Iyayu fungus you are a wonderful sarcastic ,ironic matured rich in works of arts in short you are a born artist gret mind to show the people's grievances.indeed you are the mouthpiece of ethiopia in showing and exposing the crulity of our greedy rulers
ሐረር ስንቱን ብቃት ያለውን ወለድሽልን ኳራሁ በሐገሬ ልጆች❤❤
በጨለማ ዘመን ጧፍ ሆነህ ፈገግታን ከቁምነገር አዋዝተህ እነሆ ያልከን ድንቅ የጥበብ ሰው
የማንም ቆራጭ መጥረቢያ ቢስል፣
እዬዬ አልልም እንጨት ይመስል።
More respect
You told us the truth at the moment without fear you're a hero
ምርጥ ሰው ሚገርም ብቃት
አይ ግሩሜ ምርጥ ትወና በረከት እናመሰግናለን
Man ende enat man ende hager ..... big respect and love
አመዶ ማለቴ በርከት በላይ ና ግሩሜ እድሜ ይስጣቹ
Iyayu fungus you are a wonderful sarcastic ,ironic matured rich in works of arts in short you are a born artist gret mind to show the people's grievances.indeed you are the mouthpiece of ethiopia in showing and exposing the crulity of our greedy rulers
ቃላት ስለሌለኝ ምንም ልል አልችልም ሠላምህን ያብዛልህ
Tanks so
ውይ ግሩምዬ ስንት ዓመት ላልቅስ ባንተ ትወና እድናቂህ ነኝ
Girum Zenebe you are the best.
Wow u r 9c hero. thank u.
ይመችህ
እኔ የበረከትን በረከት ተካፍዬ በግሩም ትወና ተገርሜ 'አጃኢብ' ብያለሁ
the Great man
Jegna neh!
Amarigna endezih new!
Betaaa......m new yemadenkih!
Ye kiltimu tarik Ena ye Doyo ......betam liben new yeseberew.......!!!
our Golden Time Ethiopia Addis Ababa. long life Tshey yohanes.
አንደኞች ናቹ ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ትወና ጋር ይመቻቹ። 🙏🙏
ግሩሜ ትችላለህ
ግሩሜ ምርጥ❤
WaW WaW 👌👌👌👌👏👏👏👏👏
በፈጣሪ ድንቅ ናቹ አቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋ
Tsehaye is the best. He is kind, humble and enormously talented. Much respect💌💌💌!!!
መድረኩ ሞላ! ብቻህን ! ሳቅም አንባም እኩል ሆኑ !!!! ብዙነህ አንድ ሰው ፡
Creative one Bravo
Wow
❤❤❤
የት ሄደ ግን በዛ መጥፎ ግዜ ስንት ተጋፍጦ አሁን ሚዲያ ላይ አይታይም
Ye ahunu gize yebase metfo gize slehone aymeslhm
❤❤❤❤❤❤❤❤
Yemigerm talent
ያኔ in 2008 ወያኔ ሰምቶ መማር የነበረበት ተውኔት
Wow mn aynet yetwena tig new papapapa Eyayu tleyaleh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኣየር ምግብ ኢና ዋሃ ነህ ግሩም ክብር ኢና ጠና ም ይስጥህ ከ ኤርትራ 🙏👌👌👌
Eyayu ante liyu sew neh tichilaleh abo ymechih
Tsehaye hager wedad adnakih negn yzefenih sinignoch silensgew minageru nurlin
I'm REMBER
እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ፀሀዬ ዩሀንስ
@ awra ኸረ ሪአክሽን ጀመዐው ሚገርም ጥበብ ነው ይሄ let's go viral with it!!✍️
የሚገርመሰ
ከጋዜጠኞች ይልቅ ጋዜጣው የተሻለ ስጋ ይበላል 😂😁😀😂😂😂
Grumi ygermal
ንዋይን ምን ማለት ፈልጋቹ ነው
ግሩሜ ጥሩ ተውኔት ነው ግን ምራቅና ለሃጭ ለተውኔቱ ሚጨመረው ነገር አለ? ጥያቄ ነው፤ ለሃጭ ማዝረብረብና በምራቅ መጨማለቅ ዓይናችንንም ልባችንንም ዘግቶ ትልቅ መልእክትህን እንዳናጣጥም ያደርጋል፤ ከአክብሮት ጋር ነው ወዳጄ፤ ግን ትልቅ ስራ ነው በረከት በላይነህና ግሩሜ ብሎም ሁሉም ጓደኞቻችሁ እነ አበባው ከፍ ያላችሁ ናችሁ በአዲስ ስራ እንጠብቃችኋለን! 🙏🙏🙏
iga ebbdocch nen
Ha ha ha hahahhhh
አንጀት አርስ ነህ
ለመንደር እንኳን የማይመጥን አይ አገላለፅ