አስረስ እና እንግዳዘር ህዝቡን በእንግሊዘኛ አስጨነቁት | Ethiopian drama 2023 | ስንቅ ድራማ | @zewgetube
Vložit
- čas přidán 17. 10. 2023
- #ethiopian drama/ ASRES AND ENGEDAZER New Ethiopian drama 2023 / Ethiopian movie 2023 / ስንቅ ድራማ / Ethiopian Film /
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @zewgetube
👉 Like us on Facebook👍🏿: profile.php?...
👉 Follow us on Telegram: t.me/zewgetube
Thanks for watching ❤
Please Subscribe,
Like And Share 🙏🏽
Welcome to the official CZcams Channel of Zewge Tube. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Zewge Tube.
#ethiopiancomedy
#ethiopiandrama
#ethiopianmovie
ethiopian movie 2023, ethiopian comedy, ethiopian movie, ethiopian drama, ebs tv, adey,
ethiopian music - Komedie
ጎረቤት ተቀምጠን ቲቪ የምናይበት ግዜ ነበር 90ዎቹ
ይህንን ትውስታ ስላቀረብክልን እናመስግናለን❤❤❤
🙏
ምናለ ይሔ ደግ ጊዜ ቢመለስልን ኖሮ ፍቅር ጨዋታ ቀልድ ሁሉም ድሮ ቀረ በእናንተ ጊዜ😢
እውነት ነው አፈር ምን አይበላ የሚመለስ ቢሆንማ ስንት ደጋጎችን እንመልስ ነበር ነብስሽን ይማረው እንግዳዘር
@@brtukantesfaye8019 ጊዜው እራሡ እንዴ ዱሮው ቢሆንልን
ደሞ ቁንጅናዋ! ደስ አይልም? ፈገግታዋ!❤❤❤😍😍😍@@brtukantesfaye8019
Awo ❤
መቼም አንረሳት ውድ የጥበብ ሰዎች ሁሌ እንወዳቹሀለን የሞተችዋ ጀግና የጥበብ እናት መንግሰተሰማያት ያኑርልን
አይ ግዜ ደጉግዜ በጣም ነው ምንወዳችሁ ልጅነታችንን አጣጥመን ነው እድሜለናተ በፍቅር ነው ያደግነው
እውነተኛ ሳቅ የሳቅንበት ያ ዘመን ...
ጭዋታ ቀልድ በእግዳዘር ጊዜ ቀረ ❤ነፍስሽን ይማረው 🙏🙏🙏
Nefishin Yemarew 🙏🙏🙏
@@millionyohannes1036 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@@millionyohannes1036 የእንግዳዘር ታሪክ - czcams.com/video/G2fpI-RWETI/video.htmlsi=pDaViU7dQ3rUuqYI
በእውነት ዱሮ ቀረ መዝናኛ ነብስሽን ይማር እንግዳዘር😅😮❤❤❤
ነፍስሽን በገነት ያኑርልን 😢
አሜን🙏🙏🙏
amen amen amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@@zewgetube😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ጥሩ ማስታወሻ ነው
እንግዳዘር ምንግዜም የማትረሳ ምርጥ አርቲስት ነበረች።
ጋዘጠኝነትዋም እንደተጠበቀ ሆኖ።
ለዛ ያለው ድራማ
❤❤❤
ጋዜጠኛ እንደነበረች አላውቅም ነበር
ይሄ ጊዜ ናፈቀኝ ቲሪቱ ብቻ ሳይሆን በዛ ሰአት የነበረው የሀገር ድባብ ሰላሙ ፍቅሩ ዋው ድሮ ናፈቀኝ
Ewnet new
ከዚህ ጭውውት በሁዋላስ ህብረ-ትርኢት የሙዚቃ ፕሮግራምስ? ወይኔ ያ ጊዜ!😍😍😍😍
ይህ ዘመን ናፈቀኝ ውይይይ😢😢
አይ እንግዳዘር 🎉መቼም አትረሺም
የአሁኖቹስ።እኮ ምን የሚስቅ ቀልድ አላቸው ድርቅና ብቻ ትንሽ በስንቱ ድራማ ደስ ይላል
እንግዳዘር እና አስረስ ልጅነታቸንን ያሳመሩልን አርቲስቶች❤ በተለይ የማይረሳኝና ደግሜ ማየት የምፈልጋቸው ጭውውቶች አሉዋቸው። ከተቻለ upload ቢደረጉ።
czcams.com/video/T2QXFxLzCWw/video.htmlsi=gDdZKMgYyd_fWbj5 ከዚህ ሌላ ጭውውቶችንም እንለቃለን
እንግዳ ዘርን የሚተካ የለም ኢትዮጵያውያን ምን አልባት ቤቶች ንፁህ ወይም ሻሼ we. Missing you እንግዳ ዘር 😢
ሀገሬ ደግ በነበረች ሰአት
ነፍሷን ይማር
አለፈ እንደዋዛ ይህ መልካም ዘመን
ነፍስ ይማር እንግዳዘር 💔🙏
አይ ጊዜ 😮😮😮😮
ሁሉም እንዳለ ኣይኖር እግዚአብሔር ምን ኣለ ይህን ደግ ዘዘን ብታመጣ ሰው ደግ ከንችግሩ ዛሬ ህስው ሰው የሚበላበት ግዜ
ጎበዝነሽ እውነት በውነት እመቤቴ ትባረክሽ
የእውነት በዓል ዝግጅትኮ በእናንተ ቀረ በጉጉት የምንጠብቀው የበዓል ዝግጅት ነበረ የምር ልቤ ተሰበረ ከአሁ አንፃር
Good Times
The golden times of Ethiopia
She is very missed.
እንግዳ ዘር ትችያለሽ ነፍስ ይማር
አይ ያ ዘመን እንደአሁኑ ሳንባላ እንግድዬ አንረሳሸም 😢😢
Ye yewah gize keldoch Ahun ayasikugnim abo
All right Mom 🤣🤣🤣🤣
ምርጡ ጊዜ
አሜሪካ መሄድ ብርቅ በነበረበት ዘመን
አሁንምኮ ብርቅ ነው። 😅
ባይሆን እንግሊዝኛ ማውራት የዘመናዊነትና የምሁርነት መገለጫ በነበረበት ዘመን ቢባል የተሻለ ነው። "የእኛ ሙሽራ ኩሪባቸው በእንግሊዝ አናግሪያቸው።" በሚባልበት ዘመን! 😂😂😂
@@user-di9hr9fv2x አሁንስ ምን ይዘሃል?
@@user-di9hr9fv2xGood one ☝️🤣🤣🤣
አስረስ ስዩም መስፍንን ይመስላል።
አሁን ሁሉ ነገር ዝብርቅርቁ ወጥታ እንደ ሀገር ወርቃማው የኢትዮጵያዊያን ጊዜ ነበር ማለት ይቻላል ፈጣሪ ያ ደጉን ዘመን ይመልስልን
አሜን አሜን አሜን
ግን እካ በ27ቱ የጨለማ ጊዜ ነው ደስ ይል ነበር እንዴ ጊዜው 😂😂😂😂
@@mekalihtigray8627 በፖለቲካማ ከሄድክ እውነት ነው የጭለማ ጊዜ ነበር የአንድ ብሄር ብቻ ሕዝብና አገሪታ ላይ ስትፈነጩ የነበረው የናንተ ጦስ ነው አሁን ላለንበት መከራ
ደጉ ግዜ እንግዛ ዘር ነብስሺን ይማረዉ
በናንተ ጊዜ ቀረ ትወና እንግዳ ዘር ነብስሽ በገነት ይኑር ።
እንዴት እንደምወዳቹ እግዳዘር ነብስ ይማር
I miss those days
❤❤❤❤❤አይ ዘመን
Good afternoon from Papua New Guinea.
I enjoyed watching your contents.
thankyou🙏
@@zewgetube
Old is gold
I remamber golden period ETHIOPEA
Say remember
Ayii gizee wayyo wayyo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደጉ ዘመን ደጉ ጊዜ ምናለ መመለስ ቢቻል ?
❤❤❤ የምር ዳግም ቢመጣ ምኞቴ ነው ፈጣሪ እስታ ዋቹንም ይባርክ የግዳ ዘርን ነፍስይማር
That was a golden time. I missed it.
ነብስሽን በገነት ያኑራት
ይሄ ጊዜ አሪፍ ነበር ስንመለከታችሁ።
ደጉ ዘመን 😢
It's my Golden Time እቺ ናት ኢትዮጵያ 😅 ዘመን ተሻጋሪ
Salem
True
ደጉ ዘመን❤
@@beshirete መ
የእንግዳዘር ታሪክ - czcams.com/video/G2fpI-RWETI/video.htmlsi=pDaViU7dQ3rUuqYI
ደጉ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ምንአለበት
ወርቃማ ጌዜ ❤❤❤
ፍቅር ፍቅር እንግዳ ዘር እግዚአብሔር ንፍስሽን በገነት ያኑራት
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ተወዳጇ እንግዳዘር ነጋ
Nuro bezi gozie neber ❤
ንፁህ ዘመን እንግዳ ዘር ነጋ እና ሃብቴ ነፍስ ይማር😥😥🙏
ሁለቱም ፣ሞተዋል ፣እንዲ፣😢😢😢ቀልድ ፣ጨዋታ ፣በነሱ፣ግዜ ፣ቀር🙏🙏
Ere asres almotem
we thankyou comedian aseras and comedian engedazaer ,, konjo drama ,, konjo drama ,,..
እይ አቅራቢው የለበሰው ሱሪ3 ይወጣዋል 😂😂😂
Tilahun yelebeskew kaport newaaa😂😂😂
አይ ድሮ በጣም ይናፍቃል
ደጉ ዘመን
ነፍስሽንበገነት ያኑርልን
Elementary school round the world 🌎🌍🌍 are place to be part of the better place either good life
አይ 90s ምርጥ ዘመኔ
ነፍስ ይማር
ያላቸው ለዛ
Rest in peace, Ethiopian comedy queen 👸
😂😂Ufffffffff my 90s comdeyan I missssss
😂😂😂😂👍👍👍
ነፍስሸ በሰላም ትረፍ 😢
ወይ ደስ ስትል❤❤❤❤
❤ ወይ ፍንንንን! I love it !
Wow
Wowo
Yegna mertuchi Asresy Erzem edeme ketenagar Egezabere yestek Lenatem mote leneteken nebesachiwn begenete yanorlen fetari ❤
Major throwback
Golden Ethiopia❤
Yena enat ❤engeda zar ❤❤❤
Tnx zewge tube 🙌🙌🙌🙌
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Ye lijinet tizitawochachin ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
The first time that I saw it … it’s funny
❤❤
መቼነው ያጊዜ እደገና ❤❤ ይመጣአ ይሆዎን ❤❤❤❤
old times
So funy
😂😂😂😂😂
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ለዛ የአላት አርቲስት ነበረች የምታዝናን
ነፍሱዋን ይማረውና
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምስኪን
😂😂😂😂😂😂😂
❤
አያል ቀን ተስቋል ቢለቀስም አይሆጭ
Ye diro nafeqey ufffffff
Thank you, upload the video u did with "Alelegn Mekuanent" when the rat was running in the house when u choped meat pls?
ጨዋታ በግዳዘር ጊዜ ቀረ
Mechem yemyslch eko yeduru film new
Engeda zerrrrrr uuu
ነብሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን
የእንግዳዘር ታሪክ - czcams.com/video/G2fpI-RWETI/video.htmlsi=pDaViU7dQ3rUuqYI