ነግ በኔ - Ethiopian Movie Neg Bene 2024 Full Length Ethiopian Film Nege BeEne 2024
Vložit
- čas přidán 14. 02. 2024
- ነግ በኔ - Ethiopian Movie Neg Bene 2024 Full Length Ethiopian Film Nege BeEne 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media - Zábava
አጨራረሱ ደሥ ዬላል😢😢😢😢 ግን ፍቅር እና ገዘብ በጭራሽ አይገናኙም ፍቅር እዉነት ሲሆን ገንዘብ ደግሞ ዉሸት እና ጊዚያዊ የጥዋት ጤዛ ነዉ😢😢😢😢😢
እቺ ልጅ ሁሉም ፊሊም ለይ ቀሚስ ነው የምትለብሳው ደስ ስቲል❤❤❤
የሚገርም ነው❤❤❤
እኔ ምለው እች ልጅ ያዛድሮ ፍልሞች ሁሉ አለች
እች ልጅ ስወዳት ከሰራቻቸው ፊልሞች ሁሉንም በቀሚስ 🥰🥰🥰
አስተማሪ ፊልም ነው በረቱ እውነት ነው ነገ በኔ ማለት ጥሩ ነው
መልካም መሆን መልካም መንገድን ይሰጣል❤❤❤
ያሲኖና ዳዊት ጎበዝ ተዋናይወች ይመቻችሁ ምርጦችየ❤
😢
ዋው ምርጥና አስተማሬ ነው ኤናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለሁን ጎሬና ዳውድ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏❤️❤️
ዋው ❤ ነገ በኔ😢 በጣም አስተማሪ ፍልም❤
መልካም መሆን ለራስ ነው❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ፊልም እውነትም ነግ በኔ
Never look down on someone because you'll never where know to encounter, money is not everything it can buy things but it will never buy happens. Love is precious thing to someone who knows how to value and appreciate it.
Thanks guys, at the end of this MONEY isn’t everything.
ምርጥ ስራ ጥሩ መሆን ለራስ ነው
ወዉ በጣም ደሥ ይላል
ዋው አሥተማሪ ፊልም ነው
ያምራል❤
ዋው አንደኛ ጎበዞሽ እውነትም ነግ በኔ
Like adrgugn esti flmun eske mechershaw yaychut😍
❤❤❤❤
Wow addisa lij gobezzz nat berhi lelam sira lay astifat aqim alat
It is a very interesting film and I learned a lot from it
በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን
ከናይጄሪያ የተወሰደ ፊልም ነው 👍
ምንም አያስተምርም ለምሳሌ ሴት ልጅ በምን ምክንያት ቢሆን ሴት ልጅ ሳታገባ ወንድ ቤት መግባት የለባትም ህይወትን ሁላ ግልብጥብጥ አደረጋችሁት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አቆምን ይሄን የቱርክ ፊልም እያያችሁ
ለመጀመሪያ ጊዜ መጨረሻዉ የሚያምር ፊልም አየሁኝ
It's a teachable movie I like it so much actually ending is so sweet
እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉባት
Wow addisa lij gobezz natt berhi lela sira asrat
ልቀቁት ❤❤❤❤❤
እኒኬ መተውን አያቅተኝም ጌንእናተ አላሳታፍም አላቹሁኝ እጄ❤❤
አማርኛ መፃፍ ሳትችይ እንዴት ልትተወኚ ትችያለሽ 😅
አልገባኞም ምንምለትነዉ😅😅
Nice
ዋውውውውውው
ምርጥ ሙቪ ነው
አንደኛ ❤❤❤
Hulochunim iwedachewalehu❤❤❤❤
Wow👌👌👌👌👌
wawo betam desi yilal❤❤
Wow bedeb tewinachihutal yene widoch❤❤❤❤❤❤
mirte acteroch yalubet film new waw
Des yemil new Enam Astemari
Wow❤❤
❤❤❤wow
good movie
❤❤❤
Wawu 😊😊melicaminet lerase new 🥺🥺😊😊😊
ዋዉዉዉወዉዉወወ
እባካችው ህፃናትን ሁሉ ድራማ እያሰራችው ነው አረ የመማር ዋጋ እየአበቃለት ነው😢
ወንድሙ የለዉን ነገር ሊየደርግነዉ ወይ ምንም የመተቀዉን ልጅ በእህቱወ ሊበቀለትነዉ ወይ በለ ዊልቻሩ ወንደም የለህን ነገር አተደርግ
ገዘብ ወዳድ ሰው መጨረሻው አያምር
ለየሺ ማፊኬና ❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂
❤❤
የልጅ ነገር 2 ፍሬ1ብስል 1፣ ጥሬ የተባለው 😅ይህ ፊልም ነው😅😅
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😊
🎉🎉
ሌቦች ከናይጀሪያ ፊልም የተኮረጀ ነዉ የምር አትረቡም 😩😩😩😫😫
በምንህ ሰማሃው የናጄርያ😂😂
@@user-fe7xs3jc7f be english ቋንቋ ነው የተሰራው🥰
ክክክክክክክ@@user-fe7xs3jc7f
😂😂😂😂😂😂
@@user-fe7xs3jc7fእኔም አይቸዋለው ባማረኛ ተተርጉሞ ናይጀሪያወች ሰርተውት ወላሂ ልዩነቱ የናይጀሪያው ወንድም የለም እንጅ copy ነው
ይለቀቅ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ኤሄ ካረክተር ከንቺ አሄደም አፈቀርኩት የልሽዉ ወንደ በዊልቸር ሲተይዉ መሻሽ አነበረብሽም
የዊልቸር እግሩ ወይ ሲሊፐሩ በእጅ አያዝም እግሩን ያስቀመጠበት ቆሻሻ አደጋ ነው ጥንቃቄ ይኑራቹ
እውነትም ነግ በኔ
when are Ethiopian movies produced with perfect sound quality?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረሲሽን የመሠለች ጓደኛ አለችሽ በመጥፎ መንገደ እየሄሽ ሚተበረተተሽ ጓደኛ አለችሽ ግን ጉድሽን አለወቅሽም ለወንድሙ ሊበቀለሽ ፈሊጎነዉ እኔ ሚፈረዉ እህትሽ በንቺ ምክኒየት እንደትጎደ
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
Baganazab yamiyaman saw machem fiqar ayinorawam hulem birun naw miyawa 😂❤
ሆ ደሞ ስማ ነቢ አላልም ደፋር
ቆጂት ዘሬመ የመሆን ከረክተር ተጠቅመሽ በወንደሙ ወጥመደ ዉስጥ ገብተሸል ሀብተም ሀብተም እየልሽ
Sile filmu astayet ayiche
ለም ሰቶልደ ጋጀ ፈትለለች አሉ የተዘገጄሊሽ አለወቅሽም
Telemamedubin
ያልገባኝ ነገር ቤት ሲሸጥ እቤት ውስጥ ካለው ዕቃ ጭምር ነው እንደረ
የህቷ ባል አደል የገዛዉ እሣኮ ሐብታም አገኘች የቤትእቃ ቀርቶ እህቷን መችአየች ዉይ ጠዘብ 😂
@@shjking2439እግዚኦ😂😂😂😂😂😂😂
ሲጀመር በፎቶ ብቻ መፋቀር አለዴ😊
አይገርምም በቴክስት ብቻ የማውቀው ወንድ ኣፈቅርሻለው እያለ እያለቃቀሰብኝ ነው በስልክ እካን ተደዋእለን ኣናቅም ፍቅር እደዚ ቀላል ነው
አለ
እነዚህ ብልሹ ሴቶች ከአልጋ ውጪ ሌላ ምንም ሥራ የላቸውም እንዴ?
ኤረ በጣም ቆሸሹ። የአገርና የሥነ ምግባር ማፈሪያዎች።
❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️💝💝🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂ከናይጄርያ ፊልም የተኮርጀ አር በራሳቹ ስሩ አትኮርጁ
አልገባኝም ምን ነክቶችሁ ነው የናይጀሪያ ምንድን ነው
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤