ዓለማየሁ ገላጋይ - አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2019
  • SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9A...
    SUBSCRIBE: / @shegeronline
    አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት
    ደራሲና ሀያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር ስለ አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት ውይይት
    Alemayehu Gelagay on Sheger Café on Sheger FM

Komentáře • 17

  • @just_psg1006
    @just_psg1006 Před 4 lety +7

    ልዮ ትንታኔ የማስተማር እይታ ነው እናመሰግናለንደራሲና ሀያሲ አለማየው ገላጋይ እናመሰግናለን።

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před 2 měsíci +1

    Almyhue you have
    Excllent anlytical mind you can teach
    Any bodies with great knowledge and
    Wisdoms well done
    Sir .

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j Před 2 lety

    ኡፍ ስወድህኮ አሌክስዬ

  • @hasata6204
    @hasata6204 Před 4 lety +1

    Alemayehu yematawuqew atzebarq, Qohayto Eritrea wust new tgray aydelem.

  • @fekadu.woldesenbet8563
    @fekadu.woldesenbet8563 Před 7 měsíci

    ድንቅ ታሪክ፣ ምርጥ ተራኪ፣ አሪፍ አቅራቢ ። በጣም አዝናኝ፣ አስተማሪ ፣ልብ አንንጠልጣይ ። ደስ የምትሉ አሪፎች!!

  • @solomongetahun8386
    @solomongetahun8386 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሄር እንዳተ ያሉትን አብዝቶ ይፍጠር! በተለይ ለኢትዯጵያውያን

  • @sudsodi9271
    @sudsodi9271 Před 3 lety +1

    before name there is no name???? bro

  • @4mood
    @4mood Před 4 lety +5

    Though most of the history telling sounds interesting, the false prophecy mentioned at 23:00 is laughabe! How on earth can one refer to debtera fabricated myth?

  • @AA-114
    @AA-114 Před rokem

    Azmari ፃዲቄ was not only village name but club. The tallest drum major name was Belihu Abakoro and was killed by fascist Italians. Hi is pictured in the book Ethiopia Photographed by Richard Parkhurst and Denis Gerard.
    Go Arat Kilo.

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Před rokem

    Ruralization = ኢትዮጵያዊነት ሲሆን ዕውቅና የተገኘው ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከግሪክ እና ከሮማውየን ነበር።

  • @nanibeti9762
    @nanibeti9762 Před 4 lety +1

    Keskese ena kohayto eritrean new yalew tigray aydelem .yetnt frsrash yalkew malete new

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Před rokem +1

    Urbanization = ኦቦ አራዳ አባ ሻውል መሆኑን ታውቁ ነበር?

  • @tulu027
    @tulu027 Před 2 lety +1

    አለማየሁ ገላጋይ "5" ኪሎ አምስት የመንገድ አቅጣጫ አለው ልብ ባትለው እንጂ ይሔው አምስት አቅጣጫ
    - ከአራት ኪሎ ወደ ስድስት ኪሎ ሽቅብ የሚያልፈው ( ኪንግ ጆርጅ 6ኛ ጎዳና)
    -ከኪንግ ጆርጅ 6ኛ መንገድ በስተቀኝከኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፊት ለፊት ጀምሮ በስተቀኝ አድርጎ የአንበሳ ቤቱን በስተግራ አቅጣጫ የሚዘልቀው አስፋልት መንገድ:
    - ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ትራፊክ መብራት ጀምሮ በአፄ ናኦድ የህዝብ ት/ቤት አድርጎ ወደ ጃን ሜዳ የሚዘልቀው አስፋልት መንገድ
    -ከቅድስት ማርያም ወደ አራት ኪሎ ያለው የመንገድ አቅጣጫ
    - ከቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን ጀምሮ ቁልቁል ወደ 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ የሚያሽቆለቁለው መንገድ ( ወይዘሮ ወለተዮሐንስ መንገድ)

  • @ashenafihurissa3267
    @ashenafihurissa3267 Před 4 lety

    Alex selamih bizit yibel

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před měsícem

    ይቺ ታሪክ አንዳንዴ በትንብት የሚያውሩ ውሸት መሆኑን ነው፡፡ የመንደር ወሬ፡፡