አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 54

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 Před 4 lety +56

    አይ ሂውት በጣም ከባድ ነው አንዴ ደስታ አንደይ ስቃይ እኔም እምወደው እሱም እሚወደኝ ነበር ግን እኔም ቤተስብ ጋር ደርሼ ልንጣ ብይው ተለያየን ግን አልሳካልኝ ብሉ ቀረሁ 12 አመት ይህሁ ትዝታው በውስጤ ይኖራል ልርሳው ብል አልረሳኝ አለ እንየው ጥላሁን ሁሌም እወድሃለሁ ፈጣሪ ን እምለምነው አንድ እንካን አይኑን ባይው ደስ ይለኝ ነበር

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety

      አይዞሽ ማማየ

    • @alainaln9868
      @alainaln9868 Před 4 lety

      አይዦሽ ቆንጆ

    • @KkKk-sf6ov
      @KkKk-sf6ov Před 4 lety

      @@alainaln9868 በጣም ቆጆነው

    • @mesiyaalamatalije9548
      @mesiyaalamatalije9548 Před 4 lety +1

      Ayizone wuda hulachenem behone kamenafakerawe sawe ga adalem emenenarawe enam batasatan mamasegan nawe men yidarage

    • @marryethiopia1971
      @marryethiopia1971 Před 3 lety +2

      እኔም ከልጅነቴ ጀመሮ በጣም የምወደው የልጅነት ፍቅረኛ ነበረኝ ግን በስደት ምክኒያት ተራራቅን ትዝታው አሁንም ድረስ ውስጤ አለ አጊንቼው አብረን ብንሆን ብንጋባ ምኞቴ ነው አሁንም ድረስ እወደዋለው ማንም ይለያያሉ ብሎ አያስብም ነበረ ሰው ሁሉ ስለኛ ያውቅ ነበረ😥😥

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 Před měsícem +2

    ፊልም እና ፍቅር በእናንተ ጊዜ ቀረ አሁን ከተፋ እና የማስመሰል ሕይወት ብቻ።

  • @selamsena6111
    @selamsena6111 Před rokem +6

    ታሙየ እዳተ ያለ አፍቃሪ ለኛም ይስጠን🙏😢🤒🤒😂

  • @sarate1343
    @sarate1343 Před rokem +6

    ዋው ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Před rokem +3

    " ሰላም ፍቅር እና እውነት አሸናፊዎች ናቸው ።

  • @AishaH-b1x
    @AishaH-b1x Před 2 dny

    ሥወዳችሁ

  • @user-wr9px4kx9o
    @user-wr9px4kx9o Před měsícem +1

    የኔንም ፎንቃ ግን እንደዚህ ባጋጣሚ አገኛት ይሆናል እስካሁን የት እንዳለች አላቅም

  • @user-rm1vl1yt8c
    @user-rm1vl1yt8c Před 2 lety +2

    ዋውውው ሁለታይውንም ስወዳችው❤️❤️❤️❤️የቆሎው ነገርስ 😆😊😜🥺

  • @user-mm8hf3qg2w
    @user-mm8hf3qg2w Před 5 lety +4

    ዋውው ደስስ ሲል

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 Před 2 lety +2

    ሀሪፍ ነው

  • @AmanuelAshenafi-bq9fw
    @AmanuelAshenafi-bq9fw Před 6 měsíci +1

    Good movie

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 Před 5 lety +5

    ቆንጆ ነበር ግን ድምጽ በትክክል አልተቀረጸም።

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +1

    ዋው አርፍ ፍልም ነው

  • @fatimaali9444
    @fatimaali9444 Před 4 lety +4

    ዋው ቆጆ ነው

  • @abdlhafizm4102
    @abdlhafizm4102 Před rokem +1

    ፍቅር ያሸኒፋል

  • @user-eu3ce3tt5q
    @user-eu3ce3tt5q Před 2 lety +5

    ፍቅር በፊልም ብቻ ቀሪ

    • @aleeeas9081
      @aleeeas9081 Před rokem

      እኔም ልጀምር🥺🥺🤒🤪

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Před měsícem

    ዋውውው ❤❤❤❤❤

  • @user-qf6tm3hj1k
    @user-qf6tm3hj1k Před 4 lety +6

    ዋውውው ደስ የሚል ፍልም ነው ግን Comment የለም

    • @user-xt3hy9we8k
      @user-xt3hy9we8k Před 3 lety +1

      እንደኔ ኮሜት ማበብ የለመደ ሰዉ ሃሃሃሃ ኮሜት የሌለዉ ቪድኦ ደሥ አይለኝም

    • @rigattewode8779
      @rigattewode8779 Před měsícem

      ደከመን እኮ ይሄ ፍቕር ሚሉት ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ

  • @mohadeyasa2426
    @mohadeyasa2426 Před 6 měsíci +3

    የሱዳኑ ገብርኤል 😂😂😂

  • @tigitamsgn5172
    @tigitamsgn5172 Před rokem +1

    አሪፍ ነው

  • @FilimonTsegay-uh1wl
    @FilimonTsegay-uh1wl Před 2 měsíci

    2024 like

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Před 4 lety +2

    Himmm

  • @muzdanmuda5116
    @muzdanmuda5116 Před 4 lety +2

    አሪፊ ነዉ

  • @user-cl6mq5iz8z
    @user-cl6mq5iz8z Před 11 měsíci +1

    Big

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 Před rokem +1

    Wow

  • @user-sd5qw8jw1s
    @user-sd5qw8jw1s Před 2 měsíci +1

    M😊😊😊😊

  • @masaaei3526
    @masaaei3526 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @RasMule-gk2bw
    @RasMule-gk2bw Před měsícem

    👏👏👏

  • @aynalembelay1572
    @aynalembelay1572 Před 3 lety +1

    ተሙዬ ሞት የፈረንጅ ፊልም ሰሪ ነዉ የምትመስለዉ ኩፍያዉን ስታረግ ስታምርርርር

  • @lplpklljk8081
    @lplpklljk8081 Před 6 lety +1

    ዋው

  • @netsiyemaryamlij6596
    @netsiyemaryamlij6596 Před 5 lety +1

    Are commentoch wedet nachehu abren eshufew

  • @todubai3389
    @todubai3389 Před 5 lety +1

    አድስ ነውዴ ኮሜንት የለም

  • @elesaelesa7014
    @elesaelesa7014 Před 6 lety +2

    Ete adiss film yelm

  • @user-yd8yw3ql3m
    @user-yd8yw3ql3m Před 5 lety +2

    Wawwww

  • @lubabayusuf7110
    @lubabayusuf7110 Před 4 lety +3

    የድሮ ነው

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +2

    የቆየነዉ ግን ድስይላል

  • @taqwatalal1880
    @taqwatalal1880 Před 22 dny

    😂😂😂😂😂😂

  • @eyob567
    @eyob567 Před měsícem

    Subsribe

  • @MuhammedAhmmed-jd6ud
    @MuhammedAhmmed-jd6ud Před měsícem

    𝑦𝑒𝑚𝑟 𝑑𝑒𝑠.𝑦𝑒𝑚𝑖𝑙.𝑓𝑖𝑙𝑚