ለ30 ዓመታት እንደ ‘2ኛ ሚስት’ በድብቅ አኖረኝ! በውጭ ሃገር ያፈራሁት ንብረቴ መና ቀረ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Komentáře • 869

  • @adi-meraunited4814
    @adi-meraunited4814 Před 2 lety +69

    እግዚአብሔር ስለ 3 ነገሮች ይፈርዳል
    1, ስለንፁህ እምባ
    2, ስለንፁህ ደም
    3, ስለንፁህ ላብ
    ይሄ ያለበት ሰው ይጠንቀቅ ::

    • @wagibelete4163
      @wagibelete4163 Před 2 lety +1

      በትክክል እሱ መልስ አለው

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 Před 2 lety +4

      ሴትየዋ እራሱ የሰው እምባ አለባቸው ለምን እያወቁ የሰው ሂወት አጨልመዋል

    • @mangiaresano6109
      @mangiaresano6109 Před 2 lety +2

      በትክክል በጣም ሚሰቱ ምን ያህል ታዝንባት ይሄን ሁሉ አመት ከባሏ ጋር ሰትማግጥባት

    • @painkiller529
      @painkiller529 Před 5 měsíci

      If God pay back than why didn’t see anything from my X husband 😢

    • @painkiller529
      @painkiller529 Před 5 měsíci

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በእግዚአብሔር አምናለሁ ነገር እግዚአብሔር ፈራጅ ከሆነ ለምን ፀሎቴን አልሰማም 😢

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 2 lety +52

    አይዞሽ የኔ እህት ዛሬ ሰው ሳይገባው ለፍርድ ይሮጣል እግዚአብሔር አምላክ ልብሽን ይጠብቅ፣ ጠበቃም ዳኛም ይሁንሽ ፡ በጣም አዝኛለሁ

    • @user-yn9fn6wu7n
      @user-yn9fn6wu7n Před 2 lety +2

      ፈስ ያለበት አሉ በዩቲዩብሽ ስታቀረሺ ዋልሽ ጋለሞታ መቼም ጋለሞታ ነው ሰውየው ካገባኮ አገባ ነው ይቺ ያንቺ ቢጤ ጋለሞታ ልክ ነች ትያለሽ አታፍሪም ተናገርሽ እኮ ዛሬም ባሎቻችሁን አስከትዬ እሄዳለሁ ትያለሽ አለማፈርሽ የሰው ባል የሰው ነው

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 Před 2 lety

      Men tasaznalh wereja yesoi bete

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i Před 2 lety +166

    በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው ኮሜንቶች ከምትሳደቡ ተማሩበት አይዞሽ የእኔ እናት

    • @user-rh6jg7qo5u
      @user-rh6jg7qo5u Před 2 lety

      እውነት እውነት እውነት

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 2 lety +5

      ማማዬ እስቲ አስቢው እሱ እስላም እሷ ክርስቲያን ብዙ ሚስት ማግባት እንደሚችል አምነበት ገብታ ግን ሚስቱ አይደለችም ምክንያቱም ለየመኑ መኖሪያ ፈቃዱዋ ስትል የመኑን መፍታት አትልም የሱም ቤተሰቦች በሚስትነት ሳይሆን በጉዋደኛነት እንደሆነ በደንብ ታውቃለች ታዲያ ህይወቱዋን ከሱ ህይወት በትንሹ እንኩዋን የሚያያይስ መስመር በትንሹ እንኩዋን ሳታሰምር እንዴት ነው ሀብት ንብረቱዋን ለሱ የምታስረክበው ? ሳትጋባ በውሽማናት እየኖረች መሆንዋን እያወቀችና ውሽማ መሆኑዋን ቤተሰቦቹ ሳያውቁ እንዴት ነው ይሄ ሁላ ነገሩዋና ጭራሽ መኪና አምጥታ ቃል ስልገባሁ ብላ ሌላ ወንጀል ውስጥ ራሱዋን የምትከተው ? የምናወራው እኮ ስለ 20 አመት ወይም ስለ 30 አመት ሴት እኮ አይደለም ስለ 60 አመትና የልጅ ልጅ ስላየች እናት እኮ ነው !
      በዛ ላይ ከትዳሩ ውጪም ከሌሎች ሴትችም ልጅ እየወለደ መሆኑን እየየች እየሰማች ነገ በእኔ ያላለችው በዚህ እድሜዋ! ስደት ስለቆየችና ሌላ ዘር ስላገባች ስለ ኢትዮጵያ ረስታ ነው ብለን እንዳናስብ በሳምንት 2 ግዜ ኢትዮጵያ የምትመጣ ሰው ሀገር ውስጥ ካሉ ሰዎች በላይ ስለ ኢትዮጵያ የማወቅ እድል እያለት !
      ብቻ ! በጣም ተናድጃለሁም ፣ተገርሜያለሁም ግራም ተጋብቻለሁ እግዚአብሔር ፈራጅ አድርጎ እንዳይቆጥርብኝ !
      በወጣት ሴት ላይ ቢሆን ይሄ ነገር የደረሰው ስለ ህይወት ተመክሮ ስለሌላት ተሸወደች ይባላል !
      ያላገባችና ያልወለደች ሴት ልጅ ብትሆን በህይወት ውስጥ የሚፈጠረን ነገር ስለማታውቅ ነው ይባላ !
      ይቺ እናት እኮ ህይወቱዋ ከወታደር ህይወት በላይ እኮ ነው ከማናችንም በላይ እኮ አይደለም ስለ ገንዘብ ስለ ወንድ ወይም ሴት ግንኙነት ማንንም ቁጭ አድርጋ መምከር የምትቻበት የግንኙነት ተመኩሮ እኮ አላት በህይወቱዋ ያሳለፈችው !
      የኢትዬጵያ ውስጥ የሚኖር ወንድ ግን ቆሻሻነቱ የማያልቅ ነው !
      የገረመኝ እዚህ ሀገር ከሚኖረው የኢትዮጵያ ወንድ በስደት የሚኖራው ኢትዮጵያዊው ወንድ በብዙ እጥፍ ይበልጣል አሉ !
      እዚህ እንዳሉት ወንዶች ሴት ላይ በግፍ ቆሻሻ ነገር አያስቡም አይሰሩም ሲባል ገርሞኝ ገርሞኝ ልሞት !

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 2 lety

      @@user-cd9bt9bn9k ትክክል ነህ(ነሽ) ወይም እንደእስላም ወይም እንደክርስትያምን አልሆነችም? ከአለባበስዋ ጀምሮ? ከሁልም አልሆነችም::

    • @user-ll7br4ld8i
      @user-ll7br4ld8i Před 2 lety

      ሰው ይሳሳታል ፍፁም አደለም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +92

    ሴቶችን የምታስነቡ ወንዶች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 🙏🏿😭😭እንደፍየል እዛም እዚም ቅው ቅው ምትሉ ባለትዳር ሰወች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 😢😢

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 2 lety

      አሜን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 lety +5

      ሴቶችን ብዙ ጊዜ የጎዳውና የሚጎዳው የራሳችን ምርጫ ነው እነ አንዷ ነኝ

    • @makdesmakdes9922
      @makdesmakdes9922 Před 2 lety +1

      አሜንንንንንን

    • @elsabekele8124
      @elsabekele8124 Před 2 lety +5

      ወንዶች ምንም ጥፋት የላቸውም ማስተዋል የተሳናቸው ሴቶች ናቸዉ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 2 lety +5

      ወንድ አላስገደደሽ !
      እያወቅሽ ሴት ሆነሽ ከሴት ባል ወይም እጮኛ መንቦራጨቅን መርጠሽ አስራ አንደኛው ሰአት ላይ የምን ወንዶች ወንዶች ሀርድ መስጠት ነው !
      የዘራሽውን ማጨድ የግድ ይላል !

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +170

    ዘመን የማይሸረውቀን የማይለውጠው የአብርሀም አምላክ እግዚአብሔር ብቻነው!!!!

    • @hiyabsolomon81
      @hiyabsolomon81 Před 2 lety +4

      እውነት ነው የማይለወጥ የማይተው፣የማይረሳ እሱ ብቻ።
      እናት ልጆችዋን ትረሳ ይሆናል እኔ ግን ከቶ አልተዋችሁም ከቶም አልረሳችሁም አይደል ያለው

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf Před 2 lety +3

      ትክክል ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር አምላክን አጥብቀን እንመን

    • @user-xi4jf3ut4z
      @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +3

      እውነት ነው ቃሉ የታመነ ነው ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለእሱ ይሁን 🙏👐

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 2 lety +2

      ትክክል ። አይደለም በሰራነው በተናገርነው ይፈረድብናል ። እራቆታችንን እንደመጣን እንደዛው
      እንመለሳለን ስንቃችን የሰራነው ስራ ነው ። መልካም እንስራ ቢያንስ ሊሉችን ላለመጉዳት እንጣል

    • @sergutemkonne3804
      @sergutemkonne3804 Před 2 lety +2

      @@eagle4452 👋

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 lety +36

    ፍርድ የፈጣሪ ነው መፍረድ ሳይሆን ትዳር እያለው አንቺም ከሱ ጋር ግንኙነት እንዲኖር ማድረግሽ ልክ ነው ብዬ አላስብም።ግን ወንድ ልጅ ማለት የሴት ልጅ ጠላት ነው የሚፈልጉት ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው ።

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Před 2 lety +43

    ጌታ ሆይ አስበን ። ከትልቅ እስከ ትንሽ መተማመን መጥፋት ያሳዝናል። እባክህ ከክፉ ሀሳብ ካላቸው ሰዎች ጠብቀን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 2 lety +33

    የዚህ ሰውዬ ፎቶው ይልቅቅ ይቺ እናት የትጫወት ብዙ ሴቶች ወጣቶች ሊጣወትባቸው ይችላል አላህ ከእንደዚህ መጥፎ ሰዎች ይጠብቅን ጉራጌ ምንም ይላል አጋ ድረድግ አይድረስ ይላል ድረድግ ሴቶች ተው ከወንዶች ፍቅር እያላችሁ ህይወት አትጫወቱ ከሳውዲ የመዳም ቤት ሙሽራ ነኝ

    • @jemilakedir2854
      @jemilakedir2854 Před 2 lety +2

      ክክክክ ከበርቸሠላም ደምርኝ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před 2 lety +1

      ሙሽሪት ትክክል ብለሻል

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety +3

      መጀመሪያ በዝሙት ለምን ይቀራረባሉ ሰውየውም እሷም ? መጋባት አለባቸው ነበር ሲቀጥል ከሰውየው በኩል ያለውን ስላልሰማን መፍረድ አይቻልም!

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety +74

    ሴቶችኮ አይመከሩም ኢትዮ ባል ያላቹ ሴቶች ጠንቀቅ በሉ እኔ አልሃምዱሊላህ ከመጣሁ 4 አመቴ መጣሁ ከተማ ቦታ ገዝቸ ቤት ልሰራ ነው ኢንሻ አላህ አባቴን ሰርቸ ከተማ አስገባዋለሁ የምን አባቱ ባል ነው ለራሤ ብሬን ይዠ አገሬ ነኝ ኢንሻ አላህ ስራየን ከፍቸ ሰራለሁ ለራሤ ኢንሻ አላህ

    • @hjjj8740
      @hjjj8740 Před 2 lety +5

      ባልም ሂይወት ነው እኔ ከስራይ የበለጠ ባሌን ነው እምወደው እሱ ይግደለኝ

    • @ashash9382
      @ashash9382 Před 2 lety +1

      @@hjjj8740 😁

    • @lina-pz6ry
      @lina-pz6ry Před 2 lety +8

      የኔ ጀግና ልክ ነሽ
      አንቺ ስትጠነክሪ ላንቺ ያለው ፈልጎሽ ይመጣል

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před 2 lety +6

      @@hjjj8740 ልክ ነሽ ጥሩ ላጋጠመው በዚች ምድር ብቻኛ ከመሆን ይልቅ የምትኖሪለት ሰው ሲኖር ተስፋ ይኖራል ነገር ግን ወንዶቻችን አጭበርባሪ ሆኑ 😭😭

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 2 lety +3

      ጎበዝ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 2 lety +62

    ግን እኮ ሚስት እያለው ሁለተኛ ሚስት መሆን በሂደት ዋጋ እንደሚያስከፍል አርቆ ማሰብ ያስፈልግ ነበር።

    • @israeldaoud7349
      @israeldaoud7349 Před 2 lety

      በፈቃደኛነት እንደማመረ

    • @user-ni9db2td3m
      @user-ni9db2td3m Před 2 lety

      በትክክል

    • @elsabekele8124
      @elsabekele8124 Před 2 lety

      ትክክል

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety

      @@israeldaoud7349 ኑ እንደማመር ቪዲዮ በማየት

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety +1

      እርሱ እኮ ከትዳሩ በተያያዘ ጉዳይ ሳይሆን በራሱ አለመታመን ገንዘብ ማጭበረበር ነው። እኩል ካላጎደለ ማግባት እስልምና ይፈቅዳል።

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 Před 2 lety +7

    ይሄን ፕሮግራም ከተከታተሉት ሴቶች 50% ይሄንን ታሪክ በተለየ መንገድም ቢሆን በሕይወታቸዉ ይደግሙታል ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ይላል ታላቁ መፀሀፍ

  • @gigizawde7078
    @gigizawde7078 Před 2 lety +41

    አይ አንች በዛሬ ግዜ እንኳን ወደድኩት ተብሎ ሊታመን ቀርቶ ባንክንም ማመን ያቃተበት ዘመን ነዉ ጠንቀቅ ከማለት ዉጭ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +75

    ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የስደት ብር እንዴት እንደ ምናገኘው እግዚአብሔር አምላክ ነው ሚያውቀው 😓😢 አይዞሽ እናታችን

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 2 lety +2

      እውነት ነው የስደትን ገንዘብ የተሰደድን ብቻ ነን የምናውቀው።

    • @fefe7047
      @fefe7047 Před 2 lety

      Tekekel

    • @astertizazu1012
      @astertizazu1012 Před rokem

      እንኳን አልገደለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ

  • @genettube277
    @genettube277 Před 2 lety +16

    ሁለታችሁም መሣሣታችሁ ይገርማል እንዴት ልጅ የናቷን ታሪክ ትደግማለች ለማንያው ለሌ ሎች መማሪነት መቅረብሽ ጥሩ ነው አይዞሽ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 2 lety +1

      እንዴ የእናቷን ታሪክ መድገሟን በምን አወቅሽ?

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety +47

    አቤት ጌታ ሆይ ምንድነው የምንሰማው? እናታችን ምን እያሉን ነው? ደክመው ያመጡትን ገንዘብ ኢትዮጵያ ገብተው አብሯቸው ለመተኛት ብቻ ነው የሚከፍሉት ማለት ነው ፈጣሪ ይርዳዎት እማዬ እኛ ልጆቸዎ እንኳን ለባላችን ለልጃችን አባት ገንዘባችንን ሙሉውን አንሰጥም እንኳን ለውሽማ

    • @freweinigebremicheal9515
      @freweinigebremicheal9515 Před 2 lety +2

      Atifred yiferedibhal new Negeru......mn Endasnekat mn takiyalesh mibezaw ye Ethiopa Hizib metetam Asmategna new .......Bewnet yesew Hager yishalall Andandi Miyamelikutin Amlak mnm yihun mn fertew minuruna Sewechin miyagizu Silalu Besew Hager Enko ........wendmi yageri Lij bila bittegaw Emnetun yagudele Esu besew Hager yagegnechew Akeberat yagere Lij Bila yekerebevhiw Aredat Esu new Negeru ....... Form Eritrawi Sis

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety +1

      @@freweinigebremicheal9515 አስማት ምንድነው መተትስ ምንድነው አልገባኝም??

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 Před 2 lety +2

      @@freweinigebremicheal9515 በየትኛውም ቦታ መተት አለ ግን ግን የሳቸው ስህተት ከሚያምኑት እምነት ባይርቁ የሰው ባል ባይመኙ ይሄንን ዋጋ ባልከፈሉ በ እድሚያቸው ብዙ መስራት ይችሉ ነበረ ያገቡም ነበረ በ አገራቸው የሰው ነገር መመኝት ይሄ ነው መጨረሻው ግን እግዛብሄር ይርዳወት

    • @freweinigebremicheal9515
      @freweinigebremicheal9515 Před 2 lety

      @@selamdesta2808 Lk bilhal Esachew Endalut kemagbatu befit kesuga tewaweku kezam Ageba Esachew Esun magbat yalichalut yemenawi balachewga ye natsinet mebitachewn Slenefegachew bileyayum Daru besu Sir hunew yerasachewn Sira yiseru neber kezih khadiga Be Agatami tegenagnu Amnew kerebut Enam Biyagebam kedmew Esachew yawikut neber Ena Mamen Alneberbachewm Betelay Kageba Behola Gn?Lib Kalaye Amiro Ayastewlim Ayin bikefet Ye Lib Ayin kalaye chigir new ......Beza mikiniyat yesetywa Tarik Asazenegn .... Bicha Egziyabhear yidresilachew Be Amenut mekedat kebad new ....metett lalkut Hulum buta Ale lik neh Endew yetefetsemew Ezaw buta Slehune butawn geletsiku Enji..... Thanks so much

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 2 lety

      Degmo Ethiopia alnirem telalech kalnorech birran mateyz deg aderge

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l Před 2 lety +67

    አይ ምን ይሻለናል? እኔ ደግሞ ትዳር መኖሩን ሳላውቅ የሚሉ መሰሎኝ ነበር ትዳር እንዳለው እየታወቀ መግባት ይህ እንደሚመጣ ግልፅ ነው፤ ሚስቱን የሚዋሽ ከሆነ የስርቆቱን የማያጭበረብርበት ምን ምክንያት ይኖራል?

    • @denk_tube2292
      @denk_tube2292 Před 2 lety +2

      ሙስሊም ሁለትም ሶስት ማግባት ይችላል

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 Před 2 lety +8

      @@denk_tube2292 በነገራችን ላይ 2,3 ,4 ሲያገባ የቀድሞዋ ሚስት ሊነግራት ይገባል እኮ 👈 ደግሞም ቀጥ ለጥ አድርጎ ሁላቸውም በእኩል ደረጃ በስነስርአት የማስተዳደሪያ አቅም ካለው ነው👈 ሲቀጥል በኒካህ ነው👈 ይቺ ሴትዮ እኮ ያለ ኒካህ ነው ያኖራት ተሳሳትኩ ?🤔

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před 2 lety

      @@ethiopiatube397 👍👌👏👏

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 Před 2 lety +1

      በየመን ሁለተኛ ሚስት መሆን ሀይማኖታቸዉ ይፈቅዳል

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 Před 2 lety +4

      @@tigistmamo7604ሚኬደው በሀገራዊ መንገድ ሳይሆን
      በዲነል ኢስላም በሸሪዓዊ መንገድ ነው👈 ሸሪዓ ደግሞ መላው እስልምና ሚያስተዳድር ህግ ነው👈 ባለታሪካችን ግን በሸሪዓ ህግ አይደለም የተጓዙት👈 ባሉካዋ ሙናፊቅ ይሆናል🤕 ሙናፊቅ ደግሞ ኢስላምን አይወክልም🙅😕 ትክክለኛ ሙስሊም የሰው ሀቅ 5ሳንቲም አይበላም ሀራም ነው☝

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 2 lety +62

    ሴቶች እኮ ካፈቅር የት እንዳለን አናቅም አላህ ይጠብቅልን

    • @Annamelese
      @Annamelese Před 2 lety +1

      🤣🤣🤣

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 Před 2 lety +3

      እንደኔ አስተሳሰብ ግን እንደዚህ ምታፈቅሩ ልጆች የጭንቅላት ድሃ & ያልተቆነጠጣችሁ ናችሁ ብዬ ነው ምፈርጃችሁ በጥፊ ነበር ማጮል🤕😂

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 Před 2 lety

      እውነት ነው በእኔም ደርሶብኛል:: ሴቶች እህቶች እባካችሁን ተጠንቀቁ:: ብዙ ብልጣ ብልጥ ወንዶች አሉ::

    • @user-hg5ns3rl6x
      @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +1

      እራሰሸን በይ ቻይ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 2 lety

      @@user-hg5ns3rl6x እኔማ ችያለው

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před 2 lety +18

    ሴቶች ስሙ ይሄ ለታናናሾች እህቶቼ ትልቅ ትምህርት ነው ነግ ለኛ እንጠንቀቅ

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před 2 lety +10

    የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አንተ በጣም በሳል መስቀለኛ ጥያቄህ ያስደስታል እውነትን ብቻ ነው አንደበታችን ማውራት ያለበት

    • @mmbedding3692
      @mmbedding3692 Před 2 lety

      ጋዜጠኛው አይደለም ጎበዝ ሴትየዋ ነች ሃቀኛ የሆነችው። በቅንነት ነው ያወራቸው። ደደብ ጋዜጠኛ ነው

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před 2 lety +7

    መቼም ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም
    በሴትነቴ በደረሰቦት ነገር አዝናለሁ 😥
    ግን በሣምንት 2ጊዜ እመጣ ነበር አሉ
    ህጋዊ ሚስት እያለው እያወቁ እንዴት ይሸወዳሉ
    በእርግጥ ያፈቀረ ገደሉ ሜዳ ነው የሚመስለው
    በተረፈ ለሌሎቹ ትምርህት ይሆናቸዋል!!

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 2 lety +44

    ማፈር ነው ያለብን ትዳር እንደ አለው አውቃለሁ ግን አብረን ነን ማለት የኢትዩጵያ እናቶች ትልቁ በሽታ ውሽማ የሚል በሽታ ዝሙት የባለትዳር ሰው ይዞ እንዲህ መውረድ ምን አይነት ጉድ መጣብን

    • @israeldaoud7349
      @israeldaoud7349 Před 2 lety

      በፈቃደኛነት አእንደማመረ

    • @hiahia4090
      @hiahia4090 Před 2 lety

      Ewngt ngw enygm tdarygn yhg balbyty bzmut lyla sew askmto ngw ytglyayhut ebakachu bgrasachu lay endyhon matflgutgn nger bsew lay atargut ftary yserachgngn ngw mysetgn

    • @godsaveethiopia4223
      @godsaveethiopia4223 Před 2 lety

      Atefred yeferedbhal

    • @user-ni9db2td3m
      @user-ni9db2td3m Před 2 lety +10

      ትዳር እንዳለው እያወቁ የሚገቡ ሴቶች ይበላችው ወንዶችዬ በደንብ አስለቅሱልኝ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před 2 lety +1

      @@user-ni9db2td3m 😂😂😂👍

  • @etabezgebretsadik688
    @etabezgebretsadik688 Před 2 lety +7

    እሠይ እንኳን ሲጀመር ሠውዬው እኮ ብዙ የምትማርበት ሠው ነው ባለ ሦስት ሚስት እኮ ነው እውነት እኔ ለእርሶ አፈርኩ እማማ ግን ልጆዎት ታሳዝናለች!!!!!?????

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 Před 2 lety +29

    እራስህን ስታምን ነው ሌላ ሰው የምታምነው። ሴትየዋን ተረዷት እግዛብሄር ፍርዱን ይስጥ

  • @Amur_Tube
    @Amur_Tube Před 2 lety +7

    ጠያቂው ጀግና ነህ ሴቶች ልብ ይኑረን ከባለ ትዳር ወንድ ጋር ተለጥፍ ኑራ ከዛ ካደኝ ዘረፈኝ ምን አይነት ነገር ነው ለሚስቱ ያልታመነ ላንቺ እንደት ይታመንሻል???

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +62

    ልጄን ካልሽ እኮ የኔ እናት ለልጅሽ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ ወይ ከልጅሽ ጋር አልኖርሽ ወይ ከሠውዬሽ ጋ አልኖርሽ ሚስት እያለውስ እንዴት አይከብድም አንዳንድ ሴቶች ስራችን ያበሳጨኛል

    • @leliyl9401
      @leliyl9401 Před 2 lety +15

      ይሄንን ጉድ ይዛ አደባባይ መውጣትዋ ይገርማል እኔ ለስዋ አፈርኩኝ

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 Před 2 lety +2

      እውነት ነው በጣም ያሳፍራል ባለትዳር መሆኑ እያወቁ በሰው ሕይወት ላይ መግባት እግዚአብሔር አይወደውም አንዳንዴ አደባባይ የሚወጣና የማይወጣን ማወቅ ጥሩ ነው በተለይ ሴቶች አስቡበት ነውር የሚባል ነገር ቀረ ማለት ነው ጠያቂውም አይከብድም? ያለው እውነቱን ነው የሰው ባል ይዞ ኖሮ ተበደልኩ ብሎ መቅረብ ይከብዳል ያሳፍራል።

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 Před 2 lety

      I agree with you a 100%; she have no shame what happened to her, is Karma

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +1

      ታሪኩ የገባሽ አይመስለኝም

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 Před 2 lety +3

      @Eshetu Beyene Yes I understand perfectly she is a Christian woman and try to justify what she is doing she went to say in Muslim you can marry more than one wife but she wasn't married to this man she was his mistress with Zero moral

  • @kaltefera2091
    @kaltefera2091 Před 2 lety +5

    ለምን ትዳር እያለሁ እያወቁ አብረው ኖሩ እግዚሐብሄር አይወድም እኔ ምለው በትዳር ላይ ካለ ሰው ጋር መኖር ዘግናኝ ነገር ነው ነግ በኔ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ከይቅርታ ጋር

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርክ ቃለመጠይቅክ አረዳድክ በጣም ደስ ይላል እማማ እግዚአብሔር ይርዳዎት ፈራጆች ለመሆን አትቸኩሉ ሁላችንም አፅያተኞች ነን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +13

    የኔ ቸሩ መድሐኒያለም ከእንደዚህ አይነት ውርደት ሰውረኝ እርሶ እንዴት ትዳር እንዳለው እያወቁ ከእሱ ጋር ግኑኝነት ይጀምራሉ ይቅርታ ያድርጉልኝና ጥፋቱ ያለው እርሶ ጋር ነው ለማንኛውም ከሰው ባል ጋር የምትማግጡ ሰዎች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 2 lety +18

    ድብቅ ትዳር ለዛውም ሙስሊም ሆኖ ኒካህ ሳይኖር ቤተሰብም ሳያውቅ ጥፋት ተፈፅሟል
    ግን አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ

  • @leliyl9401
    @leliyl9401 Před 2 lety +6

    ይሄ ታሪክ አደባባይ መውጣት አልነበረበትም አለማፈርዋ!! ይሄ ዝሙት ነው የሚባለው ከሰው ባል ጋ መተኛት በዚህ እድሜ አደባባይ ወጥቶ ይሄንን ማውራት ያሳፍራል ኧረ ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው
    1. በእስልምና ከ1 በላይ ሚስት ይፈቀዳል ካለች ለምን በስርአት አልተጋቡም?
    2. ከአረቡ ባሏ ጋ እየኖረች እንደገና ከዚህኛው ጋር ስትማግጥ (ዝሙት) ስትሰራ ነበር
    3. ቤት ኪራይ ቀለብ ሁሉ የሚያሟላን እሱ ነበር የምትለው ገንዘቤን ሁሉ ለሱ ነው የምሰጠው አላለችም ታዲያ የራስዋን ገንዘብ ነው ሲሰጣት የከረመው

    • @ifrahyusuf93
      @ifrahyusuf93 Před 2 lety

      You understand very well , this women she shouldn’t came to media .

  • @Tube-fl7co
    @Tube-fl7co Před 2 lety +104

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 Před 2 lety +1

    ወይ ጉዴ አሉ!!!
    እኔ መቼም ፈራጅ መሆን አልፈልግም። ይህቺ እናት ያደረገችው የዛሬ 30አመት እንደ ኖርማል ይቆጠር የነበረውን ተወሽሞ መቀመጥ ባብዛኛው በተለይ ትንሽ ገንዘብ ባላቸው ሰዎች ኖርማል የነበረውን ነው። ግን ጥፋት ምንግዜም ቀን ጠብቆ ዘር ነውና ይታጨዳል የሰውየዉ ህጋዊ ሚስት እናም ልጆች ለ30 አመት ያለፉበትን ጌታ ይወቀዉ ዋው ስንት እንባ😥😥😥 አፍስሳ ይሆን? ስንት ቀን❗❗ ጌታ ሆይ በእውነት እኔ ለዚች እናት የምመክራት መጀመሪያ ህጋዊ ሚስቱ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ እግዚአብሔር በምህረቱ እንዲጎበኝሽ🙏🙏
    ግን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት አይሆንብኝም?? በጣም ጎበዝ ነህ keep it up!!!!

  • @leylab6955
    @leylab6955 Před 2 lety +50

    ጎበዝ ንቁ መሆን እየሆነ ያለውን ነገር በንቃት መከታተል በፍየል ዘመን በግ ሆኖ አለመገኘት

  • @user-je7qq5he2u
    @user-je7qq5he2u Před 2 lety +10

    ሴቶች የሰሙትን ያምናሉ ወንዶች ደግሞ ያዩትን ያምናሉ የሚባለው እውነት ነው ለካ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 2 lety +8

    አረቦች እንደሱ ናችው ሚስት ቢኖራችውም ቅምጥ ይወዳሉ ያው ይረዱኛል እየተባለ ነው እግዚአብሄር ሀቅዋን ያሰጣት እውነት አርነት ያወጣል። ለእሱም አይበጅ ወየው የእዛን ለት

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 Před 2 lety +68

    በጣም ነውር ነው ትዳር ያለው ውንድ ጋር መሆን

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 2 lety +4

      ትክክል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 2 lety +9

      ትክክል እሷም በልጇ አባት መኖሪያ ፈቃድ እየኖረች ቅምጧን ለ 28 አመት ሙሉ ወንድሜ ነዉ እያለች ገንዘብ ተካካዱ ሲባል ለፈራጅ በጣም አስቸጋሪ ነዉ።እግዚአብሄር ይርዳት ከስህተቷ መማር ከቻለች

    • @tgashu54ashenafi41
      @tgashu54ashenafi41 Před 2 lety +4

      Degemo ataferem ...setawera maferiya nat 🤮🤮🤮

    • @alemwollotube5401
      @alemwollotube5401 Před 2 lety +1

      ምን አይነት ነዉር አይኮሜንት

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 Před 2 lety +8

      በጣም የሚገርም ነው በሌላው ላይ የሚያደርገውን አያለሁ እሰማለሁ እያለች እንዴት ነው አምነዋለሁ ብሎ ማለት ይሄንን ለማመን ይከብዳል ደግሞስ እግዚአብሔርን እፈራለሁ እያሉ ዝሙትን መስራት በጣም እየተወሳሰበ ነው ሴትየዋ የሚበጃት ንስሐ ገብታ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ብቻ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር መሐሪ ነው። እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ ማለት ነው

  • @eskedarbekele7240
    @eskedarbekele7240 Před 2 lety +4

    በዛሬ ግዜ ወንድን አምኖ ገንዘብን ለወንድ ባሌ ነው ብሎ መሰጠት ከባድ ነው ዛሬ እናትም አትታመን ተጠቀቁ ተጠቀቁ በተለይ ከውጭ የምትመጡ ሰዋች ተጠቀቁ

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 Před 2 lety +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ የሚገኙ የታሰሩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እባካችሁ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před 2 lety +7

    አቤት የኛ የሴቶች ፈተና 😥😥😥😥😥እግዝኦ አምላኬ ጠብቀን በጣም የሚገረም ነው ይሄ ደሞ ከነ ሰህተቷ😥🤔

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +14

    የምሰማውም የምናየውም በጣም አስፈርቶናል እናታችን ድንግል ማርያም ከልጅሽ አስታርቂን 😥 እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 Před 2 lety +36

    ፍትህ ፍትህ በሳውድ ለሚገላቱ ወገኖቻችን ፍትህ በኦሮሚያ ክልል ለሚኖሩ ያማራ ተወላጆች ፍትህ መንግስት የልም ህዝቡ ተገላታ😭😭😭😭😭😭

  • @romantesfaye160
    @romantesfaye160 Před 2 lety +3

    በጣም የዋህ ሴት ነሽ።መድሀኒዓለም ይርዳሽ!

  • @hannaedens2697
    @hannaedens2697 Před 2 lety +3

    ወ/ሮ ባዩሽን የመሰሉኝ እኔ ብቻ ነኝ?

  • @user-es3pi4gu3h
    @user-es3pi4gu3h Před 2 lety +15

    ምን ማለት ነው አያምኑም ማለት ታዳ በምን መልኩ ነበር የተቀመጡ ትዳር እያለው እና ሙስሊም እዴት አለኒካ አብራቹ ትኖራላቹ እና መፍረድ ምንችለው የሰውዮው ቃል መስማት አለብን እሱ ማቅረብ አለባቹ አለምሰገድ በፈጣሪህ ይሄን ሰውዮ አቅርቡት እንሰማው

    • @AmicheBashir
      @AmicheBashir Před rokem

      አብዛሀኛውን የሀገር ቤት ወንዶች ኒካህ አስረናል እያሉ በዲይኑ business አድርገውታል

  • @rebeccatesfaye6915
    @rebeccatesfaye6915 Před 2 lety +20

    Very naïve lady. She wanted to believe his words even though, his words don't match with his deeds. I'm glad the Eyoha host is not judgmental to her. He's trying to understand and make sense of it all. Good luck.

    • @rebeccatesfaye6915
      @rebeccatesfaye6915 Před 2 lety

      @Active Sync The lady is naïve....not love. She had all the signs it wouldn't work and it is not right; but she ignored them. She knew he had family and yet she did not respect their marriage. What you do to others will happen to you too.

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 2 lety +6

    እናትዬ እይዞሽ መሽወድ ያለ ነው ለወደፊቱ መጠንቀቅ ነው ሴት ልጅ እድሜዋ እየገፋ ሲመጣ እንድ ወጣት ያደርገናል😃

    • @tehayetefera2747
      @tehayetefera2747 Před 2 lety

      😂

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Před 2 lety

      😥😥አይባልምምምአታላግጡ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před 2 lety +1

      አይባልም ዕድመን የምሰጥ እግዚአብሔር ነው ማንም ወጣት እንደሆነ አይቀርም እናታችን አቋራጭ ተጠቅመው ልሆን ይችላልኀ

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Před 2 lety

      @@aberashayele66 ዘድሮ ማስተዋሉን ተነጥቀናል ብቻ ይቅር ይበለን😥

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Před 2 lety +18

    ሴት ካፈቀረች ከወደች ፍፁም ነች እግዚአብሔር ይካደው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    የዚህ ሚድያ ባለቤቶች ምን በደልናቹሁ ዝም ብሎ የሚያናድድና በደንብ መስመሩን የሳተ አካሄድ ያላማረ ድርጊት ምታቀርቡልን
    እርሶ መካሪና ሰብሰብ ብለው ተከብረው የሚኖሩ እመቤት ነበሩ ምን እግር ጣሎት አይይይ አዝናለው በጣም

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +10

    መጀመሪያ የመኒውጋ እየኖረች እዚህም ቅምጥ (ባጣቆየኝ)ባል የነበረ ሰው ነው ዙሮ ዚሮ በጣም ያሳፍራል መጀመሪያ ተከብራ ብትኖር እሄ ሁሉ አይመጣም ነበር በዚህ እድሜ ለዛውም ሁለት ወንድ ጋ መመላለስ አይከብድም አሁን ሲቸግርሽ ታወቀሽ እንጂ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 20 dny

      ነገሩ እንደዛ ነዉ እዚህም እዛም:: ግን ይቅርይበለኝ ፈጣሪ ፈራጅ አያድርገኝ

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety +6

    ትክክል አደለችም ሲጀመር ሳያገባት ካወቀች ለምን እንዲያገባ ፈቀደችለት ካገባሰ ንብረቶአን ለምን ለእሱ ገንዘብዋን ትሰጠዋለች ልክ አደለችም ግን ፈጣሪ ይርዳት

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 Před 2 lety +9

    እኔ ግን ምንተሰኖት ሴትየዋ ይበላት ደግ አደረጋት ሰዉየዉ ሚሰት እያለዉ ከሌላ ሴቶች እያሰረገዝ የሚከዳ ይህንን ሁሉ እያወቀች የዝህ ሁሉ ግፍ ነው ደግ አደረጋት ።

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před 2 lety

      የሰውየውን ዕድሜ ብታወቅ ጥሩ ነበር ምክንያቱም የእናታችን አንደዚህ መሸወድ ይገርማል

  • @444jerusalem
    @444jerusalem Před 2 lety +5

    እግዚኦ በዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ባል ማግኝት ተሰፋ ያስቆርጣል ።

  • @J.lopion
    @J.lopion Před 2 lety +2

    እኔ አንድ የሚያሳዝነኝ ነገር አለ ትልቅ ሰዉ ሲያጠፋ በልጆቹ ያግኘዉ ለምን ይባላል ልጆች ለምን ይረገማሉ ጥፋቱን ያጠፋዉ አዋቂ ነዉ እነሱ ምን የሚያዉቁት ነገር አለ?እኔ በዚህ አባባል በጣም አዝናለሁ እንደ ልምድም ማሃበረሰባችን በልጆቹ ያግኘዉ ይባላል ልጆችን አትራገሙ!!!!!!በሆነብሸ ነገር አዝኛለሁ

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 2 lety +16

    ጎበዝ አጠያየቅህ በጣም አሰደሰቶኛል አፉጥልኛ የሰው ትዳር የሚያፈርሱ

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f Před 2 lety +11

    ኦኦኦ ምናይነት ግራ የተጋባ ወሬ ነው ምንም ሊገባኝ አልቻለም

    • @memevlog586
      @memevlog586 Před 2 lety

      Me too I’m confused 🤔 Yemen kalew sew lela Ethiopia gebta kelela sew ga tedar jemra new or what ?

  • @suzanmtube9939
    @suzanmtube9939 Před 2 lety +4

    የትልቅ ትንሽነወት ውሽሜን ሳላደቀው አላልፍም ደግ አረገሽ በሰውትዳሮ እያወቃችሁ የምገቡ ነብሳችሁ አይማር እሰውባልላይምንፊጥ አረገወት ትልቅሰውሲኮን እኳ ሰከንአትሉም የድሮሰው ውሽሜ ይወዳል ተማሩበት እህቶቶቸ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +23

    አቤት ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ንከፈሩማ የሰው ባል ቅምጥ አይሆኑም ነበ እድሜ አስተማሪ ነበር ከዜሮ ተነስቶ መሮሮጥ ነው አቡደዋል ።

  • @munit9547
    @munit9547 Před 2 lety +19

    ጉድድድ የማይሰማ የለም ልብ ይስጠን ነው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 lety +7

    ይሄ ከባድ ጥፉት ነው ያደረጉ እናታችን

  • @mimisolomon5398
    @mimisolomon5398 Před 2 lety +5

    ትልቅ ሰው ስለሆኑማስበውን ሁሉ አልፅፈውም:: ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያውያዊ ይህንን ጉድ ይዘው በአደባባይ መውጣት የኢትዮጵያ ሰው ይረዳኛል ብለው ነው:: ሴትዮዋ ያልሆነ ሌባ ጎረምሳ ወዳ ደም የተፋችበትን ብር ሰታ ሰው እንዲረዳት በአደባባይ ወታ እያወኩኝ ውሽማ ሆኜ እኖር ነበር ማለት በጣም ያሳፍራል:: እንደኔ እንደኔ, ወይ ተመልሰ ከሀገር ይውጡ ወይ አላህ ይርዳወት::
    ወደ ህግ ይሂድ. እግዜር ይርዳወት:: ማልቀስዎ ልቤን ነክቶታል ግን , I will not help.
    All the best!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      መቼም በሰው መፍረድ ከባድ ነው፣ በሷ ጫማ ሆኖ ያየው የለምና። የሚገርምሽ ነገር ወ/ሮ ማርታ በዘመኗ የትልቅ ሰው ልጅ ተንደላቃ ያደገች ቤተሰቦቿ Old airport ጎረቤቶቻችን ነበሩ። በቃ ቤተሰቡ በሞት፣ አግኝቶ በማጣት እንዳልሆነ ሆኑ። እኔ ወጣት ሆኜ ስትሄድም አስታውሳለሁ፣ ከዛ ደግሞ ያኛው ያሰበችው ጉዞ ስላልተሳካላት አረብ አገር እንደቀረች ሰማን። እናም አልከፋትም ነበር፣ እህት ወንድምቿን በጣም support ታደርግ እንደነበር አስታውሳለሁ። ከዛ በኋላ እኔም ከሀገር ወጣሁ። ድሮም ደግ የዋህ ነበረች እንደ ሴት ተሞጣምጦ መናገር እንኳ አትችልም። ዛሬ በዚህ ሁኔታ ሳያት አይኔን ማመን ነው ያቀተኝ በጣም ነው ያዘንኩት...😥 እንደው አይጣል ነው!

    • @danotube4387
      @danotube4387 Před 2 lety +1

      @@mimisolomon5398 በደንብ አንብቢው አንቺን አይደለም ያለችሽ😘

    • @mimisolomon5398
      @mimisolomon5398 Před 2 lety +1

      @@danotube4387 Thank you!

    • @leliyl9401
      @leliyl9401 Před 2 lety

      @@LoveAndPeace2424 ከሰው ባል ጋር እኮ ነው ስትማግጥ የነበረው እኮ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      @@leliyl9401 እንደምናውቀው አረቦች አቅም ካላቸው እስከ 7 ሚስቶች ማግባት እንደሚችሉ ነው፣ የነሱ ባህል ነው አለም ያውቀው ነው። እንደገባኝ ከሆነ አንድም የኖረችው ለወረቀቷ ስትል ነው፣ እሱ የመናዊ ስለሆነ። አሁን ውሽማም በሉት ምንም በዚህ አሳዛኝ ታሪክ እኛ መቆርቆር ያለብን ለኢትዮጵያዊት እህታችን ነው ወይስ ለዛ ለከሀዲ አረብ???

  • @user-iy4wx3xn7h
    @user-iy4wx3xn7h Před 2 lety +14

    ይቅርታ ማዘር አጥፍተዋል በዚህ እድሜ ሀራም መስራቱ ራሱ ይቀጣቹሀል ብትጋቡ ይሻል ነበር ለመፍረድ አይደለም ግን በጣም ይከብዳል ሚስትዬውም እንደ ዘመድ ታይሰው ታከብርሽ ይሆናል አሁን እሄን ጉድ ካየች ምን ይሰማት ይሁን ይቅር ይበለን እንጂ ባሁኑ ጊዜ እኛ ሴቶች አላህ ይስትር ፍንዳታ ሆነናል ትልቁም ትንሹም

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety +1

      ልክ ነሽ እህቴ መጨረሻ ያለዉ ኮሜንትሽ ዘና አደረገኝ ፍንዳታ😂😂

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před 2 lety +1

      ትክክል ማሬ

    • @AaAa-ti3cg
      @AaAa-ti3cg Před 2 lety +2

      አሁን ላይ ጋደኛ ዘመድ. ነን እያሉ ይቃማሉ

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před 2 lety +1

      @@AaAa-ti3cg አይ መከራችን ከዘመድም ከጓደኛም እንደ ወታደር ድብር መጠበቅ አለብን ማለት ነው ወይ ዘንድሮ ሚለው ዘፈን አሁን መዝፈን ነበረበት 😭

  • @user-qk8os1qy7u
    @user-qk8os1qy7u Před 2 lety +1

    ማዘር ሰውየውን ሸር ካደረጉ ብርም ሸር ያርጉ እንጂ ያችኛዋ ሚስትስ ማን አላት😏😏😏😏 "ወደው አይስቁ" አሉ ።

  • @danielamare242
    @danielamare242 Před 2 lety +2

    ደፋር! 2ኛ ሚስት መሆን እራሱ ይበዛብዎታል: ሰውዬው ጥሩ ሰው ነው እንደ ሚስት ቤቱ ውስጥ አብሮ ማኖሩ

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Před 2 lety +24

    እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን እንደ እድሜአችን እነድናስብ ሀይል ስጠን ለልጆቻችን ምሳሌ መሆን አቅቶናል እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ በቸርነትህ

    • @leliyl9401
      @leliyl9401 Před 2 lety +1

      እውነት ነው አለማፈርዋ

  • @alexbob2664
    @alexbob2664 Před 2 lety +8

    በእውነት ማዘርዬ ጥፋቱ 100% የእርሶ ነው ምን አስበው ነው አደባባይ የወጡት ትንሽ ሀፍረት ሞራል ምንምን የሚባል ነገር ሆይ ወዴት ነሽ

    • @meserttaddesa5067
      @meserttaddesa5067 Před 2 lety +1

      ቁጭ በለህ እንደፈርድ ቆመህ ታወርደዋል።ሴት ልጅ እናትህ፣ሚስትህ፣አክስትህ፣አያትህ፣ልጅህ ናቸው እነሱን እደሰደብ ይቆጠረል።ጌታ ፍርዱን ይስጥህ ።

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 lety +7

    የሚጠየቀው ሌላ ሚመልሱት ሌላ ግራ የተጋባ ነው

  • @hayutube3677
    @hayutube3677 Před 2 lety +8

    ፈጣሪ ይርዳዎት ግን ትዳር መኖሩን እያወቁ መደረብ ይህ ትልቅ ጥፋት ነው ያውም ህጋዊ ያልሆነ የድብቅ ትዳር

  • @shomi5368
    @shomi5368 Před rokem

    የአበሻ እናቶች ጀግና ናት መላ ፍጥሪ አታልቅሺ,,,ጌታ ይረዳሻል ❤❤

  • @sali4168
    @sali4168 Před 2 lety +2

    እባካችው ኮመንት የምፅፍ ሰዎች ነገ በእኔ በሉ ታሪኩ ላይ መማር ካለብን ብዙ ነገር መማር እንችላለን እና እባካችው ኮመንት ስሰጡ እያስተዋላችው ክፍ ነገር አትፃፍ ማዘርየ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ አይዞሽ አታልቅሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @Adomeye
    @Adomeye Před 2 lety +2

    እሱማ አግኝቶ ነው ሚስት እና ከጎን የሚያስቀምጠው ሌላ ሴት ይዞ በዛ ላይ ሁሉን ደብቃ የምትይዝለት::

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Před 2 lety +5

    አለም ሠገድ ሴቱ አይሰማም እኔ እናቴን አላምንም ያለሁት በስደትነው የራሴን በአካውቴ የቤተሠቦቼን ለብቻ የምልከው

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia Před 2 lety +10

    አይ ማዘር ከባድ ነው.... እኔ ግን ለወንድልጅ ብር አምኜ ልሰጥ ሞቼነው ቆሜ

    • @lina-pz6ry
      @lina-pz6ry Před 2 lety +1

      ጎበዝ

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 Před 2 lety +2

      😀😀😀.....ኤረ አሳቅሽኝ አያድርስ ነው ደሞ ሴት ልጅ ካፈቀረች በቃ ሁለመናዋን ነው እምትሰጠው በጣም የሚያስጠላ ባህሪ ነው አረብ ሃገር ለፍተው ያመጡት የሚበላ ወንድ ቤቱ ይቁጠረው እስከ ማበድ የደረሱ ሴቶች አሉ ተበልተው ስንት ጉድ ነው ያለው በየቤቱ::ሴቶች እንዲነቁ መሰራት አለበት specially ራሳችን ሴቶች እንደዚህ አይነቱ ታሪክ ሰምተን እማንማርበት ከሆነ ይበለን::አብሶ አረብ ሃገር ላሉ ሴቶች እንደዚህ አይነት ታሪኮች መስማት አለባቸው ቡሃላ ከምያለቅሱ በብዛት ደሞ እነሱ ነው እየተበሉ ያሉ::

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 2 lety +1

      @@tsiontesfay3632 እኔግን ወንድ ብር ካለኝ ፍቅሬሁሉ ይጠፍል😅 ግን እውነት ነው ለብሱ ሰው መማርያ ይሆናል ከተማሩበት😍

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 Před 2 lety +1

      @@mahiethiopia 😀😀😀..... እውነትሽ ነው ስጀመር ለፍተሽ ያመጣሽው ብር ለማንም ሰው አምነሽ አለመስጠት ነው even ለቤተሰብ ለምን መሰለሽ ብር አሳሳች ነው::ግርም እያለኝ ያለው አስቀምጥልኝ ብለው ለሰው የሚሰጡ ሴቶች ምነው ከባንክ የሆነ ፎብያ ያላቸው ነው የምመስሉኝ 😀😀😀... የሚያፈቅራት ከሆነ ባንክ account እንኴን ከሌላት account ክፈቺ ኢና ብርሽ አጠራቅሚው የሚላት ነው እንጂ ላስቀምጥልሽ ካላት በቃ አጭቤ ነው ተዉት እባካችሁ ንቁ ሁሌ ተመሳሳይ ችግር አትማሩበትም እንዴ ሴቶችየ 😀😀😀.....

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 Před 2 lety +11

    ስውር እጅ ነዉ አንዳንድ ሰዎች ያፈዛሉ አትፋረዱ

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 Před 2 lety +4

    አረብ ሀገር ያለማ ስንት ጉድ አለ ፊሽካ ሳይነፋ ትዳር ላይ መንጠልጠል ያው አራት እግር ሆኖ ለመተኛት እና አወዳደቃችን ለማሳመር ነው አያችሁ መጨረሻው ስኳሬ ማሬ መደምደሚያውእሬት

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 Před 2 lety +1

    በቀደም '' ፀጋ ተልከሰከሰች ካደች '' ስላለ ፤ የሴቷን ጥንብ እርኩሷን ሲያወጣ የነበረ ሀበሻ ፤ ዛሬ በትዳሩ ላይ ሲያማግጥ ለነበረ ወንድ ግን እኩል ሲወገዝ አይታይም ።
    አበሻ ማለት መንጋ ደንቆሮ ፤ ሴትን እንደባሪያ መግዛት የሚፈልግ መሆኑን ማሳያ ነው ።

  • @astertefera151
    @astertefera151 Před 2 lety +1

    አይ ጉድ ልበቢስ እልሻለሁ እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው የልጆቼ አባት ኢትዮጵያ ነው የሚገርምሽ ነገር አንዲት ሰባራ ሳንቲም አቅምሼው አላቅም በተደጋጋሚ ግዜ በተለያየ ዘዴ ብር ሊቀበለኝ ያልቆፈረው የለም እኔ እግዚአብሔርን ይዤ ጠንክሬ እስካሁን አለሁ ባለፈው ለገና ገብቼ ብሬን ከቤተሰቤ ተቀብዮ በራሴ ስም አስገብቼ ከልጆቼ ጋር ተዝናንቼ መጣሁ ወንድን ማመን ያውም ያሎለድሽለትን ገና ለገና ለምን ብለሽ ሲጀመር

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 Před 2 lety +3

    አንዳንድጊዜ ወንዶችን እንደጥፋተኛ እንቆጥራለ ወይንም እንደ አታላይ እኛም ቆም ቆም ብለን ማሰብ አለብን

  • @user-jq2cc3ur7y
    @user-jq2cc3ur7y Před 2 lety +8

    ሰው ጨከነ ..የእኔ እናት አይዞሽ

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Před 2 lety +1

    ማማዬ ሰለደረሰብሽ መካድ በጣም አዝኛለው አንቺ የመን ላይ ባለትዳር ነበርሽ በትዳር ወርቀት እየተመላለሽ ስትነግጅ ነበር ? ቤተሰብ ከሆነ ወድ እንደ ባልና ሚስት በድብቅ ለረጅም አመታት ስትኖረ ነበር ልጁ ሁሉ አንቺጋ ትመጣለች ምክንያቱም የወንድምሽ ጋደኛ ነበር ወንድሜ ነው ያስተዋወቀኝ ብለሻል ይገረማል እንግዲህ አላህ ይርዳሽ መፍረድም ይከብዳል ሀቅ ለባለቤቱ ይሁን እንማርበታለን !!!

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 2 lety +3

    ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው የተባለው በከንቱ አልነበረም እንኩዋን 30 አመት የሶስት አመት ስደት ብዙ ያስተምራል ምን አይነት የዋህነት ነው ምን ይባላል እ/ር ይርዳሸ የዚን ያህል ሰውየውን ማመን ትልቅ ስተት ነው ሰውየው ግን ሰው ከንቱ መሆኑን አላወቀም እንኩዋን አረብ ሀገር የተሰራበት እንኩዋን የሰው ላብ የራስም ገንዘብ ካልባረከው አመድ ነው ፈጣሪን የማይፈራ ሰው በመሆኑ በመጀመርያ ያለ ጋብቻ ያለ ሀላል እንደ ባል እና ሚስት በምትመጣ ሰአት አይኮንም በስልምናም ሀራም ሀጥያት ይመስለኛል ያረገው ስለዚ ብታምንህ ብትወድህ ነውና የዚን ያህል ሙሉ ልፋትዋን የሰጠችው መታመን ደግሞ ከምንም ነገር ይበልጣል የሰው ላብ መልስ ለየትኛው እድሜ ግፍ ለልጆቹ ያወርሳል በጌታ ያለህን በጤና ብላ የሰው ሀቅ መልስ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 2 lety

      Esa eko eyteznanach new birr eyeqaterech eyemetach abra zena feta new tekelela setemeta chawu alat

    • @habshawimedia47
      @habshawimedia47 Před 2 lety

      @@besratkassaun1471 አዎ በጣም ይገርማል መጥፎ ሰው ነው እስዋ ጋም ስተት አለ ምንም ማረግ አይቻልም ልፋትዋ ገደል ገባ ተበላች

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Před 2 lety +5

    የኢዬሀ ፡ ሚዲያ ፡ ስርአት ፡ ያዝ ፡ ሰይፉ ፡ ፋንታሁን ን ፡ ይመስል ፡ ሰው ፡ ትዘረጥጣለህ ፡ ባህላችን ፡ አንቱና ፡ አንቺ ፡ ያውቃል ፡ አንተ ፡ ግን ፡ የ60 ፡ አመት ፡ እህታችን ፡ አንቺ ፡ ማለትህ ፡ እህታችንን ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ አድማጮችህን ፡ አሳዝነሀል ፡ ይቅርታ ፡ መጠየቅ ፡ አለብህ።

    • @lina-pz6ry
      @lina-pz6ry Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @danotube4387
      @danotube4387 Před 2 lety

      ግን አኮ አንዳንድ ሰዎች አንቱ ስትያቸው አንቺ በሉኝ ይላሉ።

    • @dansamkid01
      @dansamkid01 Před 2 lety

       ሲጀመር ፡ ሴትየዋ አንቺም ፡ አንቱም ፡ በለኝ ፡ ፡ አላሉም ፡ ለህዝብ ፡ የሚቀርብ ፡ ኢንተርቢው ፡ ፎርማል ፡ መሆን ፡ አለበት። ልጁም ፡ የትቢት ፡ ወይም ፡ ንቀት ፡ አይመስለኝም ፡ ግን ፡ ጋጠወጥነት ፡ ነው ፡ ይሄ ፡ ከኢትዮጵያዊነት ፡ ጋር ፡ አይመጣጠንም።

  • @meserttaddesa5067
    @meserttaddesa5067 Před 2 lety +6

    ማርታ ታደሰ ከኢትዮጵያ ስትወጣ የ19 ዓመት ዕድሜ ሆና ነው የወጣችሁ። ይሄ ልማደኛ ሌባ ከስንት ሴቶች የወለደና በሴቶች ዕድሜ የሚጫወትና በሐሰተኛ ምስክሮች ፍ/ቤት ያስመሰከረና በሴቶች ነፍስ የሚጫወ ሰው ነው።ፍትሕ ለሴቶች !!!!

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Před 2 lety +8

    ከይቅርታ ጋር።እርስዎ አጥፍተዋል ልጂዎን ማሳደግ ነበር ሰው አንዴት ይታመናል ሴት ልጂ ሀቡት ካለት ወንድን መቅረቡ ያስፈራል ዝም ቡሎ ንቡረትን ማስረከቡ ሽፍንፍን ያለ ንሮ መጨረሻው እግዚአብሔር ያውጣሽ ።

    • @saratadesse305
      @saratadesse305 Před 2 lety

      😃😜😃😜😃😜😃Serash Yewetash Beat Enji 😜😃😜😃😜😃😜😃😜😃😜

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 2 lety +9

    እንዴ ታሪኩ ያሳዝናል ግን ሰውየው ሚስት እንዳለው እያወቅሽ ሲላት ጥፋት ሁሉ አልመሰላትም አይ ትልቅ ሰው አይደለሽ እንዴ ሰውየው በቃ የሰው ባል ነው ነው።

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety

      በእስልምና አንድ ወንድ ሀብት ካለው ማስተዳደር ከቻለ እሱ 1~4 ና ከዛም በላይ ማግባት ይፈቀድላቸዋል
      የመን ውስጥ እስልምናም ተከታይ ስላሉ ለዛነው

    • @user-gs7wz9wn3b
      @user-gs7wz9wn3b Před 2 lety

      @@Sarah-ehtemaryamb ከ4በላይ ያልሽው ወሸት ነው!! 1 እስከ 4አወ ይፈቃል አቅሙ ከቻለ ሁሉንም በእኩል የሚያስተዳድር ከሆነ ያለዛ በአንድ ብቻ እንድረጋ ይታዘዛል ::

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety

      @@user-gs7wz9wn3b ፐ ኢትዮጵያ ለአንድ ይቸገራሉ
      ነብያችሁም እስኪ ስንት ሴት አገባ?
      እስከ 14 ይፈቀዳል ካላወቁ የምሥራች ይሁናችሁ😹 እማላውቅ መስሏችሁ ከሆነ አይዞን ፡ ከሞት ቡሃላ ዝሙት በጀነት 72 ደናግል እናገኛለን በሚል ከተጠባባቂዎች መሆንዎን አስታውስ፧

  • @genetabeba5571
    @genetabeba5571 Před 2 lety +3

    ሲያንሽ ነው አግዚኣብሔር ነው የቀጣሽ የሰው ባል የሰው ነው አንችስ ምን አይነቷ ነሽ !

  • @setugebeyehu9503
    @setugebeyehu9503 Před 2 lety +5

    በጣም ሚገርመው እንዴት ትዳር ያለው ሰው ጋር መሆን እናስ አምኖ ገንዘብ መስጠት አይከብድም ፍቅር ሰውን ጅል ያደርጋል ባንክ እያለ ለሰው አምኖ ለምን ብር ይሰጣል

  • @majesty_toni6255
    @majesty_toni6255 Před 2 lety +6

    ምን አይነት ሴት ነሽ እደት ምን ልበልሽ

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 Před 2 lety +1

    በሙስሊም ብቻ ሳይሆን በክርስቲያኖም አይፍቀድም ካንድ በላይ መግባት አይቻልም የሚል የለም አንድ ማስርጃ አታምጡም ዝም ብለው ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ ከዚህ ብዙ መማር አለብን ፍቅር መቼም እውር ነው የሚያደርገው ልብ ብንል ጥሩነው በተለይ ተሰደን ያለን ገንዘባችን ላይ ወንድ አትመኑ። እዮሀ እናንተን አለማመስገን ከይቻልም ተባረኩ❤

  • @mashaelagha1558
    @mashaelagha1558 Před 2 lety +5

    እረረረረ ሁለት ባል ነበር ያለት አንድ የመኔ አንድ ኢትዬጰያ እረ ወደዛ ምን

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon4745 Před 2 lety +13

    አይ እሁን ማለቃቀስ ትርፍ የለውም በመጀመሪያ ማግባቱን እያወቀች ከአገባ ሰው ጋር አብሮ መኖርን ምን አመጣው ትልቅ ጥፋት ነው የሰራችው

  • @elisabethhabtemichael2650

    አዝናለሁ ግን ወደሸ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አለ ያገሬ ስው

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 Před 2 lety +1

    እጅግ ይገርማል ፣ሕጻን አይደለችም ሲጀመርም ገና መባነን ነበረባት፣ጅማሬው ሁሉ በጽድቅ አይደለምና ሁሉ በንጽህናና በመተማመን መሆን ነበረባት።እግዚአብሄር አዋቂ ነው። እግዚአብሔር ይታደግሽ።

  • @user-ty2rx8jp9f
    @user-ty2rx8jp9f Před 2 lety +3

    በእስልምና ከጋብቻ ውጭ አብሮ መኖር ክልክል ነው እሚቻለው አግብቶ መኖር ነው

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 Před 2 lety +2

    ይቅርታ (ጥቅመኛ ሴት ከሰው ባል ጋር )ደግ አራገ👍👍👍ሰርታ ትብላ አገራችን ብዙ ደሆች አሉ !!!

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety

      እስላም አራት ሴት ይፈቀድ የለ እንዴ

  • @zlove9182
    @zlove9182 Před 2 lety +4

    አይማማ ትልቅ ጥፍት ነዉያጠፉት 1 ዝሙት ሁለተኛ ትዳርመበጥበጥ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በገንዘብ ጉዳይ እንኳን ማንንም ማመን አስቸጋሪ ነው ባንክ እያለ በጣም ተሸውደሻል መዋደድ በቂ አይደለም ደሞም አንቺ ነሽ የወደድሽው

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ በተለይ ሴት ልጂ ያላት እናት ጠንቃቃ መሆን ነበረባት ሌላውን ካጭበረበረ አንችም እንደማይመለስ ማወቅ ነበረብሽ

  • @user-ft3zz1vd8x
    @user-ft3zz1vd8x Před 2 lety +10

    እግዚኦ በሰው እንባ የምትታጠብ ሔሮድስ ሆይ ለዘላለም በጭለማ ነህ ዛሬን ነው ያጨለምክባት እሷን በእውነት ወንድሜ እስከመቼ ለመኖር ነው በዚህ ክፉ ዘመን እረበፈጣሪ ከአእምሮህ ታረቅ እና ካሳት ለዘላለም እንባዋ ሲፈጅህ አትኑር