/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM

Komentáře • 521

  • @selam862
    @selam862 Před rokem +3

    እሱ የእውነተኛ የእግዝአብሔር ልጅ ነው እየደጋገማችሁ ይቅርታ ዠሚያስጠይቅ የለውም ስትባሉ እናተ አሁንም እዛው ናችሁ ገና አምላክ ከጎኑ አቁሞት ታይታላችሁ በውስጣችሁ ያለውን ክፋት ግልጥ ዬላል እሲ ብርሀን ነው ጀግና የእግዚአብሔርን ስራ በእዝህ በደግ ሰው እናየዋለን ዘርህ ይባረክ

  • @tamiratyisehak2948
    @tamiratyisehak2948 Před rokem +200

    በስንቱ ድራማን እንደ እነ በጉጉት የሚክታተል እስኪ ማን ነው🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před rokem +120

    እን ኳን አደረሣቹህ የተዋህዶ እንቁዎች😍ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምረት አመታዊ በአል😍

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l Před 10 měsíci +4

    ማሲንቆ ለእኛ የጥበብ መጀመሪያችን ነው። የሳቁ መነሻም ለራስ ክብር የማጣት ችግር ነው። ውድቀታችን ሁለንተናዊ ነው።

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w Před rokem +88

    ፍትህ ለቦረና ህዝብ ፡ፍትህ በመላዉ ኢትዮጵያ በርሃብ ለሚቀጡ ሰዉ እና እንሰሳ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sherefedinnassir1591
      @sherefedinnassir1591 Před rokem +1

      ፍትህ በግፍ የሚሞተው ህዝብ ፍትህ ልጆቹን በጅብ የተበላበት ህዝብ ፍትህ ቤቱ ለሚፈርስበት ህዝብ !

  • @biazenfentahun8723
    @biazenfentahun8723 Před rokem +16

    ልጆቹ ከሚለብሱት ዩኒፎርም ኳሌታ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል አየሁ ,ሆን ተብሎም ይሁን ባጋጣሚ ሊስተካከል ይገባል,ይሄ የሉሲፈር ቤተ ውስጥ ብቻ ነው የሚገኘው(የተዘቀዘቀ መስቀል)

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 Před rokem +12

    በፍፁም ታይቶ ሊጠገብ የማይችል ሲት ኮም ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ጤና በረከቱን ያብዛላችሁ ለመላው ክሩ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

    • @aberabisrat7254
      @aberabisrat7254 Před 5 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +31

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před rokem +7

    ድንቅ ድንቅ ትወና ሁላችሁን እናመሰግናለን • አሌክስ ሁሌ ወጣት ነህ

    • @abc12452
      @abc12452 Před rokem +1

      በጣም ይገርማል መቼም የማያረጅ እኔ ህፃን ሆኜ ፊልም ላይ የማዉቀዉ ኢሄዉ እኔ ሽበት ጨረሸኝ🥺🥺🥺

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem

      ሸበት መልካም ነ

  • @DAWITzeleke2266
    @DAWITzeleke2266 Před rokem +10

    አረ በስንቱ ቆስጠን በል ለማንኛውም በጣም ያምራል ድምቀት ነህ 🙏👍👍👍

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem +34

    በስንቱዬ በእዉነት ቤተሰብ በአንድላይ የሚያየዉ ድራማነዉ ብዙ ቁምነገር አለዉ🙏🙏🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +38

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Před 10 měsíci +3

    አለማየሁ ታደሰ የፀይም ደርባባ ስወድህ

  • @TesfayNega
    @TesfayNega Před 2 měsíci +3

    በስንቱ ድራማን እንደ እነ በጉጉት የሚክታተል እስኪ ማን ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-nu4ud4dk6w
    @user-nu4ud4dk6w Před rokem +6

    የቤቱ ድኮር ደስ ይላል አረጓደ ስለምወድ በጣም ተመችቶኛል

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 Před rokem +5

    OMG ምን አይነት ድንቅ ሲትኮም ነው።

  • @mearegnegash4490
    @mearegnegash4490 Před rokem +6

    በስንቱን እንደእኔ የሚያይ ማን አለ 👏👏👏👏👏

  • @user-oi6vb9ni6j
    @user-oi6vb9ni6j Před rokem +3

    እዉነት ግን ይሄ ድራማ ደስ ሲል

  • @ugobini
    @ugobini Před rokem +12

    በስዬን የምወድ ብቻ💚💛❤

  • @hanayerdaw5798
    @hanayerdaw5798 Před rokem +7

    ወይ በስንቱ ዛሬ እንዴት እንዳሳከኝ😃😃😃😃

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před rokem +8

    እናተን ሳይ በሳቅ ፍርስ የምለው ነገር🤣እወዳችኋለሁ😘🥰🥰🥰

  • @lemlemtamiru8664
    @lemlemtamiru8664 Před rokem +8

    በስንቱን ድራማ በጣም ነው ምወደው❤❤❤

    • @halemaahmed6928
      @halemaahmed6928 Před rokem

      በጣም ሳይሆን እወደዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +8

    አለኮ❤
    መስሚ❤
    ሙሌ❤
    ሌሎቻችሁም❤👈
    እግዚአብሔር ሐገራችነን ሰላም ያድረግልን🤲🤲🤲

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Před rokem +27

    የበስዬና የሂሩቴ ወዳጆች ወጣ ወጣ በሉ 🌺🌺🌺🌸🌸🌸🍀🍀🍀🍀

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye Před rokem +4

    በጣም ተወዳጅ ድራማ ነው ግን ቆይ የተማሪዎች ሸሚዝ ኮሌታ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል መጠቀም ምን ማለት ነው???

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 Před rokem +2

    በስንቱኮ እንዳሁኑ መንግስታችን ግራ ቀኙ የጠፍበት ነው አይይይይ በስዬ የመችህ

  • @lii6427
    @lii6427 Před rokem +7

    የ ለጁቹ ኤልፎርም ገን ምንድነው መስቅሉ ለመን መዝቅዘቅ አስፈለገ በጣም የመያስፈራ ኤልፎርም ነው

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 Před rokem

      Masikale kkkkkk incatun nawe?

    • @lordking5722
      @lordking5722 Před rokem

      ኤልፎርም 😂😂😂😂 ዩኒፎርም

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Před rokem

      ​@@tigitu8570 አንቺ ጎዶሎ

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Před rokem

      ​@@tigitu8570 ayi መናፍቅ ወርቅ ቢሆን ልትበሉት ንብር የ ሎቶርይ አምላክይ ሁላ 🥰😏🥰

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před rokem +7

    በስዬ እና ሂሩቴ ስወዳችሁ🙏🙏🙏❤

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před rokem +3

    ዛሬ እንኳን ጊዜዬን በከንቱ አጠፋሁ:: መቼም ሁሌ አይሞላ

  • @bez-nunu
    @bez-nunu Před rokem +7

    የአሌክስ አድናቂ ነኝ ማለቴ/ በስንቱ በሳቅ ድክም ነው ሚያደርገኝ🤣🤣

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Před rokem +3

    💫Abet des yemil astemari drama🤗 Hulachihunim Betam enamesegnalen, Tebarekulin🙏🤲. Degmo endet des yemil yeabat mikir new seleastedadeg🤗👏💫

  • @shitadesalegn5850
    @shitadesalegn5850 Před rokem +2

    Eysuse yimatael 😊❤❤❤🙌🙌🙏

  • @eleninigussie7555
    @eleninigussie7555 Před rokem +10

    አረ ከዉጭ የመጣችዉ የሙሉቀን ሚስትስ መጨረሻ ዋ ምን ሆነ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    Bertu hirutyee and besntu😘😘hulachum bertu👍👍👍👍

  • @rozinahadgu9082
    @rozinahadgu9082 Před rokem +1

    My sis love this drama 🎭

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před rokem +14

    በስንቱ ዛሬ ፍርስ እስክል ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣ደግሞም ደስስስ ብሎኛል ዋጋቸውን ሰጣቸው

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před rokem +1

    ልጅህን bullied ሲደረግ ከወላጅ እስከ ትምህርት ቤት አመራሮች bullied ማስቆም ግድ ይላል!!! ልጆችን bullied ማድረግ ሊቆም የሚገባው እጅግ ልጆችን ስነ ልቦናን የሚጎዳ ነገር ነዉ

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Před rokem +1

      Bullied ምንድነው

    • @LalaLala-ph9nw
      @LalaLala-ph9nw Před rokem +1

      ​@@intertainment2048bullied ማለት ልጆች በእኩዮቻቸው የሚደርስባቸው ስድብ ማንቋሸሽ ሙድ መያዝ መመታት የመሳሰሉት።

  • @getebekele3159
    @getebekele3159 Před rokem +2

    በጣም ምረጥ ፊልም ነ

  • @mitiku6191
    @mitiku6191 Před rokem +2

    በስንቱ ፕሮግራም በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው

  • @user-xb2kh3ku2p
    @user-xb2kh3ku2p Před rokem +3

    አረ ebs ኦች በጣም ደስይላል በስንቱ ሁሉንም ክፍሎች 1:00 አርጉት ከተቻለም 40 ወይ 50 ደቂቃ አርጉት

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před rokem +5

    ምን አይነት ምርጥ ድራማ ነው በፈጣሪ አሌክስ ሆሌም ሁሉቦታ ስክት የምትል ተዋናይ ሳትሆን የሆንክ ነህ እንዴት የተለየ ተሰጥኦ አው በናትት እና ሁላቹሁም ትለያላቹ

  • @shewayegurmessa8780
    @shewayegurmessa8780 Před rokem +6

    This is amazing! I love this series so much 💜 besntu is so iconic

  • @helinachecole6723
    @helinachecole6723 Před rokem +1

    arif new gn sedebun kenesut please lejochem yemiayut drama slehone

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +7

    ደስ የሚለኝ በስንቱ ድራማ😂😂አዝግ ብቻ ያለበት

  • @nahomabiyu9424
    @nahomabiyu9424 Před rokem +4

    I love this verry much!❤❤❤❤❤

  • @linkonaberaham-ky6so
    @linkonaberaham-ky6so Před rokem +4

    እግዛብሄር ኢትዬጵያን ይባርክ

  • @beabtsegaalemayehu4686
    @beabtsegaalemayehu4686 Před rokem +2

    Ereeeee enem alew wowwwwww😘😘😘🙏

  • @zekijemaneh
    @zekijemaneh Před rokem +2

    Omg👍👍👍

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 Před rokem +3

    ሀሀሀ አቦ ይመቻቹ

  • @youtoube4558
    @youtoube4558 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Před rokem +3

    Waw bertu betam tezenanchelew temrehelew tenkiw❤❤❤

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Před rokem +2

    የኒ ምርጦች እንኮን በደህና መጣችሁልኝ እንወዳችሆለን

  • @nejulove
    @nejulove Před rokem +10

    የድራማው አድማቂ ነህኮ በስንቱ ወድሀሎ😌❤

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 Před rokem +4

    ፍትህህህህህህህህ ለቦረና ህዝብ

  • @Ososkkisksksmssmsmssmssms

    Here to learn Amharic.. and see how much I understand

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +6

    ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲
    ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️

  • @konjo4561
    @konjo4561 Před rokem +1

    Endzh derama yewededikut yelme denke bekat denke Tewena 😂💯💯💯

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +6

    ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
    ጥሩጥሩዉን የምንሰማበትን ጊዜ ያምጣልን

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 Před rokem +4

    እባክችሁ የልጆቹን ዮኒፎርም ሸምዝ ቀይሩት መስቀሉ ተዘቅዘቆ መስራት ነውር ነው

  • @zewdehabtemariam9602
    @zewdehabtemariam9602 Před rokem +2

    እኔም ደስ ይለኛል።

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Před rokem +1

    Thanks it’s awesome!!!

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před rokem +5

    አናቱን ሲለው በሳቅ ጮህኩ😂😂😂😂

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před rokem +2

    በስቱ ደስ ይላል

  • @user-kr4bg9mn3i
    @user-kr4bg9mn3i Před rokem +12

    ኣማርኛ እንዳይጠላ ያደረገኝ ፊልም :እንኳን ደና መጣቹ

    • @ephremm5316
      @ephremm5316 Před rokem +1

      አረ ጥይ 🤣🤣 ወገኛ ትግሬ

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Před rokem

      ​@@ephremm5316 ምነው ጥምብ ኣህያ ኣማራ 🤣🤣🤣🤮🤮🤮

    • @ssree6910
      @ssree6910 Před rokem

      ​@@ephremm5316ወደደች ጠላች ምን ይቀርብናል 🤣🤣🤣🤣

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před rokem

      ሕደጊይዶ

    • @saudisaudi1203
      @saudisaudi1203 Před rokem +4

      ወይኔ እውቀትሽ እስከ ጥግ😂😂

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 Před rokem +2

    Good luck to found ur family

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Před rokem +2

    በርቱ ...... በራቹ ሁሌም ክፍት ነው የመጣ ሁሉ እንደቤቱ ከፍቶ ሚገባው ነገር ተመችቶኛል 🤣🤣

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Před rokem +2

      ድሮ እኮ በር አይዘጋም እደት ዋላችሁ ተብሎ ነው ሚገባው ያን ለማስታወስ ይሆናል😅😅

  • @yetnayetdagne9055
    @yetnayetdagne9055 Před rokem +2

    በጣም አዝናኝ ነው ተመችቶኛል ግን የ uniformu ኮሌታ ለምን መስቀሉን ዘቀዘቁት?

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 Před rokem +9

    የባንች ይረጌ ልጅ ሳላያት ድራማው ስላለቀ ቅር ብሎኛል ። አድባራችንን በሳምንት አንዴ እንኳን ልታሳዩን ይገባል ።
    በፍቅር እንወድሻለን ። የኛ ድምቀት ።

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem

    ኢትዮጵያ ዋና ከተማ ለጊዜው የላትም

  • @duretikedir5965
    @duretikedir5965 Před rokem +1

    Getaye hoy endzare seke alawkm.amsegenalw

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +13

    አይ በስንቱ አዝግ ነህ ባልናሚስቶቹ ስወዳችሁ ሂሩቴና በስቱ

  • @hussenmohammed9788
    @hussenmohammed9788 Před rokem +1

    1gna nachu hulem

  • @konjo4561
    @konjo4561 Před rokem +1

    Ewnitme besenitu.........😂🥰

  • @edris10000
    @edris10000 Před rokem +1

    Arif new ketelubet

  • @user-wo4wb6ng1n
    @user-wo4wb6ng1n Před měsícem +2

    የኔ❤

  • @atoexodus
    @atoexodus Před rokem +5

    Literally love you guys! Love the show

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 Před rokem +2

    Beseru 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️Ewenet belekale tegafetew

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Před 18 dny

    Best show ever❤❤❤❤❤❤ 1:04

  • @yonastsegaye2346
    @yonastsegaye2346 Před 6 měsíci +1

    I love you Besntu move

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 Před rokem +2

    I love your drama guys!

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 Před 7 měsíci +2

    Meden new yemyastmrew ehay film astltnal betle besnt😮

  • @philips5757
    @philips5757 Před rokem +4

    በስንቱ እስካሁን ከየዋቸው ድራማዎች ሁሉ ይለያል ቤተሰብ አንድ ላይ የሚየየው ድራማ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    ከአባት ወደ ልጅ ባንዳ አላለም ሄኒ

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před rokem +3

    በስንቱ ነው የሳቄ ምንጭ እና ሙሉቀን 😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před rokem +2

    ጥሩ ድራማ ትሰሩታላችሁ የምረ ምጥ ትምረት የሚሰጥ😀👌

  • @tgtg-nd8en
    @tgtg-nd8en Před rokem +2

    ጥርጥ አንግል 😂 ደስ ይላል😂😂

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Před rokem +5

    ግደይኝ አለ በስቱ አቤት ስወዳችሁ

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 Před rokem +5

    ስንት ጊዜ ነፋን 😂😂😂 ያማል ቅኔው

  • @user-fw6qv3iv1j
    @user-fw6qv3iv1j Před rokem +2

    መስቀል አይዘቀዘቅም የሆናቹህ

  • @gsts1256
    @gsts1256 Před rokem +2

    አይ በስቱ ዛሬስ ተመቸህኝ አናት አናታቸውን አልካቸው

  • @TamiruKelemu
    @TamiruKelemu Před 2 měsíci +1

    Konjoo nachu

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +2

    የበስንቱና የሒሩቴ አድናቂዎች የት ናችው

  • @farihajihaad2599
    @farihajihaad2599 Před rokem +2

    Bestuyeeee well come

  • @iv-xw5et
    @iv-xw5et Před rokem +2

    መስቀሉን በደንብ ዘቅዝቁት ግድ የለም

  • @gediman8749
    @gediman8749 Před rokem +4

    ከሁሉ በላይ አባትይው በሳቅ ያፍርሱኝል

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před rokem +9

    በስንቱ ዛሬ መቆጣጠር አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem

    በስንቱ እንሳቅ ቁይ በነገራችን ላይ ኩመንት ሰለማልፅፍ እንጂ ሁሌም እከታተላቸዋለሆ ዛሬ ፃፍኩኝ እስኪ አበረታቱኝ በላይክ እድኩምት

  • @kabeman1867
    @kabeman1867 Před rokem +4

    ሙሉ ቀን ግን ማይሆንበት ነገር የለውም 🤣🤣🤣🤣

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +2

    በጋዜጣ ጭቅላታቸውን አነጠራቸውኮ 😂😂
    ማሲንቆ አመታት እረ በሳቅ 😃😃

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Před rokem +2

    ወይኔ በስንቱ ጋብዘህ መደበደብ😂😂😂😂