መልሶ የማይገኝ ሀብት ነው። ውበትሽንም ጠብቂው ። በእግዚአብሔር በመተማመን አንገትሽን ቀና አድርገሽ ውጪ ተራመጂ። እንደ እምነትሽ ፀልዪ ። ቤት ውስጥ መቀመጥ አታብዢ። የንግድ ሥራ ሞካክሪ ከቤት መውጫም ከሰው ጋር መተዋወቂያም አዳዲስ ሀሳቦችን የምታገኚበትም ይሆናል ፣ ከዚያም አይንሽ ይገለጣል የኖርሽው ያሳለፍሽው ሕይወት ምን አይነት እንደነበረ ወለል ብሎ ይታይሻል ። የተጭበረበርሽው ፣ ፈርተሽ ዝም ያልሽው ፣ አዉቀሽ የተሸነፍሽው ወዘተ። ህይወት ኣንድ ነች በአግባቡ ተጠቀሚባት ። ለማንም በምንም ሁኔታ መብቴሽን አሳልፈሽ አትስጪ።

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 2 lety +8

    አይዞሽ የናቴ ልጅ የማይከዳውን አምላክ ብቻ ተስፋ አድርጊ። እንኳን ወንድ የወለዱት እንኳን ይከዳል። አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። እመቤቴ ትርዳሽ

  • @nebaneba3746
    @nebaneba3746 Před 2 lety +27

    አይ ዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ነገር የምሳካው ወይም የምለወጠው አንቺ በሂወት ስትኖሪ ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +2

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 2 lety +9

    የኔ እናት ችግርን ይተጋራሽው ስው ችግሩን መስለሽ ነው የምትታይው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před 2 lety +20

    እህቴ ከእንደዚህ አይነቱ መሰሪ እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ገላገለሽ!!! ከእሱ እንኳንም ልጅ አልሰጠሽ!!!
    እግዚአብሔር ለአንቺ የተሻለውን እንደሚሰጥሽ እርግጠኛ ነኝ!!
    አሁን የኃላውን ንቀሽ ትተሽ ጠንከር ብለሽ የእራስሽን ኑሮ ለማሸነፍ ጥረት አድርጊ!!
    ለሁሉም እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +2

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 lety +3

      Erishiw lanchi yeteshale ale.

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +20

    ወይኔ የኔ እናት ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ ግራ ገባኝ በጣም ልብ የሚሰብር ክህደት ነው የተፈፀመብሽ አይዞሽ እህቴ ይብላኝ ለእነሱ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጥሻል

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Před 2 lety +16

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ትሁት ነሽ ምንም በተናገርሽዉ ፍቅርና አክብሮት ስላለሽ ሁሉንም ነገር በእግዚአብሔር ችለሻል አይዞሽ ፈጣሪ በጥሩባልና በልጆች ያጽናናሻል ደስታሽን ለመስማት ያብቃን።

  • @mulu1621
    @mulu1621 Před 2 lety +11

    እሱም የብር ድሀ ነው እኔም የብር ድሀ የብር የድሀ ልጅች ነን ሰርተን እንቀየራለን ፍቅር ይኖረናል መለያየት አይኖረንም መከራን እሷም እሱም ስለሚያቁት ተብሎ የሚገባበት ፍቅር ከባድ ነው አንዳንድ ወንዶች ይህን ማሰብ አይችሉም ከሴቶችም አሉ ብቻ እግዚአብሔር የባረከው ፈጣሪውን የሚፈራ ካልሆነ በመከራ ያለፈ በመከራ ያላለፈ የሚባል ነገር ከባድ ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 Před 2 lety

      Bezhhu alhha hodde yefegew wedgoche batame kabede nachew

  • @user-qo6vd3uo3d
    @user-qo6vd3uo3d Před 2 lety +13

    ያረብ ከተንኮለኛ ወንድ እና ከቤተሰቡ ተንኮል ጠብቀን

  • @fikeryeehetalij3809
    @fikeryeehetalij3809 Před 2 lety +14

    ኡፍፍፍ 😥 እስከመቼ ነው ግን የኢትዮጵያ እናቶች ልባቸው እንደተሰበረ የሚኖሩት 😥 አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አይጥልሽም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +4

    በጣም የዋህና ደግ ሴት ስለወሽ እመብንሀን ደብቃ ይዛሽ ነው ዛሬላይ ለማውራት ያበቃሽ ቀጣዩን ለመስማት ጓግተን እጠብቃለን የሴት ጀግና ነሽ

  • @azitube4198
    @azitube4198 Před 2 lety +13

    እባካቹ ስልኳን ማግኘት እፈልጋለው ከዱባይ
    የኔ ቆንጆ ቀረሽበት ጠንካራ ሁኚ።

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 Před 2 lety

      እማየ ደምሪኝ አዲስ ነኝ ❤️❤️

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před 2 lety

      አዚቲ ቆንጆ ቅንነትሽ በጣም ያስደስታል የልብሽን መሻት ያሳካልሽ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +17

    የዚህች ልጅ ትህትና እጅግ ይገርማል ፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ እማ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ባለፈዉ የኔታ ላይ አይቻታለሁኝ

  • @emebetworku7294
    @emebetworku7294 Před 2 lety +7

    ወይ አቃጥሏታል ምን ያክል እንደለፋች እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም የተከደሽው በጣም ብዙ ሴቶች በዚህ ህነይወት ውስጥ የሚኖሩ አሉ ብቻሽን አይደለም የተበደልሽው አይዞሽ ወንዶች በመካድ በመዝረፍ በመድፈር የሚያገኙት ደስታ አላቸው ወድነታቸው እሱ ይመስላቸዋል ሁሌ ፀልይ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳይሻል የጁን የማያገኝ የለም

  • @gizeworksisay3540
    @gizeworksisay3540 Před 2 lety +3

    የኔ ቆነጆ ሆሎም ሰው የራሶ ታርክ አለ እግዜአቤርን ነው የመለሽ አዘነሽን አምላክ የመልሳል። አምላክ የሜፈልገውን የፈትናልሰው ሆሌ ቆሞ የሜኤድ የመስለዋል ፈጣሬ እንባሽን ያብሳል የኔ ደርባባ።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +11

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ የአንዳንድ ወንዶች ጭካኔ ይገርማል ለአንቺ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Před 2 lety +11

    ውይ አንዳንድ ወንዶች ግን ግፋችሁ!! ጌታ ሆይ አደራ አሳልፈህ ለእንደዚህ ዓይነት ወንዶች አሳልፈህ አትስጠኝ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 2 lety +5

    የኔ እናት የኔታ ላይ ቀርበሽ አስለቅሰሽኝ ነበር ደስ የሚለው ነገር ድጋሚ አፅናኝ ባል ማግባትሽ ጌታ ሆይ ለኔም ጡሩ ባል ስጠኝ🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +1

      እኔን አግቢኝ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 2 lety

      @@user-cx7tn7mx7b እሺ 😅

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 Před 2 lety +6

    የኔ መልካም ቆንጅዬ ነሽኮ እግዚአብሄር መልካም ነው ነገ ሌላ ቀን ነው ከሱ እጥፍ ይሰጥሻል ገናነሽ ደሞ ቆንጅዬ እማምላክ ታፅናሽ

  • @betiethiopia4786
    @betiethiopia4786 Před 2 lety +13

    የኔደርባባ ደስስትይ እግዚያብሄር ይርዳሽ አለማችን ከፉታለች እኛስ ምንይገጥመን ይሆን ፈራንኮ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @haregfeleke3920
    @haregfeleke3920 Před 2 lety +5

    እንኳንም ገላገለሽ ከ እንደዚህ አይነቱ እግዛብሔር የካሳ አምላክ ነው ይክስሻል አይዞሽ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 Před 2 lety +4

    ትዳርን ችግር ውስጥ የምጥለው ልጅ ያለመውለድ ብቻ አይደለም አይዞሽ እህቴ ብዘገይም ጌታ በጊዘው ነገርን ሁሉ ውብ ያደርጋል።

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +6

    የቤተስብ ጣልቃ ገብነት ያለው ትዳር እጅግ አስቸጋሪ ነው‼

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 Před 2 lety +8

    እየሱስ መፍቴ አለው አዎ እህቴ እኔ ምስክር ነኝ እግዛቤር መልካም ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +17

    በሞላዉ እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረዉ እረመዷን አደረሠን ፆመዉ ተሙቀበሉት ፆማቸዉን ተሚቀበላቸዉ ያርገን ያረብ ሸሩን ይዞ የሚወጣ ኸይሩን ይዞ የሚገባ አላህ ያርግንን ያልወለደ የሚወልድ ያርገን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @user-jr1hy1sz1t
      @user-jr1hy1sz1t Před 2 lety

      አሚንንንንን. ውድዬ 👍👍👍🌹🌹🌹

    • @zenazena9505
      @zenazena9505 Před 2 lety

      🤔🤔🤔

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +18

    የፀጋን መልከስከስ ያካበዳችሁ የባሰም አለ እኮ የማይሰማ የለ።

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 Před 2 lety

      የአኢትዮ ወንዶችና ሴቱ ጉድ መቼም አያልቅም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      @@marmwitdesaley6815
      በጣም ያሳዝናል ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማራማዊትዬ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety

      የፀጋ መልከስከስ ቀላል ነው እያልሽ ነው ኤጭ ስራሽ ነው መሰለኝ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 2 lety

      @@eshetubeyene9557 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Před 2 lety +5

    አይዞሽ ቢዘገይም ጌታ ፈራጅ ነው።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +2

    በጣም ረጋ ያለች ቆንጄ እህታችን እግዚአብሔር ያግዝሽ:: Eyoha media thank you so much 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 Před 2 lety +16

    My dear sister don't worry just pray, God, he will give you the answer 🙏🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር የተሻለ ቀን አለው አይዞሽ ትዕግስተኛ መሆን ለራስ ጥሩ ነው

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety +3

    አይዞሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በአሁን ዘመን የሚታመን የለም ፈጣሪ ባርኮ ካልሠጠ

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 Před 2 lety +4

    አይዞሽ እህቴ በጣም ልብ ይነካል ግን ፈጣሪን ይዘሻል እሱ ብርታት ይሆንሻል

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 2 lety +25

    ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 2 lety +3

    አቤት ጥንካሬ ፡ እምነት ሲሰበር ፡ እኔ ለሱዋ ልቤን አመመኝ ፡ 💔 ፡ ይሄ ሁሉ አመት በጊዜዋ ላይ ቀልዶ በጣም ያሳዝናል ፡ አይ የሰው ልጅ ለህሊናው የሚኖር ጤነኛ ሰው ይጥፋ ፡ አይዞሽ የኔ ጀግና ፡ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ ፡ ባች ውስጥ ያለው እውነት እምነት ፡ከሁሉም ይበልጣል ፡ ህመሙ ግን ከባድ ነው ፡ አሁንም ፈጣሪ ያጠንክርሽ ፡ እግዚአብሔር የተሻለውን እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ፡ ግን እሱ ይቆጨዋል ፡

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety +1

    ይዋልም ይደርም መጥፎ ኣሳቢም ተግባሪም እድሜና ጤና የለውም። ኣንቺ ደግ ሰው ነሽ ኣይዞሽ!!!!!

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 2 lety +2

    የዋህና የምትልስልዝን ሴት ነች አላህ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ አይዞሽ በርቺ

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Před 2 lety +12

    ከሀዲወች በአደባባይ በህዝብ ፊት መረሸን ነው መማሪያ ይሆናል

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 Před 2 lety +3

    በሬድዮ የምሰማው ድምፅ በቪድዮ ስላዬሁት ደስ ብሎኛል አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 Před 2 lety +7

    አይዞሽ አግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ለበጎነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +3

    በጣም የዋህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በርቺ ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @nigussiegetchew2553
    @nigussiegetchew2553 Před rokem

    እህቴ አንቺ ስታወሪ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ በጣም አንድ ዓይነት ታሪክ ነው ለመውጣት እንኳን ተቸግሮ ነበር የኔ እህት አይዞሽ እግዚያብሄር አይጣልሽ የሰው የትም አይደርስም ዝም በያቸው ስማሀቷ አርሴማ የእጃቸውን ትሰጣቸዋለች እንደጣሉሽ ይጣላሉ ዝም ብለሽ ጠብቂ ፈጣሪ የተሻለውን ይሰጥሻል።

  • @user-dn8hi2le5w
    @user-dn8hi2le5w Před 2 lety +12

    እማ ዘብር ገብሪኤል ተሳይ መልስ ይሰጥሻል 🙏

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety +5

    ወይ ወንዶች እኮ ግፋኞችናቸው አንድዶቹ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety +3

    የኔ እናት ድርብብ ያልሽ ቆንጆ ግዴታ መዘጋጃ መፈራረም የለብሽም በሽማግሌም ህጋዊ ነው

    • @user-hg5ns3rl6x
      @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +1

      በማዘጋጃ መፈራረም ተቀባይነቱ በህግ 100%ነው በሸማግሌ ከሆነ የአሁኑ ህግ አይቀበልም ወንዶች ዞሮ ዞሮ የሴትን ልጅ ልብ መሰበር በብዛት ዎንጫ የበሉ ናቸው

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 Před 2 lety +7

    እረጋ ያልሽ አወራርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን እደ ሴት ልጂ እኮ ጠንካራ የለም ውዴ 🥰🥰🥰በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 Před 2 lety +2

    አይዞሽ ውዴ ተጽናኝ ሒወት ይቀጥላል 🙏🙏🙏🙏

  • @muze3390
    @muze3390 Před 2 lety

    GOD may bless this women she is spiritual & kind

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety +1

    እይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ ለበጎ ነው የሚያደርገው እሱ እይሳሳትም ልጅም ካልስጠ ለበጎ ነው ፈጣሪ ላንች ያስበልሽ እለ እመቤቴ ማርያም ካንች ጋር ትሁን ኤልሳቤጥን በልጅ የባረካት እግዛብሄር እንችንም ይባርክሽ🙏🙏🙏 የኔ ቆንጆ

  • @user-ex9vv5ub7x
    @user-ex9vv5ub7x Před 2 lety +17

    እህቴ ትንሽ ጭንቀት ነገር ይታይብሻል ሁሉን ትተሽ እራስሽን ጠብቂ አንቺ ሰላም ከሆንሽ የእለት ጉርስ የሚሰጥ ቸሩ መደሀኒያለም አይተውሽም ። እሱ የዘራውን ያጭዳል ይቺ ምድር የከንቱዎች ምድር ናት ።

    • @user-oo2gm9wy6m
      @user-oo2gm9wy6m Před 2 lety +6

      ምንም ጭንቀት አይታይባትም
      ድርብብ ያለች ቆንጆ
      ረጋ ብላ ታሪኩዋን ምታስረዳ 👍

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 Před 2 lety +3

      ጭንቀት እስዋ ጋር የለም ከፈጣሪዋ ጋር ስለሆነች

    • @eyerusfentaw2740
      @eyerusfentaw2740 Před 2 lety +1

      @@user-oo2gm9wy6m በትክክል

    • @user-ex9vv5ub7x
      @user-ex9vv5ub7x Před 2 lety

      @@user-oo2gm9wy6m ጭንቀትማ አለባት ከምልክቱ አንድን ነገር መደጋገሟ ነው ጭንቀት ፈልገኸው ወይም ፈልገሽው የሚመጣ አይደለም ብዙ መበሳጨት የሚያስከትለው ህመም ነው ። እሷ እራሷም እኮ ትናገራለች አሁን ጥሩ ላይ ብሆንም ያለፈውን ግን መርሳት አልቻልኩም ትላለች ።

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Před 2 lety

      አረ ምንም ጭንቀት የለባትም

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 Před 2 lety +2

    ቆንጆ ነሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሻል

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Před 2 lety

    እውይይይ.. ሰው!😥😥 ልብ የሚያሳምም ታሪክ ነው የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ከየዋሆች ጎን ነው ሁሌም መስሎት ነው አይጠቀምም😥😥

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před 2 lety +1

    እንዲ አይነት እራስ ወዳድና ከሆዳም ሰው ይጠብቀን

  • @yenechannal9822
    @yenechannal9822 Před 2 lety +2

    አቤት እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደሚል አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 Před 2 lety +1

    በጣምየገረማል

  • @embatekalamedia6832
    @embatekalamedia6832 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሄርን የበቀል ኣምላክ ነው። ኣይዞሽ እህቴ። የባል ቤተሰቦች ግን ሴት ልጆች የላቸውም ለምን ይሄን ያህል በደል በሴት ልጅ ላይ? እንደነዚህ ኣይነት ሰዎች ሲሞቱ ይለቀስላቸው ይሆናል እኮ😷

  • @marthaalemu1152
    @marthaalemu1152 Před 2 lety +2

    She is honest, kind and beautiful.

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 Před 2 lety +4

    This is all my story the difference is I have kids, I have cried so meney nights now my kids grown-up .

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před 2 lety +1

    ደስ የምትለው ተለያይተው እንኳን እኛ እያለች ነው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +1

    ባለፈው ያየነው ታሪክ ነው ። እንደኔ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ቢሆንም ደሞ አንድ ሴት ያለ መውለዷን ስታውቅ ወንዱ ለልጅ ያለውን ጉጉት ስታውቅ ለፍቺ እራሷን ማዘጋጀት አለባት የማደጎ ልጅ እንዳያሳድጉ እሱ ማስወለድ ይችላል። ሌላው የሱን ሀሳብ ብንሰማ ጥሩ ነበር አሁን ለፍርድም ከባድ ነው ።

  • @meseretlemma1952
    @meseretlemma1952 Před 2 lety +1

    ያመንሽው ጌታ ያከብረሻል አይዞሽ እህቴ

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ድምጽሽ እርጋታሽ ድርብብ ያልሽ ሴትነሽ አይዞሽ እንኳን ከነሙሉ አካልሽ በሠላም ለመኖር በቃሽ በርቺ እህቶቻችን የአካል ጉዳት እየደረሰባቸው ሞራላቸው ተነክቶ አካላቸው ጐድሎ የሚኖሩትን አስቢ አንቺ ባልሽም የባልሽም ወንድም እንኳን ቀሩልሽ ምንም አይቆጭሽ እነሱ ላደረጉት ድርጊት አዕምሮ ካላቸው ሕሊናቸውን ይውቀሳቸው አንቺ ግን እግዚአብሄር ይወድሻል ዋናው ለሰው ልጅ ቀሪ ዘመኑን ከሙሉ ጤንነቱ ጋር መኖሩ በቂ ነው፡፡በርቺልን

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 Před 2 lety +1

    እውነት ግን እግዚአብሄር አለ? እንዲህ ደካማ ሠው ሲጠቃ ማየት በጣም ይከብዳል አይዞሽ እህቴ።

  • @mandefrogebeyehu3998
    @mandefrogebeyehu3998 Před 2 lety +1

    ስለ አንችማ እኔም እመሰክራለሁ ጄሞ ሁለት እግዚአብሔር ግን አይጥልሽም አይዞሽ እናቴ ትንሿን ካመራ አስታወሻት ሙሉ የሰርግ ፎቶ ......

  • @user-fz5du9ud6l
    @user-fz5du9ud6l Před 3 měsíci

    መካድን የደረሰበት ያወቀዋል አይዞሽ ውዴ እኔም ብዙ የሚልፍ የማይመሱል ነገሮችን አሳልፊለሁ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před 2 lety

    አይዞሽ እግዚአብሔር ላንች ያዘጋጀው
    መልካም ነገር ይኖራል ወንድሞቻችን
    ግፋችሁ እየበዛ ነው በእውነት እግዚአብሔር
    ልቦና ይስጣችሁ መተሳሰብ ቀረ በቃ😥😥😥

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co Před 2 lety +2

    Yena kojo Life yketlal web neshe yene kojo lezawm kekejom kojo fetari barco ystsh belij ybarksh ahte🙏🇪🇹

  • @selamtube5798
    @selamtube5798 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እናት

  • @alemshtayabera5367
    @alemshtayabera5367 Před 2 lety

    አይዞሽ እ/ር የበለጠ ይሳጥሻል እህቴ

  • @tgz6127
    @tgz6127 Před 2 lety +1

    አትጨናነቂ ። ጥርግ ይበል። እንደዚህ አይነቱ ሰው እንኳን ለትዳር ለጎረቤትነትም አይሆንም። ለብቻሽን አዲስ ህይወት መጀመር ትችያለሽ
    በማዘን ግዜሽን አታጥፊ። እራስሽን አትጉጂ። አልፈንበት መኖር ጀምረናል

  • @tadelutafesse8495
    @tadelutafesse8495 Před 2 lety

    የኔም የአንችን አይነት ነው ።አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ።መደገፍ እግዚአብሔር ነው ።ፍቅር እግዚአብሔር ነው ።እግዚአብሔር ይከፈላል ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +2

    የመዳም ቅመሞች በደብ ስሙ ትምህርት ይሆነናል

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Před 2 lety +2

    አይዛሽ የኔ ናት ጠንከር በይ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před 2 lety +5

    ሁሉም ባለትዳሮች በመሀላቸው ያለዉን ወንድምና እህቶችን ትዳር ውስጥ ማስገባት የለባችሁም

  • @degfieasres5767
    @degfieasres5767 Před 2 lety +1

    በዚህ ዘመን የሚቀጥል ፕሮግራም አይሰራም! ጉዳያችሁን ወጥ አድርጉት!

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl Před 2 lety +3

    You are so beautiful inside and outside

  • @user-dp1zc4ud2p
    @user-dp1zc4ud2p Před 2 lety +2

    አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ያረብ

  • @nefassilknefassilk3985
    @nefassilknefassilk3985 Před 2 lety +1

    You are so beautiful! Derbaba!!

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 Před 2 lety +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ።

  • @helinatsegaye5009
    @helinatsegaye5009 Před 2 lety +2

    የኔ ደርባባ አይዞሽ አትዘኚ

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሁሌም መልካም አምላክ ነው

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Před 2 lety +7

    ግን ለምንድነው ላይክ የማታደርጉ

  • @henoktadesse5311
    @henoktadesse5311 Před 2 lety

    Fetari Yirdash ehite betam gobez tihitinash betam des yilal.

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 Před 2 lety +1

    She looks perfect woman! Perfect wife!

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር መልካም መገፋት ጥሩነው መጨረሸሽ ፈጣሪ ያስተካክልልሸል አይዛሽ አንቺ ታሪክ እህቴ ጋነው እንዲ አድርገዋታል እስከ ዛሬ ለሁሌም ነው። የሚያመኝ። ግን የባል ቤተሰብ ለምንክፉ ይሆናሉ 😥😥😥😥 ምን ይኑራችሁ። ፍቅር ትህትና እራስን መግዛት ጥሩ ሰው ይስጠን ብላችሁ ፀሎሁ እኔ አስብኝ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 2 lety

    የእኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ትሁት ነሽ አይዞሽ ጌታ ይሰጥሻል ለአንቺ የሆነውን ይህ ድካምሽ ከንቱ መሆኑ ቢያሳዝንም እሱ የአንቺ አይደለም ድሮም

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 Před 2 lety +1

    ፈጣሬ የሚያመጣውን አታውቂም ይብላኝ ለከሀዲ ባለመውለድሽ እድማትኖሩ ተውቂዋለሽ ችግር የለውም የፈጣሪ ሀሳብ ስለሆነ ግን የሚያናድደኝ አብረሽው እያለሽ ሌላ ቦታ ትዳር መስርቶ ልጅ መውለዱ ነው የሚያናድደው በሸለጠነ መንገድ መለያየት እየተቻለ ይህን ሁሉ እርቀት መሄድ ምን አስፈለገ ፀፀቱ ለራሱ ነው እራስሽን ጠብቂ እሽ እማ