ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2023
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic #mayaflicks
    ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks ​ ‪@maya.flicks‬
    ፍልሚያ - እንግዳሰው ሀብቴ ፣ ኑሃሚን መሰረት ፤ ዝናቡ ገ/ስላሴ ፣ ዓለማየሁ በላይነህ የተሳተፉበት የብርሃኑ ወርቁ ፊልም።
    Visit Our Website 👉 www.mayaflicks.com
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1,1K

  • @halimamohamed139
    @halimamohamed139 Před 6 měsíci +58

    ❤❤❤❤ ከብዙ መከራ ቡሀላም ቢሆን መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Před rokem +373

    “ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።”
    - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤

  • @fatum164
    @fatum164 Před rokem +240

    ማነው ግን እደኔ ኮሜት እያነበበ ፊልሙን የሚያይ😃👍❤

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před rokem +124

    ቴዲ ያለበት ፌልም ሳይምንጊዜም ገብቼ አያለው በጣም ይችላል❤

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 Před rokem

      እኔም ግን ሁሉነገሩ የፈታሁት ባሌን ስለሚመስለኝ ውስጤ ይረበሻል 🥺💔

    • @yenenesh523
      @yenenesh523 Před 11 měsíci

      እኔም እንዳንተ❤❤

  • @user-hx9zq2ou9r
    @user-hx9zq2ou9r Před rokem +62

    ከድርሰት ምርጥ ድርሰት ከተዋንያን ምርጥ ሚችሉ ተዋንያን ከካሜራ ካሜራ ከድምፅ ጥራት ምርጥ ጥራት ብቻ ሁሉም ነገሩ አንደኛ ምንም ማይጎለው ቀጥሉበት በጣም ሀሪፍ ነው

  • @user-gn2pd6cv1i
    @user-gn2pd6cv1i Před 11 měsíci +31

    በጣም ደስ የሚል ነው ።
    አስተማሪም አዝናኝም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ።
    ሁላችሁንም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ። 👍👍👍🙏😍

  • @super12star
    @super12star Před rokem +38

    በአሌክስ ቀጮ ቀልድ ፈታ ያለ እስኪ 👍

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před rokem +217

    ሕይወት እንደ ፊልም ቢሆን ምኞቴ ነው ማነው አሁን ያን ሁሉ ነገር ተደርጎ ይቅር የሚል ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር😢

    • @user-ur9zo7rq1h
      @user-ur9zo7rq1h Před rokem +3

      ማንም የለም በደሙ የዋጀን ❤❤❤

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 11 měsíci

      ማንም የለም

    • @yonasarefaine6117
      @yonasarefaine6117 Před 11 měsíci +8

      በጣም የማይመስል እና የተጋነነ ፊልም ማነው እስቲ ይህ ሁላ በደል ተፈፅሞበት 17 ሚሊየን ብር አውጥቶ ቤታቸውን አስመልሶ የሚሰጠው ሀብቴን ሁሉ አውርሼሀለሁ ግን አንድ ነገር ታደርግልኝ አለህ በቀን ሁለቴ ታስቀኛለህ መጀመሪያ ፊልሙን የሰሩት ሰዎች ተጃጅለው እኛን ተመልካቾችንም አጃጃሉን አሁን እናንተም እንደዚህ አይነት ፊልም እየሰራቻሁ ቃለ መጠይቅ ሲቀርብላችሁ ወደ እዚህ ሙያ እንዴት ገባህ ስትባል ጥሩ ጥያቄ ነው ጥበብ ጠርታኝ ነው ትል ይሆናል እረ ኮልሚ ባክ ልካልኝ ነው ሁላ ሳትሉ አትቀሩም ስለተከፈላችሁ ብቻ የማይመስል ፊልም እና የማታደርጉትን ፊልም አትስሩ።

    • @user-ur9zo7rq1h
      @user-ur9zo7rq1h Před 11 měsíci +4

      @@yonasarefaine6117 😂😂😂አባቴ ተመቸህኝ አንተ ተረድተሀቸዋል ኮልሚባክ ያልከው በሳቅ ነው የገደልከኝ

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n Před 6 měsíci

      ማንምየለም

  • @fatmafatma4366
    @fatmafatma4366 Před rokem +66

    የቴዲ አድናቂወች የት ናችሁ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 11 měsíci +22

    ተሬ የሚባለዉ ልጅ በሳቅ ገደለኝ እናም የትወና ብቃቱን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነዉ የምር❤😂😂😂😂😂ይሄ ፊልም ብዙ ትምህርት ያስተምራል በቀል የትናንሽ ሰዎች መሳሪያ ናት በትክክል🙏😥😥ልዕልቴ እና ልዑልን ስወዳቸዉ❤❤🥰🥰🥰

  • @user-mw2jg7zu4l
    @user-mw2jg7zu4l Před rokem +131

    ደስ የሚል አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን የሀገራችን ሰላምና ፍቅር ተመልሶ ደስተኛ የምንሆንበት ጊዜ ያምጣልን

    • @user-rm3hh9xn6g
      @user-rm3hh9xn6g Před 8 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን ይቅር ማለት ታላቅነት ነው

    • @atsedetezera7971
      @atsedetezera7971 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🤲🕯️✝️ በእውነት ❤️ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ❤❤❤

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n Před 6 měsíci

      አሜንይቅርታማለትታላቅነትነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +14

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው እውነት መጨረሻው ተመቸኝ እንዲህ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ነበር በቀል የእግዚአብሔር ነው እናመሰግናለን 🙏🥰ይሄን ሰውዬ በጣም እፈራው ነበር ግን ዛሬ ወደድኩት ጋሽ መንጌ ይመስላል ደግሞ ይመቻችሁ አልክስ ቀልዶች ሁሉ ያስቃሉ ቴዶ ምርጥ ትወና እናመሰግናለን 🥰

  • @samerwit
    @samerwit Před rokem +35

    የሚገርም ደስ የሚል ፊልም ቴድየ ስወድክ የፊልም አድማቂ ሁላችሁንም ውድድድ❤❤❤❤

    • @kime-wq3gx
      @kime-wq3gx Před rokem +1

      በእናታችሁ ሰብስከክራያብ አርጎኝ

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Před rokem +13

    ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር መጥፎ ነገር ማድርግ መጨርሻው እደማያምር ተበድሎ ይቅርታን ማድርገን በጣም አስተማሪ ፊልምነው በጣም ዘናየሚያደርግ

  • @user-uo8mh6wn4d
    @user-uo8mh6wn4d Před 11 měsíci +25

    ፍቅር ሁልጊዜ ያሸንፋል የሚያስደስት አጨራረስ በርቱ❤❤❤

  • @tesfuhaftu6905
    @tesfuhaftu6905 Před rokem +14

    ደስ የሚል ነዉ ኣጫራረሱ ኣሰተማሪ ሆነዋል እና ፊልም ማለት እንዲህ ነዉ 💝💝💝💝💝

  • @user-nb8jf5jl6s
    @user-nb8jf5jl6s Před rokem +1134

    እንደኔ ኮሜንት አይታቹሁ ነዉ ፊልሙን ምታዩት

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem +17

    ደስ ይላል ብዙ ትምህርት አለዉ ኢትዬጲያዊነት ይቅርባይነት ሰዉ መሆንን ያሳያል እና አልባሌ ነገር የለዉም ስለዚህ እዩት ብየ ጋብዣችሆለሁ ❤❤😂😂

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Před rokem +40

    ናፍቆኝ ነበረ እንደዚህ ፍቅር የሆነ ፊልም

  • @user-ck2zz6it4v
    @user-ck2zz6it4v Před 9 měsíci +101

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት የአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +9

    ምርጥ ፊልም ነው ቴዶን እና አሌክሶን ስወዳቸው

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Před rokem +11

    እረ በሰቅ ፈናደሁኝ በጣም ምርጥ ፊልም በርቱልኝ😍

  • @speedcall9281rich
    @speedcall9281rich Před 11 měsíci +16

    ሁሌም እደዚህ ገራሚ ፊልም ስሩ😌

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 Před rokem +23

    ያአላህ የኛንም ሂወት እደዚ ቀይረክ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አሁንስ😢😢😢😢😢

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +5

    ዋዉ አሜዚንግ የሆነ ፊልም ቴዳዬ ቀጩ ሁላችሆንም እወዳችኋለሆ አሬፍ ፊልም ሁሉም ነገር የተሳካ ነዉ ያስቃልም ያሳዝናልም መጨረሻዉ ግን ዋዉ ይቅረታን ያሥተምራል ❤️❤️😘😘😘😘

  • @yeabsiraget3861
    @yeabsiraget3861 Před rokem +111

    Wow!!! No other words to say especially this phrase "ውሃ ብለህ ስጠይቀው ለእንግዳ ውሃ ሳይሆን ወተት ለሚያቀርብልህ ምስኪን ህዝብ" I rlly like it
    THANK YOU FOR ALL THE CREWS!!! MAY GOD BLESS OUR COUNTRY AND NATIONS !

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +5

      አሁን ራበኝና wedesalon ሄጄ mibelay ላይ ሰዎቹ ካሉ ደሞ ውሃ ይዤ ልመጣ ወሰንኩና ወደሳሎን then mibelam የለም ውሃውን ይዤ መጣውና መሲ ውሃ እኮ አልጠማሽም ብዬ ዝም አልኩ!! then ad አጎቴ የነገረኝ ታሪክ ትዝ አለኝ ከብቶች ጠብቄ ስመጣ በጣም yrbegn ነበር እናቴ ቤት ከሌለች ጎረቤት አበሩጋ ሄዳለው ማለትም የጀራ እናቴ ናት ከዛ ጠራትና ውሃ ስጭኝ እትዬ የለችም ስላት እሷ ደሞ እርጎ ካባሻ ጋ ይዛልኝ ትመጣ ነበር ሲነግረኝ ተገርሜ ነበር እናም እሷ የክፉ ቀኔ ናት ይላል at this time he is rich እኔ ስደተኛ ሆንኩ inji እናም ከቅደይቃዎች በፊት እኔም ውሃውን ይዤ ስመጣ እሄን ታሪክ ትዝ አለኝ አሁን ኮመንቱን ሳነብ ገርሞኝ ነው የገጠር ሰው ውሃ ሲጠየቅ እርጎ ነው miyatetaw ክፉ አይንካሽ ሃገሬ ሰላምን አብዝቶ ያድልሽ 🙏🙏

    • @orocell2369
      @orocell2369 Před rokem +2

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @genetbuluka9028
      @genetbuluka9028 Před 11 měsíci

      😊

    • @ADwaMoviesandMusicsproduction
      @ADwaMoviesandMusicsproduction Před 11 měsíci +1

      እንደዚህ ያለቀ ፊልም ዋው ምናምን የምትለው? ከፍለውህ መሆን አለበት

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci +2

      @@ADwaMoviesandMusicsproduction ከዚሁላ ፁፍ wow bcha new የታየሽ or የታየክ 😏 አንብብ ካልገባቅ ጠይቅ 🤷‍♀️ሊል የፈለገውን ተረዳ ማውራት ለቻልቅ ብቻ አታውራ

  • @Alem1921
    @Alem1921 Před rokem +13

    Wow amazing የሆነ ፊልም የምር እዩት በጣም ደስ ይላል በተለይ አጨራረሱ👌

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +12

    አረ በሳቅ ሞትክ:ወይ ሰራየን ጀመርኩ😂😂😂😂
    በጣም ደስ ይላል በርቱ👍👍👍😂😂😂😍😍😍😍

  • @nanayeee27
    @nanayeee27 Před 10 měsíci +5

    እስከዛሬ ካየዋቸዉ ፊልሞች ምርጡ አዝናኝ እና አስተማሪ ነዉ🎉❤

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před 8 měsíci +6

    ኮሜንት አይታችሁ እኔዴኔ ፊልም ድራማ ለምታዮ ሰዎች ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነዉ እንድታዮት ጋበዝኳችሁ ታድያ አይታችሁ ስትጨርሱ ሀገራችነነ ሰላም ያርጋት ማለት አትርሱ

  • @hajahajasuauw5582
    @hajahajasuauw5582 Před rokem +8

    በጣም አስተማሪ እና ለምንፈልገው ነገር ዋጋ መክፈልን ያሥተምራል አይይይ አዳንድ ጊዜ መሰናክል ክሎች ይበዛሉ ተሥፋ መቁረጥ የለብንም

  • @user-hq4sj5ih1l
    @user-hq4sj5ih1l Před rokem +7

    የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በዚህ ደረጃ ያድጋልም ይሞታልም ብየ አላሰብኩም ነበር እንደ አስተያየት ግን ... የአርቲስቶቹ ትወና በእጅጉ ሊደነቅ የሚገባው ቢሆንም ........ እንደ አንድ የአማርኛ ፊልም ተመልካች ግን ደራሲው ከተለመደው አስተሳሰብ ወጣ ብሎ ይህንን ፊልም መፃፉ ሊያስደስተን ይገባል .... አንዳንዴ ግን በእጅጉ ከእውነታው የራቀ ነገር ነገር አስይታችሁናል በየትኛውም ዓለም እንደዚህ አይነት ትህትና :እምነት :እና ምህረትን ከ ክርስቶስ በስተቀር ከሰወች ልናገኝ አንችልም .... የፊልሙን ክፍተት ከተረዳችሁኝ ተናግሬዋለሁ...የሁላችንም ሀሳብ ተመሳሳይ ይመስለኛል.. በአጭሩ የሚታመን ሊሆን የሚችል ነገር አሳዩን ነው ።.....ዘካሪያስ ብርሀን ነኝ🙌

    • @eyaelnaod446
      @eyaelnaod446 Před 10 měsíci

      Mihreten memar yelebenem?? Money is nothing, bro!!

  • @user-ih8nm8mo9f
    @user-ih8nm8mo9f Před rokem +17

    ዋዉ ገራሚ ፊልም ነው የሚደነቅ 👌❤

  • @SelameMeskelu-tr1zz
    @SelameMeskelu-tr1zz Před rokem +4

    ዋው በጣም ፈርቼ ነበር መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሰው በላለው ብሎ የሚበላም አለ በቀል ጥሩ አይደለም

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před rokem +17

    ውይ ጋሽ ፍቅሬ ግን እንደው ከቆንጆ ሴት ስር አይጠፉም 😂😂😂የጠብደል ባለሀብት ነገር በዚሁ አጋጣሚ የጋሽ ፍቅሬ እውነተኛ ስም ማነው ግን በጣም የምወደው አርቲስት ነው ሆኖ የሚተውን ምርጥ ሀበሻ መንጌን ይመሥላል ደግሞ

    • @mulu955
      @mulu955 Před rokem

      ዝናቡ ገ/ሥላሴ ነዉ ስሙ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 6 měsíci

      አርቲስት ዝናቡ ገብረስላሴ

  • @MimiMimi-ef9jj
    @MimiMimi-ef9jj Před rokem +23

    እውነትም ፍልሚያ !!!!!
    የሚገርም ፊልም !!
    ደራሲውን ተዋናዮቹን እናመሰግናለን !!

  • @Erim367
    @Erim367 Před rokem +14

    እንደኔ ቲኩቶክ ኦይቶ የመጣ😊❤

  • @ashenafipetros577
    @ashenafipetros577 Před rokem +9

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ🙏🙏🙏👍

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 11 měsíci +29

    I pray day and night everyone forgive in our homeland and peace for my country ❤

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před rokem +6

    አማርኛ ፊልምን ብረሀን ወርቁ ያዘጋጃት አቦ ይመችህ ብርሽ ሁሊ እንዳስደደመምከን ነው የሀገር ሰው ያአሰላም 200% Good Amharic film from Turkish 🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች❤😊

  • @samigebretsadk4623
    @samigebretsadk4623 Před rokem +5

    እኔ ፊልሙን የዚ ኣመት ምርጥ ኮሜዲ እና ቁምነገር ኣዘል ፊልም ብየው ኣለው፡ባጭሩ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fikirflkir9471
    @fikirflkir9471 Před 11 měsíci +5

    ዋውውውውው😢😢😢😢😢ህወት ግን በጣም ትገርማለች🥺😍😍😍😍በጣም ደስ የምል ፊልም ነበር

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před 10 měsíci +6

    የአመቱ ምርጥ ፊልም በሳቅ ልቤን አመመኝ😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤

    • @abelcrazy-vz8ld
      @abelcrazy-vz8ld Před 10 měsíci +2

      የአንችን ኮመንት አይቼ ላየው ወሰንኩ❤

    • @sevendays6738
      @sevendays6738 Před 6 měsíci

      Yeha kechachaw werew askign new😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wn7jz2id2s
    @user-wn7jz2id2s Před rokem +12

    ቴድን በፍቅር ነው ምወዳው❤

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg Před rokem +141

    ውሃ ሲጠየቁ ወተት ለሚሰጥ ህዝም ሞት አይገባውም ደሰሰሰ የማል ፊልም ነበር😊

    • @menkemkiros1664
      @menkemkiros1664 Před 9 měsíci +1

      ለምንድነው ግን እኔ ውሀ ብኤ ወተት ተሰቶኝ ማያቀው ሲሰጥም አይቼ አላቅም ፊልም ላይ ካልሆነ በቀር

    • @user-oc4re6mf9s
      @user-oc4re6mf9s Před 7 měsíci +1

      ኢትዮጵያዊ አደለሄምorአደለሽም ደነዝ🤐🤛🤥😖🙃🙃🙃😕

    • @mirajabdulsemed4331
      @mirajabdulsemed4331 Před 6 měsíci

      @@menkemkiros1664 በከሰረውና ጭንቅላቱ በፖለቲካ በተበረዘ ሰዓት ሄደህ ይሆናል እንግዲ እኔ ገና 28 አመቴ ነው በ,28 አመቴ 11 የኢትዮጵያ ገጠርና ከተማን አይቻለው ከአፋር ኦሮሚያ ሐረር ሸገር ደቡብ ባየውበት ጊዜ ግን እንዳሉት ውሃ ስጠይቅ ወተት ሚሰጡ አይነት ናቸው

    • @mirajabdulsemed4331
      @mirajabdulsemed4331 Před 6 měsíci

      @@menkemkiros1664 አሁን ኦሮሞ አራጅ ነው ሲባል ግራ ይገባኛል ወይም ምን ሆኖ ነው እንደዚ የሆነው እላለው
      ጎለልቻ የሚባል የኦሮሚ ክልል ውስጥ አባቴን ጥየቃ በሄድኩበት የፍየል ግልገል ስነጥዝ አይቼ በጣም ተገርሜ አቅፌ ስስማት ባለቤቱ አይቶኝ ወደድካት አለኝ አዎ ታምራች ስለው ብታምንም ባታምንም ውዳት ነው ያለኝ ይዣት ልሄድ ስል ቆይ እንጂ ገናኮ ልጅ ናት ብቻዋት አትችልም ምግብ ኬት ታመጣለች ብሎ እናትየዋን ጨመረልኝ አጋጣሚ ሆኖ መንታ ነበሩ መንታዋንም ጨምሬ የወሰድኩበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም ላታምኑኝ ትችሉ ይሆናል አላቅም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ሳይ በጣም ውስጤን ይበላኛል

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 6 měsíci +7

      ​@@menkemkiros1664
      በክፍለ ሃገሩ ደግ ናቸው እንኳን ወተት አልጋ ለቀው እንግዳ የሚያስተኙ አይ

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r Před rokem +21

    እኔ እሚያስቀኝ አሌክስ ነው የሳቄ ምንጭ 😂

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 6 měsíci +2

    ዋው ትልቅ አባባል "በቀል የትንንሽ ሰዎች መሳሪያ ነው" ከትልቅ ሰው የፈለቀ ሀሳብ

  • @asdasf101
    @asdasf101 Před 11 měsíci +3

    በስት ግዜዬ እግር ጥሎኝ አማረኛ ፊልም አየሁ ተመቸኝ በጣም አሪፍ ልጂቱ አሳዝናኝ ነበር ግን ሰውዬው ትልቅ👍

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem +7

    እሚገርም ፍልምነው❤❤❤

    • @kime-wq3gx
      @kime-wq3gx Před rokem

      በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ

  • @alemgena989
    @alemgena989 Před rokem +12

    ❤❤❤አስተማሪም አዝናኝም አሳዛኝም በዘመናችን ያለውም ሁሉንም ያስቃኛል መለስተኛ ትምህርት ቤት ብየዋለሁ ልቤን እላይ አድርሶ እየመለሰኝ ነው የጨረስኩት ።

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Před měsícem +1

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤🙏😂

  • @user-qg7wv9ce1g
    @user-qg7wv9ce1g Před 6 měsíci +1

    ምርጥ ፊልም

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před rokem +7

    አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል! ደም ላጠጣ ወተት ማጠጣት ማለት ይሄ ነው!

    • @kime-wq3gx
      @kime-wq3gx Před rokem +1

      በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ

  • @nyilaaromininga4336
    @nyilaaromininga4336 Před rokem +7

    በጣም ሚመች ፊልም ነው ❤❤❤❤

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction Před 11 měsíci +2

    አይ የኢትዮፒያ ፊልም፣ አሪፍ ነው ብዬ አይቼ; አጨራረስ 1/10 ፊልሙ 8/10

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před rokem +7

    የምር ምርጥ ነው እዩት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የጨረስኩት አስተማሪም ነው

    • @kime-wq3gx
      @kime-wq3gx Před rokem

      በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem

      ​@@kime-wq3gxእግዚአብሔር ይስጥልን

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před rokem +13

    በሳቅ ሞትኩ ❤❤😂😂😂

  • @tube8523
    @tube8523 Před rokem +4

    አንድኛ ፊልም ዋው pls ፣part 2❤

  • @ttyyggh3370
    @ttyyggh3370 Před 9 měsíci +2

    ዋዋዋውውው❤❤❤

  • @linalina5554
    @linalina5554 Před měsícem

    ልቤ ቀጥ ብሎ ነበር ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Před 6 měsíci +8

    ወገኔ የዋህ ህዝብ 😥😥😥በእውነት ደስ የሚል ፊልም ነው ተሬ በሳቅ ገደለኝኮ 😁😅😂😂😂😂 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelkidane6968
    @abelkidane6968 Před rokem +8

    Mirte film now amesaginalow,ka eritrea 🇪🇷 👌 😍 ❤️ ♥️ ✨️

    • @kime-wq3gx
      @kime-wq3gx Před rokem

      በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ

  • @EYUTESHOME-ce8kx
    @EYUTESHOME-ce8kx Před měsícem +2

    ሰላም ካለህ ተመሰገን በል💕🙏

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j Před 8 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው ቀጥሉበት ወይኔ በሳቅ አለቀ😂😂😂😂😂

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171 Před rokem +4

    ሀሪፍ ነው❤ እግዳሰው ሀብቴ ስወዲህ

  • @user-il2vn8vd4q
    @user-il2vn8vd4q Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🎉🎉

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 7 měsíci +1

    ችግር በጣም ከባድ ነዉ በዛዉም ልክ ደግሞ ደስ ዬሚል ሲቃይ ነዉ ተዉናችሁታል ሁላችሁንም ስወዳችሁ በጣም ምርጥ ፊልም በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před rokem +2

    ዋው ነው

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us Před 10 měsíci +4

    በሰመአብ በጣምደስይላል እቅልፌንአጥቼ ያየሁት😂😂😂❤❤❤❤

  • @h-filmentertainment2606
    @h-filmentertainment2606 Před rokem +8

    ምርጥ ፊልም ነው 😊

  • @mekahwaheb5781
    @mekahwaheb5781 Před rokem +6

    እንዴት ከሶስት አንድ ሰው ለህሊናው አይኖርም ? በርግጥ ሰው ለቃሉ ታማኝ መሆን አለበት ነገር ግን ቃልን ለመጠበቅ ተብሎ ደግሞ ህሊናን መሸጥ ከባድ ነው ቃልህ ካአቅምህ በላይ በሆነ ነገር ሊፈርስ ከደረሰ የቻልከውን ያህል ጥረት አድርገህ ካቃተህ እውነታውን አምኖ መቀበል እንጂ የእውነት ያመኑንን ሰዎች በውሸት ቃል ገብተን ቃልን ለመጠበቅ ብለን ቃላቸውን መቀርጠፍ አይደለም
    ለዛም ነው ከሶስት አንድ ሰው እንዴት ለህሊናው አይኖርም ያልኩት
    የዚህ ኮመንት ትርጉሙ የሚገባችሁ ፍልሙን አይታችሁ ከጨረሳችሁ በኃላ ነው

  • @user-ns8th4ki2i
    @user-ns8th4ki2i Před 11 měsíci +7

    ደስ የሚል ፊልም❤❤😂😂

  • @Tigray87
    @Tigray87 Před rokem +8

    ፅቡቅ ፊልም

    • @kime-wq3gx
      @kime-wq3gx Před rokem

      በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ

    • @Magmatic23246
      @Magmatic23246 Před 11 měsíci +1

      ዋይ ክክክክ

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Před 10 měsíci +8

    አሌክሶ ሁሌም በሳቅ ነው የምገይኝ 😂😂😂

  • @teddyMulugeta-yc7kx
    @teddyMulugeta-yc7kx Před 24 dny

    በጣም ቆንጆና አስተማሪ ፊልም

  • @henokazmach2531
    @henokazmach2531 Před 8 měsíci +1

    ቆንጆ ፊልም አክብራቹ እንደዚህ አይነት ፊልም ስላስመለከታቹን አመሰግናለሁ

  • @user-ri2fl4hz7i
    @user-ri2fl4hz7i Před rokem +6

    በጣም ቆጆ ፊልም❤❤

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Před 11 měsíci +5

    ይቅር ባይነት ትልቅነት ነዉ🙏🙏

  • @housenibrahim
    @housenibrahim Před rokem +4

    በጣም ሚመች ፊልም ነው እኔ ቃላት የለኝም ለመግለፅ

  • @bellatube6486
    @bellatube6486 Před 10 měsíci +6

    Every 50 Ethiopian movies there is only one movie good like this one. ❤❤❤❤

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g Před rokem +6

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ 👌❤❤

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Před 11 měsíci +4

    በርቱልን ምርጥ ፊልም ፍልሚያ!!!🙌

  • @aberashkiros5638
    @aberashkiros5638 Před 11 měsíci +3

    ዋው መጨርሻ ደስ ይላል❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před rokem +10

    በቀልዶቻቸው በሳቅ ሞትኩኝ 😄😄🥰🥰

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Před rokem +4

    አስተማሪም ነው አዝናኝም ነው።ሁላችሁም በተገቢው ተውናችኋል።።በተለይ ልጅቱ በጣም ተቸግራበታለች።።ጋሼም ጥሩነበር።።የጆሮ ቁንጥቻህና ንክሻህ አዝናኝ ነበር።።በርቱልን።።።😅😅😅😅😅❤

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Před 10 měsíci +4

    እዴት እክዳለሁ ጣፍጦኝ በልቼ እደልቤ አግስቶኝ ተመቸኝ ቴዲ😂😂😂😂

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 Před 19 dny

    ወይኔ በጣም አሪፍ ነው ደሲስል ♥️😍👍👌🤣

  • @MubiiOromia-xw6vo
    @MubiiOromia-xw6vo Před rokem +4

    የእውነት በጣም ምግባርም ፊልም ነው ❤

  • @user-Ery23456yuio
    @user-Ery23456yuio Před 11 měsíci +3

    ዋዉበጣምደስ ያለኚአስተማሪ ፊልምነዉ ለሁላችንም ይቅርየሚልመልካም ልብይስጠን

  • @user-is7fe6jz1j
    @user-is7fe6jz1j Před 11 měsíci +2

    በጣም ደስ እሚል ነው እያስተማረ እሚያዝናና

  • @user-bz9ts4lh7j
    @user-bz9ts4lh7j Před 6 měsíci +1

    ዋዉ ዋዉ ገራሚ ፊልም ነው የሚደነቅ

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 Před rokem +7

    ተመስገን ነው ደስ ስላለኝ 😂😂ቆንጆ ፊልም ነው

  • @hayatmohammed3264
    @hayatmohammed3264 Před rokem +3

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-uu8so1jc1w
    @user-uu8so1jc1w Před 9 měsíci +1

    ለመጀመሪያ ግዜ መጨረሻ ያማረ ፍልም እናመሰግናለን

  • @user-up6dn8xb8z
    @user-up6dn8xb8z Před měsícem

    መጨረሻዉ ሲያምር ቆንጆፊልምነዉ ቀጥሉበት

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před rokem +5

    ጣም ደስ የሚል ፌልም ነው

  • @user-dy9iw2sw2w
    @user-dy9iw2sw2w Před rokem +4

    woow yabede film thank you

  • @ephremep6347
    @ephremep6347 Před 6 měsíci +1

    ቁሳቁስ ገዳይ ነው ፍቅር ይበልጣል አስተማሪ ምርጥ ፊልም

  • @user-qb1lr7rd1z
    @user-qb1lr7rd1z Před 2 měsíci +2

    ምናለ ላይክ አንድ ብቻ ሆነ

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Před rokem +11

    ጋሽ ፍቅሬ ይሞታሉ ብዬ ፈርቼ ነበር መልካምነትን ትግስትን ጥበብን መማር ችያለሁ ከርሶ መልካቸው ደግሞ እምዬ ሚኒሊክን ቁርጥ 🤗🤗🥰🥰

    • @Magmatic23246
      @Magmatic23246 Před 11 měsíci +1

      ጋሽ ሚኒሊክ መልካቸው እንደ ጋሽ ፍቅሬ ከነበሩ ኣስቀያሚ መልክ ነበራቸው ማለት ነው 😅😅

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 11 měsíci +1

      @@Magmatic23246anich kifu yasew askeyam yalawme sew eko new

    • @user-yx8zm4ho7y
      @user-yx8zm4ho7y Před 9 měsíci

      @@Magmatic23246 የወንድ ልጅ መልኩ ሳይሆን ዋናው ልቡ ሀሞቱ መራራ ጀግና ሲሆን ያ ነው ውበቱ የኔ እምዬ ❤️❤️❤️