Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 292

  • @hawadawed9588
    @hawadawed9588 Před 7 měsíci +16

    ማነው እንደኔ 2016 ድጋማ እሚያየው❤❤

  • @eth1929
    @eth1929 Před 5 lety +42

    ይሄንን ድራማ ደግሜዉ ደጋግሜዉ ባየዉም የማይሠለች

  • @mesudabedruabdlaziz3714
    @mesudabedruabdlaziz3714 Před 4 lety +26

    በጣም ደስ የሚል የሚደነቅ ፊልም በጣም የሚያስለቅስ መልክቱ የሚገርም ዉስጤ ያለውን ነው የተወኑት

  • @Nafi2kiya
    @Nafi2kiya Před rokem +6

    በእውነቱ ይሄን ፊልም አለማድነቅ ከባድ ነው!❤ልብ ላይ የሚቀር❤👌👏👏
    ምርጥ የተዋናኝ ቡድን ከልዩ ድርሰት ጋር❤👌👌👏👏

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu Před 17 dny +2

    ምርጥ ፊልም 👌

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ሆይ ያልተገባ ቦታ ላይ ብር እያባከንኩ ለሚገባው ሰው ግን አለ ማድረጌን አለመስጠቴን በደሌን ይቅር በር እና ለሚገባው ቦታ እንዳረግ አቅም ሁነኝ።

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +18

    ዎውውውውውው ይህንን ልጅ ምን እንደምለው አላቅም ሣየው ራሡ ሠውነቴ ይቀጠቀጥለታል እፍ እንደአንተ አይነት ወንድ ሺ ይወለድ ርጋታው ትትናው ሢያሥደሥት በተረፈ ፊልሙ ፖሊሷ ደብዳቤውን ሥታነበው እንዴት እንደተደሠትሁ እወድሀለሁ ብላ ሥሠልለው ለድሀም ግዜ አለው ብዙ አሥተማሪ ነው ይህ ፊልም አባባ ተዘራ ደግሠው አይበረክት ነብስሁን በገነት ያኑረው የማይሞት እየሞተ መሞት ያለበት ይኖራል ግዜ ተለዎዎጭ ነው ምን ይደረጋል በተረፈ በቁም ለአንድ እንጀራ የነፈጉ ሠው ሲሞት ሣጥን ገዝተው ለመቅበር እኛ ሀበሻወች ልማዳችን ነው አይ ሠው ለማንኛውም የሁላችንንም መጨረሻ ጣሪ ያሣምርልን!!!

  • @natnaeleshetu6326
    @natnaeleshetu6326 Před 11 měsíci +9

    ለፊልም አልቅሼ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን አልቻልኩም በቃ ውስጤን ነካው።የአባቴም ህልም የኛን ስኬት ማየት ነበር ግን ሞት ቀደመው።ቢሆንም እኔ የመጀመሪያ ልጁ ነኝ ሁለት ታናናሽ ወንድሞች እና አንድ ታናሽ እህት አለቺኝ ከፈጣሪ ጋር ያለ ጥርጥር እሱ የሚፈልገውን ነገር በሙሉ እንዲሆን አደርጋለሁ።

    • @HalimaHalimaabdu
      @HalimaHalimaabdu Před 7 dny

      አላህ ይርሀመው አባትሽን አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለሞት ነው የተፈጠርንው ብቻ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ሱበሀነ ወተአላ

  • @user-kf5dw4gc9m
    @user-kf5dw4gc9m Před 2 měsíci +2

    ከሞተችቧሇላ ለለቅሶ ከመደገስ እያለች አንድ እንጀራ መስጠት ይቀድማል ተምረበታለው😢😢

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety +10

    ቆየት ያሉትን ፊልሞች እየደጋገሙ ማየት ይሻላል አሁን ከሚወጡ ለዛ ቢስ ፊልሞች ተዜ ነፍስ ይማር

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Před 2 lety +11

    ስንቴ አየሁት ይሄን ፊልም ፋሪስ ብሩ ያለበት ሁሉ ምርጥ ፊልም ነው

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +141

    ቆይ እንደኔ ፊልም መዎኑን እየወቃ ሚየለቅስ ሰዉ አላ ወይ እንደኔ ሞኝ በጠም ነዉ የስለቃሰኝ ወለይ

  • @samrawitgirmay7294
    @samrawitgirmay7294 Před 2 lety +7

    ምርጥ ፊልም ቃል አይገልፀውም እውነታዎችን ያንፀባረቀ ሚገርም መልዕክትን ያስተላለፈ የሚያስተምር ፊልም ነው።

  • @halamimohamd707
    @halamimohamd707 Před 5 lety +9

    ይሄን ድራማ ደግሜ ደጋግሜ ባየው አልሠለቸውም የቆየም ብሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😮

  • @kasayeambaw8345
    @kasayeambaw8345 Před 4 lety +12

    በጣም ነው ያለቀሥኩት እናቴን በጣም ነው እምወዳት

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 11 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ፍልምነዉ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤ ዮሳየጠፋ ስወደዉ ወዳወድነቱ ፍልሙን ፈልጌነዉ ማየዉ ❤❤❤❤❤

  • @FikerAmara
    @FikerAmara Před 10 měsíci +7

    ህፃኑ መሸለም አለበት ከልቡ ነው የሰራው

  • @teddynuredin4031
    @teddynuredin4031 Před 2 lety +3

    አይገርማችሁም እስካሁን አላየሁትም ነበር በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ ድሮም ለማልቀስ ቅርብ ነኝ አስለቅሳችሁኛል
    ደሞ ታሪኩ ከሞላ ጎደል ከኔ ጋር ይቀራረባል እናታችንን ያጣንዉ በጊዜ ስለነበርሁለት ታናናሽ እህቶቼን በርበሬ ደልዤ ጤፍ አስፈጭቼ ዩኒፎረማቸዉን አጥቤ ነዉ ያሳደኩዋቸዉ ። ፊልሙላይ እህቶቹ ለነሱ የተከፈለዉን መስዋትነት ስለሚያቁ በምትኩ ፍቅር ሰተዉታል እንደእድል ሆኖ እኔ አልታደልኩም ልሙት/ልኑር ትዝ አይላቸዉም።😭

    • @user-vj3zk9rq6d
      @user-vj3zk9rq6d Před 2 lety

      እኔም ታላቅ እህታችን ናት ያሳደገችን አሁን አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ከራሴ በላይ ነው የምወዳት እሷ ለደቂቃ እንድትከፋብኝ አልፈልግም

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 Před 2 lety +2

    A great film with two of the greatest actors in ethiopia Dawit and Yetensyet👍👍👍

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Před rokem +2

    ፊልሙን አሁን በቅርብ ነው ያየሁት ግን በጣም ልብ ይነካል በጣም ፈጣሪየ ሆይ ልቤን አታደንድንብኚ አተ ጠብቀኚ ጌታሆይ

  • @hayuhayder8018
    @hayuhayder8018 Před 3 lety +7

    ያማል የናት...😥😭😭😭😭በጣም አስለቀሰኝ

  • @semra5955
    @semra5955 Před 3 lety +2

    Ewnet new bemestet, bemekafel ye hilna selam alew astemari film new well done guys🙌👈

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 4 lety +2

    Betam mert temrte sechi film new
    Demom ashazgnm new gin Betam
    Yemewadew Movie wow 😘👌

  • @user-zu3mr9xv8g
    @user-zu3mr9xv8g Před 5 lety +26

    እኔ እኮ ሞኝ ኔኝ ብዙ አለቀስኩ

    • @mahaalahmad5965
      @mahaalahmad5965 Před 3 lety

      Ere enes mabed bcha new yekeregn

    • @fadila.8784
      @fadila.8784 Před 3 lety +1

      እነ እረ በጥም አለቅሰክት

    • @jamilatube1982
      @jamilatube1982 Před 3 lety +1

      😄😄😄ቤቃ እኔ ልየው እና ላልቂስ

    • @user-ir5bv4sq5o
      @user-ir5bv4sq5o Před 3 lety

      አረ እኔም በጣም ነው ያለቀስኩት 😭😭

    • @tube2984
      @tube2984 Před 2 lety

      😁😁😁😁

  • @baryaahmde1582
    @baryaahmde1582 Před 2 lety +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰውድ እስር ቤት ውስጥ ለምጋኙ እህቴ ወንድምቻችን አይይይ ሰው ከሞቱ በኋላ በድንጋይ ወሀ መፍሰስ ነው እንዳኔ ምያለቅስ አለ

  • @johnamanuel5270
    @johnamanuel5270 Před 3 lety +4

    I don't have enough talent words for that film 🤝🤝☝️

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Před rokem

    በጣም እዉነተኛ ታሪክ ነው ሰዉን በህይወት እያለ መርዳት ያልቻልን ሰዎች ሲሞት ልክ እንደ ስለት ስጦታ ይህን ይህን እሸፍናለሁ እያሉ መላላጥ

  • @abualo9932
    @abualo9932 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት እረ ማጣትንስ አተ ያዝልን የእኔ እህትም ልክ አባየ እዴሞተብን እታትይ አዉይ ናፈቀኝ አውይ ቀብር ውስጅኝ እያለች እናቴን ታስቸግራትነበር አሁንም ይች እናቴ አመጣም ወይ ናፈቀችኝ ስትል አስለቀስችኝ

  • @user-mk1rm6dt6o
    @user-mk1rm6dt6o Před 3 lety +5

    ይሄን ልጂ ስዎደው ኡፍፍፍ ያኔ ጀንታለ

  • @KhanBhai-br6dh
    @KhanBhai-br6dh Před 5 lety +2

    Wow betam Arif ena astemari film new enamsginalen 😍

  • @toyba8814
    @toyba8814 Před 3 lety +2

    የኔ ፍቅር ወድሚ ያላባት ያሳደገኝ ሳይማር አስተምሩ ለዝህ ያበቃኝ ኑርልኝ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před 7 dny +3

    የዘንድሮ ፊልም ሲያስጠላን የድሮ ፊልም እንደጋግማለን😂😂

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Před 5 dny

      😂😂😂ሣህ እኔ አሁን እያየሁት ነዉ ደግሜ ደጋግሜ

    • @betelehem8943
      @betelehem8943 Před 4 dny

      እኮ ተቸገርን እኮ 😂😂😂😂

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 Před 3 lety

    Betam mirt film 👌 enabahen cherasachut enji

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍ እኔ አልቻልኩም 😭😭😭ካለዉስ የሌለዉ ነዉ የሚብራራው የሚባለው ለካ እዉነት ነዉ

  • @user-ti8kd7le3n
    @user-ti8kd7le3n Před 5 lety +4

    በጣም ያስለቀሰኝ ፊልም ነው አዲስ እንደተለቀቀ ግን አሁን የኖረውን ለምን ትለቁት አላችሁ አዲሱን ልቀቁልን

  • @markoshora7070
    @markoshora7070 Před 5 lety

    Thank you

  • @munedenomochone3668
    @munedenomochone3668 Před rokem

    አራ ተረቱ ሰመጣኝ ምገርም አስተማሪ ተራት ነዉ ለእኛ እንደይሆን የማንፋልጋዉን ላሌሎች አነስብ❤❤❤

  • @werdatesfaye9867
    @werdatesfaye9867 Před 4 lety +2

    በጣም ምርጥ ነው ተመስጬ ነው ያየሁት 👍👍💪

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Před rokem +2

    የህንፈልምበጣምነውእምወደወ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +15

    ምርጥ ፊልም ነው አይቼዋለሁ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      ሚሚዬ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤

  • @filmontesfazghi3738
    @filmontesfazghi3738 Před 2 lety

    I have watched 3 times.nice movie.I like Josi.

  • @selamebayu2453
    @selamebayu2453 Před 3 lety +6

    ውይይይይ እንባዬን ጨረስኩት ደጋግሜ አየዋለሁ ግን ሁል ጊዜም አዲሥ ነኝ

    • @abasmehdi294
      @abasmehdi294 Před rokem

      በጣም እጅግ መሳጭ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 Před 5 lety +12

    በሰአቱ ሀሪፍ ነበር ደግመው ቢያቱም ሀሪፍ ነው

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 Před 4 lety +7

    እፍፍፍፍፍ ህይወት ውጣና ውረድ ነው እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭

  • @mukebestabra3055
    @mukebestabra3055 Před 5 lety +2

    Selm selm endet nachew ye hager lijoch salmchu bezet yebel esk abern entew😘😘😍♥️

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 Před měsícem

    ከመቅበር በፊት መዳን ትቀድማል ትልቅ ኣባባል ኣስተማሪ ❤❤❤

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 Před 5 lety +1

    Nice film new Aeyachwalehu yasatemaral

  • @SelamMelese-no5le
    @SelamMelese-no5le Před 11 měsíci +3

    የዘንድሮም ፊልም ይባላል ፊልም በናንተ ቀረ በናንተ አሁንም ብትሰሩልን ምናለበት የፊልጣሙ ጣምን ትዝታ አይሁንብን

  • @asterethiopa8724
    @asterethiopa8724 Před 5 lety +3

    አይተናዋል ምርጥ ነው።

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 Před 2 lety

    Wow ብዙ ነገር አየንበት ደስ የሚል ፊልም

  • @mekedelawitayana2831
    @mekedelawitayana2831 Před 8 měsíci

    Arif movie new menembiyhon yesrawe sira dehnenten lemaschenfe❤ Ethio lezalelem tinur

  • @HasnaHasna-dz3jm
    @HasnaHasna-dz3jm Před rokem +1

    አንዳንዴ ፊልም ቢሆንም እውነተኛ ታሪክ በፊልም ተደርጎ ይተወናል ኡፍፍፍግ

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 Před 3 lety +3

    ፊልሙ በጣም ቆጆና አስተማሪ ነው ግን ተቀባይነት ብዙ የለውምሳ ???

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en Před měsícem

    Uffffff አይቼው የማልጠግበው ፊልም❤❤❤

  • @qemeryoutube4151
    @qemeryoutube4151 Před 4 lety +2

    መጀመሪያ ላይ ያሳዝናል
    ከዛም ጥሩ ትምህረት አለው ።።።

  • @habengebrhiwet3587
    @habengebrhiwet3587 Před 2 lety

    Nice good film

  • @user-gi1oi5eu9i
    @user-gi1oi5eu9i Před rokem +2

    ዋው

  • @merameberahim399
    @merameberahim399 Před 2 lety

    ምርጥናአስተማሪየሆነፊልምነዉ

  • @user-gt4yk4xjjibbj
    @user-gt4yk4xjjibbj Před 10 měsíci +2

    ባየሁት ጊዜ ሁሉ ያሳዝናል

  • @-mekditube8912
    @-mekditube8912 Před 5 lety +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 Před 5 lety +1

    ደስስስስስ እሚል ፊልም ዋዉ

  • @edendemissiebogale103
    @edendemissiebogale103 Před 4 lety +2

    This movie is very nice movie i like😁😂

  • @giea6056
    @giea6056 Před 5 lety +2

    አሪፍ ፊልም ነው ዋው

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r Před 6 měsíci

    መጀመርያው ቢያስለቅሰኝ መጨረሻው❤❤❤ ዋው

  • @mesrt1264
    @mesrt1264 Před 3 lety +2

    wow በጣም ደሰ ይላል ያላያቹት እዩት

  • @user-kx7bv7mb3r
    @user-kx7bv7mb3r Před 5 lety +21

    ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስን በገነት ያኑረው አንድ ወንድሜ ናፈከኝ እኮ ምን ላድርግ

  • @SemretGebretsadik
    @SemretGebretsadik Před 10 měsíci +2

    ❤😊

  • @user-fc6bp5jq9w
    @user-fc6bp5jq9w Před 2 lety +2

    ምርጥ ፊልም

  • @user-jp5im1cq8g
    @user-jp5im1cq8g Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @meklitkassu8507
    @meklitkassu8507 Před 4 lety

    Arif nw👌 bertuu

  • @OUMU527
    @OUMU527 Před 3 dny

    በእንባ ጀመርኩት በእንባ ጨረስኩት እናቴ. በሀሰት አለች ግን ስለናት ከሆነ እንባየቁም እንኳ ብለው አይቆሞሞ ወንድምነትን አየሁ በሀ ልዩ ፍቅር አለኝ ለወንድሜቼ

  • @alemayehuassefa7457
    @alemayehuassefa7457 Před 6 měsíci

    ዋውበጣምነውየወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdvip1925
    @mdvip1925 Před 2 lety

    Waw mrt film

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před 2 lety +1

    Fethi fethi la ebaya hooooo ende yala good

  • @metiyegazu800
    @metiyegazu800 Před rokem +1

    iyhe Filmi Betam Lib yinekal Indihm Ale iko, ewnet beyegoda hono new inj, gin Iyhe film Bihonim

  • @rahimarahi1880
    @rahimarahi1880 Před 11 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-pt2bm2rr7n
    @user-pt2bm2rr7n Před 2 lety +2

    ኦፍፍፍፍፍፍ. እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 Před 4 měsíci

    ፊልም መሆኑን እያወኩ የኔ መሰቅሰቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu15 Před rokem +2

    👌👌🌺🌺

  • @user-qe4rn7ce3q
    @user-qe4rn7ce3q Před 7 měsíci

    በጣም በጣም የሚያምር ፊልም ዛሬ አየሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @timur-4894
    @timur-4894 Před 3 lety +2

    ሴቶቹ እራሳቸዉን ሊከላከሉ ሰው ቢገድሉ ምንድነው ወንጀሉ ? ይህንን ሳታውቁ ሰላይ ምናም ትላላችሁ መጨረሻውማ የህጻናት ድርሰት

  • @hayathayat5770
    @hayathayat5770 Před 4 lety +4

    ውይይይ በጣም ሚያስለቅስ ፊልም ምርጥ ነው በርቱ

  • @mahibrhan7914
    @mahibrhan7914 Před 4 lety +2

    Farisye endet ende mtmechegn
    filmu demo wow new

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 Před 4 lety +4

    ይሄን ፊልም ሳየው የራሴ የሒወቴ ታሪክ በጨረፍታ ይነካዋል😭

  • @marsiimoyii4497
    @marsiimoyii4497 Před 5 lety +1

    ❤❤❤💔💔😭

  • @tdf9673
    @tdf9673 Před 2 lety

    ውይይ በስምኣም ከሱ ጋ እየሳቅኩ እየላቀስኩ ጨርሽኳት😭

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    ፊልም መሆኑን እያወቅሁ አለቅሳለሁ ስቴ ደጋግሜ አየሁት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-fc9rq7ik7i
      @user-fc9rq7ik7i Před 2 lety

      እኔም አሁን ለ11ደኛ ጊዜ እያየሁት እያለቀስኩ ነው አቦ ይመቻችሁ

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o Před 2 lety

    ወይኔ ደስ ሲል😥😍😘

  • @user-is4vk1xz8z
    @user-is4vk1xz8z Před 2 lety

    በጣም ፊልሙ ያስለቅሳል🥰😥😥😥😥

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Před rokem +2

    😢😢😢😢😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @sofimoe2934
    @sofimoe2934 Před 2 lety

    🥰😭😭😭Love

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 3 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናቴ 😭😭😭😭

  • @brhangalhumera2639
    @brhangalhumera2639 Před 4 lety +1

    betam new wste yenekag💔💔💔💔💔💔

  • @bet497
    @bet497 Před rokem +2

    እናትን የሚተካ ወንድም ሲገርም

  • @tshayixilahu7134
    @tshayixilahu7134 Před 5 lety

    Wayinee Baxami yazazinalii😭😭😭😭😭😭

  • @g.mg.m1798
    @g.mg.m1798 Před 5 lety

    ጥሩ ትምህርት አለዉ ዉይ ድህነት ግን በለይ በገንዘብ እጦት እናትን ማጣት

  • @milimili3774
    @milimili3774 Před 4 lety

    Astemari film new ebakachu behiwet eyalen enredada

  • @amalal3376
    @amalal3376 Před rokem

    መስጠት ሀብታም መሆን አይጠይቅም አባባ ምስክር ናቸዉ እናመሰግናለን

  • @kibrahailegoitom6037
    @kibrahailegoitom6037 Před 6 dny

    Inem alkishalehu gin betam astemari new. Tewanayochu degmo betam des yilalu betelay Yosef kora jenen yale yemaytereter. Hulachum betam des tilalachu bertu tru astemarioch nachu.