🛑ማስጠንቀቂያ 🚨ማታ ማታ በፍጹም ማድረግ የሌለባችሁ‼️👉መደረግ ያለበትን እወቁ👉መምህር ኢዮብ ይመኑን ስሟቸው

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 8. 07. 2024
  • #ethiopia #eotc #rama
  • ZĂĄbava

Komentáře • 280

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi Před 18 dny +120

    መምህር ኢዬብ ይመኑ እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ባስተማርከዉ ትምህርት 30,60,100 ,ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Před 18 dny +33

    የኛ ምርጥ አባት የልባችን የበር ቁልፍ ስላንተ ቃልም የለኝ የብዙዎች የልብ በር እንዲከፈት እግዚአብሔር ዝምምምም ብሎ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የህይዎት ቃል ያሰማልን እንቁአችን

  • @SaraSara-hi4zj
    @SaraSara-hi4zj Před 17 dny +41

    በእውነት መምህር እዮብ ይመኑ ቃለ ሕይወት ያስማልን እይወቴ ዝብርቅርቅ ብሎብኝ ይሄን ስብከት ስስማ የኔ የአጥያተኛዋን ስህተት አገኘውበት አብዝቼ መፀለይ አልቻልኩም ስነፍ ነኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው ያኖረኝ እንጂ መኖር የሚገባኝ አልነበርኩም

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Před 17 dny +2

      @@SaraSara-hi4zj አይዞሽ እማ እደምንም ብለሽ ፀልይ 🙏🙏🥺

    • @ZenebechShenkoru-kj6zv
      @ZenebechShenkoru-kj6zv Před 16 dny +2

      @@SaraSara-hi4zj hulachin nen

    • @SaraSara-hi4zj
      @SaraSara-hi4zj Před 16 dny

      @@baetaab5226 እሺ እግዚአብሄር ይርዶኝ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 18 dny +59

    ይሄ መምህር፡ ሲያስተምር ሁሌም፡ ልቤን፡ ይነካኛል:: እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Před 17 dny +14

    ለወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውንና እረጂም እድሜ ይስጥህ አሜን

  • @Bo12344
    @Bo12344 Před 18 dny +39

    አቤቱ እግዚአብሔር ልቤን በፀሎት የፀና አድርግልኝ እባክህ 😢😢😢😢😢መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እመብረሀን ትጠብቅልልን

    • @SinboneTesayee
      @SinboneTesayee Před 7 dny

      @@Bo12344 amen amen 🙏 💖💖💖

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 17 dny +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ሰምቶ ለመተግበር ያብቃን የፀሎት ሕይወት ይስጠን።

  • @AgezeTadele
    @AgezeTadele Před 5 dny +1

    ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን በእውነት ለመምህራችን አጥንትን የምያለመልም የህይወትን ቃል ያሠማልን!

  • @HayatEthi
    @HayatEthi Před 18 dny +14

    መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦና ይሰጠን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 18 dny +17

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን👏እኛንም ማስተዋሉን ያድለን

    • @user-bm2zc2sg8d
      @user-bm2zc2sg8d Před 17 dny +1

      @@Nardoszawudu Amen 🙏 Amen Amen 🙏

  • @tsehayretta7817
    @tsehayretta7817 Před 17 dny +9

    ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክልን መምህር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 Před 13 dny +2

    የአገልግሎትዘመንህንይባርክልክብርመምህር

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před 17 dny +6

    በውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን 😭😭😭😭😭

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 18 dny +7

    መምህር ዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ"" ትምህርት ለሁሉችንም ማሰተዋል ይሰጠን !! 🙏🙏🙏

  • @yoyoanber1917
    @yoyoanber1917 Před 18 dny +6

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Před 17 dny +4

    አሜን አሜን አሜንቃለሂወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን እግዜአብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 17 dny +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን የተዘራልን ዘር መልካም ፍሬ በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያፍራልን እንድንጠቅምበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @ሙሉዘተዋህዶ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር እዮብ

  • @hibestwolde4188
    @hibestwolde4188 Před 18 dny +6

    ቃለ:ህይወትን:ያስማልን:መምህር:እግዛብሄር:እድሜ:ከጤና:ጋር:ይስጥልን:🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-pb5hn2tn2i
    @user-pb5hn2tn2i Před 13 hodinami

    መምህር እዮብ ይመኑ የቤተክርስቲያን እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ነው የምወዳችሁ እርስዎ ከእግዚአብሄር የተላኩ ድንቅ መምህር

  • @user-kh3yr8jt5g
    @user-kh3yr8jt5g Před 18 dny +8

    ቃለ ህውት ያስማልን ልብ ይስጠን ፅሎት የመኖር ትርጉም ነው ስጸልይ ስላም ይስማነኛል እግዚአብሔር በፍቀደው መንገድ ይምራኝ እኔ ደካማ ነኝ ንና

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Před 18 dny +7

    አባታችን መምኽራችነ አኔ ደካማ ነኝ ጌታ መድሀኒአለም ጸሎቴን እንደቃልኽ አንዲያደርግልኝ ጸልይልኝ አስበ መምኽራንን ያድልልን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 18 dny +9

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን

  • @Astera-gx3cp
    @Astera-gx3cp Před 17 dny +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እንድንበረታ እመብርሃን ትርዳን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 17 dny +3

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለህ ሕይወት ያስማልን

  • @gosagirma8309
    @gosagirma8309 Před 18 dny +8

    መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሄር ሀገራችንን ሠላምዋን ይመልሥልን ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @user-hb5yx1wy8e
    @user-hb5yx1wy8e Před 17 dny +3

    መምህር እዮብ ጤናና እረጆም እድሜ ልጆቼም በተመስጦ ስለሚያዳምጡህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ አምላከ እስራኤል በበረከትና በፀጋው ይጠብቅህ

  • @misganawendmu4226
    @misganawendmu4226 Před 12 dny +3

    መምህር ኢዮብ ስላንተ እኔ እግዚያብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግነዋለሁ፡፡ አንተን እና እንዳንተ ያሉ ኦርቶዶክሳዊያንን ስላስነሳ ክብርና ምስጋናውን እግዚያብሐር ይውሰድ፡፡ ያጽናቹ፣ ያቁማችሁ፣ ይጨምርላችሁ፡፡ ለኔ ለደነደነው እና ለተኛው ልቤ መቀስቀስ ሆኖልኛል፡፡ ለእኔ እና እንደኔ ላሉ እህትና ወንድሞቼ ደግሞ ማስተዋልን ያድለን፡፡

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm Před 17 dny +3

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን አሜን

  • @adebebechebezabih3382
    @adebebechebezabih3382 Před 8 dny +1

    መምህርእግዚአብሔርፀጋዉን ያብዛለዎት እድሜና ጤናን ያብዛለዎት በእዉነቱ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያን ዕንቁ አባት ስጦታችን ብቻ ቃላት የለኚም ዘመነዎት ይባረክ❤❤❤

  • @embetetadesse861
    @embetetadesse861 Před 18 dny +6

    መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን❤🙏

  • @user-xy6wl2il2p
    @user-xy6wl2il2p Před 10 dny +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉት እድሜ እና ጤና ይስጦት
    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @user-zr6to7vl9h
    @user-zr6to7vl9h Před 10 dny +1

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ የድግል ልጅ ይጠብቅልን እኛንም ሰምተን ለመተግበር የድግል ልጅ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @ZemariMikiyasMedia
    @ZemariMikiyasMedia Před 18 dny +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Před 16 dny +2

    አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት በጤና በድሜ እግዚአብሔርይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 18 dny +6

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @miskrmisganaw
    @miskrmisganaw Před 16 dny +2

    ቃለህይወትያስማልን

  • @Eyarus-j9s
    @Eyarus-j9s Před 5 dny +1

    በውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማሰተዋልን ሰጠን🙏🙏🙏

  • @HluSamn
    @HluSamn Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ማርያምን ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tiringosisay8655
    @tiringosisay8655 Před 17 dny +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ዕርጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq Před 17 dny +3

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9h Před dnem +1

    መምህረችን እድሜ ከጤና ይስትልን እኛንም ልቦችንን አብረልን ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የሰማነው ቅድስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለጸሎት ልቦናዬን ክፈትልኝ አሜን 🤲👏✝️

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 18 dny +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህር

  • @dinkneshnega351
    @dinkneshnega351 Před 11 dny +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማልን መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን ❤

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 Před 11 dny +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን🤲🤲🤲መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 17 dny +3

    መምህር እረጅም እድሜ ይሰጥልን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበወ ትምሕርት ነው ❤❤❤❤❤

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat4916 Před 16 dny +7

    ለዩትበሩ ይነበብ ❗️❗️❗️ ወንድሜ ዘማሪ እንጂነር... ወንድሜ በመጀመሪያ የምትሰራቸው መንፈሳዊ ስራዎች ትጋቶችህ እጅግ አደንቃለው የረዥም ጊዜ የቻናልህ አድማጭ ነኝ እና ዛሬ ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ልጠቁምህ ብቅ ብያለው እሱም ለቪዲዮችህ እምትሰጣቸው ርዕሶች ልክ አይደለም መንፈሳዊ ሰብከት ወይም ሰለ ፀሎት በተሰራ ቪዲዮ ማታ ማታ በፍፁም ማድረግ የሌለባቹ ሲል አለንዷ እህቴ ሼር ሳደርጋት ምን ልታስብ ትችላለች ..ሌሎችም ቪዲዮዎች ርዕሳቸው በጣም የተጋነነ እና ትንሽ ከፍ ሲል ከመንፈሳዊ ሀሳብ እየወጡ ያሉ ናቸው ይሰተካከል ታናሽ ወንድምህ በታላቅ ትህትና ✝️👏

  • @melssmelkamy3903
    @melssmelkamy3903 Před 10 dny +1

    አባቴ እረዢም እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j Před 21 hodinou

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ልብን ሰርስሮ ሚገባ ትምህርት ነዉ እኔንም በጸሎት ደካማ የሆንኩ ልጁን መድዬ ጠንካራ ያድርገኝ😢😢😢😢😢
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před 17 dny +2

    መምህር ዘመንህ ይባረክ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይስጥህ❤🙏❤❤🙏❤❤❤

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 Před 18 dny +2

    ምምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን ልብ የሚቦረቡር ትምህርት ነው የፀሎት ጥያቄዎች ነበሩኝ ባላሰብኩት ሰአት ድንገት ራማ ትዩብ ስከፍት መልስ በማግኘቴ እግዝአብሄርን አመሰገንኩ

  • @AdugnaMegersa
    @AdugnaMegersa Před 2 dny

    መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደራሴ መለስ እንድል ነው የሚያረገኝ እመብርሀን ትጠብቅክ

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey Před 15 dny +1

    መምህር ሲያሥተምሩ ሁሌም ልቤን ይነካኛል ርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ምህራችን❤❤❤

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys Před 2 dny

    መምህር አገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @senaytsenayt1888
    @senaytsenayt1888 Před 17 dny +3

    እኔ ንም ተሰምቶኛል እህቴ ታማብኝበስደት፣አባቴን እግዚአብሄርንም ጠይቄው፣ምንም ሳትሆን በሰላምገብታልኛለች፣ሰው ሁሉ እየ ተገረመ ለኔ የደረሰ፣አምላክ፣ለእናንተም ይድረስላችሁ።

  • @kasechkebede9738
    @kasechkebede9738 Před 14 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @YoditMesfin-jk8hr
    @YoditMesfin-jk8hr Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የልቦናችንን በር ይክፈትልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv1cv5mk5j
    @user-xv1cv5mk5j Před 12 dny

    መምህር እግዚያብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይሰጥልን እኛንም ለንሰሀ ያብቃን እደወጡ ከመቅርት ይሰውርን ልቦና ይሰጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ድግል ማርያም ከኔ አትለይ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před 10 dny +1

    አባታችንቃለህይዎትንያሰማልን🙏

  • @MtPl-nz4nj
    @MtPl-nz4nj Před 12 dny

    አሜን በእውነት ቃለ ህውት ያሰማልን መምህር ፀገሁን ያብዛል😢😢😢

  • @meseretkebede6203
    @meseretkebede6203 Před 16 dny

    ውድ መምህራችን መምህ እዮብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏾እ/ር ክብሩን ያጎናፅፍልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 13 dny

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 Před 11 dny

    መምህር እግዚያብሔር ይባርኮት አሜን
    እኔ በቅር ነው ትምህርቶትን መስማት የጀመርኩ ግን በጣም ነው የሚያፅናናኝ የሚያስተምረኝ እግዚያብሔር በድጋሜ ይባርኮዎት አሜን

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před 11 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት የውስጣችንን በር የሚያንኳኳ መሠረታዊ በጸሎት እንድንመላለስ የአምላካችን ፈቃዱ ሆኖ በቤቱ ያጽናን ፈቃዱን ለመፈጸም ይርዳን እኛስ ደካማ ነን ኑሮ የማይጠገብ የሥጋ ፈቃድ ላይ ታች እያለ ዘመናችንን አባካኝ አድርጎታል ።

  • @DiribYifruu
    @DiribYifruu Před 18 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Před 7 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d Před 13 dny

    በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማለን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RacheltamiruRobele
    @RacheltamiruRobele Před 8 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před 12 dny

    ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን😢😢❤❤

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 Před 12 dny

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ስላሴ

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 Před 16 dny

    አስፈላጊ እና የሚያነቃቃ ትመወህርት ነው። ቃለህይወት ያሰማህ ። መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ቃሉን መንፈሳዊ እውቀትን ይመግብህ። ለሌሎች ወገኖችህ እንድታበረክት። ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před 18 dny +2

    ለመምህር እዮብ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ያሳድርብን❤❤❤

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh Před 7 dny

    መምህር እዮብስብከት ህ ልብን ያድሳል ።ለተሰባኪው ያለህ አክብሮት ደስ ያሰኛል

  • @samera7145
    @samera7145 Před 15 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር እዩብ

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před 15 dny

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 😢😢

  • @tigistmamo8281
    @tigistmamo8281 Před 17 dny

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ስብከትህን ስሰማ እንደ አዲስ እድሜ እቀጥላለሁ ወላዲት እመአምላክ ቤትህን ትባርክልህ።

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @aschenakimelese8861
    @aschenakimelese8861 Před 13 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 Před 18 dny

    ቃለ ሂይወት ያስማልን መምህር በእውነት እኛስ ደካሞች ነን ብቻ እግዚአብሔር በምህርቱ ይቅር ይበለን እንጅ

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 14 dny

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን እዬብ ተዋህዶ ለዘላለምፀታትኖራለች❤

  • @genettilahun4233
    @genettilahun4233 Před 16 dny

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ባስተማርከዉ ትምህርት ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን!!! ቃለ ሕይወት ያስማልን!!!

  • @MunaMohammed-h9x
    @MunaMohammed-h9x Před 11 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማን !!!

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 17 dny

    .መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጌታሆይ ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦ ናን ስጠኝ አምላኬ

  • @user-vv8kw1hp2c
    @user-vv8kw1hp2c Před 9 dny

    እሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን👏

  • @user-ze6gc2tp9r
    @user-ze6gc2tp9r Před dnem

    ❤❤❤Zemare melyiketn yasemlgn fetari mamherchn 👏🤲🙏🙇⛪get hoye erdagn

  • @user-ci8bu7sv4f
    @user-ci8bu7sv4f Před 11 dny

    አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማል❤❤❤😢😢😢

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እማይጠገብ ምግብ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Před dnem

    ቃላ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-re1ni5zg2z
    @user-re1ni5zg2z Před 15 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kal7566
    @kal7566 Před 17 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉ እንድንተገብር ኣምላከ ቅዱሳን ይርዳን😢❤

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion Před 16 dny

    አባታችን ትምርትሁ በጣም ደስየሚል ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z Před 17 dny

    ምምህራችን ቃለ ሕይውት ያሰማልን እድሜና ጤና ያብዛልን

  • @feker122
    @feker122 Před 14 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @OneLove-mg4oc
    @OneLove-mg4oc Před 11 dny

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před 18 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያድልህ መምህር ልቦና ይሰጠን ምግብ ከእግዚአብሔር ቃል በላይ ምን አለ ? ምንም

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 17 dny

    😢😢😢😢😢አቤቱ ይቅር ይበለን ማስተዋልን ያድለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤