Ethiopian Movie - Yaletasbew Full 2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ETHIOPIAN MOVIE- yaletasbew 2015

Komentáře • 1,6K

  • @manaychannel3168
    @manaychannel3168 Před 3 lety +41

    ማነዉ እንደኔ እናታችን ድንግል ማርያምና መድሃኒኣለም ልጅዋ ሳይ ደስ ያለዉ

  • @nigussieteklu1340
    @nigussieteklu1340 Před 3 lety +75

    ይሄን ፊልም ባየው ባየው አልጠግበው አልኩ እዮባ አድገሃል አሁን ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሃል አሁንም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስህ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን በጣም ነው የማደንቅህ

  • @user-mesait.
    @user-mesait. Před 10 měsíci +30

    ከ FB አይቼ ነው የመጣሁት ድጋሚ ለማየት 2023❤ እዮባ ትንሽ ልጅ ሆኖ እንዴት እንደሚያሳዝን የኔ አመዳም😊

  • @mekdiealiyanat4784
    @mekdiealiyanat4784 Před 7 lety +91

    የእውነት እጅግ በጣም ጥሩና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ራስ ወዳድ አንሁን ከኛ በታች ለሆኑ ሁሉ ልዩ አመለካከት ይኑረን መልካምነት ካለን ነገር ማካፈል ነው ጥሩ ስራ ሰርተን ሰላም ያለው ህይወት እንኑር

    • @ahmadsat303
      @ahmadsat303 Před 7 lety +1

      mekdi ealiyanaT
      I love you 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @amarumenber3583
    @amarumenber3583 Před 8 lety +27

    ይህ ፊልም ላይ ክርስቲያኖች ደስ ስትሉ ሁሉም ምርቃን አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @amarumenber3583
      @amarumenber3583 Před 8 lety +1

      +Ibrahim Zeynu ደደብ ሙስሊም ካለ ስድብ ምን ታውቃለህ እስኪ ተመልከት ስራአት ከክርስቲያን ልጁች

    • @amarumenber3583
      @amarumenber3583 Před 8 lety +2

      +Ibrahim Zeynu እናንተ ምን ነበር እምስሙት መሬት አይደለ እምስሙት ካባ እንኳን ትስማለህ እንኳን የእግዚአብሔር ቤት ግድግዳ ጣውታም ካባ

    • @amarumenber3583
      @amarumenber3583 Před 8 lety +1

      +arega negous እኔ ሀይማኖት አልተሳደብኩም እሽ እዚህ ኩመንት ላይ ክርስቲያኖች ምርቃታቸው ስላስደሰተኝ ነው አሜን ያልኩ ላንተም ማስተዋልን ያድልህ

    • @amarumenber3583
      @amarumenber3583 Před 8 lety +1

      eshe wendm mnm adel yagatimal

    • @user-hj8lj3yo7m
      @user-hj8lj3yo7m Před 2 lety +1

      @@amarumenber3583 ደቆሮ

  • @Rahel-mo6ok
    @Rahel-mo6ok Před 4 měsíci +5

    Iam from Indian 🇮🇳 Ilove Ethiopian people

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 5 lety +8

    ስንት ጊዜ እንዳየሁት! በሙሉ ተወናዊያኖቹን እወዳቸዋለሁ አደንቃችዋለሁ! ምርጥ ነው በጣም🙏🏾❤️

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 Před 5 lety +13

    እዮብ ከምር በዚ እድሜ የመጀመሪያ ፊልም እንዲ መስራት ዋው ጎበዝ

  • @user-qm1qk2xf5r
    @user-qm1qk2xf5r Před 9 lety +13

    አቡሽዬ ከነወንድዬ ሥትለይ በጣም ነው ያሥለቀሠን መመለሥህ ደግሞ የበለጠ አሥደሥቶኛል መልክህ ና እድሜህ ወንድሜን ትመሥላለህ ገና ሣይህ በጣም ነው የተረበሽኩት ያለሁት አረብ ሀገር ነው እግዚአብሄር ያሣድግህ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሁላችሁንም እናመሠግናለን!!!

    • @user-cy4vv8uu2v
      @user-cy4vv8uu2v Před 7 lety

      سارهየማሪያም ልጅ ነኝ الشمري211213 እኔም እንዳንች ወንድሜ ትዝ አለኝ

  • @temilikeaugustiamnotallone4061

    I am from eritrea but i love Ethiopian film to much

  • @user-zk6zm5lb4g
    @user-zk6zm5lb4g Před 5 lety +13

    እዩ በቃ ያልህበት ፊልም ደስ ሲለኝ ለማየት ስጓጓ እኮ ዉይይ ስወድህ በምክንያት ኖ ታዲያ 😃 በጣም ደስ ይላል ደግሜ ልየዉ ቆይ ደሞ በርቱ ደስ ይላል

  • @dengeleenata7258
    @dengeleenata7258 Před 8 lety +221

    ምርጥና ተወዳጁ እዮብ እደግልን እወድሀለው ያንተን ስራ ለማየት ዘወትር ዝግጁ ነኝ

  • @TibebChildrenMedia
    @TibebChildrenMedia Před 9 lety +49

    እንደ አቡሽ በጎዳና ያለ አንድ ህጻን ሁሉም ሰዉ እርስ በእርሱ መረዳዳት ቢችል ትልቅ ማህበራዊ ለዉጥ ማምጣት ይቻላል። ምርጥ ፊልም ነዉ።

  • @betgstmekuryaw7335
    @betgstmekuryaw7335 Před 8 lety +45

    በጣም ደስ የሜል ፍልም ነው
    ውድየ ግን የምትስራቸው ፌልሞች ሁሉ ይገርሙኛል በተለይ አገርኛ ዘቤው(ቋንቃህ)በጣም ነው እሜያምርው ይመችህ
    ለህፃኑ ምንም ኮሜት መስጠት አልችልም ቀጥልበት ጎበዝ

    • @mekhizyaire6424
      @mekhizyaire6424 Před 3 lety +1

      I know im asking randomly but does any of you know of a way to log back into an instagram account??
      I stupidly lost my login password. I would appreciate any tips you can offer me!

  • @selamhadguhadgu476
    @selamhadguhadgu476 Před 5 lety +238

    እስቲ እዮብ ዳዊት ምትወዱ ላይክ ግጩት እኔ እዮብ ውስጤ ነው

  • @mikumiriyam5679
    @mikumiriyam5679 Před 7 lety +10

    I am Eritrean but I love Ethiopian movies it's perfect

  • @user-dy8cx7vp3k
    @user-dy8cx7vp3k Před 8 lety +47

    ሚኪ አንተ እኮ ሁሌም ደግነትን ነው የምታሥተምረው ይመችክ ድንቅ ልጅ
    ሚካኤል ሚሊዮን.

  • @wgcbgcwryfgv8921
    @wgcbgcwryfgv8921 Před 5 lety +11

    እዮብ በፃንነቱ ድምፁ እንዴት ያምራል ፊልሙም ያምራል ቀጥሉበት

  • @hdvdsahsvsssbd1006
    @hdvdsahsvsssbd1006 Před 8 lety +211

    እዮብዬ የኔ ፍቅር አተ ያለህበት ፊልም ደሲሲል

  • @dhjeididhjriif1576
    @dhjeididhjriif1576 Před 8 lety +42

    አስፈላጊ ቦታ ላይ ድምፅ አይሰማም በተረፈ በጣም ሀሪፍ ነው።

  • @user-ky2ns7ov6s
    @user-ky2ns7ov6s Před 8 lety +31

    ኣቡሽየ እዝጋኣብሄር ያሳድግህ በጣም ጎበዝ ኣርትስት ትሆናለህ ውድድድድድድ ለሁሉም ተዋናያዎች።

    • @Official-Hermela-Tek1
      @Official-Hermela-Tek1 Před 2 lety

      ምረቃኻ ተቂምዎ

    • @chakur2291
      @chakur2291 Před 2 lety

      @@Official-Hermela-Tek1 አታ ሓወይ ንዓና እውን ከም መረቐና ናቱ እያ ሰሪሓ ዝኒሃ ክክክክ

  • @konji0zizo565
    @konji0zizo565 Před 8 lety +11

    አብሽዬ አስለቀስከኝ 😭😭😭😭😭😭😭
    ሆኖም በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ ፡፡
    ዉድድድድ ሁላቹንም😍😍😍😍😍😍😍

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 Před 8 lety +97

    አቡሽ እግዚሀብሄር አምላክ ያሳድግክ በእውነት ከዚበላይ እንደምትሠራ ተስፋ አለኝ በጣም ጎበዝ በርታ ጥሩ አርቲስት ነው የምትሆነው አድናቂክ ነኝ ዋው አብሽዬ እድግ በል

    • @user-gf7rq1qe3z
      @user-gf7rq1qe3z Před 7 lety +2

      ፍቅር የሆነ ልጅ አብሽየ

    • @AyshaAysha-ob1fi
      @AyshaAysha-ob1fi Před 6 lety +1

      Aynalem Aynalem wzfgy

    • @natader7197
      @natader7197 Před 5 lety

      👑⛷️

    • @yemataworktegne4802
      @yemataworktegne4802 Před 5 lety

      ያምራል፡በልጀነቱ፡እንደዚህ፡አይነት፡ተሠጦ፡አይቼአላወቅም፡አብሸ፡እደግ፡ፊልሙም፡ያሠተምራል፡እደጉ

    • @abrehamfekre9394
      @abrehamfekre9394 Před 3 lety

      love የሆነል ጅ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 Před 6 lety +4

    በጣም ፊልም ነው እዮብ እድግ በልልን ሁሉም ሰው የድርሻውን ይወጣ ብዙ ወገኖቻችን በጎዳና ላይ እየተሰቃዩ ይኖራሉ

  • @hirutkonjo5901
    @hirutkonjo5901 Před 8 lety +9

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው...
    አሳዛኝም አስተማሪ ነው... አንዳንድ ቦታ ላይ እያለቀስኩኝ ነው ያየውት... እውነት እየመሰለኝ... በርቱ ልጅ እዮብ እድግ በል ውድድድ😍😍😍

  • @user-hv2bu7se1n
    @user-hv2bu7se1n Před 4 měsíci +3

    እዮብ የልጅነቱን ፊልም ሲያይ ምን ይላል😂

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 Před 8 lety +24

    ኢዮቤ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ በጣም እወድሀለሁ።

  • @user-xf3is7gc7r
    @user-xf3is7gc7r Před 7 lety +2

    በጣም ያምራ እዬቤ ምነው በፍልሙ ሁሉ አንተ በኖረክ ሚኪያልም በጣም ነው የማደቀው ባጠቃላይ ሁላችሁንም በእውነት እዬብየ እድግ በል የኔ ጌታ እናመስግናለን

  • @user-wo3mw6cb7b
    @user-wo3mw6cb7b Před 4 lety +6

    አዮቤን ስወደው የኔ ጩጨ አሁንማ ጎረመሠኮ በቃ አንተ ያለህበት ፊልም ያምራል❤❤❤❤😘😘😘😘👈

  • @user-mr5rj5qd5u
    @user-mr5rj5qd5u Před 4 lety +6

    እዮብዬ አንተ ያልህበት ሁሉም ደስ ይለኛል😘

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 Před 3 lety +1

      ጎረምሳ ሆኗል አሁን እድገቱ ገርም ይላል ፈጣሪ ይባርከው

  • @fat8012
    @fat8012 Před 5 lety +25

    አዩቢ ሀቢቢቢቢቢቢቢ ላይክ ግጩኝ አዩብን የምትወዱ😘😘😘❤❤❤

  • @user-qh5gm7uf6r
    @user-qh5gm7uf6r Před 3 lety +6

    ከቶ፣ማነው፣እንደኔ፣እዬቢንየሚወዲ፣እዲግበልልኝ፣የኔጣፋጭ

  • @happylive198
    @happylive198 Před 7 lety +12

    በጣም አሣዛኝ ፊልም ነው፡እና ከሚገባው በላይ ፈላው እድግ በል፡በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው

  • @hirimoss633
    @hirimoss633 Před 6 lety +5

    ኣነ እዚ ቃልዓ ከጸልለኒ ዩ ኢዬብ እድመን ጥዕናን እምላክ የሃብካ ቀጽሎ

  • @user-pi3fi5cg9w
    @user-pi3fi5cg9w Před 8 lety +23

    እዮቤ ጥበብና ፀጋዉን ይጨምርልህ
    ተመቸኸኝ

  • @user-sg9kf8xq1v
    @user-sg9kf8xq1v Před 7 lety +7

    waw በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በጣም ነው የምወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ውድድድድድድድድድድድፍ

  • @tibasaeedsaeed6507
    @tibasaeedsaeed6507 Před 8 lety +7

    አቦ ይመቻችሁ በእውነት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው አቡሽዬ እድግ በል

  • @brhaneande3142
    @brhaneande3142 Před 7 lety +141

    I am from eritrean i Love you ethiopian people

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +2

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ እዮብ ስወድህ አድናቂህ ነኝ ማንዴላ ስወድህ አድናቂህ ነኝ ማንዴላ ሻዊት ስወድሽ የኔ ልዬ ወላለ አስፈው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም ነው አግዙኝ ሁላችሁም ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ወገኖቼ የብዙ አመት ህልሜ ነው አግዙኝ

  • @nawafhamid8934
    @nawafhamid8934 Před 8 lety +5

    በጣም የሚጥም ፊልም በተለይ እዮብ ያሳድግህ አድናቂህ ነኝ የሀገር ኩራት

  • @user-rb8tt5gs7d
    @user-rb8tt5gs7d Před 8 lety +3

    አብሽየ አተ በጣም ችሎታ ያለህ በጣም ትሁት ጎበዝ ተዋናይ ትሆናለህ ነህም አላህ ያሳድግህ እወድሀለሁ

  • @birhantadess8630
    @birhantadess8630 Před 8 lety +15

    ዋውውውውውው ደስ ስትሉ Thanks so much ♥♥♥♥♥♥♥ አቡሽዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ.ጥሩ ተዋናይ ይወጣካል የኔ ጎበዝ♥

  • @AfricaTakale-qj1ot
    @AfricaTakale-qj1ot Před rokem +5

    This kid is an amazing actor or he will be some one big in the future I just hope he will get international

  • @chgg9506
    @chgg9506 Před 4 lety +2

    በጣም ነው ደስ የሚለሁ እዮብ እወድሀለሁ የእኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ የእኔ ጣፋጭ

  • @user-pk9tm7bv9s
    @user-pk9tm7bv9s Před 7 lety +11

    እኔን እዮብየ ማንዴላ ሚኪ በጣም ኣሪፍ ነው ውድድድድ በርቱልን እናመሰግናቸዋለን እውነት ግን ትዝታ ምንም ሊሰርቀው ኣይችልም👍👌👍

  • @ethiodiaseporainmiddeleast2417

    again and again i watch this move still i like it ...amazing performance

  • @samerazeynu
    @samerazeynu Před 8 lety +23

    ወይ እዮብየ የኔ ማርርርርር ነገር ዘንድሮ አልተቻልክም የኔ ቅመም ነገር እመብርሀን ታሳድግህ ምርጥ ፊልም ነው ብርቱ !!!!

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Před rokem +2

      አመብርሀን ማሳደግ አትችልምኮ ምክኒያቱም ፈጣሪ አይደለችም። ፍጡር ናት

    • @HiwotHiwot-jh8sw
      @HiwotHiwot-jh8sw Před 9 měsíci

      ​@@amirtahir2871ጅሎች አሁን ፊልም ላይም ልትከራከሩነዉ ያለቦታዉ አያምርም ካልተመቻችሁ ኮሜንት አትስጡ ዝምበሉ በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤😂😂😂

  • @loveyash6902
    @loveyash6902 Před 7 lety +2

    ዋው እጂግ በጣም ቆጆ ነው እናመሰግናቸዋለን መልካም መልካም ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው መሙሽዬ እድግ እድግ።በል እሺ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይቻችሁ ሴቶች ታማኝ እውነተኛ እግዚአብሔር ፈሪ እንሁን ትልቁ ትትና ከኛ በታች ያሉትን ልክ እደራሳችን ማሰብ አለብን

  • @wediselam6628
    @wediselam6628 Před 6 lety +5

    I am from ertirean i love you eti movie

  • @user-mu6ip8qx1m
    @user-mu6ip8qx1m Před 7 lety +6

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም እዮብዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ በርታ ማንዴና ሚኪና ወለላ ስወዳችሁ በርቱ

    • @saharss4727
      @saharss4727 Před 7 lety

      Tsehay ውውድስ ይላል መጭርሻው በጥም አርፍነው

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 Před rokem +2

    ውይኔ እዮብ በልጅነቱ በጣም ያምር ነበር

  • @hayattadesse5077
    @hayattadesse5077 Před 8 lety +17

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ ህፃኑ ልጅ አላህ ያሳድግህ አሰብህበት ድረስ

  • @hanawloya4690
    @hanawloya4690 Před 8 lety +30

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ እዮብ አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ

  • @majedalmansoori5634
    @majedalmansoori5634 Před 6 lety +2

    አሥመሥሎ መኖር አይከብድም ተማርኩበት ፊልሙለን ማለቴ ነው

  • @danielnguse756
    @danielnguse756 Před 7 lety +1

    ህጻን ኢዮብ ብጣዕሚ ንፉዕ ተዋሳኣይ ኣጆካ ቀጽሎ፡

  • @zergabachewtemesgendentadu8381

    Eyonin yemitiwoduti 👍like please

  • @user-qz4zn7fi5s
    @user-qz4zn7fi5s Před 8 lety +15

    ዋውውውውውው አቦ ይመቻችሁ እዩብየ ( አቡሽየ ) እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አቡሽየ ትወና በጣም ትችላለህ ወደፊትም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ ግን ደግሞ ወደፊት ተዋናይ መሆን እንደማትፈልግ ተናግረሀል ምክንያትህንም እንደዛው ያም ሆነ ይህ ግን ከፊልሙ አለም እድክትወጣ ድረስ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @naomiduciel9027
    @naomiduciel9027 Před 4 lety +19

    Omg 🥰 this kid is amazing - I am such a fan!

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 4 lety

      naomi ma new esperm yesexati le enatu? maletim abush abatu manewu?

    • @wrrtwryyy7240
      @wrrtwryyy7240 Před 3 lety

      @@pcpc5242 kkkkkkkkk

    • @wrrtwryyy7240
      @wrrtwryyy7240 Před 3 lety

      @@pcpc5242 😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅😇😇🤣🤣

  • @user-ru1ii2uz8h
    @user-ru1ii2uz8h Před 4 lety +2

    ዴግሜ ዴግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም አቡሽየ ስወድህ❤

  • @misshagre9469
    @misshagre9469 Před 8 lety +4

    ወይ ትልቁ ምርጥ ተዋናይ ፍጣሪ ይጠብቅህ

  • @tgistmekonen7019
    @tgistmekonen7019 Před 8 lety +16

    No comment the kid is amazing i like the whole story hope and wish every one will do like wendye !!

  • @kholofelomaloreng5819
    @kholofelomaloreng5819 Před 4 lety +5

    I wish every drama u guys involve iyobe the only lovely actor and funny same time keep on iyobiye and love you from South Africa 🇿🇦

  • @zolikedves3189
    @zolikedves3189 Před 7 lety +11

    the best Ethiopian Move !!! Mamush OH sorry Abush edag temendeg . I love you guys

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +3

    የኔ ምርጥ ተዋናዮች ስወዳቹህ በጣም አስለቀሰኝ #ህፃንእዮብየ

  • @user-tf4qp1gi3x
    @user-tf4qp1gi3x Před 8 lety +4

    አቡሽየ እድግ በልልኝ ውድድ ነው የማረግህ አድነቅሁህ ፊልሙ በጥቅሉ በጣምአሪፍ ነው እምባየን መቋቋም አልቻልሁም እሥከመጨረሻ ያዝናናልም በርቱ

  • @gjbbfgg875
    @gjbbfgg875 Před 7 lety +2

    በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ነው ተባረኩ አቡሽም ትልቅ ያርግህ እግዚአብሄር

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    እዮብ ግን ከሰራሀቸው ድራማ ሁሉ እሄንን ድራማ እንዴት እንደምወድልህ ብታውቅ እዚህ ላይ ደሞ ስታምር የኔ ቡጥጣ

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s Před 8 lety +7

    woooooow betam arif film new azinagn astemari asazagnim neber ABUSH EGZIABHER YASADGIH YENE KONJO 😘😍

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +5

    ስንቴ እንዳየሁት አይሰለችም በቃ😍😍

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj Před 8 lety +1

    ዋው የመጬ ይከይፍል በጣም በጣም እንደዛው አለቀስኩ እንደዛው ሳቁ እዬብዬ የኔ የልጅ ቅመም በዚህ ብቃትህ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ አላህ ይርዳህ ውድድድድድ@

  • @mekiayusuf2248
    @mekiayusuf2248 Před 5 lety +1

    እዮብእየ የኔ ቆንጆ አንተ ያለህበት ሁሉም ደስስ ይለኛን

  • @yohannesfiseha1160
    @yohannesfiseha1160 Před 2 lety +3

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው

  • @whtsupyo5314
    @whtsupyo5314 Před 8 lety +10

    Thank you Hermon Hailay 🙌🏾 you can make a change in the industry👍🏽

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Před rokem +1

    እየብየ የኔ አባት ሲያሳዝን አሁን ላይ ይህን ሲያይ ምን ይል ይሆን😂😂አሁን ደግሞ ማክቤልየ ተተክታለች የኔ ቅመም😍

  • @lydia-jl8wn
    @lydia-jl8wn Před měsícem +2

    2016 ያያቹ

  • @user-lh4rz2ol6x
    @user-lh4rz2ol6x Před 4 lety +4

    ደስ የሚል ምርጥ ፊልም

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y Před 8 lety +7

    በታም ያምራል አቡሽየ ያመችህ ለሲቶችግን ይስተምራል

  • @rabiaedris5940
    @rabiaedris5940 Před 7 lety +2

    እዬብየ የኔ ፍቅር ይመችህ አድናቂህ ነኝ አተየሌለህበት ፊልም አላይም ውድድድድ አዩብየ

  • @mcsoccerify
    @mcsoccerify Před 4 lety +19

    This got me too good. Good movie, almost like a reality show.

  • @hamifikir9510
    @hamifikir9510 Před 7 lety +10

    wuawu betam arif sewu mehon min malet endehon yasitemirali

  • @crisok5423
    @crisok5423 Před 8 lety +9

    ዊዉ በጣም ደሥ ይላል አንቺ ሸዉይት ግን ሥጠላሺ ሁሊም ኢጪ ወንድ ያምራል ብዙ ፊልም አይቻለዉ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Před 8 měsíci

    እረ አዮብ 😅በዚህ እድሜው ነው የጀመረው😊አሁን ፍቅር ፊልም ሰርቷን❤❤ የመዳም ቅመሞችየ የሀሳባችን አሳክቶ በሰላም ወዳገራችን ይመልሰን😢❤

  • @nevergiveupnevergiveup2461

    እዩብየ የኔ አንበሳ የእውነት በጣም ምርጥ ልጅ ይሳድግህ ጌታ እድሜነ ጤነ ይስጥህ እወድሃለሁ

  • @iloveyou4859
    @iloveyou4859 Před 7 lety +3

    ደስ ሲል እዮብየ የኔ ጣፋጭ ነገር
    አይዞህ የኔ ጌታ ላልከው ግን የሠውን ልጅ የኔ ጌታ አይባልም

  • @mekeyasirage2371
    @mekeyasirage2371 Před 7 lety +24

    በእዉነት በማሙሽ የተነሣ ወድየን ወደድኩት በጣም ጥሩሠዉ ወድየ ኤልሣደግሞ ሥታሥጠሊ

  • @destataye1818
    @destataye1818 Před 7 lety

    የኔ ማር እዬብዬ እድግ በልልኝ እግዚያብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @hasbunallahsamirasamira4597

    batam batam yamral👌👌👌
    Eyobe batam new mewodeh👋😘😘😘😘😘😘

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l Před 5 lety +4

    እዮብዬ😘በፊትም ምረጥ አሁንም ምርጥ 😘😘

  • @user-lk8jf2yk5t
    @user-lk8jf2yk5t Před 8 lety +10

    ዋውው ቤቢየ ማርርርርር እድግ በል

  • @rakibirhane1644
    @rakibirhane1644 Před 5 lety +1

    Shewityeeee lene number one actress in Ethiopia

    • @kadeejakadeeja2392
      @kadeejakadeeja2392 Před 5 lety

      እዬበዬ አንተ ያልህብት ፍልሞቸ የምቹኛል የኔ። የቆንጆ አንድብትህ ጣፋጩ

  • @user-mv3hc6pm3r
    @user-mv3hc6pm3r Před 7 lety +5

    ድምፅ አይሰማም ከኔ ብቻ ነው ወይስ?

  • @hayathayat1020
    @hayathayat1020 Před 8 lety +4

    በጣም ደስ ይላል በተለይ አብሽ
    እግዚአብሔር ያሳድግህ በርታ

  • @meseretgulte7033
    @meseretgulte7033 Před 8 lety +8

    bitam des yilal Eyobi Egizabir yasadegih

  • @hyattmohammad9932
    @hyattmohammad9932 Před 5 lety +1

    ውይ ይህ ልጂ ሁሉንም ጨዋታ ይጫዋተው

  • @user-xl8pj4qh8e
    @user-xl8pj4qh8e Před 7 lety

    እድግ በል እዩ መርጥ ተዋንያን እግዚያብሄር ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ

  • @embateteshla1585
    @embateteshla1585 Před 5 lety +5

    ዎይ ጌዜ አሁንስ አድገህልኛል ሁሌ በይ ያመይሰለች ጠፈጭ ልጅ

    • @moramora4915
      @moramora4915 Před 4 lety

      እሕሕ ሕሕሕ ባባ እዮብ አስለቀስከኝ እድግ በል

  • @shararadir2540
    @shararadir2540 Před 8 lety +4

    ዋዉ ጥሩ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k Před 5 lety +1

    አየ እነዚህ ከርሳም አረቦች እያሉ በየበኩል ባየሁት እዮብየ ስወዲህ

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 Před 8 lety +9

    ይህ ልጂ ግን ምርጥ አርቲስት ትልቁ ክክክክ እዮባዬ አላህ ያሳዲግህ

  • @agegnteshome7862
    @agegnteshome7862 Před 6 lety +4

    mirit astemari filim new enameseginalen