/በስንቱ/ Besintu S2 EP.4 ''አምስት ቁጥር"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 10. 2023
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
  • Zábava

Komentáře • 301

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 10 měsíci +182

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ - ሀገራችንን ሠላም ፣ ፍቅርና መቻቻል የሞላባት አድርግልን ፤ ከመከራ ፣ ክፉ አደጋና ችግር ሕዝባችንን ታደግ !! 🙏😭🙏

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 10 měsíci +69

    አላህ ከዚህ ኑሮ ገሽፐት ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላሙን ይስጠን።

    • @jujuye2701
      @jujuye2701 Před 10 měsíci +1

      Amin

    • @jujuye2701
      @jujuye2701 Před 9 měsíci +2

      @@Hkim185 መብቴ መሰለኝ አሚን ማለት ደሞ ምን አገባሽ ነው ወይስ ኖት የመፃፍ ሱስ አለብሽ እንዴ ይሄን ሁሉ የምትፅፊይ በማያገባሽ ጥልቅ አትበይ እሺ እንደ እርጎ ዝንብ ፖለቲካ ከሆነ እዛው የለመድሽበት ተለማመጂ ምን ያክል ጃሂል ብትሆኚ ነው እኔ አሚን ብዬ ለፃፍኩት ፖለቲካ ውስጥ የምትገቢው

    • @jujuye2701
      @jujuye2701 Před 9 měsíci +1

      ​@@Hkim185ማን አባቱ ነው ሚወቅሰኝ አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm Před 10 měsíci +27

    ወገኖቼ ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል አሁን በአለም ላይ እየተከሰተ ያለው ነገር በሙሉ የፍፃሜው ምልክት ነው ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል በተለያዩ ቦታዎች የጦርነት ወሬ ትሰማላቹህ የተፈጥሮ አደጋዎች በብዛት ይከሰታሉ ረሀብ ችግር ይበዛል ። ጆሮ ያለው ይስማ መጨረሻው ደርሷል ።

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 10 měsíci +19

    ኧረ አሰገደች😂😂😂 እንደኔ የተመቸችው

  • @user-th1db6mk6f
    @user-th1db6mk6f Před 9 měsíci +11

    ፍትህ በስዒድ አርብ እስርቤት የምሳቃዩ እህቴ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 10 měsíci +16

    ሀገራችን ሰላም ያረግልን ምረጦች❤❤❤ አይ በሰቱ ምረጥ ሰው በረቱልን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 10 měsíci +31

    በስየን ያላቹ እኪ የታል🙌🏼

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 Před 10 měsíci +15

    በስንቱ ዛሬ ጨርሶ ተጃጃለ 😂😂😂😂😂

  • @super12star
    @super12star Před 10 měsíci +38

    የበስንቴ አድናቂዎች 👍

  • @sadonyousuf92
    @sadonyousuf92 Před 9 měsíci +5

    ማጀቢያ ሳቁ በጣም ነው የሚደብረው አጥፉት ወይም ቀንሱት ድራማው አዝናኝ ነው

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 10 měsíci +35

    የበስየና የሄሩቴ አድናቂዎች ላይክ የሙሌናየወላጆቹ አድናቂዎች ክመንትም ላይክም 😂😂😂😂

  • @innerpeace5476
    @innerpeace5476 Před 10 měsíci +3

    ቤተሰብ ይሄንን የሚመስል፣ መከባበር የሌለበት ከሆነ ደስ አይልም።

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 10 měsíci +11

    ግን ሰራተኛን በዚህ ልክ ማነው እድል የሚሰጠው😅
    የመጨረሻው ባርት የተመቸኝ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ምን ይላል መሰላችሁ ሚስትህ ተጣልታ ከቤት ስትወጣ እቃ እረስተሻል በላት ምን ስትልህ እኔን በላት ከዚያ ሁሉን እረስታ ትመለሳለች አለ ።እና የእውነት በጣም ነው የተመቸኝ የመጨረሻው😊❤

  • @BlenKebede-fu6rz
    @BlenKebede-fu6rz Před 10 měsíci +36

    ወይ ዘንድሮ ከኑሮ ብንተርፍም በስንቱ ጨረሰን😅😅😅😅

  • @Addisyirgatku
    @Addisyirgatku Před 10 měsíci +17

    ፍትህ ሳውዲ በእስር ለሚሰቃዩት

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před 9 měsíci

      አሁንም የሚሰቃዩ አሉ እንደ

  • @user-wb9ew2ji3e
    @user-wb9ew2ji3e Před 9 měsíci +3

    ማነው እንደበስንቱ ሁሌ ሀሳብ የማያጣው በሀሣ በንደ የሚያልፍ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 10 měsíci +43

    አላህ ሀሣባችሁን ጭቀታችሁን በደሥታ በፍቅር ይቀይርላችሁ ❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +18

    እግዚአብሔርከክፉነገርይጠብቃችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tk5lp8bk4e
    @user-tk5lp8bk4e Před 2 měsíci +1

    Wow it's good ❤😂

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 10 měsíci +57

    ፍትህ ሳውድላሉት እስረኞች ፍትህ ባሌናፈቀኝ ኒቶርክ ልቁቁቁልንንን ቤተሠብም ጭምር 😢😢

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Před 10 měsíci

      @@Hkim185 ምኖቹ

    • @user-jr8jd6zv7n
      @user-jr8jd6zv7n Před 10 měsíci +1

      አይዞን ማሬ እኔም ባሌ ተይዞብኝ 3 ወሩ ብቻየን ነኝ ህፃን ልጅይዦ አድም ሰው የለኝ ከጎኔ ከአሏህ ውጭ😭😭😭😭

    • @hmbryaKdyra
      @hmbryaKdyra Před 10 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Před 10 měsíci

      @@user-jr8jd6zv7n የአላህ አብሽሪ የኔውድ አላህ ያግዝሽ መታገስ ዋጋአለው ከቻልሽ ወዴሀገር ለመሄድ ሞክሪውዴ

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Před 10 měsíci +5

    በስንቱ በጣም ድንቅ ነው እወዳቹሀለው ።

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Před 10 měsíci +15

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qs4uy9ms9z
    @user-qs4uy9ms9z Před 9 měsíci

    አምስት ቁጥር ምርጥ Partነው ተመችቶኛል

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Před 3 dny

    Best show ever ❤❤ 0:11

  • @BetiBeti-qb6qc
    @BetiBeti-qb6qc Před měsícem

    አረ በስንቱ በጣም ነው የሰከረው፨❤❤

  • @user-cc8ix5gl7f
    @user-cc8ix5gl7f Před 5 měsíci +2

    ኮስታ means ኮከብ ስትቆጥር ታድራለህ😂😂

  • @nejulove
    @nejulove Před 10 měsíci +17

    እስኪ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ በጭቀት ልሞት ነው 😢

  • @user-nx8qf3rr7v
    @user-nx8qf3rr7v Před 10 měsíci +10

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይስጠን🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @elenimoges3017
    @elenimoges3017 Před 10 měsíci +3

    ፰ ፰ ፰ መፀሀፍን ለመተቸት የዚህን ያህል መድከማቹ ይገርማል ለነገሩ መፀሀፉ በማስተዋል ማንበብ ይጠይቃል ጥበብን ሁሉ አቅልላችሁ ትችሉታላችሁ ወይ እናንተ የእውቀታችሁን ያህል ብትሰሩ ሌላውን ደሞ ጥበብን ላወቁት ለተረዱት ብትተውላቸው ሁሉን ካልተቸው ማለት አዲስ ነገር የመፍጠር አቅምን ያሳጣል ሚዛኑን ለራሱ ላንባቢው ብትተውለት ይመረጣል ብዬ አስባለው ።

  • @Sarah-ks9co
    @Sarah-ks9co Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ይህን ጊዜ ያሳልፍልን 😢😢😢

  • @universal8534
    @universal8534 Před 9 měsíci +1

    Asegedech She is my favorite actress 👍

  • @selam7643
    @selam7643 Před 10 měsíci +4

    እኔም እኳ ጀሚኒ ነኝ ግን እንደበስንቱ አልነቀልኩም😂

  • @Yaredo_Entertainment
    @Yaredo_Entertainment Před 9 měsíci

    WOW Besintu I Like That

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 9 měsíci

    My lovely hertya ❤❤❤❤ ya na sheker ker sweedshe ka lage bashe agebaslue ❤❤❤❤ya Mr.

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 10 měsíci +3

    የኮስታ አድናቂዮች ለይኩኝ😂😂

  • @wozemmart
    @wozemmart Před 10 měsíci +9

    አሰገደች በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Před 9 měsíci +10

    እኔ እኮ በስንቱ እና ሂሩቴ አተኛኛችሁን ሳይ
    ሄኒን እራሱ በንፋስ የወለዳችሁት ሁላ ነው የሚመስለኝ😊😊😊

    • @taibaaweet4449
      @taibaaweet4449 Před 2 měsíci

      ለፊልምእኮነዉ😂😂😂😂😂ልጂነቱ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Před 10 měsíci +5

    ክክክክክክ መገን አስግደች እውነትም አስገደች ክክክክ በሳቅ ሞኩ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 10 měsíci +6

    እባክህ አምላኬ ሀገራችን ሰላም አደረግልን 😢😢

    • @menfes843
      @menfes843 Před 10 měsíci

      ደንቆሮ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 9 měsíci

      ​@@Hkim185ቱ ምን ጉድነሺ በየኮሜቱሰር የምፅፊ ሁሉ ተቃራና 😮😂 ሰራ የለሺምዴ በየኮሜቱሰር የሌለነገር ሰለቀልቂ እምውይው. አሜን ሲሉ ዘልፈሺ ትፅፊ አለሺ ያችሰ ከፋ😮

    • @user-yh9ig6ny2n
      @user-yh9ig6ny2n Před 6 měsíci

      አምላክ ኮመንት ስር ነው ያለሽ ማነው

  • @dennyboy9951
    @dennyboy9951 Před 10 měsíci +3

    Always funny

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 10 měsíci +2

    Best sitcom!

  • @user-xc4ex5cd9f
    @user-xc4ex5cd9f Před 9 měsíci +1

    ወይ ሂሩቴ አሳዘሽኝ ወድምየው አይረባ ባልየውም 😅😅😅😅

  • @afrklmafrklm
    @afrklmafrklm Před 10 měsíci +2

    አር በሳቅ 🤣🤣🤣🥰🥰

  • @SamuelMekkon
    @SamuelMekkon Před 29 dny

    ዳግም ቆንጆ ነዉ

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Před 10 měsíci +4

    ምንም ቁምነገር የለበትም፤ ዝም ብሎ ጊዜ ማባከን ነው።

  • @desalegnseifu7469
    @desalegnseifu7469 Před 10 měsíci

    Substandard!

  • @user-kp5bq7if8i
    @user-kp5bq7if8i Před 9 měsíci +1

    The best to the west

  • @lealem_bereket
    @lealem_bereket Před 10 měsíci +3

    Another level 🎉🎉

  • @randomstuffzmc
    @randomstuffzmc Před 10 měsíci +1

    mule my fav

  • @misikirbogale2121
    @misikirbogale2121 Před 9 měsíci +1

    አሰገደች።
    እዉነትም አስደገደገች 19:27

  • @Anelmuslim
    @Anelmuslim Před 10 měsíci +1

    Wow

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Před 10 měsíci +3

    አሰገደች ግን የምትሰራው ስራ ምንም አይጥመኝም አባቶች ማሰቃየት ነው መልክቱ

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Před 10 měsíci +8

    መንግስት 5 አመት ገዛንአሁንም አምስት ካልሞላኝ ማንንም አልሰማም ብሎዋል እና የትኛዋ አምስት ናት ሳናልቅ አምስትን ፈልጎት ካለዚያ አምስት ገዛን ሶስትይቀረኛል ብለዋል ጠቅላላ ስምንት በሉት ስምንትን ጠላዉ በስንቱ ለምን ለምን"""""""

  • @MdKadir-b5g
    @MdKadir-b5g Před měsícem

    ያኔ ውዶች

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 Před 9 měsíci

    መሲ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @user-kx4vp2dx6b
    @user-kx4vp2dx6b Před 9 měsíci

    😂😂😂😂 ውይ በስቱ ኮስታ

  • @feyef2136
    @feyef2136 Před 2 měsíci

    5 ቁጥር ደስ ይላል

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Před 10 měsíci +12

    በስንቱን ምትወዱ በላይክ አሳዩን

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před 9 měsíci

    Asefedeche gen hirute bete betemeta,by nie le besetuuuu😂😂

  • @Noor-e9r-2
    @Noor-e9r-2 Před 10 měsíci

    Yemechachu Abo Hamus hamus entebeqachehualen

  • @hassenmohammed-cf5xd
    @hassenmohammed-cf5xd Před 6 měsíci

    good

  • @bekitech
    @bekitech Před 9 měsíci

    በስንቱ በሳቅ ገድልኝ እኮ

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Před 10 měsíci

    እንኳንሰላምመጣችሁበስንቱ፣ኢትዮጵያሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 Před 10 měsíci

    Hahaahaha kenene new yaberachut hoden eskemeyamegn new yesakut ........herut gen tegesetewa 😂😂😂😂😂

  • @DanielmKassawm-ki7kj
    @DanielmKassawm-ki7kj Před 10 měsíci +1

    ኮስታ 😂😂😂😂 አይ በስንቱ

  • @solomonleta3296
    @solomonleta3296 Před 10 měsíci

    Good evening besintu family !!!

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 10 měsíci

    ጁሙዓ ወናግሰን

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Před 9 měsíci

    ወይኔ የበስንቱ አማት እና የሂሩቴ ወንድም እኮ በአሰገደች ተንቀጥቀጠው ሊሞቱ ነው 😂😂😂ወይዘሮ ዙፋን የት ሄደው ነው ??????😂

  • @jasinibrahim3183
    @jasinibrahim3183 Před 9 měsíci

    areb hager yalu eht wendmochachen fetari yetebqeln hagerachenen selam yargat

  • @MeremJemal-r6w
    @MeremJemal-r6w Před 10 dny

    የአሰገደች ትወና ግን በጣም የተጋነነ ነው ባለቤት ሆነው ማን ስለሆነች ነው እንደዚ የሚንቀጠቀጡላት

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 10 měsíci +4

    የዛሬው ይለያል የምር በስንቱ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😅😅😅😅

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 10 měsíci

    Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x Před 10 měsíci

    እኮን ደህናመጣቺሁ

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 9 měsíci +2

    ሰው ጠማማ በሴ ጠማማ 😂😂😂

  • @Ethiopia689
    @Ethiopia689 Před 9 měsíci

    Besntu❤🎉

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 Před 9 měsíci

    Asegedech yibikate

  • @user-ju2tj3jr9n
    @user-ju2tj3jr9n Před 9 měsíci +1

    😘😘😘

  • @user-hg7pc4dd9w
    @user-hg7pc4dd9w Před 10 měsíci +1

    አይ በስንቱ ጭራሽ በከዘራ እሚሄዱ ሴትዮ ነው መኪና ጉᎉልኝ😂😂😂😂

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 9 měsíci

    ወይ በሰንቱ

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs Před 9 měsíci +1

    እረ ዝግጅታችሁን ተመልካችን የሚመጥን አድርጉት ። አሁን ማን ይሙት በቁጥር ምክንያት በኛ ሃገር ተጨባጭ ሁኔታ ቤተሰብ ዕቃ እስከመከፋፈል ይደርሳል ? የማይመስል ነገር ! ከዚህ የበለጠ በሳል ዝግጅት ለማቅረብ አቅም ስላላችሁ ተመልካቾቻችሁን የሚመጥን ሾው አቅርቡ ። የልጅ ነገር አታድርጉት አዋቂም ስለሚያየው ።

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před 9 měsíci

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere Před 10 měsíci +2

    ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ የሙሌ ግን ይለያል

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 10 měsíci

      ሙሉቀን በጣም ነው የሚያስቀው😂

  • @nunukebede6493
    @nunukebede6493 Před 10 měsíci

    እስክሪብቶ ስድስት ፊደል ነው

  • @harar12-12
    @harar12-12 Před 10 měsíci

    ይመችህ አለኬስ የሽንኮሩ የቀላዳንባው የቦቴው... እንዴት ነህሳ... መቼም ሁሩቴን እንወድሻለን እናከብርሻለን በላት.... የሐረር ልጅ ጭንቅ አይችልም በላት ...በብርቱካን ጭማቂ በማንጎ ክትፎ ያደግን ነን በላት።።። መቼም ትልቅ ትወና ነው ድንቅ መናበብ አሏቹሁ... በርቱ በላቸው መላው ቲምህን -ጉርፕህን..። ባንቺ የት ገቡ...

  • @zenebechwasiyhun6092
    @zenebechwasiyhun6092 Před 10 měsíci +1

    woye besntu tejmr Ende gene zere meytnw ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @habeltamiru-uz6cs
    @habeltamiru-uz6cs Před 2 měsíci

    ለምንድነው ሥለ ድራማው አስተያየቶችን ጻፉ እንጂ ለምን ስለ ሌላ

  • @user-wm4lg3he8n
    @user-wm4lg3he8n Před 2 měsíci

    የት ነዉ ሰፈርህ በጣም እወድሃለሁ ❤❤

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před 10 měsíci +1

    ብሱዬ ስወድህ ከ ❤ል❤ቤ❤ነው

  • @murphykd
    @murphykd Před 10 měsíci +1

    Selam

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 10 měsíci +18

    ፍትህ ለአምሀራ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢

    • @fayaz3598
      @fayaz3598 Před 10 měsíci +2

      ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው ተው ህጉ ይከበርበት😊

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před 9 měsíci

      ​@@fayaz3598የዘሩትንማ ቢያጭዱ ጥሩ ነው ንፁሀኑ በጭንቀት አለቅን እንጅ

    • @menfes843
      @menfes843 Před 9 měsíci

      @@fayaz3598 አንተ የደደቦች አለቃ ነህ ጥምብ ጋላ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 9 měsíci

    Lk 5yabisrat logo ly margachu secuss promotion nw💡

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před 10 měsíci +4

    ኧረ አሰገደች በሳቅ ገደለችኝ ሆ ኧረ ተይ ግፍ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před 10 měsíci

    ማሌዳቹን ባምስጋና ጃምሩ 💖💖💖💖💖

  • @abdusesadik726
    @abdusesadik726 Před 9 měsíci

    October 5😂😂

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 Před 10 měsíci +2

    ከኋላ የምትስቁ ሰዎች ግን ድምጻችሁን ቀንሱ 😮

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 9 měsíci

      የሚስቁ ሰዎች ሳይሆን ኢፌኬት ነው የሚያስገቡት ኮሜዲ ስለሆነ ነው ኤዲቲንግ ሲደረግ የገባው።

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před 10 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂 እዳራሰ ልጠቀልለን ነዉ

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Před 10 měsíci +4

    አስገደች በጣም ነው የተመቸችኝ😂😂

  • @shalom744
    @shalom744 Před 9 měsíci

    Ere zare 😂😂😂😂😂

  • @abediabedu9147
    @abediabedu9147 Před 10 měsíci

    Afr new