Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በእዉቀቱ የሚመቻቸሁ እስኪ እንያችሁ
ማይመቸንስ
@@dinamoh2879 yEMAYEMECHEW YELEM
አ
እሺ ኢሞ ክፈት ይልህ ነበር ጩባዉ ቢኖር
briliant guy
ጉራጌ ክልል ነው ክላስተር ቦንብ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣 ብሮ ይማና ክትፎ የአመት ሂሳብ ተዘግቶልሀል 🤣🤣🤣❤❤
በዉቄ ስዩም በጣም ነዉ የማደንቅ ከኦሮም ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ሰላምታ
ለበውቄ ብዕር እድሜ፣ ጤና፣ ፍቅር ከገንዘብ ጋር ይስጣት፤ non-stop እንድስቅ 😘😁
ለወቅቱ የሚመጥን ፈጠራ ነው በእውቀቱ ስዩም በርታ
አይ በውቄ የክትፎውማ ተዝግቶልሃል !
ስዩሜ ሰላምህን ያብዛልኝ
በዕውቀቱ ለአዝናኝ አስተማሪ የሆነ ቀልድህ እናመሰግንሀለን
አንተህ ስትናገር ማዳመጥ በጣም ደስታ ይሰጠኛል !!
😂ልዩ ተሠጥኦ 😂 አንተስ ገራሚ ፍጡር ነህ ምን ማለት ይቻላል ዝም ብሎ መሣቅ ነዉ 😂ረጅም እድሜና ጤና ከአንተ ጋር ይሁንና እኛም እንዝናና 😂
ሰላምህን ያብዛው በውቄ
በውቄ በርታ አሪፍ ስራ ነው።
በውቄ ነብስ እኮ ነክ ኑርልን ዘላለም 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በውቄ ሁሌም ድንቅ ነው!
እውቀቱ ግሩም የሥነፅሁፍ ሰው ነው።
የገደል ማሚቶ እንኮ ዳቦ ልስጥሽ ቆሎ ስትባል መልስ አላት የሚሰማ ከሌለ የለህም በሳቅና ስላቅ በቦልት መዝናናት ይቻል ይሆናል እነጂ የሚለወጥ ነገር የለም እኛ የምንፈልገው ልንዳስሰው እና ልንጨብጠው የምንችለው አስተማማኝ ሰላም ዳቦ እና በሰላም መዋያና ማደሪያ ነው የምንፈልገው !!!
አንተን እየሰሙ መደመም ብቻ..በውቄ የሰው ማኛ የሌለህ አቻ!!💕🙏💕
አኪም በእውቀቱ ...ትችላለህ...❤
ሆዴን እስከሚያመኝ ነው ዬሳኩት። ተባረክ ምላሴ ግን አልጎለደፈም ዬእ/ር ምህረት ብዙ ሆኖ ነው።
.
ይመችህ!
Wow it’s so good satire thank you.
በእውቀቱ ይመችህ
በጣም ከማደንቃቸው የጥበብ ምሁራን አንዱ ነው። በዕውቀቱ እንደ ስሙ።
አይ በውቄ ቶሎቶሎ እየመጣህ ጨመር ጨመር ብታደርግልን መልካም ነው።
ስወደዉ
🙏🙏🙏 ክብር ይስጥልን
የማይመቹ እውነቶችን ወደ ቀልድ መቀየር የምትችል ሰው ነህ ! አድናቂህ ነኝ !
ይመችክ አቦ።real comedy
Nice 👍❤❤
በጣም ይመቸኛል!!
🙏❤️ Bless❤!
በርታ በርታ ወንድሜ በእውቀቱ
Yemigerm sew!🇪🇷🧡
Bewketu Seyoum Great man
Bewke you are so special
ዋው ያምራል
አንተ ትለያለህ በርታ 💪💪💪
ትመቸኛለህ ስትፅህፍ ጀግናነህ
እረ በጣም ይመቻል
አሪፍ ነው በርታ
በውቄ ኑርልን
ዋው!!ያምራል!!
Wowow yemeren new yaskegn !!!
Ewentem behewqetu
ዛሬ ደስ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ልዩ !!!
Ewunetim be ewuketu
ትችላለክ
real writer ,creative literature and also convenient to current situation.
Kalate yeleyignem Tebarek
You are amazing
በውቀቱ የሰው #1
አቦ በውቄ 👏👏👏👏
Gurage is aregion 🤝!
Bewketu 😍😍😍 Liyu😅
Respect
😂😂😂😂😂 በውቄ #1 እኮነህ ❤❤😍
Wow 👏
ትመቸኛለህ
Bewqe mirt sew❤❤
ጉራጌ ክልል ነው ክላስተር ቦንብ ነው
Great man
ይመችህ 😂 as usual hilarious 😂
Love ❤️
these days nothing makes me laugh excepts jokes you make. you are exceptional I admire you
me too
ውይ በውቄ በሳቅ ጨርስከን😁😁😁😁😍😍🙏🙏
የበውቄን መጣጥፍ ለመረዳት ራሱ አዋቂ መሆን ያስፈልጋል።
በወለኀተ የበዉቀተ ቀልድ በጣም ያሰሰደስተኛል ሁሌም ብሰማው አልሰለችም
ኧረ አንተስ ትለያለህ!❤
Bewke yagere liji nurlen
ጉራጌ ክልል ነው 👌💚💛
እግዜር ይስጥህ! ኣልፎ አልፎ አውቶቡስ ተጠቀም! ትን አስባለኝ! :))))))
በውቄ አንደኛ ነህ እኮ
❤❤❤
እረ ተመቸኝ ጉራጌ ክልል ነው 😅😅😅😅
አንደኛ ሁሌ
በዉቀቱ ሚኖር።
Bewike tileyalhu
👍👍👍✅✅
❤❤
✅✅✅👍👍
በውቅቱን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
አይ በእውቀቱ ትችላለህ እንደው😂😂😂😂😂😂
አንደኛኛኛ
እውነት ነው ጉራጌ አሁንም ክልል ነው😂😂
በውቀቱ ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ
በውቄ አግኝቼክ ባደንቅህ እንዴት ደሰ ባለኝ
aydel maru
Pastor Aytetam lemn sim tabelashaleh
👍👍👍👍
ሀሀሀሀ የት የደበቃችሁት ነበር ሀሀሀ
#1
Datsi ideals actor
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The only times that I have unrestrained burst of laughs are those times I saw Bewuke!!
❤❤❤❤
ኣረ ገደልከን በሳቅ😂😂😂😂
Kkkk wow beweke
🥰🥰🥰😂😂😂😂😂ኣይይይ በውቄ
ተሰጧህ ልዩ ነው ትችላለህ ባውቄ የሳቅ ምንጭ😁
ኣጽብሃ የትግራዋይ ስም መሰለኝ:የኤርትራውያን ስም ብታጠና ጥሩ ነበር::Anyways I am your admire, 👍በውቄ
ክክክክ ቡርኮ አቤት እውቀት
The man🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤you make my day
በእዉቀቱ የሚመቻቸሁ እስኪ እንያችሁ
ማይመቸንስ
@@dinamoh2879 yEMAYEMECHEW YELEM
አ
እሺ ኢሞ ክፈት ይልህ ነበር ጩባዉ ቢኖር
briliant guy
ጉራጌ ክልል ነው
ክላስተር ቦንብ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
ብሮ ይማና ክትፎ የአመት ሂሳብ ተዘግቶልሀል 🤣🤣🤣❤❤
በዉቄ ስዩም በጣም ነዉ የማደንቅ ከኦሮም ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ሰላምታ
ለበውቄ ብዕር እድሜ፣ ጤና፣ ፍቅር ከገንዘብ ጋር ይስጣት፤ non-stop እንድስቅ 😘😁
ለወቅቱ የሚመጥን ፈጠራ ነው በእውቀቱ ስዩም በርታ
አይ በውቄ የክትፎውማ ተዝግቶልሃል !
ስዩሜ ሰላምህን ያብዛልኝ
በዕውቀቱ ለአዝናኝ አስተማሪ የሆነ ቀልድህ እናመሰግንሀለን
አንተህ ስትናገር ማዳመጥ በጣም ደስታ ይሰጠኛል !!
😂ልዩ ተሠጥኦ 😂 አንተስ ገራሚ ፍጡር ነህ ምን ማለት ይቻላል ዝም ብሎ መሣቅ ነዉ 😂ረጅም እድሜና ጤና ከአንተ ጋር ይሁንና እኛም እንዝናና 😂
ሰላምህን ያብዛው በውቄ
በውቄ በርታ አሪፍ ስራ ነው።
በውቄ ነብስ እኮ ነክ ኑርልን ዘላለም 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በውቄ ሁሌም ድንቅ ነው!
እውቀቱ ግሩም የሥነፅሁፍ ሰው ነው።
የገደል ማሚቶ እንኮ ዳቦ ልስጥሽ ቆሎ ስትባል መልስ አላት የሚሰማ ከሌለ የለህም በሳቅና ስላቅ በቦልት መዝናናት ይቻል ይሆናል እነጂ የሚለወጥ ነገር የለም እኛ የምንፈልገው ልንዳስሰው እና ልንጨብጠው የምንችለው አስተማማኝ ሰላም ዳቦ እና በሰላም መዋያና ማደሪያ ነው የምንፈልገው !!!
አንተን እየሰሙ መደመም ብቻ..
በውቄ የሰው ማኛ የሌለህ አቻ!!
💕🙏💕
አኪም በእውቀቱ ...ትችላለህ...❤
ሆዴን እስከሚያመኝ ነው ዬሳኩት። ተባረክ ምላሴ ግን አልጎለደፈም ዬእ/ር ምህረት ብዙ ሆኖ ነው።
.
ይመችህ!
Wow it’s so good satire thank you.
በእውቀቱ ይመችህ
በጣም ከማደንቃቸው የጥበብ ምሁራን አንዱ ነው። በዕውቀቱ እንደ ስሙ።
አይ በውቄ ቶሎቶሎ እየመጣህ ጨመር ጨመር ብታደርግልን መልካም ነው።
ስወደዉ
🙏🙏🙏 ክብር ይስጥልን
የማይመቹ እውነቶችን ወደ ቀልድ መቀየር የምትችል ሰው ነህ ! አድናቂህ ነኝ !
ይመችክ አቦ።real comedy
Nice 👍❤❤
በጣም ይመቸኛል!!
🙏❤️ Bless❤!
በርታ በርታ ወንድሜ በእውቀቱ
Yemigerm sew!🇪🇷🧡
Bewketu Seyoum Great man
Bewke you are so special
ዋው ያምራል
አንተ ትለያለህ በርታ 💪💪💪
ትመቸኛለህ ስትፅህፍ ጀግናነህ
እረ በጣም ይመቻል
አሪፍ ነው በርታ
በውቄ ኑርልን
ዋው!!ያምራል!!
Wowow yemeren new yaskegn !!!
Ewentem behewqetu
ዛሬ ደስ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ልዩ !!!
Ewunetim be ewuketu
ትችላለክ
real writer ,creative literature and also convenient to current situation.
Kalate yeleyignem Tebarek
You are amazing
በውቀቱ የሰው #1
አቦ በውቄ 👏👏👏👏
Gurage is aregion 🤝!
Bewketu 😍😍😍 Liyu😅
Respect
😂😂😂😂😂 በውቄ #1 እኮነህ ❤❤😍
Wow 👏
ትመቸኛለህ
Bewqe mirt sew❤❤
ጉራጌ ክልል ነው
ክላስተር ቦንብ ነው
Great man
ይመችህ 😂 as usual hilarious 😂
Love ❤️
these days nothing makes me laugh excepts jokes you make. you are exceptional I admire you
me too
ውይ በውቄ በሳቅ ጨርስከን😁😁😁😁😍😍🙏🙏
የበውቄን መጣጥፍ ለመረዳት ራሱ አዋቂ መሆን ያስፈልጋል።
በወለኀተ የበዉቀተ ቀልድ በጣም ያሰሰደስተኛል ሁሌም ብሰማው አልሰለችም
ኧረ አንተስ ትለያለህ!❤
Bewke yagere liji nurlen
ጉራጌ ክልል ነው 👌💚💛
እግዜር ይስጥህ! ኣልፎ አልፎ አውቶቡስ ተጠቀም! ትን አስባለኝ! :))))))
በውቄ አንደኛ ነህ እኮ
❤❤❤
እረ ተመቸኝ ጉራጌ ክልል ነው 😅😅😅😅
አንደኛ ሁሌ
በዉቀቱ ሚኖር።
Bewike tileyalhu
👍👍👍✅✅
❤❤
✅✅✅👍👍
በውቅቱን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
አይ በእውቀቱ ትችላለህ እንደው😂😂😂😂😂😂
አንደኛኛኛ
እውነት ነው ጉራጌ አሁንም ክልል ነው😂😂
በውቀቱ ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ
በውቄ አግኝቼክ ባደንቅህ እንዴት ደሰ ባለኝ
aydel maru
Pastor Aytetam lemn sim tabelashaleh
👍👍👍👍
ሀሀሀሀ የት የደበቃችሁት ነበር ሀሀሀ
#1
Datsi ideals actor
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The only times that I have unrestrained burst of laughs are those times I saw Bewuke!!
❤❤❤❤
ኣረ ገደልከን በሳቅ😂😂😂😂
Kkkk wow beweke
🥰🥰🥰😂😂😂😂😂ኣይይይ በውቄ
ተሰጧህ ልዩ ነው ትችላለህ ባውቄ የሳቅ ምንጭ😁
ኣጽብሃ የትግራዋይ ስም መሰለኝ:
የኤርትራውያን ስም ብታጠና ጥሩ ነበር::
Anyways I am your admire, 👍በውቄ
ክክክክ ቡርኮ አቤት እውቀት
The man🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤you make my day