Yewendoch Guday 1 (የወንዶች ጉዳይ 1) - Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Yewendoch Guday - Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
    Yewendoch Guday is Ethiopian Romantic Comedy written by Admasu Kebede, Directed by Henok Ayele.
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 2,1K

  • @user-do4il3vs4k
    @user-do4il3vs4k Před 10 měsíci +728

    2016 ይሄን ፊልም የሚያይ ላይክ ያድርግ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hiwotalemudino8259
    @hiwotalemudino8259 Před 6 měsíci +471

    Who's here in 2024

  • @Esu-Cr
    @Esu-Cr Před 11 měsíci +280

    እስኪ ይሄን ፊልም 2016 ከገባ ቡሀላ ያዬ 👍👍👍

  • @urjiisabaa-sg5jm
    @urjiisabaa-sg5jm Před 9 měsíci +123

    ብቸኝነት ሲሰማኝ የሚያዝናናኝ ፊልም😍😍😂😂

    • @asyaasya6630
      @asyaasya6630 Před 7 měsíci +1

      Ayizosh

    • @user-hp3dk6yn2o
      @user-hp3dk6yn2o Před 4 měsíci

      እንየም ጮንቆኝ የምያስቅ ፍልም ለመፈለግ ነበር የገባሁት ጭንቀት ያስረሳኛል 😢😢😢

  • @omermahmud9235
    @omermahmud9235 Před 4 lety +1200

    ኮሮና ገብቶ እንኳን ይህን ፊልም ያየ like

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +1648

    ይህንን ተወዳዳሪ የማይገኝለት አንደኛ ፊልም አሁንም በ2011 ወይም 2019 እየተመለከታችሁ ከሆነ ላይክ👍

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Před rokem +738

    እስኪ ይሄን ፊልም 2015 ያየ ላይክ ያርግ👍👍👍😍😍😍

  • @lucylucy6555
    @lucylucy6555 Před 3 lety +800

    እስኪ ይህንን ፊልም በ2013 ዓ.ም ላይ ያየ like

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 4 lety +108

    3 ጊዜ ሲዲ ተከራይቼ አይቼዋለሁ ነፃ ኢንተርኔት ሳገኝ በየጊዜው ደጋግሜ እያየሁት ነው አሁንም ላየው ነው ዘመን የማይሽረው ምርጥ ፊልም👍👏

  • @user-be6nf1ne1o
    @user-be6nf1ne1o Před 4 lety +597

    2020 የሚያይ ማን ነው

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 Před 2 lety +718

    በ2014 ይሄን ፊልም የሚያይ ካለ👍👍ግጩኝ😂😂😂😂😂

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 3 lety +115

    ከ90ዎቹ ጀምሮ እስከ ዘንድሮዎቹ አመት የማየዉ ይህን ፊልም እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌላም አለ🤔

  • @demereasratzortodox3188
    @demereasratzortodox3188 Před 4 lety +45

    በየቀኑ ነው እማየው በእውነት እንደዚህ አይነት ፊልም መቼም አይሰራም ሁሌም እያዝናና እንደአዲስ ዛሬ አይቼው ነገም በፈገግታ እማየው ዘመን የማይሽረው የሁልጊዜም ምርጥ የወንዶች ጉዳይ❤

  • @selaamtv5611
    @selaamtv5611 Před 4 lety +732

    እስቲ ይህን ፊል 2020 ያየ ላይክ ያርግ👍

  • @gezish_21
    @gezish_21 Před 3 měsíci +2

    ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች ፊልም ❤

  • @metadelsimegnew5323
    @metadelsimegnew5323 Před 3 lety +10

    Best Ethiopian movie ever
    እመነኝ አዲህ አይነት የአትዮ ፊልም አይተህ አታቂም

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 Před 5 lety +94

    ምንም አይነት ፊልም ደግሞ ማየት አልወድም በተለይ ፍፃሜውን ካወኩት አላይም ግን ይሄን ፊልም ዘንድሮም እንዳድስ እያየሁት ነው ከልብ የማይጠፋ 😍😍😍❤

  • @atsedemoges6315
    @atsedemoges6315 Před 4 lety +70

    በጣም ምርጥ ምንም የማይወጣለት ከ10 ጊዜ በላይ ደግሜ ያየሁት ፊልም ነው
    100% ምርጥ

  • @siltanugebeyehu11
    @siltanugebeyehu11 Před 3 lety +133

    እስኪ ይህንን ፊልም በ 2021 ያየ Likeeeee

  • @s8L6
    @s8L6 Před rokem +24

    Life use to be full of laughter and joy 😂 mama Ethiopia 🇪🇹

  • @fitehtegegn8096
    @fitehtegegn8096 Před 4 lety +45

    ወይኔ እናት ሀገሬ 🙈 በወንዶቹም ሆነ በሴቶቹ በኩል እውነተኛ የጓደኝነት ትርጉም የሚታይበት አቻ የሌለው ምርጥ ፊልም 😍 just iconic and remarkable !!!

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x Před 6 lety +444

    ዘመን የማይሽረዉ የምንግዜም ምርጥ ፊልም በቃ ምርጥ

  • @abt1292
    @abt1292 Před rokem +19

    2015 የሚያይ እጁን ያዉጣ ምርጥ 90’s movie ever አይ አእምሮ😂😂😂❤❤

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 Před rokem +43

    ይሄን ፊልም በ2015 ም እንደ አዲስ እያየሁት ነው 😍😍 ገና ለወደፊቱም አየዋለሁ 👍👍 የተመቻቹ ካለ 👍

  • @mahdicoffeetimes7701
    @mahdicoffeetimes7701 Před 5 lety +156

    2019? የሚገርም ፊልም ነው 11/11/11አሁንም ደስ ሚል አንደኛ የሆነ ፊልም ነው !!!
    የወንዶች ጉዳይ 3 ይሰራልን ጎበዝ በlike

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 Před 4 lety +284

    ይሄን ፊልም በዚህ ድብርታም ወቅት ለማየት የመጣ ??? 😂😂

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +27

    15 years later it's still funny 😂

  • @altiusgym9701
    @altiusgym9701 Před 4 lety +6

    ሁሌም ስናየው እንደ አዲስ የሚያዝናና የፊልሞች ቁንጮ። ቀጣዩን በጉጉት እንጣብቃለን

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 Před 5 lety +145

    still now 2019 አየዋለሁ መቸም የማይጠገብ ዘመን የማይሽረው ምርጥ ተወዳዳሪ የሌለው

    • @benafkoteshetu7989
      @benafkoteshetu7989 Před 5 lety +1

      I still watching this movie 2019

    • @solomontekelu3389
      @solomontekelu3389 Před 5 lety +1

      ፎቶሽን እኔደሞ አይቸው አልጠግበውም ከየት የተገኘሽ አበባ ነሽ ፍቅር

    • @nubyaentertainment8205
      @nubyaentertainment8205 Před 5 lety

      czcams.com/video/LR-uuKEJKgk/video.html Ethiopia || ልዩ የበዓል ፕሮግራም Liyu Yebeal progeram 2012

  • @hikmaseid1093
    @hikmaseid1093 Před 4 lety +339

    ቁጥር 3 ይሰራለት ምትሉ 👍

  • @user-xr6gr7sj6i
    @user-xr6gr7sj6i Před rokem +104

    ዘመን የማይሽረው የኔ የሁልጊዜ ምርጥ ፊልም 2015 ላይ ማነው እንደኔ የሚያይ 👍❤️❤️❤️

  • @AhmedMohammed-eb2cf
    @AhmedMohammed-eb2cf Před 3 lety +152

    1999 yayu Like

  • @mebidire2819
    @mebidire2819 Před 5 lety +96

    ለ 59ኛ ጊዜ ከማየቴ የተነሳ ሸምድጄዋለው በቃ የምርጦች ምርጥ ኮሜዲ ነው ወደፊትም በፍቅር አየዋለው ❤❤❤

  • @abichualii5078
    @abichualii5078 Před 4 lety +240

    2012 ብቻዬን ነው እንዴ የሾፍኩት 10ግዜ መያቴ ነው

    • @mekidia.t5953
      @mekidia.t5953 Před 4 lety +3

      እኔ ደግሞ ዛሬ 100ጊዜ ማየቴ ነው

    • @TG-qz4wi
      @TG-qz4wi Před 4 lety +2

      Hulam Betam andegna yehone film new

    • @user-dj4to8qn2q
      @user-dj4to8qn2q Před 3 lety

      እኔ ደግሞ ሀያ ጌዜ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety +8

    ለእኔ መቼም የማያረጅና የማይሰለች ምርጥ ፊልም። አቦ ተባረኩ

  • @ethiolovers369
    @ethiolovers369 Před 6 měsíci +1

    ብዙ ግዜ አይቼው የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር ይህ ብቻ ነው ። የሚገርመው ነገር አይደለም ትናንት ቅድም ስላየሁት ብዬ አሁን ለማየት አይሰለቸኝም። እንግዲህ ይህን ያህል ነው የምወደው❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 4 lety +116

    ዛሬ ከ12 ዓመት በሗላ 2020 ላይም በሳቅ ፍርፍር አበላኝ ሃሃሃሃ እስኪ ማነው 2020 / 2012 ይሄንን ምርጥ ኮሜዲ ፊልም እያያዬ ያለ ማን ነው like or reply በማድረግ ንገሩኝ 😁😀😃

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 5 lety +197

    *2019?*
    *ይሄ በጣም የምዎደው አንዱ ፊልም ነው! ይመቻል!*

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před rokem +16

    በ"2015"ይህንን ፊልም እሚያይ ካለ👍😂

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

      ኤረ አዎ አለሁ 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️ 😂😂😂

  • @nahommelaku3119
    @nahommelaku3119 Před rokem +3

    የምር ከ Ethiopia ውስጥ እኔ ብቻ ነኝ ይሄንን film እስከዛሬ ድረስ ያላየሁት። እስከ ዛሬ ባለማየቴ የምር አፈርኩ። የምር በ Ethiopia ምድር ውስጥ እንደዚህ አይነት film ተሰርቶ አያውቅም።ወደፊትም የሚሰራ አይመስለኝ። የምር በጣም ደስ የሚል film ነው👏👏👏👏

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt Před rokem

      ይህ ፊልም ወደ 1ዐ በላይ ይሆነዋል

    • @Tube-nf1mc
      @Tube-nf1mc Před 9 měsíci

      እኔም ገና እያየሁት ነው ከተሰራ 16 ወይም 17 አመት ይሆነዋል ግን ምኑ ደስ እንደሚል ገና አልገባኝም 😂

  • @ttbrabiro7970
    @ttbrabiro7970 Před 5 lety +6

    የምንግዜም 1ኛ ፊልሜ ነው ለ 7ኛ ጊዜ እየሁት ግን እይሰለችም ምርጥ ጥበብ ታይቶበታል ሁሌም ኮሜዲ ፊልም ሳይ ስቄ እረሳዋለሁ ይሄ ግን ውስጤ ታትሞ ቀርቷል በቃ ከ ቃል በላይ ናቹ👌

  • @yoseffunny3151
    @yoseffunny3151 Před 5 lety +28

    ምርጥ የልጅነት ትውስታየ ፊልምማ ቀረ !♥

    • @fantufantu9524
      @fantufantu9524 Před 3 lety

      ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ለዛ ያለው ፊልም ነው

  • @Goats-m.r.n
    @Goats-m.r.n Před 4 měsíci +2

    በ2016ትም ደስ የሚል የሚያስቅ ፊልም ስሩ 😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ ❤ ይሄን ፊልም ያየ 👍👍👍👍👍 ያድርግ

  • @Suraman96
    @Suraman96 Před 3 lety +16

    እስቲ አሁን ከመስከረም 30 በውኃላ ምናምን የሚሉትን ሳትሰሙ ይህን ፊልም የምታዩ ሰዎች ላይካችሁን ወዲ በሉ

  • @yasinali8827
    @yasinali8827 Před 7 lety +97

    the best Ethiopian comedy film ever

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 Před 6 lety +35

    ስወዳቸው የወዶች ጉዳይ ገና የዛሬ 10 አመት ነው ያየሁት😃😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @semariachannel1513
    @semariachannel1513 Před rokem +6

    ሁሌም በጣም የምወደው ፊልም ነው ወንድማቹ ከኤርትራ ነኝ ደስ የሚል የሁሌ ምርጥ ፊልም ነው

  • @mikiyaszeynu1139
    @mikiyaszeynu1139 Před 3 lety +6

    እንደ ሙዚቃ እየደጋገምኩ ባየው የማይሰለቸኝ ምርጥ ፊልም 😍😍😍

    • @wifiwifi1836
      @wifiwifi1836 Před 3 lety

      ልክ እደኔ እዳመጣው ካሴቱን ገዝቸ ስትግዜ አይቸው አለሁ አየ ግዜ ደስ እሚል ግዜ ነበር

  • @abelyeabuye57119
    @abelyeabuye57119 Před 5 lety +134

    /ለደራሲው /የወንዶች ጉዳይ ፊልም ቁጥር 3ን እባካችሁ ስሩልን

  • @habesha3656
    @habesha3656 Před 5 lety +111

    this movie was very popluar in Eritrea...so many years have passed and i still love this movie 😍

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 Před 4 lety +5

    ለ 8ተኛ ጊዜ ነው ያየውት ሁሌም አዲስ እየሆነብኝ ነው የማየው በጣም ድንቅ ፊልም ነው ዘመን የማይሽረው አሁንም ወደፊትም ተወዳዳሪ የማይገኝለት ምርጥ ፊልም ነው

  • @TsedaluMissikir-sg2te
    @TsedaluMissikir-sg2te Před rokem +5

    If there is a movie that I will not stop watching even in the future, this is it.

  • @lavimadison1535
    @lavimadison1535 Před 5 lety +63

    2019 and it's still on fire 🔥

  • @andromedia9649
    @andromedia9649 Před 6 lety +166

    It doesn’t matter how old a movie is, it’s about how good it can be made

    • @behailugetachew5063
      @behailugetachew5063 Před rokem

      Upvuer the first time that is the same the first 🥇🏆 the same Day

  • @bamlatube7266
    @bamlatube7266 Před 3 lety +5

    ተወዳዳሪ የሌለዉ ፈልም ቢኖር ወንዶች ጉዳይ ብቻ ነዉ 😍😘😘😘

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety +33

    ዘመን የማይሽረው ፊልም ቢታይ ቢታይ የማይሰለች።

  • @joelclay4209
    @joelclay4209 Před 4 lety +18

    እረ ቃል የለኝም ያ ንን ዘመን እንደገና ወደሁአላ የተመለስኩ ያህል ነው ሚሰማኝ እውነት እጅግ በጣም ሊደነቅ ሚገባው ፊልም

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 Před 5 lety +103

    እስኪ የመስፍኔ አድናቂዎች

  • @simasheshewakena9290
    @simasheshewakena9290 Před 3 lety +2

    እሰኪ ይህ ፊልም ጌዜ የማይሺረዉ ነው የምትሎ ።like በይዘትም ሆነ በትወና 😄😄😄😄

  • @abeltesfaye3536
    @abeltesfaye3536 Před 3 lety +8

    If you're watching this after 15 years you are a real legendary 👌

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 Před 6 lety +17

    ይሄ ፊልም የሚገርም ነው ሁሌም እንደ አዲስ ፊልም ነው የሚታየው አድማሱ በጣም ብቃት ያለው ደራሲ ነው👌👌

  • @susubintmuhammad9317
    @susubintmuhammad9317 Před 6 lety +35

    የወንዶች ጉዳይ ሀቂቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዛሬ 8አመት ከቤተሰቦቸ ጋር ሁኘ ነበር የሚገርመው ነገር አሁንም በስደት አለም ሁኘ አጠግበውም

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před rokem +5

    ማነው እንደ እኔ 2015ዓ.ም ላይ የሚያይ እማይሰለች ፊልም❤

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 Před 3 lety +4

    ይህንን ፊልም ያለ ማጋነን ከ20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ባየውም እንኳ አልስለቸኝም

  • @haymimanot6578
    @haymimanot6578 Před 4 lety +113

    እኔ የ 90ዎቹ ነኝ የወዶች ጉዳይን በፍቅር እና በልጅነት በጉጉት እደኔ ያየ

  • @emuygenet6321
    @emuygenet6321 Před 4 lety +39

    2020 still my #1 movie🥰😍😍

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +5

    2020 ላይ ሆኜም እያየሁት አድስ ነው የሚመስለኝ ምርጥ ፊልም ከ10 ጊዜ በላይ አየሁት የማይጠገብ

  • @tebibusolomon9395
    @tebibusolomon9395 Před 4 měsíci +13

    2016 ላይም ደግሜ እያየሁት ነው

  • @ambayetsegaye2360
    @ambayetsegaye2360 Před 6 lety +69

    Still my no.1 movie even after 11 years!

  • @susizinte9105
    @susizinte9105 Před 6 lety +303

    በቃ ምን ብየ ልሰይመው የማይረሳ ፊልም በውስጣችን ያለ ዋው ስት ግዜም ባየው የማይሰለች ፊልም

  • @Fidelmedia21
    @Fidelmedia21 Před 7 měsíci +2

    2024 የሚያይ😂❤❤🎉

  • @aliyashamil2916
    @aliyashamil2916 Před 3 lety +6

    2003ዓ.ም የስምንተያ ክፍል ተማሪ ሆኜ ከጉአደኞቼ ጋር ከትምህርት ቤት እየፎርፍን ሁሌ ነበር ምናየው ዛሬም እያየሁ ነው መጋቢት 2013 ዓ.ም በጣም ነው ምወዳቸው

  • @SaSamira
    @SaSamira Před 4 lety +6

    Biyayut Biyayut yemayisalachi film
    ❣️❣️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +7

    ባየው የማይሸለቸኝ ፍልም 👍❤😘 ዘመን የማይቀይረው ነገረ 😍

  • @user-ux3vo8zg5y
    @user-ux3vo8zg5y Před 3 lety +5

    2021 የሚያይ የሚታይ ሲጠፋና በዚህ ዘመን ሁካታ ሲረብሽ መለስ ወደ ዘጠናዎቹ ከዛ ዘና አድርጎ በትዝታ ይመልሳል

  • @biruktamerat4099
    @biruktamerat4099 Před 9 měsíci +17

    የ 2016 ተመልካቾች ደግሞ እጃቺሁን ወደላይ ☝️

  • @user-ff7mn8no5s
    @user-ff7mn8no5s Před 4 lety +8

    በህይወቴ እንደዚህ ፍልሚና ህይወት በደረጃ ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም ነው

  • @user-ss2om3ep4c
    @user-ss2om3ep4c Před 4 lety +47

    ማን ነው እንደኔ 2020ይንን ፍልም (የሚገርበው)
    ደግሞ የሚያይ

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Před 4 lety +5

    Who's watching this comedy during quarantine

  • @AlhamduZiyad
    @AlhamduZiyad Před 9 měsíci +3

    እስቲ 2016 እያያቹ ያላቹ እንደኔ😂😂😂

  • @hamidmahamed6875
    @hamidmahamed6875 Před 6 lety +33

    ፓ በስንት ግዜ እንደገና እንደ አዲስ አየሁት ምርጥ ነበር

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 Před 4 lety +93

    እኔ ብቻ ነኝ እንዴ 2020 ውይም 2012 እማያው ክክክክክ ድጋግሜ ባየው አይስለችም

    • @user-vf5zd7nj9j
      @user-vf5zd7nj9j Před 4 lety +1

      Kkkkkkkk enemi alw 5 gizee

    • @khayriyakay2881
      @khayriyakay2881 Před 4 lety

      @@user-vf5zd7nj9j እስይ የኔ ብጤ መጣሽልኝ ብቻይን መስሎኝ ነብር
      ክክክክክክክክክክክ

    • @user-vf5zd7nj9j
      @user-vf5zd7nj9j Před 4 lety +2

      አንድ ነን

    • @khayriyakay2881
      @khayriyakay2881 Před 4 lety

      @@user-vf5zd7nj9j እሽ እማ

    • @TheBabyget
      @TheBabyget Před 4 lety +1

      enem zar eyayehut newu, giz degu sentun asayen

  • @KhalidPoetry
    @KhalidPoetry Před rokem +10

    LITERALLY THE GREATEST ETHIOPIAN MOVIE OF ALL THE TIME!!!

  • @bellae3334
    @bellae3334 Před 4 lety +16

    የምር ኢትዮጵያዊ የተባለውን ሰው ሁሉ በጣም አዝናንቶ ያለፈ እና እስካሁንም ያላረጀ ምርጥ ፊልም። I wish we can get something like this now insted of watching ridiculous movies.

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 4 lety +24

    Still አሁንም ድረስ በ2019 እያየሁት ያለሁት መቼም ማልጠግበው የዘመኔ ምርጥ ፊልም🎥🎬📽
    "የወንዶች ጉዳይ"💙

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 Před 4 lety +6

    ክክክክክክክክ ቀጮዬ የኔ ማር ስወድሽ በህይወቴ ደግሜ ደጋግሜ ተመስጬ ያየሁት ፊልም በኢትዮጵያ ላይ የለም ስወዳችሁ

  • @misalehaile9248
    @misalehaile9248 Před 9 měsíci +5

    still the best of all time after 17 years

  • @unitdbast4205
    @unitdbast4205 Před rokem +10

    2015 ይሄን ፊልም የሚያይ ካለ👍👍ግጩኝ

  • @akiashiferaw8460
    @akiashiferaw8460 Před 4 lety +13

    ሁሌም የማይረሳ ፊልም 2019.

  • @user-oy1xd7sw6i
    @user-oy1xd7sw6i Před 4 lety +26

    በአመት ሁለቴ በህክምና ትዕዛዝ የማየው ፊልም😂

  • @user-ll3dq2sz1m
    @user-ll3dq2sz1m Před 5 měsíci +2

    now a day this movie is history in Ethiopia 😂

  • @Blaine1921
    @Blaine1921 Před 8 měsíci +4

    This never gets old, does it?❤

  • @haleemaahmed3323
    @haleemaahmed3323 Před 4 lety +8

    2020 አንደኛ ነኝ
    ይህ ፊልም ሲለቀቅ 4 ክፍል ነበርኩ
    አሁን የመዳም ቤት 4 ፎቅ ላይ ሆኜ እየደገምኩት ነው

  • @HA-du2ku
    @HA-du2ku Před 4 lety +11

    Anyone watching this because of quarantine in 2020

  • @user-rd5cv1zc9j
    @user-rd5cv1zc9j Před 3 lety +4

    ወደር እማይገኝለት የምርጦች ምርጥ ፊልም

  • @drsami762
    @drsami762 Před 2 lety +7

    ይህንን ተወዳጅ ፊልም በ2014 እየተመለከተ ያለ ሰው ይኖር ይሆን!!

  • @user-xt7bv2qv6e
    @user-xt7bv2qv6e Před 5 lety +31

    ባየው ባየው የማይስለቸኝ ፊልም

    • @a.a9602
      @a.a9602 Před 5 lety +1

      ቃልዬ እናቷን ናፈቂ aynesh ሲያምር

    • @colorado2218
      @colorado2218 Před 4 lety +1

      አይንሽ seyamer

  • @rozitube2064
    @rozitube2064 Před 5 lety +8

    አይ ዘመን ደጉ ምርጥ ድራማ ነበር መልካም ነገር ሁለየም ውድ ነው

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes Před měsícem +2

    ዛሬም ድረስ እያየኋቸው ነው 😍😍😍

  • @edommulugeta4550
    @edommulugeta4550 Před rokem +2

    ዘመን የማይሽረው ፊልም አሁን 2015 የሚታይ ምርጥ ፊልም የማይሰለች እንደኔ 70 ጊዜ ያየዉ ማነው በላክ ግጩ