ከ19 ዓመት ትዳር በኋላ የተነሳው ከባድ ጥያቄ! የተወለዱልኝ 3ቱም ልጆች የእኔ አይደሉም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 11. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 6K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 6 měsíci +5

    የ DNA ምርመራ ውጤት ወጣ! የሶስቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    czcams.com/video/8nQXW0TH5l8/video.html

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Před 7 měsíci +1039

    የጋዜጠኛው አድናቂወች 👍👍ግጩት ብረታት ይሆነዋል

    • @ElsaEmnaye
      @ElsaEmnaye Před 7 měsíci +3

      Seweyew endereredahut mental prob already so abate hono lemenor mesfert yelewem😢

    • @selammichael2784
      @selammichael2784 Před 7 měsíci +1

      😊

    • @kurikebede1752
      @kurikebede1752 Před 7 měsíci

      ​😊

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 7 měsíci +1

      ስትነጋር፡ዳሞ፡አፉንይካፊተል፡ዉሸ፡ነዉ

    • @aberashteklu
      @aberashteklu Před 6 měsíci

      ​@@ElsaEmnaye❤11111111111111111111111111111

  • @umnathanthan
    @umnathanthan Před 7 měsíci +879

    19 አምት የቆየ ትዳር ላይ እዴት ያተ ልጆች መሆናቸውን ከተጠራጠርክ ለምን አልፈታሀትም አተ እራስክ ወስላታ ነህ እደው እግዝያብሔር እውነቱን አውጥቶ ያሳየን

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před 7 měsíci +12

      100%👍👍👍

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před 7 měsíci +19

      Bitiweselit enkuwan ayiferedibatim edezih ayinet sew beshita new

    • @wubitseife1672
      @wubitseife1672 Před 7 měsíci +7

      Tikikil

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 7 měsíci +35

      አሜን እውነት ነው ባለጌ ወንዶች ናቸው የሚጠራጠሩ የሚታመን ያምናል

    • @werkeyefaseha4122
      @werkeyefaseha4122 Před 7 měsíci +2

      አሜን

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 7 měsíci +80

    አቤት የመንፈስ ስራ !!!ፆም ፀሎትና ስግደት ያሰፈልገዋል

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Před 7 měsíci +27

    18 አመት ሙሉ አብረህ ኖረህ አሁን በ20ኞው አመት የጋብቻ ቀን አመትህ ልጆቼ አይደሉም ትላለህ ዝም ብለህ በሰላም ኑር እናትነት እውነት ነው አባትነት እምነት ነው ለልጆቹ ጥንቃቄ የሚሉት ነገር የለም ምን አይነት ሰው ነው

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před 7 měsíci +547

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብሎ መሸለም አለበት የስንቱን ቤተሰብ ከመበተን የታደገ እናት እና ልጅን ይቅር እያባለ መልሶ የናታቸዉ እቅፍ የሚስገባ ምርጥ ስእብና ያለዉ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ብርታት ትግስት እድሜ ይስጥልን

    • @alyahar
      @alyahar Před 7 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @user-kl1cy7ik1d
      @user-kl1cy7ik1d Před 7 měsíci +1

      እረ የሳይኮለጂ ምክር ይሰጣቸው

    • @user-kl1cy7ik1d
      @user-kl1cy7ik1d Před 7 měsíci

      ሰውየውን ተረዱት ትክክል ነው የሚናገረው ሳይኮሎጂሰት ይመከራቸው እሱም በሃሳብ ታሟል

    • @hannademeredessie8108
      @hannademeredessie8108 Před 7 měsíci

      Sewyew Abalmoya Egeza Ysfelgawal

    • @user-re8dd5wn6f
      @user-re8dd5wn6f Před 7 měsíci

      DNA.

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Před 7 měsíci +653

    እኛ ሴቶች ከደዚህ አይነት ወዶች ጋር ስንኖር እኮ ነው እድሜችን የሚያጥረው 😔 እፎፎፎፎ ስቃይ

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic Před 7 měsíci +31

    የኔ እናት ጌታ ብርታቱን ይስጥሽ የሚቀና ባሌ እድሜሽን ያሳጥራል ለልጆችሽ ስትይግን እራስሽን አጠንክሪ አጥብቀሽ ፀልይ እግዚአብሄር ከእውነት ጋር ስለሆነ ተጽናኝ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistfessaha5578
    @tigistfessaha5578 Před 7 měsíci +45

    እህቴ ምን ዓይነት መሰጠት ይሆን ጥንካሬ ጉብዝና ጥበብ የትዳር ትርጉም የገባሽ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ያሳለፈሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ስኬት ይካስሽ ፡ባለቤትሽንም ፈጣሪ ልቡን ይመልስልሽ

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Před 7 měsíci +558

    ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ወንድሜ ሚዲያ ላይ ቃላት ያልተጠነቀክ እቤት ውስጥማ አሰብኩ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ነው !!!

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 7 měsíci +11

      አላስወራ አላት😢😢

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb Před 7 měsíci +3

      እኮ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před 7 měsíci +7

      ሰውየው ሀይለኛ ይመስላል አፍ አፉዋን ይላታል።

    • @user-kt2jb3zx8d
      @user-kt2jb3zx8d Před 7 měsíci

      Yallah ysgnal

    • @wayntuhabamh
      @wayntuhabamh Před 7 měsíci +1

      በጣም አማረኘው ከባድ ነው

  • @user-wc8zr3hb8d
    @user-wc8zr3hb8d Před 7 měsíci +396

    ጥርጣሬ ቢኖር እንኳን ልጆቹን ማስመርመር እንጂ ይህን ያክል የገዛ ሚሲቱ ላይ ግፍ በጣም ያሳዝናል ይህ ከፍተኛ የሴቶች ጥቃት ነው በህግ መጠየቅ ያለበት ሰው ነው አንድ ነገር ከሆነች በሁላ መጨሁ ትርጉም የለውም

    • @16Titi
      @16Titi Před 7 měsíci +37

      በጣም የማውራት መብት እንኩአ እደነፈጋት የአይምሮ እስር ላይ እዳለች ታስታውቃለች

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Před 7 měsíci +21

      እሱ እራሱ ባለጌ አይገልፀውም ስድ ነውአሳዳጊ የበደለው ቆሻሻ ምናለ እስቲመረመሩ ቢጠብቅና ውጤቱን ብናየው ?

    • @user-mr7vk3kr5m
      @user-mr7vk3kr5m Před 7 měsíci +8

      በጣም ያማል እህህህ

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Před 7 měsíci +4

      Majority setochu be habesha wende yemfsembachew wenjel new. Esti bezu setochen teyku. Abete men enate eywldechachew new? Hazeneta yembale ngere yalfeterbachew awerewoch . Egzabher kemdre yatfachehu.

    • @tigistalemayehu8063
      @tigistalemayehu8063 Před 7 měsíci +1

      Fact

  • @MohammedAmin-nc5fz
    @MohammedAmin-nc5fz Před 6 měsíci +18

    ባልየው ወስላታ ስለሆነ ሚስቱን አያምንም ልጆቹም አያምንም ሚስትቱ አላህ ይጠብቀሽ

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Před 7 měsíci +25

    ይህ ታሪክ የምትሰሙ ሁሉ ሰውየው ላይ አትፍረዱ ወዶ አይደለም እንዲህ አይነት በሽታ ያለባቸው ብዙ ወንዶች አሉ ቅናት የሚባል በሽታ ነው ደማቸው ውስጥ ነው ያለው ሴቶች ሁሉ ከእንዲህ አይነት ወንዶች ይጠብቃቹ

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Před 7 měsíci +284

    አገልጋይ ነኝ እምትሉ ሰዎች በመጀመርያ ቤታችሁን አገልግሉ እግዚአብሔር እሚደሰተው ቤታችንን ስናገለግል ነወ መድረክ ላይ መቆም ብርቅ አይደለም

    • @user-rf4mk5jh4q
      @user-rf4mk5jh4q Před 7 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @azebitadesse918
      @azebitadesse918 Před 7 měsíci +11

      አቦ ነብይ ነን የሚሉ ሰይጣኖች የሰው ቤት እያፈረሱ ነውኮ ይሄኔ እቤት ያሉት ልጆችህ አይደሉም ብሎት ይሆናል

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před 7 měsíci

      @@azebitadesse918 አለኮ ውዴ የዚህ ከዛ ሰማሁ አለኮ

    • @abebaworkbirhanu5076
      @abebaworkbirhanu5076 Před 7 měsíci +1

      አቤቱ ማረን ከአገልግሎት በፊት ህይወት ይቀድማል እግዚአብሔርን ማወቅማ ሰይጣንም ያውቃል ይፈራል ይንቀጠቀጣል እና ሰይጣን የተጣለ ነው መፍራትና መንቀጥቀጥ ግዴታው ነው የእኛ አምላክ ደግሞ የሚያወራ ሳይሆን የሚኖር ሰው ነው የሚፈልገው እራሱ ግራ ገብቶት በነብያት ማሳበብ ንግግሩም የታረመ አይደለም አባታችንና ጌታችን ያካፈለን ባሀሪዎች አሉ ይሄንን አላየሁበትም

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před 7 měsíci

      @@abebaworkbirhanu5076 አይናችንን ጌታ ላይ ብቻ ማድረግ ነው ወገኖቼ ግዜው ከፍቷል ስለ እውነት ከሆነ ቃሉን ካነበብነው የተጻፈው ሁሉ እየ ተፈጸመ ነው ብዙም አይገርመንም አይደንቀንም ይህ ሁሉ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው አይናችንን ጌታ ላይ ብቻ እናድርግ

  • @banchalemmasresha8587
    @banchalemmasresha8587 Před 7 měsíci +317

    ሰውዬው የስነ ልቦና ችግር ሊኖርበት ይችላል በባለሙያ ቢታይ ጥሩ ነው ፡፡አለምሰገድ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ፡፡❤❤❤❤❤

    • @jerrymeles9321
      @jerrymeles9321 Před 7 měsíci +4

      Exactly I thought the same he may need help

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 7 měsíci

      ተዎ ትዳር አይደል ተናዶ ይሆናል አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Před 7 měsíci +4

      ልክ ነው የስነልቦና ችግር ያለበት ነው የሚመስለው ከምርመራው ጎንለጎን ህክምና ያስፈልገዋል።ጌታ ይርዳቸው ሁለቱም ያሳዝናሉ

    • @dinkneshdinknesh482
      @dinkneshdinknesh482 Před 7 měsíci +4

      ቅናት ሚስቴ ጓደኛየ እናቴ አይልም

    • @Truth658
      @Truth658 Před 7 měsíci +1

      አረ ባለጌ ነው

  • @newme1350
    @newme1350 Před 7 měsíci +29

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታሽ :: ይህ ሰውዬ ምንም ቢያደርግ በምንም ሊክሳት አይችልም

  • @degehaburtedo5877
    @degehaburtedo5877 Před 6 měsíci +11

    ሰውየው በጣም ቀናተኛ ነው የኔ እናት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Před 7 měsíci +590

    አሯ ዘንድሮ ፍትህ ለጆሯችን 😢አሏህዋ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q Před 7 měsíci +254

    ሰውየው ክብር የለውም ለሴት ልጅ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 7 měsíci +30

    በመጨረሻ ዘመን የአጋንንት ዋናው ተልዕኮ ትዳርን መበተንና ልጆች ያለ ወላጅ እንዲገላቱ ማድረግ ነው ወላጆች አስተውሉ😭😭😭💔💔

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 Před 6 měsíci +2

    ይህ ሰው እኮ ታማሚ ነው፤የአእምሮ በሽተኛ ነው፡፡ አስፈላጊ የነበረው ባለሙያ፤ጋዜጠኛ ሳይሆን የስነ-ልቦና ባለሙያ ነበር፡፡ በጋዜጠኛው ቦታ የነበረው ሳይኮሎጂስት ቢሆን ኖሮ፤ልናገኝ እንችል የነበረው ውጤት ሌላ ይሆን ነበር፡፡ ልጆቹ በእጅጉ ያሳዝናሉ፤የዲ ኤን ኤ ምርመራ ውጤት መቅረብ ነበረበት፡፡ እንዲህ ዓይነት ችግር ሲኖር፤ልጆቹ የማንም ሆነው ቢሰማን እንኳ በፀጋ መቀበልን መልመድ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ሰውየው ሲሪየስ የሆነ ህመም አለበት፡፡ እንኳን በወጉ አብሮ መኖር፤ በወጉ መለያየት የማይችል ሰው ከባድ ነው፡፡

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před 7 měsíci +161

    ባል እናሚስቱን ለየብቻ እንጂ አንድ ላይ አልነበረም ቃለመጠየቅ መደረግ የነበረባቸው። ሰውየው በጣም ግንፍልተኛ ነው። ሚስትየው ግን አብሮ መኖር አያስፈልግሽም።

    • @saratube7626
      @saratube7626 Před 7 měsíci +5

      3ልጂ ይዛ ከማን ጋር ትኑር ያማታል መቀሳቀስ አችል በሰራተኛ ነች ወዳ ነወው የምትቃጠለው ግድ ሁኖባት ነው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 7 měsíci +13

      አብሮ እማ መቅረብ አለባቸው ኢንተርቪው ማለት ይሄ ነው እንጂ!!! አለያይቶ ማቅረብ እኛንለመፍረድ በጣም ይቸግረናል አብረው ሲያቀርቡዋቸው ግን ይህኡ ነው ኢንተርቪው!! 😊

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 7 měsíci

      ፖይንቱን ፖይንቱን ተነጋገሩ!! ሀበሻ ዝብዝብ ዝብዝብ እንወዳለን ጣጣጣጣ ፖይንት ፖይንቱን!!

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 Před 7 měsíci +11

      ሰውየው ባለጌ ነው ከመጀመሪያውም በትዳሩ ላይ የሚወሰልት ባል ነው እሷ ግን ይህን ሁሉ እያደረገ አልፎ ተርፍ ልጆቹ የኔ አይደሉም እያለ አብራው መኖር ትፈልጋለች በሽተኛ ስትሆ ስትወድቅ ጥሏት ይሄዳል ።ደግሞ ትዳሬን ሊበጠብጥ ይላል አንተ አሁን ባል ትባላለህ ወራዳ ። እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ ።

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 7 měsíci

      Endyee bale eco Egzyabher ayedlem esa betame ayenane telabtach

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jv Před 7 měsíci +55

    ሲመስለኝ የእምነት ልዩነት እራሱ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖር አያረግም

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 Před 6 měsíci +4

    ይገርማል ምን አይነት ሰው ነው እግዚአብሄር ለተናገረው ሁሉ ይቅር ይበለው DNA ውጤት የሱን ጭንቅላት አይቀይረውም ንስሃ ይግባ አንቺ ግን ምርጥ እናት ነሽ ተባረኪ

  • @tadesse1560
    @tadesse1560 Před 7 měsíci +12

    እንደዚህ አይነት ትዳር መኖር ያስቻለሽን አምላክ ይደንቃል። ልጆች በእንደዚህ አይነት ጭቅጭቅ ከሚያድጉ ተለያዩና ሁላችሁም ነፃ ሁኑ

  • @Bwrrlt
    @Bwrrlt Před 7 měsíci +87

    ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ሲቀጥል በሀይማኖት አንድ ከአልሆናችሁ ለማንኛችሁም ጥሩ አይሆንም ባጠቃላይ ልጆቹ የሱም ሆኑ አልሆኑ ከዚህ ጋር መኖር አያስፈልግም ለልጆቹም ሰላም ስጧቸው

    • @ZuzuMohmmed
      @ZuzuMohmmed Před 7 měsíci

      ምድነው ሀይማኖታቸው ውዴ 😢😢🙄

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 7 měsíci +496

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የምንሰማው ነገር ለጆሮ ይከብዳል 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ለሴት ልጅ ክብር ያለው የትዳር አጋር ሰጠን 🙏🙏

    • @user-du6dq5oy9q
      @user-du6dq5oy9q Před 7 měsíci +17

      አሜን ይህ ውሻ ኤሄኔ እሱ ከውጭ 10 ልጅ ሊኖረው ይችላል እራሱ ታማኝ ያልሆነ ሰው ነው ሰው የማያምነው ይገላግላት

    • @hawidesta7792
      @hawidesta7792 Před 7 měsíci +4

      Amen

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 7 měsíci +2

      ከወጡት አንፃር እንጂ የኢትዮጵያን ታሪክ እማ ሊያስደንቆት አይገባም በየሜዳው አይደለም እሚተኛው እንዴ? ይሄ እማ ቀላል ነው!!!

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 7 měsíci +3

      አባቴ በህይወት አለፈ ምን ማለት ነው????

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 7 měsíci +1

      እስዋም ፖይንት ፖይት አውሪ!!

  • @BetiGirma-ky9on
    @BetiGirma-ky9on Před 7 měsíci +3

    የመልስ ቀን ነው ያወኩት ብለሀል ያኔ ካወክ 3 ልጅ ተወልዶ እስኪያድግ እስካሁን የት ነበርክ ሳስበው ግን መፍታት ያልፈለከው ጥቅምህን ፈልገህ ነው አንተ ልጆችህን የምትበላ ድመት ነህ ሰው እንዲለወጥ እንዲያድግ የማትፈልግ የሰው ክፉ ምቀኛ ነህ ።

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 7 měsíci +10

    ሰውየው የሰነልቦና ጉዳት እንዳለውሰ ምንአልባት ወዶ አይደለም አንቺም ለዘመናት ተሸክሞ መኖሩ 😢 ልጆችሸንም ጎዳሸ ያሳዘኑኝ በመሀል ልጆቹናቸው

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Před 7 měsíci +873

    ሌባ ሰው ማንንም አያምንም! የሶስቱንም ልጆቹን DNA አስመርምሮ ከዚህ ሰው መለየት ነው ያለብሽ! ፍቅርሽ እና ንግግርሽ እጅግ ልብ ይነካል፡፡

    • @444jerusalem
      @444jerusalem Před 7 měsíci +13

      ትክክል

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Před 7 měsíci +7

      የሱ ባይሆኑ ምን እንፈርዳለን ለሠፍረድ ቀላል ነው

    • @user-vw3sb8dj2s
      @user-vw3sb8dj2s Před 7 měsíci +22

      እውነትነው ሆኑም አልሆኑም ከሱጋ ባትሆን ብየነው የማስበው ሰውየ ጭራሽ በሄደችበት ተከትሎ የሚሄድ ከሆነእቤት ሁነው የሚናገረው ንግግር ምን ያክል ጎዱቷት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም

    • @user-tc8hr3lu3j
      @user-tc8hr3lu3j Před 7 měsíci +16

      ትክክል መጥፎባል ማግባት ትርፉእሂነው

    • @user-bj3nz4bl3n
      @user-bj3nz4bl3n Před 7 měsíci +20

      እኔ አስለቅስኝ አልቻልኩኩም ተጉድታለች በጣም

  • @Bedada-rm3qs
    @Bedada-rm3qs Před 7 měsíci +248

    የሐይማኖት ልዩነት እራሱ ሰላም ይነሳል

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 Před 7 měsíci +4

      እዉነት ነዉ ሀይማኖት በጣም ከባድ ነዉ እኔም ይሄሁ ሁለት ልጆች ወልጄ የሀይማኖት ጉዳይ ጫፍ አድርሶናል

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Před 7 měsíci +28

      ከተጋቡ በሗላ መሰለኝ የከዳው ሀይማኖቱን የከዳ ልጅቹን መክዳቱ አይገርምም

    • @user-hr5gv8ck3d
      @user-hr5gv8ck3d Před 7 měsíci

      ​@@yelgademoz8839ሀይማኖቱ ምንድ ነዉ ወገን😢😢

    • @at8148
      @at8148 Před 7 měsíci +1

      ትልልክ በጣም ችግር ነው

    • @user-ng1qx4ys3b
      @user-ng1qx4ys3b Před 7 měsíci

      ትክክል

  • @rahelfisseha9265
    @rahelfisseha9265 Před 7 měsíci +4

    ይሄ ታሪክ በኛ ቤት የተፈጠረ ነገር ነው እባክህ ይሄን comment የምታነበዉ ከሆነ የሰው እጅ ነዉ በሽምግልና እሺ ቢል እንኳን አትመኑ ፀበል ነው መዳኒቱ

  • @dagmawitberhanu
    @dagmawitberhanu Před 7 měsíci +1

    አገልጋይ ነህ ማንን ነው ምታገለግለው እረኛ ነህ ለመንጋህ አትጠነቀቅም ልጆችህ ባይሆኑም እንኳን ልትጠነቀቅ ይገባ ነበር 18 ዓመት ልጅ አለክ እኮ እንደ ህፃን ምታወራው በርህን አዘጋም አፀልይም አንተን ብሎ አገልጋይ በአህዛብ እየሱስን የምታሰድቡ ተኩላሆች እናቴ ተባረኪ እየሱስ ነፃ ያውጣሸ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 7 měsíci +276

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ፣ ሰውየው የስነልቦና ሕክምና ያስፈልገዋል። እየተማታ፣አተሳደበ፣እየተጠራጠረ ልጆቹን መኖር ይሰቀጥጣል።እንባሽን ፈጣሪ ያብስልሽ። የምንሰማው ሁሉ ያስፈረል

    • @tigistlakew9032
      @tigistlakew9032 Před 7 měsíci +4

      ይሄንን አስሮ አርባ መግረፍ ነው ባለጌ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 7 měsíci

      ድሮም መናፍቅ ከሱ ምን ይጠበቃል😂

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 7 měsíci

      ​@@azebtufa7389መናፍቅ አልሽ ምንፍቅና ማለት እግዚአብሄርን እንደ እግዚአብሄርነቱ አለማምለክ ነው ልክ እንደ አንቺና መሰሎችሽ ማለት ነው

    • @tariqauhabtamu
      @tariqauhabtamu Před 7 měsíci +1

      እኔ ግን ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ይፈታላቸሁ አይዞን አማ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 7 měsíci +175

    እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነው የሚባለው ። አቶ ባል ጥርጣሬ ካሎት ግን DNA ይገላግሎታል።

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Před 7 měsíci +4

    የቅናት መንፍስ ነው ያለበት ጌታሆይ እህታን አግዛት በጣም ከባድ ነው በልጆቺሺ እንባሺ ይታበስ ጌታ ይባርክሺ !!!!!!

  • @mekedestedla8352
    @mekedestedla8352 Před 7 měsíci +8

    ልቦና ይስጣችሁ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ እግዚያብሔር ልጆቹ ይድረስላቸው

  • @fetikedir
    @fetikedir Před 7 měsíci +59

    የሚለፋበት እድሜ ለፍተሻል ደምሽም ሞራልሽም ሰጥተሻል እናቴ ካለፈው የሚመጣው አይከብድሽም ልጆቹን አስመርምረሽ ነገን በሰላም ኑሪ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይደለም መቼም ሰላም አይሰጥሽም ውሳኔው ያንቺ ነው አሏህ አይፈትነን

    • @radiyakemal4825
      @radiyakemal4825 Před 7 měsíci +3

      😢😢😢የሰላም ዋጋ በምንም አይተመንም እኔ ቤቴን ንብረቴን ጥዬ ነው የወጣሁት አሁን አእምሮዬ በጣም ሰላም ነው

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 Před 7 měsíci +1

      ልክ ብለሻል ተባረኪ ከማበዷ በፊት ውልቅ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 7 měsíci +240

    እመብርሃን እንደው ሶስቱም ልጆች የሰለሞን ይሁኑ 😢ግን እናቲቱ ልጆቹ የሱ ከሆኑ ከዲኤንኤ ቡሃላ አብረሽው እንዳትኖሪ 😢😢😢

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 7 měsíci +12

      አዎ የሚቀና ባል ጋር አብሮ መኖር አይቻልም ይህ የእኔ ባል ታሪክ ይመስላል የወደድኩለት ባለ ታሪካችን አይማታም መሰል የእኔ ማ በጠርሞስ ለፈነክት ስል መልሶ የፈነከትኝ አሻራ ጥሏል እና እኔ በአንድ ልጅ ነው ጠፈቸ የተገላገልኩት አግብቶ ፈታት አሁንም ህይወት ካንች ሊላ የለም ይላል ግን ከባድ ነው መጨረሻው መገዳደል ነው የቅናት መንፈስ😢

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Před 7 měsíci +1

      ያረብ አላህ ይገዛት የራሱ ይሁኑ

    • @emmushet
      @emmushet Před 7 měsíci +7

      አብራው ከቀጠለችማ ሰው አይደለችም። ውሻ ነች። ለራሷ ክብር የላትም ማለት ነው።

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 7 měsíci +2

      እሷኮ ልትለየው አትፈልግም 😂😂😂 አንደንድ ሴቶች ኡኡኡኡ የስነፍጭ ያህል ቅንጠት ጥርጥር የለኝም የሱ ናቸው ግን ከዛን በኋለስ የኛ ህይወትስ ማለቷኮ ይለያኛል ወይ ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 7 měsíci +2

      አራ ጌታን እንደትተረቂው ኡኡኡ እኔ በፍቅር ህይወት ስለደረሰብኝ አውቀዋለሁ ደግሞ አትሰሚም እንዴ ይማታል እንጅ አይኔ እንዲህ ሆኖ ምን ሆንሽ ስሉኝ እያለች ❓🧐🧐🧐

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Před 7 měsíci +6

    ሁለቱም ያሳዝናሉ በጣም ታመዋል አነንጀታቸው እርር ብሏል እግዚአብሔር አምላክ መፍሔውን ይስጣችሁ😭😭😭😭

    • @habtamuy1341
      @habtamuy1341 Před 6 měsíci

      እውነት ነው እኔ በበኩሌ ሁለቱም ያሳዝናሉ

  • @meronshewarega7460
    @meronshewarega7460 Před 7 měsíci +3

    ምን አይነት ፍቅር ነዉ ከዚህ አይነት ሰዉ ጋር የሚያኖር? ፍቅር እኮ ያከባብራል በሚዲያ አለም ፊት እንደዚህ ያዋረደ በቤቱማ ማሰብ ይከብዳል እግዚአብሔርን የሚያዉቅ ሰዉኮ ከአፉ ለሚወጣዉ ይጠነቀቃል ለልጆቹም ያስባል እግዚአብሄር ልቦና ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @aronsaba9422
    @aronsaba9422 Před 7 měsíci +86

    የእኔ እናት ያነባሽው እንባ እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ❤

  • @elayteketel6468
    @elayteketel6468 Před 7 měsíci +90

    እውነቱ ከወጣልሽ በኋላ አይኑን እንዳታይ ይሄን ሰውዬ ፀፀት ሲያንገበግበው ይኑር ብቻ
    ውን

    • @medehanitbelay4860
      @medehanitbelay4860 Před 7 měsíci +2

      ሲፀፀት አደል አእምሮው እኮ ደንዞበታል

    • @user-oi5bf1dj3y
      @user-oi5bf1dj3y Před 7 měsíci +1

      እንዲህ አይነት ሰዉ መቼም አይፀፀትም ይብላኝ ለሷ

    • @mimimussie561
      @mimimussie561 Před 7 měsíci

      Exactly

    • @elsimamoezyawders5832
      @elsimamoezyawders5832 Před 7 měsíci

      አንተ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክክ አንቺም እግዜር ይርዳሸ ባለቤት ተብየው እግዜር ይርዳህ

    • @elsimamoezyawders5832
      @elsimamoezyawders5832 Před 7 měsíci

      እዮሀ ፕሮግራም አቅራቢ ምርጥ አሰታራቂ ነክ

  • @aishaalkuban838
    @aishaalkuban838 Před 7 měsíci +7

    አረብ ሀገር የሄዱት እህቴቹቻን ሁሉ ይፈተናሉ ግን ለምን 😢😢😢😢😢

  • @chuchugetachew3269
    @chuchugetachew3269 Před 7 měsíci +4

    በጣም ይገርማል ይሄ ታሪክ የእናቴ ታሪክ ነው አባቴ ግን እድሜው ሲገፋ በጣም ተፀፀፅቶ ነበር ባደረጋት ነገር በጣም ተመሣሣይ ታሪክ ነው ከናቴ ጋር ብትገናኙ ጥሩ ነበር እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያሌፋል

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 Před 7 měsíci +105

    አቤት ልጆቹ ይህ ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን አቤት እህቴ ትግስቱን ጽናቱን ይስጥሽ

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 Před 7 měsíci +1

      በጣም ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n Před 7 měsíci

      ልጆቹ ሳይሰሙ ምራቃቸው ተወስዶ መመርመር ይቻላል ። ስለዚሕ ለልጆቹ ሞራል መጠበቅ ይረዳል

    • @user-hr5gv8ck3d
      @user-hr5gv8ck3d Před 7 měsíci

      ​@@user-se8wv7gn5nእኔ እኮ ያላገባ ነዉ ምን እንሆን ይኸንን እየሰማን ምን ጉድ ነዉ በቃ ቁሜልቅር ትዳር በቃኝ 🤣🤣🤣🤣😁🥺

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 7 měsíci

      ​@@user-se8wv7gn5n
      😢 ሚዲያ ላይ የወጣ ይስማሉ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 7 měsíci +133

    የኢትዮጵያ ወንዶች እናቶቻችን ላይ የማያደረሱት በደል ገና ብዙ እንሰማለን።
    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ።

    • @umumariya9884
      @umumariya9884 Před 7 měsíci +1

      ውይ የኔ እናት ምናይነት ህይወት ነው ያለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እጂ ሰውየው የሚቻል ባህሪ የለውም

    • @user-dd8bv6bk2l
      @user-dd8bv6bk2l Před 7 měsíci

      x

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Před 6 měsíci

      አትሳሳች እናቴ ስትነግረኝ 😢😢 ልጆቼን ስወልድ የደም ጨርቄን እኳን አባትሽ ነው የሚያጥብልኝ ትለኝ ነበር እስኪ ተይኝ ሁሉም ሰው አድ አደለም

  • @user-bg8oy5po8r
    @user-bg8oy5po8r Před 7 měsíci +2

    ይሄ ባል አይደለም ከአንደኛው አልፎ ሦስት ልጆች እስከሚወለዱ የት ነበረ እንደሚስት ሳትሆን እንደሰራተኛ ነበር የሚያያት ማለት ነው ቅናት ከሆነ የኔ እህት መቼም አይለቀውም አንቺ እራስሽን ጠብቂ።

  • @Eliaswoldu
    @Eliaswoldu Před 6 měsíci +2

    ይህን አውሬ ወንድ ግንባሩን በጥይት ማለት ነው የኔ እናት አይዞሽ እህት አለም።

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před 7 měsíci +164

    ስነስርዓት እና ክብር የሌለው ሰው ነው ገና ታሪኩን ስጀምር የተሰማኝ

    • @lealamour6728
      @lealamour6728 Před 7 měsíci +3

      thank you my sister I too I saw that imagine at home I am sure of some who insults his wife who beats his wife in front of the presenter he can't even control his behavior he has no respect😢😢😢

    • @BettyBiruu
      @BettyBiruu Před 7 měsíci

      @@lealamour6728 በጣም የሚጨንቅ ህይወት እንዳሳለፈች ግልፅ ነው

    • @12120ruth
      @12120ruth Před 7 měsíci +2

      አትፍረዱ

    • @godislove1776
      @godislove1776 Před 7 měsíci +1

      ትክክል

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 7 měsíci

      Tekikele

  • @Bellema822
    @Bellema822 Před 7 měsíci +50

    ባልዬው ታሟል መታከም አለበት :: እኔ ዛሬ ነው እነዚህን ቤተሰቦች የሰማሁት ምንም DNA አያስፈልግም ልጆቹ ናቸው!! እሱን እግዜር ይማረው ታሟል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 7 měsíci

      በእውነት በጣም ታሟል ይህ እርኩስ መፈስ ነው ቅናት አይጣል ነው እኔም ያለፍኩበት ነው

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 7 měsíci

      ይገርማል😢😢

  • @user-ow1cu7ng1n
    @user-ow1cu7ng1n Před 7 měsíci +5

    የኔእናት በግዞት እድሜሽን ኖርሺው እግዚአብሔር ይካስሽ ነጻ ያውጣሽ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 7 měsíci +5

    አምላኬ ሆይ ከንደዚህ አይነት ወንድ ስውርኝ እግዚኦ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 7 měsíci +89

    ሰውየው ጤነኛ አይመስልም አነጋገሩ እራሱ ስርአት የለውም እሱዋን ግን እየጎዳት ይመስላል

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Před 7 měsíci +1

      መፍረድ ቀላል ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 7 měsíci +1

      ተይ እህቴ ተናዶ ይሆናል ግን አንፍረድ

    • @12120ruth
      @12120ruth Před 7 měsíci

      የሚያናድደው ምክንያት ተናግሮአል

    • @16Titi
      @16Titi Před 7 měsíci

      ​@@12120ruthቢናደድስ ሴትን እደዚ መናቅ አለበት ሲጀመር እድታወራ እንኩአ አይፈልግም እሱ የፈለገውን እያወራ እቤት ደሞ ማሰብ ነው

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 7 měsíci +45

    ጠላትሽ ስቅስቅ ብሎ ያልቅስ የኔ እናት😢😢😢

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 Před 7 měsíci +3

    ሠውየው በሽተኛ ነዉ እንዳይገላት እባካቹ ድረሱላት😢😢😢😢

  • @tsegazeabhabte4943
    @tsegazeabhabte4943 Před 7 měsíci +1

    ይሄ ሰውዬ ሀይማኖቱን የካደ ልጆቹን ለመካድ ምን ይከብደዋል? ደግሞ እንደ ቃልህ ይሁንልህ።

  • @kassuwolde6201
    @kassuwolde6201 Před 7 měsíci +131

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።ባለቤቱ እውነተኛ ሴት ትመስላለች እግዚአብሔር ይርዳቹ።

    • @marthaseyfu4581
      @marthaseyfu4581 Před 7 měsíci

      ለኔ አትመስለኝም

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 7 měsíci +1

      እኔ አምኝታለሁ 101% ልጆቹ ናችው በጣም የፍቅር ሰው ታጋሽ መልካም ቅን ሴት ነች አብሬአት ነው የታመምኩት የኔእናት

    • @Abirak6
      @Abirak6 Před 7 měsíci

      ​@@marthaseyfu4581ሀሀሀሀሀሀ ከባድ ፍርድ

    • @user-dd8bv6bk2l
      @user-dd8bv6bk2l Před 5 měsíci

      101% ለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ

  • @hiwiteni-gh5vi
    @hiwiteni-gh5vi Před 7 měsíci +42

    ይህን ሰውዬ ከልጆችሽ አርቂ ትውልድ ያጠፋል ባለጌ .

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 7 měsíci +4

      ሴት ልጀን እንዳይደፍራት እፈራለሁ 😢 ክፉው ይዞታል ሰውየው ያሳዝናል ፈልጉ ይሆናል ብየ አላሰብም

    • @asne3025
      @asne3025 Před 7 měsíci

      እውነት ነዉ ለሴት ክብር የሌላው

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሄር ውስጣችሁ የገባውን እርኩስ መንፈስ ይስበረው!
    ወይኔ ልጆቻችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ፣
    ቅናት የትዳር ጠላት ነው፣
    እዚህ ህይወት ወስጥ ደግሞ ቅናት /አለመተማመን ሙሉ ሱፍ ለብሶ ነው ስራ የገባው

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አብራችሁ የምትኖሩበትን ቀን ያቅርብላችሁ መጨቃጨቅ ሳይሆን መተማመንን ያቅርብላችሁ ለልጆቻችሁ አስቡላቸው

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 Před 7 měsíci +35

    ብዙ የዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ወንዶች አሉ። የሆነ የአእምሮ ችግር አለባቸው።

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n Před 7 měsíci +75

    ፅናቱን ይስጥሽ ከዚህ በሽተኛ ሰውዬ ዝም በይ የሚለው የጤና ችግር አለበት ቶሎ እራቂው ለጤናሽ አስቢ

    • @YohannessimeKumela-sw7uz
      @YohannessimeKumela-sw7uz Před 7 měsíci

      ያለቀሰ ሁላ እውነተኛ አያደለም

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 7 měsíci

      ያዞ እንባ እያነቡ ያፈሩም አይተናል ሰውየውም ወዶ አይደለም

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před 7 měsíci +3

    ካሃድ ወንዶችንማ አላህ መርጠህ ምታቸው ያረብ በሴት ህይወት የምትጫወቱ እከካም ወንዶች አላህ ይይላችሁ።

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 6 měsíci +1

    የኔ እናት አንጀቴን በላሽኝ ምን አይነት ቻይ አስተዋይ ነሽ?? አግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ለሱም ልቦናዉን ይመልስለት ሰዉየዉ ታሟል❤❤❤

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před 7 měsíci +44

    በጣም ያሳዝናል እናትዬ የሚማታ ስልክቨን ይሚወስድ የሚሳደብ ጭራቨ ልጆችም የእኔ እይሰለም ልብ ይስብራል በምን እቅም ቻልቨው19 እመት ወይ እህቴ ላንቻ ልቤ እዘነ እግዚአብሔር ይርዳቨ ❤ለሴት ልጅ ምንም ክብር የሌለው ስው ነው እሱ ግን እይምሮ ጤነኛ እልመስለኝም

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 7 měsíci +321

    አለም ሰገድ ስቱ ቻልክው ጌታ ኢየሱስ ሕዝባችን ልቦና ይስጣቸዉ አሑንስ የምሰማው ከማዳም ስራ የበለጠ አደከመኝ😢😢😢

    • @user-yl8uj4ml9v
      @user-yl8uj4ml9v Před 7 měsíci +4

      ወላሂ ትክክል ይገርማል

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 7 měsíci +2

      እውነትፐነው እህቶቼ ኡፍ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Před 7 měsíci +4

      እካን እሱ እኛም ከብዶናል😢😂😂😂😂

    • @melessechdegu
      @melessechdegu Před 7 měsíci +1

      በጣም ጌታን😢😢😢😢😢

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Před 7 měsíci

      ​@@user-yl8uj4ml9v ምኑን ነው ወላሂ ትክክል ምትይው እሷ ጌታ ኢየሱስ ልቦና ይስጣችሁ ባለችው ኮመንት ነው መልስ የስጠሽው እኛ በአላህ እንጂ በእየሱስ ጌታነት አናምንም በነብይነቱ እናምናለን ዲስ ላይክ ስጪ እንጂ ለኮመንቷ

  • @meserettesfaye6987
    @meserettesfaye6987 Před 6 měsíci

    ውይ !!!!!!ዓለም ሰግድ ምን አይነት የዓምላክ ስጦታ እንዲህ የተሰጠህ ? ብቻ ዘመንህ ይባረክ !!!!!

  • @elizabethyohannes3168
    @elizabethyohannes3168 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናንተ ጥንዶች በመጪው ግዜ ሁሉም ሠላም ሆኖ የአለፈውን ፈተና ረስታችሁትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን በደስታ የምትመሩበት ዘመን ይሁንላችሁ ኢዮሀ ሚዲያዎች ፈጣሪ ማስተዋልን ይጨምርባችሁ ቡዙ ሥራ በእናንተ እየተሠራ ነው ቡዙ ትዳር ሕጻናቶች ወጣቶችና ቤተሰቦች እየታከሙ እየዳኑም ነው በርቱ እላለሁ!

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j Před 7 měsíci +91

    ሰዉየዉ በጣም ባለጌነዉ የሡን ታሪክ እዳታወራ ይከላከላል ባለጌ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 7 měsíci +1

      እረ እናስተውል እህቴ እውነቱን ብንጠብቅ ከመሳደብ በፊት

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před 7 měsíci +67

    ለራስሽ ኑሪ አንድ ቀን ጭንቅላትሽን ብሎ ይደፋሻል እህቴ ይሄ ሴጣን የወረረው ሰው ነው እባክሽ ለልጆችሽ ኑሪ

    • @yeshidessie6956
      @yeshidessie6956 Před 7 měsíci +1

      የኔም ሐሳበ ይህ ነው

    • @user-dd8bv6bk2l
      @user-dd8bv6bk2l Před 7 měsíci

      ሰወየው ሌባ አይወድም አኦ ይገላታል

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 Před 7 měsíci +1

      @@user-dd8bv6bk2l የምን ሌባ ምን ምታውቀው ነገር አለ? ሌባ እናት ልጆን አታምንም አለ ያገሬ ሰው

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 Před 6 měsíci +1

    ካዳመጥኩት አንጻር ባልየው በጣም አደገኛ ተጠራጣሪና ቅናተኛ ሰው ነው!

  • @sone8065
    @sone8065 Před 7 měsíci +4

    ሴትዬዋን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰዉዬዉ ልብ ግዛ ችግር ካለ በመወያየት ነገሮች መፍታት ይቻላል በተረፈ የልጆቹን DNA ማስመርመር ይቻላል።

  • @hulugrgesh
    @hulugrgesh Před 7 měsíci +39

    አንጀቴን ነው የበላሽኝ እህቴ ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው አለመታመን ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ እንባሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያብስልሽ ።አለማበድሽ የፈጣሪ ድጋፍ ስላለነው ።

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Před 7 měsíci +43

    እመነኝ DNA አያስፈልገውም ልጆቿን ይዛ ከዚ ሰውየ መለየት አለባት ለህይወቷም ሆነ ለልጆቿ በጣም አስጊ ነው ከመዘግየቱ በፊት ብታለያያቸው መልካም ይመስለኛል 😢

    • @user-dd8bv6bk2l
      @user-dd8bv6bk2l Před 7 měsíci

      የዲቃላ ልጀ ግም

    • @Susu-lx2uu
      @Susu-lx2uu Před 6 měsíci

      @@user-dd8bv6bk2l እንዳንተ አይነት ሰው መርዝ ሰው ነው በራሱ የማይተማመን ሰው ነው እንዳንተ አይነት ሰው የሰው በቁም የሚገል ሰው ነው ስለዚህ ህግ ቢኖር እስር ቤት ማበስበስ ወይም እንኳን ሚስት እና የልጅ ክብር ሳይሆን የበሰበሰ ጭንቅላቱን ይዞ ብቻውን አርጅቶ መሞት ነው ያለበት

  • @InnocentBread-yl3rs
    @InnocentBread-yl3rs Před 6 měsíci

    የእውነት የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ እኔም ካሳለፍኳቸው ተበደልኩ ታገስኩ እላለሁ እሄም አለ አይዞሽ የኔ ምርጥ እናት ፈጣሪ ልቦናሽን ያስፉልሽ የትግስትን ጥግ አሳይተሽኛል አይዞሽ ሁሉም ያልፉል

  • @user-ow1cu7ng1n
    @user-ow1cu7ng1n Před 7 měsíci +6

    የኔእናት በግዞት እድሜሽን ኖርሺው እግዚአብሔር ይካስሽ።

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 Před 7 měsíci +35

    ይሄንን ያህል የማታምናት ከሆነ ለምን በጠዋት አልፈታሀትም:: እየተቆሳሰሉ 19 አመት መኖር ለምንፈ አስፈለገ አሁን ይበቃችኃል ተለያይታችሁ ለልጆቻችሁ ኑሩላቸው ::

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 7 měsíci

      ትክክል

    • @tigistlakew9032
      @tigistlakew9032 Před 7 měsíci

      እንደዚህ አይነቱ ክፉ አቁስሎ አድሳርሮ ነው የሚገለው

  • @YMA-Toybee
    @YMA-Toybee Před 7 měsíci +103

    ባል ተብየው ቅናት ብን ያለብህ ቅንቅናም ነህ ልጆችህ ናቸው። አንዳንድ ወንዶች በሚስቶቻችሁ በቅናት ብን ስትሉ ልጆቻችሁን ምትበድሉ (ልጆቻችን አይደሉም)ምትሉ ውንዶች ልቦና ይስጣችሁ ወይንም ድፍት ያድርጋችሁ

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Před 7 měsíci

      😂

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 7 měsíci

      Enam mayeleyaye yhi hulu chekeceke

    • @elhamahmed8877
      @elhamahmed8877 Před 7 měsíci

      😂😂that is right he is kenkenam 😂😂Stupid old man👈 I belive that he is the one who was Or has been a Cheated on her all of his life and we can tell he is abuser phscaly and emotionally👈 so I suggest to the woman just get out of this stupid confused Relationship. 👈 otherwise he maybe going to kill you one day.

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 7 měsíci +1

      ኣሜን ድፍት ይበል

    • @miserms4091
      @miserms4091 Před 7 měsíci

      Amen amen amen yidifachewu ya rabbii 😢😢😢

  • @seblehaile9552
    @seblehaile9552 Před 7 měsíci

    ውይ አንተ ልጅ ተባረክ ትውልድ እያተረፍክ ስለሆነ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-vl6mq5vq3p
    @user-vl6mq5vq3p Před 6 měsíci +1

    ውይይይ የኔ እህት እንዴት አሳለፍሽው 19አመት በልጆችሽ ይካስሽ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያጠነከረሽ

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Před 7 měsíci +54

    ሲደብር በጌታ ልጆቹ እንዴት ያለ የሞራል ውድቀት ውስጥ ይሆኑ😢

  • @hanaselam-sp9iv
    @hanaselam-sp9iv Před 7 měsíci +34

    የኔ እናት ቅጥል ብላለች እመቤቴን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ማማየ ባአንተም ሊጠረጥረኚ ይችላል አለች አለም ሰገድ ተጠንቀቅ እዉነት 😭😭😭

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Před 6 měsíci

    እጅግ በጣም ስለሚወድሽ የሚነጥቁበት እየመሰለው ነው በወንዶች ሁሉ የሚጠረጥርሽ

  • @senitsgaey7802
    @senitsgaey7802 Před 7 měsíci +1

    እውነቷን ነው እንደዚህ አይነት ወንዶች በጣም አስቸጋሪ ናቸው የደረሰበት ያውቀዋል አንቺ ሒወትሽን አትርፊ እንደዚህ አይነት ሰው ለሒወትሽ አስጊ ነው

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 Před 7 měsíci +14

    እኔ ግን ከምርመራ በኋላ የሱም ቢሆኑ አይኑን ማየት አልፈልግም ሰውየው አጋንንት ነው እዛው በሩን ዘግቶ ይጨፍር ፈጣሪ ሌያነጋልሽ ፈልጎ ነው ይህን ያመጣልሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብስ

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 7 měsíci +72

    እኔ ህይወት በዚህ መጣ😭😭😭😭 እኔ ግን ተፋትቼ ተሰድጄ ልጆቼን እያሳደኩ ነው
    እኔ ግን ከመሬት ተነስቶ ነው የሚጠረጥረኝ እንጅ እግዚአብሔር ምስክሬ ከሱ ውጭ ተፋትቼ እንኳን ሌላ ሰው አላሰብኩም 14 አመት አብረን በስቃይ ኖሬ እግዚአብሔር በቃሽ ልጄ ብሎ ገላገለኝ ልጆቼ የኔ አይደሉም አያለ ልጆቹን ሳይቀር ሲያሳቅቅ ኖሮ ዛሬ ልጆቼ ቢልም ልጆቼ ግን
    መቸም በህይወት እሱን ማየት አይፈልጉም እህቴ ንጹህ ሴት ከሆንሽ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
    እኔ ሰርቼ ልጆጄን በደስታ እያሳደኩ ነው ሴቷ ልጄ 2ኛ ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ነች እግዚአብሔር ይመስገን በዙ ዋጋ ከፍዬ ልጆቼን አሳደኩኝኝ እናቴ ማርያም ክብር ምስጋ ይድረሳት እሱ ግን ከስራው ተባሮ እያለቀሰ ነው
    መውደቁ ባያሰደስተኝም
    ነገር ግን እኔን ከነልጆቼ
    ሲጥለኝ ያለፍኩትን ሳስብ 😢😢😢 ያመኛል ነገር ግን በህይወት እያለሁ እያለ
    በራሱ አንደበት ሚዲያላይ ወጥቶ ልጆቼን በድያለሁ ብሎ ሲል ገረመኝ ለካ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ሁሉን አሳዬኝ
    ልጆቼ እኔን አይመስሉም እያለ በራብ ሲቀጣኝ
    ሌላ ሴት ይዞ እቤት ድረስ እያመጣ ልጆቼ እያዬ ይዞ ይተኛ ነበር እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
    ዛሬ ሁሉን ፈርዶልኛል
    ሀገራ ስገባ ከነ ልጆቼ እዚህ ሚዲያ ላይ እመጣለሁ
    😢😢😢😢😢😢😢😢 ንጹህ ከሆንሽ አትፍሪሪሪሪ

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 Před 7 měsíci +1

      Ewenet new eheta

    • @koki9528
      @koki9528 Před 7 měsíci +6

      በጣም ጀግና ሴት ነሺ🙏

    • @yeromyerom
      @yeromyerom Před 7 měsíci +4

      አንችስ ጠንካራ ነሽ በጣም. አደራውን ፈጣሪ መልካም ያድርግልን ከባድ ነው አለመተማመን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያንችንም

    • @user-ko8so4mc3t
      @user-ko8so4mc3t Před 7 měsíci +2

      ጀግና ነሽ እህቴ ❤❤❤

    • @aynadis5886
      @aynadis5886 Před 7 měsíci

      ጀግና ጎበዝ በርች❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!

  • @abiasegdew8887
    @abiasegdew8887 Před 6 měsíci +1

    ከምርመራው ውጤት በኋላ ከዚህ ወፈፈ ጋር በምንም መልኩ ወጤቱ ምንም ይሁን ምን በትዳር መቀጠል የለብሽም እንዲህ አይነት ቀናተኛና ሴሰኛ አንድ ቀን መጥፎ ነገር ሊፈጠር ይችላል አባቴ ላይ መጥፎ ነገር ተፈጠረ በሚል ውትፍትፍ ነገር እራሱን በዚያ ውስጥ መሰየም በጣም የተሳሳተ አመለካከት ነው የማንም ይሁን የማን በእኔ ስር እስካደገ ድረስ የእኔ ልጅ ነው ።

  • @selammolla3915
    @selammolla3915 Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ በአጭሩ የቋጨልኝ እንዲህ አይነት ሰው ነበር ፈጣሪዬ እንኳን ገላገልከኝ ዛሬም ድረስ እንዳዲስ አመሠግነዋለው ፈጣሪዬ ተመሥገን!!!

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před 7 měsíci +26

    እዲህ አይነት ወንዶች አሉ እህቴ ልጆሸን ፈጣሪ ያሳድግልሸ አችን እሚሰለው ሰውዬው እና እዲህ አይነት ወንድ እርግፈ አረገሸው ትተሸው ልጆችሸን አሳድጊ እሱ እድሜውን ሙሉ እራሱን ቆሻሻ ቦታ ሲለሚው አችንም እደሱ ነው ሚሰልሸ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 7 měsíci +116

    🙄የራሱን ታሪክ አታውሪ ይላል ምን አይነት ደነዝ ነው በማርያም እሷ ለሱ የሆነችለትን የከፈለችለትን ዋጋ አትናገሪ ይላል ከሀዲ😡😡 አንዱ ልጅም በሆነ ሶስት ልጅ የኔ አይደለም ይላል 19አመት አንድ ቤት እየኖሩ ከሱ ሳትወልድ ስትወሰልት ነው የወለደችው ይላል እግዚኦ የሆነ መንፈስ ነው ይሄንን ያሳሰበው

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 Před 7 měsíci +5

      ፈጣሪ ሆይ ኝ አሁን ይሄ ሰውዬ በኋላ ልጆች ጋ በDNA ልጆቹ ቢሆኑ ከዛ በኋላ ልጆቹ እና እሱ አባት እና ልጅ ሁነው ይኖራሉ ይሆን ?አላምንም ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበል

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 Před 7 měsíci +10

      ግን ልጆቹ ናቸው ሚያሳዝኑት

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před 7 měsíci +5

      Ayi wendoch ye sirachewn yistachew

    • @marmedia-ly3nx
      @marmedia-ly3nx Před 7 měsíci +4

      ኧረ ይሄ በጣም ጨካኝ ሰው ነው። 3 ልጆች ወልዶ እንዲህ አይነት የወደቀ አስተሳሰብ ያለው ሰው ከንቱ ነው

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 7 měsíci +4

      የግድ እኔን ከልመሰሉ ነው ነገርየው😂😂

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Před 7 měsíci +2

    በመጀመራ ሰውየው ፀበል መጠመቅ አለበት ሲቀጥል ወደባለሞያ መሄድ አለበት ግን የዚን ቤተሰብ መጨረሻ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Před 7 měsíci +2

    ሁለቱም ችግር አለባቸው ብዙ ያወራሉ በቀላሉ የዲ ኤን ኤ ምርመራ ማድረግ ነው
    በልጆቹ ላይ የደረሰው ጫና ግን ያሳዝናል

  • @user-ls9rs7ex2e
    @user-ls9rs7ex2e Před 7 měsíci +32

    እህቴ ቻይ ነሽ ጠንካራ ክርስቲያን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ይጠብቅሽ በርቺ

  • @haimanotadane466
    @haimanotadane466 Před 7 měsíci +106

    የኔ እህት አብረሽዉ የኖርሽ መስሎሻል እንጂ የተለያያችሁት ሃይማኖቱን የቀየረ ቀን ነው ። እግዚአብሄር አምላክ ለአንቺ ፀሐይን የውጣልሽ በጨለማ ነዉ የኖርሽው ።

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p Před 7 měsíci +5

      ትክክል የመናፍቅ መንፈስ ሴትይቷ ጽናት የላትም ከዚህ ጋር አሁንም መኖርን ታስባለች እግዚአብሔር የሚቆርጥን ልብ ይስጣት መቼም ሰላም የሌለዉ ሰዉ ነዉ አስራ ዘጠኝ አመት ሲቀና የኖረ አሁን ምን አግኝቶ የለወጣል ልጆቹ የሱ እንደሆኑ ቢያረጋግጥ እንኳን አይተዉም ይሄ ክፉ መንፈስ በልቡ ገብቷል

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 7 měsíci

      @@user-qo4js7yh9p ya issoha seyixaan nawe betachawun yamibaxabixawe xanikoy la xonikaye iyasadadachche asimasay ba lakiso nawe yamitacibarabirawe yiche xaotaam

    • @abrhamkebede4734
      @abrhamkebede4734 Před 7 měsíci +6

      እሱ ታማኝ አይደለም ነገር ግን ጥሩ አባት ነው ሐይማኖት ሳይሆን የሐሰት ነቢያቶች ጎድተውታል

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Před 7 měsíci +4

      የሀይማኖት ልዩነት ትዳርን አያፈርስም ።እስላምና ክርስትያን ሆነውም በሰላም የኖሩ ብዙ አሉ ።ዋናው ንፁህ ፍቅር መተማመን ነው ።ጭ

    • @sebleasega8941
      @sebleasega8941 Před 7 měsíci +2

      በትክክል የኔ የዋህ እህት

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před 7 měsíci +1

    በየሱስ ስም ቅናተኛ ባል ጓደኛ ወገን አይስጣቸ.እጅግ ሲበዛ ያስፈራል ደግሞም የሰይጣን ስራነው በተለይ የወንድ ቅናተኛ እግዚኦ

  • @BelaineshAbera
    @BelaineshAbera Před 6 měsíci

    እለምስገድ እንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይባርክህ እየስራህ ያለውን ተግባር ቀሪ ዘመንህ ርጅም ጤናና ዕድሜ ይብዛልህ

  • @MekdeseMadidoMeja
    @MekdeseMadidoMeja Před 7 měsíci +73

    ልጆች የሱ ከ ሆኑ መቼም ከሱ ጋራ አትቀጥየ 🥺🥺😭😭😭😭

  • @jacksonmic21y99
    @jacksonmic21y99 Před 7 měsíci +26

    ከዚህም ስንወጣ ካንተም ጋር ይጠረጥረኛል ስትል በጣም ነው የገረመኝ በኔ እይታ ሴትየዋ እውነተኛ እና ለልጆቿ ስትል ብዙ መከራ ተሸክማ እየኖረች ያለች ሴት ናት

    • @KshsxgNzhshd-mk9np
      @KshsxgNzhshd-mk9np Před 7 měsíci +1

      የደረሰበት ያውቀዋል እኔ ሰው ሰላም ካልኩ እንኳን ጦርነት ነው ሌላው ቀርቶ ሰው ፍቢ ላይ ላይክ ሲያደርግ ወንድ ከሆነማ አለቀልኝ በቃ አሁን ተለያይተናል እኔ እፎይ ብያለሁ እናት በቃ ተፋቱ

    • @eabraha3935
      @eabraha3935 Před 7 měsíci

      በጣም ይሄ ጀዝባ

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 7 měsíci +2

    አለምሰገድ ይጨምርልህ የተባረክ አድናቂህ ነኝ 👌