Ethiopia | Ethiopian News ደፂ በምሽቱ በረራ አዲስ አበባ II ለኤርትራ እንታረቅ ጥሪ ደብረፂዮን II መአዛ ዝምታዋን ሰበረች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 67

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma Před 22 dny +13

    መአዛ የአዞ እምባ ካልሆነ በስተቀር ይህን መሰል ለቅሶ የሚስከትሉ ህጎችን ለማሻሻልና ሙሰኛ ደኞችን በሚገባ ተጠያቂ የሚያደርግ (ቢያንስ የሴቶች መብት ተቆርቆሪ ነኝ ከሚትል ሴት የሚጠበቅ) ትልቅ እድል ወይም ስልጣን አግኝታ ነበር፣ነገር ግን በፍትህ ስርአቱ ይህ ነው የሚባል ተጽእኖ ሳታመጣ ወርቃማውን እድል ሳትጠቀም ብዙ አመታትን አባክና አሁን የምን ተቆርቆሪ መምሰል ነው?
    በስልጣኗ ወቅት ለፍትህ ሥርአቱ መሻሻልና በተለይ ለህፃናትና ሴቶች ጥቃት መፍትሄ ብዙ ተጠብቆባት እንደኔ ስልጣኑን ሥራ ሳትሰረበት ያስረከበች ሴት ነት፣ ባታወራ ይሻላል።

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa Před 22 dny +1

      Exactly especially we women was expecting alot from this creepy women she didn't do noting during her leader ship time she was defending corrupted judge's shamful women why you're coming now you waste your golden time 👹👹

  • @Massawa-y2u
    @Massawa-y2u Před 22 dny +8

    ከሕውሃት መታረቅ ኣለመታረቅ ለኤርትራ ኣይመለከትም። ትግራይ የጎረቤት ኣገር ኢትዮጵያ ክልል ናት። ኤርትራ ልኡላዊት ሓገር ባንዴራዋን በክንድዋና በጭንቅላትዋ በ UN ያንበለበለች ሓይለኛ ሃገር ናት። ከሕዋት የሚጠበቀው የኣልጀርስ ስምምነት ተጋባራዊ ማረግ ወደ ኤርትራ እንደ ባለፈው 15 Rockets ያስወነጭፍብን እንዳይ ደግም። ትግራይ በታቸው ዘግተው ኣርፎው ይቀመጡ ። ሕዋሓት በሂወት እስካለ ድረስ መድፎቻችን ታንኮቻችን ረጅም ርቀት ሚሳይል ወደ ትግራይ እየቀና ይኖራል። ይሄን በቀይ ደም ይሰመርበት። 🇪🇷💪

    • @tessam8154
      @tessam8154 Před 22 dny +2

      ኤርትራ ን ካላነሱ ወሬው አይጥምላቸውም

  • @seait840
    @seait840 Před 22 dny +5

    መአዛ አሸናፊ ስልጣን ላይ ሆና እድሉ እየነበራት አንድም የፍርድና የሕግ ጉዳዮችን ሳታስተካክል ስትሽሞነሞን ከርማ በገዛ ራሷ ስራዋን ለቀቀች አሁን ጎበዝ ነኝ ልትል lነዉ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 22 dny +4

    ደብረፅዮን አዲስ አበባ ከገባ እንኩዋን ደህና መጣህ ብሎ ወደ ቂሊንጦ አጅቦ መላክ ነዋ!

  • @user-kd6ii6cu8q
    @user-kd6ii6cu8q Před 22 dny +4

    ከስልጣን ከወረድሽ በሗላ መግለጫ መሰጠትሽ አዛይ ለመምሰል ነው ምነው ትለቅ ሰልጣን በነበረሽ ጌዜ ለአምስት አመት አፍሽ ተዘጋ፣ሰንት ግፍ በሴቶች ላይ ሲፈፀም ተማሪዎ ሲታገቱ ሲደፈሩ አልሰማሽም ነበር፣

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Před 22 dny +1

    መአዝዬ የኔጀግና ለተጎጂ እናቶች አሁንም እንደቀድሞሸ ተሟገቺላቸው❤

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 22 dny +2

    አይ ወያኔ መቼ ነው በእውነት ሐህዝባችሁ የምትቆሙት?ዘመናችሁን ሀገር እያመሳችሁ፣ ሀሳባችሁና አላማችሁ መያዣና መጨበጫ የሌለው የህዝባችሁ ስቃይና መከራ ትንሽ እንኳን እማይከብዳችሁ፣ ሀገር ዘርፋችሁ የትም ስትጨፍሩበትና ህዝብን ስታስገድሉበት ከርማችሁ አሁን ደግሞ ያ አልበቃ ብሏችሁ ሌላ መከራ መደገሳችሁ ያሳፍራል።

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Před 22 dny +9

    በመሰረቱ ሁሉም በትግራይ የተፈጠረውን ምስቅልቅል ሁኔታ ጥበበኛው መሪ አብያችን ያለ አንዳች ጥርጥር ያስተካክለዋል ። ሠላም ፍቅር አንድነት ለታላቋ ኢትዮጵያችን ይሁን።

  • @tunamillion7765
    @tunamillion7765 Před 22 dny

    "ሰላማዊ ሰዎች መገደል" ?!?!?! ሙሉ በሙሉ ባይሆንም......አነስተኛ ቢሆንም......የትራንስፖርት አገልግሎቱ ቀንሷል?!!?

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 22 dny +6

    እግዚአብሔር በማሀከላቸዉ ጣልቃ ይግባ በማሀከላቸዉ አንድነት ፍቅር ይግባ በየሱስ ስም

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Před 22 dny +1

      Egizeeri Wayne officials yibatinachrw! Zaranyochi.
      Wayne is the only one who brought this horrific events to Ethiopia. Shit.

  • @EwnetYashenfal
    @EwnetYashenfal Před 22 dny +6

    ህውሀት በዚህ ልክ ወርዶ ሲርመጠመጥ ከማየት ሞቱም ቀብሩም ከመለስ ጋር ቢሆን ጥሩ ነበር።
    ለህዝቡ ሳይሆን ለስልጣናቸው ብቻ የሚኖሩ ተንኮለኛ የሽማግሌ ስብስቦች።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 22 dny +1

    በመጀመሪያ ህወሓት ከምርጫ ቦርድ መች እውቅና ተሠጠው?ህግ እየጣሱ መብት ይገኛል እንዴ?ግጭት ካልሆነ?

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h Před 22 dny

    የነፃነት ታጋይ ነን ባዮች ሁለም ህዝቡን ብቻ የሰቃየሉ የመንግስት ኀይሎች ፈርተው [ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን] የተባሉት እነዝህ ናቸው!!!

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 Před 22 dny +1

    ህወሃት የፖለቲካችን የስበህት ማዕከል ነች።

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 22 dny

    🇪🇹❤️🇪🇹
    ይደክማል ጎዳናዉ ድንገት መሬት መዉደቅ
    በቀን እየሳቁ ሲመሽ መነፋረቅ።
    ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰፈሩ
    ምናምኖቻችን በድንገት ሲቀሩ!

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 22 dny +1

    Well come Addis me media 🎉🎉🎉

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 Před 22 dny

    ደብረፂዮ ለምን አይተሰርም ?
    ሀገር እያበጠበጣ መንግሥት እስከ መቼ ያባብለወል ?

  • @aschalewgebre8707
    @aschalewgebre8707 Před 22 dny +1

    ትንተናው ከሕግ አንጻር የተተነተነ አይደለም ።በምርጫ ቦርድ እውቅና የሌለው አካል እንዴት ነው ስልጣን አስረክቡኝ የሚለው ?

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel Před 22 dny +1

    ምን ትደጋግማለህ? ምን ትመዛለህ? 5 መስመር የመዐዛን response ለመናገር አንድ ሳምንት ሙሉ ወደዃላ ሂደህ የህጻኗን በግፍ መገደል ሳምንቱን ሙሉ የተወራውን ወሬ ትተረትራለህ ?? ያንተን ኪስ ለማደጎስ የአድማጮች ጊዜ መቃጠል አለበት? ተው እንጂ!!

  • @Mebratu-vf2ji
    @Mebratu-vf2ji Před 22 dny

    ምንድን ነው አሉባልታ ነው እንዴ? የዜናው ምንጭ ማነው?
    ተክሊት ማናቸው?

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před 22 dny

    የሄቨንን ጉዳይ እዚህ አገር ያሉ ባለስልጣናት እና ከኢቢኤስ በስተቀር ያሉ ሚዲያዎች የውጪ አገር ሚዲያዎች ሲዘግቡ ዝም ማለታቸው ያሳፍራል

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam Před 22 dny +1

    ሕጋዊ ሆኖ ለመገኘት ቅድሚያ የማዕከላዊ መንግሥቱን ደንብና መመርያዎች መቀበል አለባችሁኮ የጫካ ህግ ከዚህ በኋላ አይሰሩም

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před 22 dny

    ምንሊያረጉ ኡህ ደህና አርፈን ነበር ደግሞ መጡ።

  • @user-vo3cp9th1c
    @user-vo3cp9th1c Před 22 dny

    ወይ ስልጣን በህዝብ ይሳበባል ህዝብ ይጨፈልቅበታል

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 22 dny

    የተጀረገው ምርጫ በሙሉ ውድቅ ነው የሚለውን አይሰሙም ወይ የምን ማደናቆር ነው ከምርጫ ኮምሽን ህወሃት ለምን ፈራ

  • @tilahunbejiga3240
    @tilahunbejiga3240 Před 22 dny

    አብሮ ይስጥልን

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h Před 22 dny

    ሕውሓት አሁን ባለበት አጣብቅኝ ውስጥ ሆኖ ከራሱ ፓርት እየ ተላጋና እየተናቆረ ከራሱ ያልታረቀ ፓረት ከለላ አገር ያውም በዝሁፓርት እኩይ የፖለትካ ሰበብ ከእናት አገሩ የተገነጠለ ሀገር ምኑን አምኖ ይታረቃል??

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 Před 22 dny

    I hope he will go to jail👈 it's not fair for the people just because they want power but the poor people need shelter and food.

  • @berhanuteklu5564
    @berhanuteklu5564 Před 22 dny +1

    ሕግ የማይገዛው ሆነ ማለት ነው????????

  • @user-rr2dl2rj8e
    @user-rr2dl2rj8e Před 22 dny

    Thank you melke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @snw8160
    @snw8160 Před 22 dny +2

    በኤሌትሪክ የሚሰራ ባቡር እያፈረሰ በኤሌትሪክ የሚሰራ መኪና ብቻ እንዲገባ ማዘዝ የጤና አይመስለኝም 😅😅

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 Před 22 dny +3

    ደጺን እስር ቤት ቁጭ ማድረግ ነው

    • @tessam8154
      @tessam8154 Před 22 dny +1

      ወንድ የሆነ ነዋ ስብሰባ ስትከለክሉት ይባስ ብሎ ይሃው አአ መጣ 😂😂😂😂

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU

    ስለ ማታውቁት ሳይሆን በትግራይ ህዝብ ላይ ምን ችግር ሊፈጥር ይችላል በሚል ኣስተሳሰብ ተሸፍናችሁ ነው ። የኣስተሳሰብ ልዩነት ተፈጠረና በብዙሃን የሚመራው የኮንግረስ ስብሰባ ተካሄደና ኣላማውን ኣሳክቶ ተፈፀመ ኣንጃ የሚል ቃል ከምን
    የመጣ ነው ። ለሂሊናችሁ ለዛውም ካላችሁ ትቼዋለሁ መድሃኒት የሎለው መጥፎ በሽታ ነው ጥላቻ

  • @HammodHabibi-i8t
    @HammodHabibi-i8t Před 22 dny

    👍

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 Před 22 dny

    እኔ ግርም የሚለኝ ወያኔ አገር አጥፍቶ አሁንም እያጠፋ እሹሩሩ የሚባለው ነገር ነው

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před 22 dny

    Selam lesew Hulu beAlem Hulu
    Egzabher yebelay new. YESU FEKAD BiCHA yihonal.

  • @BerhaneMebrahtuKidanemariam

    Good nrws

  • @alazarshiferaw6197
    @alazarshiferaw6197 Před 22 dny

    የደፂ እና የጌታቸው ቡድን ፀብ የውሸት ፀብ ነው እያስመሰሉ ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @Tekulaw
    @Tekulaw Před 22 dny +1

    weyi Tegere😂

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 22 dny

    Good

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 Před 22 dny

    Melke Berta.

  • @tessam8154
    @tessam8154 Před 22 dny

    ወንድ ነው ደብረፂዮን ስብሰባ ካደረክ ወደ ጦር ነት እንገባለን ያልክ ሁላ የታለ
    ሌላው ቢቀር እዛው. አአ መጣልህ እስቲ እሰረው😂😂😂😂😂

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před 22 dny +2

    ሀገራቸዉ ነዉ የትስ ቢጓዙ ምን ችግር አለዉ ዝም ብለህ ተቀደድ

  • @user-yc1hh6ot5e
    @user-yc1hh6ot5e Před 22 dny

    መአዛ አንደ ሰው ለማዘንም ሆነ አስተያየት ለመስጠት ሞራሉን ከየት አመጣሽው ሆድ አደር ያንን የሚያክል ስልጣን ተዘፍዝፈሽበት ምን ሰራሽ

  • @HailuEshetu-s8d
    @HailuEshetu-s8d Před 22 dny +2

    እውነት ከሆነ ይሄንን ሰውዬ ደም የጠማው ሠው ስለሆነ እዚው ማሠር ነው ።ይሄ አገር በጥባጭ

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 Před 21 dnem

    ህወሃት፡የተፈቀደለት፡አሸባሪ፡ነው፡እንዴ።ከ50 ዓመት፡በላይ፡ኢትዮጵያን፡መበጥበጥ፡ምነው፡ህግ፡የለም፡እንዴ።

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před 22 dny

    ስለዚህ የሴራው ዋና ተዋናይ አብይ አህመድ ነዋ መቸም በፖለቲካ ቋሚ ጠላትም ቋሚ ወዳጅ የለም የሚባለው እውነት ነዋ አይ ጌታቸው ረዳ አብይ ጭዳ አደረገህ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 22 dny

    አሻም የሚያሻማ ወሬ ነዉዜና መሬት ላይ ሳትሄድ በስልክ የምትሎት ተረት ለወገንም ለሀገርም አይጠቅምም ከእዉነት ጋር ቁሙ

  • @tesfanaberhane1507
    @tesfanaberhane1507 Před 22 dny

    ፩1

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv

    ሌባ በቀን አይመጣም ሁል ጊዜ በምሽት ነው

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 22 dny

    Ashem TVin Selam Belat Enquan Ende BBC Roetours AP Lemetekes Bekash congratulations Belat

  • @tessam8154
    @tessam8154 Před 22 dny +1

    በቃ ስለ ኤርትራ ካላወራቹ አይሆንላቹሁም?????

    • @user-rs9ky3tg8c
      @user-rs9ky3tg8c Před 21 dnem

      ግድ እኮ ነው ፣ ኤርትራ ደማችን ናት ምን እንእናድርግ።

  • @user-be5tl8ow9u
    @user-be5tl8ow9u Před 21 dnem

    ሞጣ የሰው ውሻ

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Před 22 dny

    Ethiopiawi Bello chewanet yelem anten chemerro

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 22 dny

    🇪🇹❤️🇪🇹
    ይደክማል ጎዳናዉ
    ድንገት መሬት መዉደቅ
    በቀን እየሳቁ ሲመሽ መነፋረቅ።
    ይደክማል ጎዳናዉ
    ይደክማል ሰፈሩ
    ምናምኖቻችን በድንገት ሲቀሩ!