የኢትዮጵያን ህዝብ ከልብ አመሰግናለሁ! የሄቨን እናት አሁን ያለችበት ሁኔታ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 13K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 25 dny +4287

    ባለታሪካችንን ለማገዝ የምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000177318934 አበቅየለሽ አደባ መጠቀም ትችላላችሁ! እናመሰግናለን

    • @kedestkasa4667
      @kedestkasa4667 Před 25 dny +70

      ሰልኳን እባካችሁ ?

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 25 dny +73

      እግዚአብሔር ይስጥልን እዮሀ ሚዲያዋች ❤

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 Před 25 dny +9

      Yale Teyaka esum BATESEBOCHUM!!!!

    • @yordinaa2119
      @yordinaa2119 Před 25 dny +241

      በባንክ አካውንቷ የሚገባው ለምትበላው ለምትጠጣው ሳይሆን ራሷን ለመጠበቂያ ጥሩ ጠበቃ የምታገኝበት እንደሚሆናት አስበን እናስገባላት እንባሽ ደመናን አልፎ ዙፏኑ ጋር ደርሶ ይጣራል የልጅሽ ደም ይፋረደዋል እግዚአብሔር አይዘገይም ፍርዱን ታዪዋለሽ እድሜ ይስጥሽ እናቴ❤❤❤ እግዚአብሔር ያፅናሽ ❤❤

    • @ht1201
      @ht1201 Před 25 dny

      @@yordinaa2119አጠቃቀሙን ለሷ መተው አይሻልም ደርሰን አዛኝ ከምንሆን ከእናት በላይ

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 Před 25 dny +8385

    ሰዉየዉ መገደል አለበት የምትሉ ላይክ አሳዩኙ መገደል አለበት

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 25 dny +5679

    🚨ይሄ ሰውዬ ተይዞ ይገደል የምትሉ👍አሳዩ📢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 25 dny +11

      😢ታስራል እኳ ሊያስፈቱት እየሞከሩ ነዉ እንጂ 25አመት ተፈርዶበት እንደገና ይግባኝ ብለዉ ነዉ

    • @raheelraheel6636
      @raheelraheel6636 Před 25 dny +28

      ይገደል ሳይሆን እሶ እደተሰቃየችዉ ይሰቃይ

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji Před 25 dny +5

      እስር ቤት ነውኮ ለማስፈታት ቤተሰብ እየተሯሯጡነው😢😢😢

    • @AllamJio
      @AllamJio Před 25 dny +12

      ይገደል

    • @MadjadjiDinkota
      @MadjadjiDinkota Před 25 dny +25

      የጎጃም ፋኖ ጠበቃውንና ልታስፈታው የምትሯሯጠውን እህቱንና ቤተሰቦቹን ለቅመህ እሰር ፍርድ ስጥ

  • @etagegnehubekele6512
    @etagegnehubekele6512 Před 25 dny +1607

    የባህር ዳር ህዝብ የቀጠሮው ቀን ብቻዋን ያስቀሯትን እህታችንን አጅባችሁ ፍርድ ቤቱን ማጥለቅለቅ አለባችሁ ፍትህ ለሄቨን በሉ ህሊና ካላችሁ 😭😭😭😭😭

    • @romadiaraya6431
      @romadiaraya6431 Před 25 dny +14

      Awon argachu asayune eski😢😢😢

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk Před 24 dny +12

      ፈትህለሚጣጣጣጣጣጣጣጣ😭😭😭😭😭😭

    • @magdes6631
      @magdes6631 Před 24 dny +20

      😢😢😢😢😢😢ያቀን የበሀርዳር ወጣት ከጎኗ ይቁሙልን😢😢😢😢😢😢😢😢አወይ መቃጠሌ

    • @haykelawel8550
      @haykelawel8550 Před 24 dny +12

      አወ ወላሂ እዳለ ህዝቡ መዉጣት አለበት መቸም ችላይ የማይባል ነገረነዉ አይ እናትዋ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 Před 24 dny +10

      እውነት ነው ድጋፋችሁን አሳዩን

  • @user-sd7hr5no5z
    @user-sd7hr5no5z Před 23 dny +99

    ጋዜጠኛው የእውነት መመስገን አለብህ የታፈነ ድምፅ በማውጣትህ ፈጣሪ ይባርክህ

    • @zaidsyum9706
      @zaidsyum9706 Před 22 dny

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ🙏

    • @ShaakirAhmed-fo2rq
      @ShaakirAhmed-fo2rq Před 15 dny

      ​@@zaidsyum9706 mala qabtay nimankii sidaa wax yeelay??

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni Před 25 dny +3093

    በባህር ዳር የምትንቀሳቀሱ ፍኖወች የገዳዩን ቤተስቦች ልቀሙልን 😢😢😢

    • @emebetbalechow2387
      @emebetbalechow2387 Před 25 dny +259

      ጠበቃውን ጭምር የሱን ደጋፊዎች የባህር ዳር ፋኖ ይበቀልልናል

    • @Zainab-zk8ni
      @Zainab-zk8ni Před 25 dny

      @@emebetbalechow2387 ትክክል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 25 dny

      esti enylene😢 hmema ke gbacewe ensu eylu sati ligi lay edi yale gfe sisera cexe bilewe myti yelbceweme​@@emebetbalechow2387

    • @user-ps6re4dq7f
      @user-ps6re4dq7f Před 25 dny +55

      በትክክክ

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g Před 25 dny +38

      ትክክል

  • @user-ov4cl2ji1q
    @user-ov4cl2ji1q Před 25 dny +1746

    እውነት ይሄ ጋዜጤኛ ደፍሮ በሂወቱ ሳይፈራ ለህዝብ ማቅረቡ ጀግና ብየሃለው መሣሪያ የያዘ ብቻ አይደለም ጀግና ማለት ልክ እዳንተ ያለም ነው👍👍

    • @mentwabseifu
      @mentwabseifu Před 25 dny +34

      አይ ጎጀም፣ አይአማራ የእናንተ ሥራ ወንድነት በተለይም ጠበቃ ነኝ ብለህ ለዚህ ነብሰበላ የምትሟገት ሰው አግዚአብሔር ፍርዱን በልጆችህና በዘርህ ላይ ይድረስብህ!!!!!!!

    • @hirutgirma3499
      @hirutgirma3499 Před 25 dny +4

      አሜን አሜን አሜን አሜን ይድረስበት እኔንም እርርርርርር ያረገኝ ለሱ የቆመው ጠበቃነና ሚስትየው ናቸው እርርርር ያረጉኝ

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 Před 24 dny +12

      ከብሄር ጋር አይገናኝም ከግለሰብ ጋር እንጂ፡፡​@@mentwabseifu

    • @user-vz3ji7sx4i
      @user-vz3ji7sx4i Před 24 dny +1

      እውነት ነው ጀግና ነው

    • @RozaWelda
      @RozaWelda Před 24 dny +1

      አፈር ብላ ይሄነው ጀግና

  • @user-be2cd5gn6y
    @user-be2cd5gn6y Před 25 dny +470

    የራሄልን ለቅሶ የሠማ አምላክ ያችንም ይስማ😢😢😢😢

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 Před 23 dny +88

    ዛሬ ብቻሽን አይደለም የምታለቅሽው የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮሽ እየለቀሱ ነው ።አይዞሽ እህት

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 24 dny +253

    እሷንም የረዳቻት ፖሊስ ማረግ ይሰጣት ትልቅ ማዕረግ ቢኖራት እሷ ተጠቅማለች ለድሃ ትሆናለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidya4781
    @lidya4781 Před 24 dny +312

    ጠበቃው ከዚህ በኇላ ለማንም ጥብቅና እንዳይቆም ፈቃዱ ይወሰድበት የምትሉ::

    • @Samri-gl4bi
      @Samri-gl4bi Před 24 dny +1

      Thkkl 😊

    • @FoltynFamliy950
      @FoltynFamliy950 Před 24 dny +2

      በትክክል እንደዚህ አይነት ፍርደ ገምድሎች በዝተው እኮ ነው መካራችን የበዛው

    • @user-fj4vd4yz5s
      @user-fj4vd4yz5s Před 24 dny

      Esu Metaser Weym Megedel Alebet Be Sew Hywet Eco New Yemichawetew😢😢😢😢

    • @abresho3795
      @abresho3795 Před 24 dny

      Yihe beki aydelem abro mesekel new yalebet

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 24 dny +1

      ጠበቃማ የግድ ይቆምለታል። በየትም ሃገር የሚደረግ ጉዳይ ነው።😡👈

  • @ZiharaAhmed
    @ZiharaAhmed Před 23 dny +96

    እሂ ሰውየ መገደል አለበት የምትሉ👍😭😭😭😭

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l Před 25 dny +951

    ይገደል የምትሉ 😢😢

    • @Shalom285
      @Shalom285 Před 25 dny +15

      ለምን ይገደላል የውሻ ቤት የምታክል ጨለማ ቤት ውስጥ እስኪሞት ማስቀመጥ ነው

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 25 dny +14

      ሞትማ ኡይቀርም እኮ ተሰቃይቶ እዲሞት በአሲድ ማቃጠል ከዛ ባዶቤት መዝጋት ተገብግቦ እዲሞት ማድርግ ነው እንጂ

    • @Tom-qb5mq
      @Tom-qb5mq Před 25 dny +5

      ይገደል

    • @meseretbekele9093
      @meseretbekele9093 Před 25 dny +4

      ለዝህ ነብሰ ገዳይ ጥብቅና የቆምክ ጠበቃ እ/ር ይፍረድብህ አትጠራጠር የዘራሄውን በልጆቾህ ታጭደዋለህ ከሰማይ እሳት ይውረድባችሁ ፍትህን ለምታዛቡ ሁሉ

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe Před 25 dny

      Moteke bayew

  • @Martinutopia-lm8ui
    @Martinutopia-lm8ui Před 25 dny +460

    እኛ አዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንዉጣ በ ማርያም

    • @nuale23
      @nuale23 Před 25 dny +4

      አለሁ👆

    • @user-iv5sg7ks4f
      @user-iv5sg7ks4f Před 25 dny +3

      የኔም ምኞት ነው ስልፍ ሰልፍ

    • @user-fs5pq8bi5p
      @user-fs5pq8bi5p Před 25 dny +3

      ትክክል👍👍

    • @user-tg9mp8zx5f
      @user-tg9mp8zx5f Před 25 dny +3

      እንደው ይሄን ነገር የሚያስተባብር ሰው እባካችው እንቅስቃሴ ጀምሩ እንደው በእመቤቴ ይሁንባችው

    • @user-lg4fs6hs5q
      @user-lg4fs6hs5q Před 25 dny +1

      @@Martinutopia-lm8ui ወጣጡዝምእንዳትሉ ይግደለበሉ ይህሰዉ የሁሉንምህፃነተነዉየምበላ

  • @YerasawaFano
    @YerasawaFano Před 25 dny +857

    ይህ ሰውዬ መገደል አለበት 💔😭 አለበለዚያ መቼም ፍትህ አይኖርም ይገደል የምትሉ 😭 እፍፍፍ የኔ እናት

    • @user-yr1pw1yi1g
      @user-yr1pw1yi1g Před 25 dny +6

      ይገደል የጁን ማገኘት አለበት

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před 25 dny +6

      ጠበቃውንና ቤተሰቦቹን ድንገት ባገኛቸው እምድፋቸው ነው የሚሰማኝ: ህግ ሲታጣ ግድ ይላል

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před 25 dny +4

      መገደል አለበት የኸ ጨካኝ አረመኔ 😭😭😭😭😭

    • @user-es6gy8pq1t
      @user-es6gy8pq1t Před 24 dny +1

      ይገደል ይከ ካልተገደለ በዚሁ ነው የሚቀጥለው ይገደል የእታችንም እንባ ይታበስልን ይገደል

    • @kabekabe4304
      @kabekabe4304 Před 24 dny +1

      አዎ ይጋዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭ሊሱ ሞት ሲያንስ ነው

  • @lilikefla4512
    @lilikefla4512 Před 22 dny +19

    የኔ እናት እኔም እናት ነኝ ከሰው የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭🤗

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati Před 25 dny +229

    ባህዳር ያላቹ ሰዎች እባካቹ ጥቅምት 21 ቀጠሮ ነው ብላለች የምትችሉ ከጎና ብትቆሙ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ #ፍት ለ ሄቨን 😭😭😭

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 Před 25 dny +496

    ጥበቃ ይደረግላቸው ከልጇ ጋር ምትስማሙ ላይክ አርጉ

  • @user-kl6di9pr7k
    @user-kl6di9pr7k Před 25 dny +868

    በህዝብ ፊት ተሠቅሎ ማየት እፈልጋለን 😭😭😭😭😭😭

    • @MohammedAbuamar-dh3uq
      @MohammedAbuamar-dh3uq Před 25 dny +16

      ሳዑዲ አረቢያ ቢሆን ኖሮ ወዳው ነበር አንገቱን ቀንጥሰው በዜና የሚያቀርቡት።የኢትዮጵያ ህገ መንግስት የዜጎችን መብት ካላስጠበቀ ምንድ ነው ትርጉሙ።የገደለ ይገደል።የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ያንጊዜ ሰላም እናገኛለን።

    • @Tom-qb5mq
      @Tom-qb5mq Před 25 dny +2

      እፈልጋለን

    • @user-qc5vt1ke8l
      @user-qc5vt1ke8l Před 25 dny +4

      ​@@MohammedAbuamar-dh3uqየምን ወዳው ጨላማ ክፍል ውስጥ ከአስር አመት በላይ ከተቀጠቀጠ ቡሀላ ነው የሚገደለው ሳኡድቢሆን ምን ይደረጋል ከኛ አገር ህግ የለም አቃጥለው ገደሉን 😢😢😢😢

    • @user-yc2td8kn2m
      @user-yc2td8kn2m Před 25 dny +2

      😢😢አወን

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 25 dny +6

      እኔ ደግሞ በዘጠኝ ጊንደር መኪና ቢደፈጠጥ በህዝብ ፍት ደስ ይለኛል

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Před 18 dny +8

    አይዞሺ አንች ጀግና ጠንካራ ሌሎች ተምሳሌቶች ነሺ ይህ አረመኔ የጁን ያገኛል ከጎንሺ ነን ይፈታ ባደባባይ በቁሙ ነፍሱን በደብ አሰቃይቶ ከዚያ ቦሀላ ባደባባይ ይሰቀል የማያዳግም እረምጃ ይወሰድ የምትሉ like😢😢😢ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃነቶች ፈትህ ለሴቶች።

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před 25 dny +780

    ለዝህ ሰው የቆመለት ጠበቃ እራሱ ደፋሪ እና ነፍሰ ገዳይ ነው በእውነት የጥብቅና ፍቃዱ ተነስቶ እስርቤት ነው መግባት ያለበት

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 25 dny +5

      በትክክል

    • @tsedalaserade
      @tsedalaserade Před 25 dny +4

      Aw betkkl esum meketat alebet legezab sayehon lehilimawm kalhone tebeka ayedelem

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Před 25 dny +4

      ምናይነት ጠበቃ ቢሆን ነው እሱ ልጅ የለውም ለነገ ለልጁ አያስብም😢😢😢😢

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 25 dny +3

      ውዴ ጠበቃው ለብር ብሎ ይሆናል ቢሆንም ግን ህሌናው እንዴት ታዘዘው አልዴፈራትም እያለ እየተከራከርይሆን ጠፈር ያብላው እና

    • @elmoabebe6214
      @elmoabebe6214 Před 25 dny +1

      በትክክል ቤተሰቦቹም እራሱ ይቀጡ እግዚአብሔር ይቅር አይበላቸው

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 Před 25 dny +1312

    የገዳዬ ጠበቃ የሆንኩ አሁን ማቆም አለብህ እህታች የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎንዋ ነን እንዲሁም የሕግ አዋቂዎች ፍትህ ለእውነት ፍረድ እንዲሁም ፖሊሶቹ

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 Před 25 dny +21

      በትክክል ይህ የሀገር ጉዳይ ነው ወገን

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 Před 25 dny +6

      Oh my God, I really don't understand how he supports him he's a killer😮😮😮😮

    • @Tom-qb5mq
      @Tom-qb5mq Před 25 dny +6

      ይገደል

    • @momo9071
      @momo9071 Před 25 dny +3

      Alechalkum alekeshe cheresikut

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před 25 dny +12

      በህግ መጠየቅና ፈቃዱ ሊሻር ግድ ይለዋል: ቢገደል ይበልጥ ተገቢ ነው

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 25 dny +298

    የሳኡዲ ህግ ኢትዮጵያ ላይ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ምን ያደርጋል ብቻ ያሳዝናል።

    • @user-kc9cy5re7q
      @user-kc9cy5re7q Před 25 dny +7

      ሰዒዱ ህጊ አይዴለም አለህ ነው በቁርአን ያወራዱውን ነው ያሚፍፀሙት ምን ነበራ ሀገራቺንም እንደዚህ ቢትሆን

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Před 25 dny +1

      @@user-kc9cy5re7q ሳኡዲ በሸሪአ የምትመራ ሀገር ነች የሸሪአ ህግ ከቁርአን እና ከሀዲስ ነው።

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Před 25 dny +6

      ግን እኮ የሣኡዲ ብቻ ሳዪሆን የአለም ሀግ ነዉ የአላህ ህግ በአለም ላሉ ህዝቧች የሙስሊም ህግ ግን መተግበሩ ዪቅር እናጪካኔ አረግነዉ

    • @DeAs-zd7sd
      @DeAs-zd7sd Před 24 dny

      Ewunet newu inee huleem yemimanyewu neger

    • @sandflove
      @sandflove Před 24 dny +3

      አወ ወላሂ ሳኡዲ ቢሆን ይኸ በይፋ አንገቱ ሲቀላ እናይ ነበር ታዲያ ምን ዋጋ አለው ሁገሩ ኢትዮጲያ ነው ምን እናድርግ ሀገር ቢከዳ ኑሮ ኡፍፍፍፍፍ

  • @ሪቾ
    @ሪቾ Před 23 dny +88

    በአደባባይ ይገደልልን አለበለዚያ ሀገር የለንም ተሰደን መኖር ይሻለናል የምትሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Před 22 dny

      ቢቻል በየምንኖርበት ሁሉ ሰላማዊ ሰልፍ ቢፈቀድልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Lidia-p2m
      @Lidia-p2m Před 22 dny

      Ene aygedel bay negn megedelma ereft new motn yemiyasmegn kitat ewnet fano kale ehen hatiyat yeserabetn akalun be adebabay mekuret new migeba

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Před 24 dny +213

    እህተ ዓለም ጥቅምት 21 ከሆነ የቀጠሮሽ ዕለት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የእውነት ፈራጁ አምላክ እናት ጠበቃ ሆና ትቁምልሽ ታስፈርልድልሽ !!

  • @53067
    @53067 Před 24 dny +111

    ክብርት ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ይህንን ግለሰብ የሞት ቅጣት እንዲፈረድበት ቢፈርሙ በእውነት ፅድቅ ነው ለርሶ እንደው በሚወዱት በእግዚአብሔር ይሁንቦት😭😭😭😭

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 25 dny +807

    እኔ በጣም የገረመኝ ለገዳዩ የተቀጠረ ጠበቃ ነው😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ሆዳም ብሆን ነው😢
    እኛ ፍትህ እስኪገኝ ዝም አንልም😢😢😢😢

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c Před 23 dny +15

    የራሔልን እንባ የተመለከት የእስራኤል አምላክ እሱ ፍርዱን ይስጥ😢

  • @sitraa132
    @sitraa132 Před 25 dny +296

    የቀጠሮዋ ቀን በባህርዳር ያላችሁ ወጣቶች በሙሉ ይችን ምሰኪን እናት አጂባችሁ ፋትህ እያላችሁ መሄድ አለባችሁ ወይኔ እኔ ልንሰፋሰፋልሽ የኔ እናት ሳብሩን ይሰጥሽ ውፋፋፋፋ

    • @fmeylan2240
      @fmeylan2240 Před 25 dny +4

      ተባረክ

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h Před 25 dny +3

      በጣምነወአንጀትየምትበላዉ

    • @Mhertu
      @Mhertu Před 24 dny +2

      ተባረኪ ምርጥ አገላለፅ ነው ያልሽው ነገር መፈፀም አለበት የባህርዳር ህዝብ ሆ ብሎ መውጣት አለበት የችሎት ቀን

  • @SusuBati
    @SusuBati Před 25 dny +606

    ወላሂ እዴት እዳኮራችሁኝ ሁላችሁ በየቦታው ፍትህ ለህፃን ፌቨን የምትሉ ሁሉ አንድነታችን እዲህ ሲሆን እዴት ደስ ይላል በርቱ አሁንም ፍትህ ለፌቨን !

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 Před 25 dny +1

      እውነት ነው

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 25 dny +1

      በጣም😢

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 25 dny +1

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @meazi_leul
      @meazi_leul Před 25 dny +4

      እስከመጨርሻ ፍትህ እንጠይቃልን እህታችንም ባልን እናግዛተልን ቅመሞችየ አልንልሽ እንበላት ጉኖ ባይርስም እስኪ ጠላትን እርርር እናድርገው😢😢

    • @SusuSisay
      @SusuSisay Před 25 dny

      ቀላል

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před 25 dny +847

    በጣም ሚያናደኝ እኛ ሁላችንም ያንድ ሰሞን ወሬ አርገነዉ እተወዋለን እደኔ ሚያስብ ላይክ ያርግ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 Před 25 dny +4

      Tikikil Enem Esu New Yemiyanadegn

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 Před 25 dny

      Betikikil Enem Esu New Yemiyanadegn

    • @AyeshaAyesha-w5f
      @AyeshaAyesha-w5f Před 25 dny +6

      በጣም እኔም የፈራሁት ኢህ ነው

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před 25 dny +4

      በትክክል ከዛ ዝም ይባላል ፍርዱ እግዚአብሔር ይስጥ 😥

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 Před 25 dny +6

      እውነት ብለሻል ሁሉም ለትንሺ ቀን ነው ዋይ ዋይ የምንለው

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 19 dny +8

    ጀግና የልጅሽ እናት ነሽ እሺ?!
    የኔ እናት ይብቃሽ አታልቅሽ💔

  • @metsehetketsela8672
    @metsehetketsela8672 Před 24 dny +162

    መንግስት በዚች ውብ ህፃን ስም ህፃናትንና ድምፅ የሌላቸውን የሚደፍር ሰው ላይ ህግ እንዲወጣ የሚደግፍ ድምፅ እንስጥ። ይህቺ እህታችን በዚህ እንኩዋን እንርዳት። ድምፅ ድምፅ ለሌላቸው!!😭😭😭

  • @user-hw6ku9bb7o
    @user-hw6ku9bb7o Před 25 dny +173

    የሴት ልጅ አባት ነኝ ሀዘንሽ ሀዘኔ ነው። አስተማሪ ቅጣት እጠብቃለሁ።

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 Před 24 dny +413

    መሰቀል አለበት የምትሉ። ላይክ አርጉት😢😢😢😢

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol Před 24 dny

      ምነው አንጠጠልጥለው በገደሉት ቆሻሻ ህሊና የለለው ዘመዶቹም ህሊና የላቸውም እእእእእእእእ ወደት ይደረሳሳሳሳሳ ዱኒያ ነች የፈጣሪ ፍርድ ይመጣል የማያዳላው ጎቦ የለለበት ቆይይይይ

  • @FasilGhawariate
    @FasilGhawariate Před 23 dny +6

    መግደል ሳይሆን ልጅቷን እንዳሰቃያት እሱንም እያሰቃየ ማኖር እንጂ መግደል እማ መገላገል ነው ግን ማሰቃየት ይሻላል

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 25 dny +327

    ለዚህ ሴይጣን ጥብቅና የቆምክ ጠበቃ እግዚአብሔር ይፋረድሃል😭😭😭😭😭😭

  • @TfjjJh
    @TfjjJh Před 24 dny +225

    ሰዉየው መገደል አለበት የምትሉ ላይከ አሳዩኙ መገደል አለበት

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 Před 24 dny +115

    እባካችሁ በነርሲንግ ካናዳ ወይም አረብ አገር ስራ ተፈልጎ በአፋጣኝ እንድትወጣ ይደረግ ያለበለዛ ስንት ተስፋ ያላት እናት እሷንም በሀዘን ብዛት እንዳናጣት

    • @titiafework5049
      @titiafework5049 Před 24 dny +5

      The best idea

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 24 dny +4

      እውነት እርዳት እህት ወንድሞቼ በእግዛብሄር ይሁንባቹ ወገን ለወገን ደራሸ ነው 😢😢😢😢😢

    • @waskan7329
      @waskan7329 Před 24 dny +2

      አወ ከነ ልጇ አለዚያ ችግር ነው

    • @waskan7329
      @waskan7329 Před 24 dny +2

      ለጉድ አሳምሯት የኔ ልዩ አይይይ

    • @user-ex3jr3dg6g
      @user-ex3jr3dg6g Před 24 dny +1

      ልክ ነሽ. ቢገደልኮ. እሷን አይለቋትም የኔናትዋ አላህይድረስላት እፍፍከባድነው

  • @MihretHaile-w4h
    @MihretHaile-w4h Před 21 dnem +3

    የኔ እናት አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ

  • @user-ms9ol1mb2e
    @user-ms9ol1mb2e Před 25 dny +620

    የገዳዩ ቤተሰብ ወንጀለኞች ናቸው አልበቃ ብሏቸው ጭራሽ የተገዳይ እናት ማሳደድ ምን ይሉታል😢😢😢 አረ የፍርድ ያለህ ይፈረድባቸው እነሱንም ይቀጡ😢😢😢 የኢትዮጵያ ህዝብ ደም እንባ አንብቷል በዚች ህፃን የግፍ ጥግ😢😢😢😢😢

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 Před 25 dny +27

      በጣም ከሱ ይባስ የቤተሰቦቹ ብልግና ይዘገንናል
      💔😢😢😢

    • @AmasMni
      @AmasMni Před 25 dny +6

      በጣም

    • @mazadaneal3775
      @mazadaneal3775 Před 25 dny +1

      ከላይ አካዎንቷ ተቀምጧል

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Před 25 dny +4

      የከፉ ቤተሰብ ናቸው😢😢😢

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před 25 dny +2

      መጥቼ ሁሉንም ብበቀልላትተመኘሁ

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před 24 dny +163

    እርግጠኛ ነኝ የባህር ዳር ወጣቶች ጥቅምት,21ከመድረሱ በፊት አንገቱን ብለው መቀጣጫ እንደሚያደርጉት
    የባህር ዳር ወጣት ሆይ መንግስት ፍትህ ካልሰጣት እናንተ ታዉቃላችሁ

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 Před 24 dny +6

      እውጭ ቢሆን እኮ ፋኖ የጁን ይሠጠው ነበር ችግሩ እስር ቤት ነው😢

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs Před 24 dny

      Are taqaxlkhu

    • @tisi3500
      @tisi3500 Před 24 dny +2

      @@serkalemserkalem2182 ፋኖ ጠበቃውስ፣ ቤተሰቡስ የሚያሳድዳት

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 Před 22 dny

      Bihonma

  • @roozhroozh
    @roozhroozh Před 23 dny +3

    እዮሃ ሚድያ ድምፃ እንዲስማ ለደረግህላት እግዛብሄር አምላክ ይባርክህ❤😢

  • @12Nigst
    @12Nigst Před 25 dny +183

    መኖሪያ ቤት እራሱ ያስፈልጋታል የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ እንሁናት😢 ፍትህ ለህፃናት😢😢

  • @tegest4024
    @tegest4024 Před 25 dny +202

    እውነት ዛሬ በኢትዮጵያዊነቴ ኮርቻለው ዘር ሀይማኖት ሳትለዩ ድምፅ ስለሆናችሁ የምታምኑት አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @safiyavusein6970
      @safiyavusein6970 Před 24 dny +1

      ማፈራያ ኮራሺ ኢትዮጵያዊ መሆን ምን መሰለሺ አለም ላይ የማይ ደረግ ወጀል ይፈፀ ማል ኢትዮጰያዊ መሆን አፍራለሁ

    • @tegest4024
      @tegest4024 Před 24 dny +2

      ​@@safiyavusein6970 እናትየዋ በመንግስት በኩል መልስ ያልተሰጣት ስራ ለቃ የምትሳደድ ነች አሁን ግን ወደ ህዝብ ስትመጣ ህዝቡ ከጎኗ ነው ህግ ባይኖርም አረመኔ ህዝብ እንዳለ ሁሉ ከልቡ የሚያዝን ኢትዮጵያዊያን አሉ ሁሉን ባንፈርጅ መልካም ነው

  • @Tgna23
    @Tgna23 Před 24 dny +62

    እኔ ልንሰፍሰፍ የኔ እህት ህዝቡ ከጎንሽ ነው ባህር ዳሮች በችሎቷ ቀን ከጎኗ ሁኑላት. ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭😭

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 22 dny +6

    ፍትህ ለሄቨን ያማል 😭😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭

  • @user-mm8xf5ek8v
    @user-mm8xf5ek8v Před 24 dny +110

    ሜዳ ላይ ይሰቀልልን😢 ከተሰቀለ ቦሃላ እሷ ከሃገር እናስወጣት❤❤

    • @user-vn6ud4md5n
      @user-vn6ud4md5n Před 24 dny

      የምን ከሐገር ማስወጣት ተወልዳ ያደገችበት ሙያ ያላት እህታችን አገሯ ነው መኖር ያለባት ግን ከእዛ አካባቢ መውጣት ነው ያለባት አአ ብትመጣብዙ ባለሐብቶች በሙያዋ ሥራ ያሠሯታል ግን አሁንም ፍትህ ለሕፃናት ምነው ወይም ልክ እንደ ሕንድ መንግሥት የመጨረሻውን ፍርድ ይፈረድበት መንግሥት ፍትሕ ለሔቨንና ለታዳጊ ሕፃናት ።

    • @azebberhe
      @azebberhe Před 24 dny +1

      የኢትዮጲያ ሕዝብ አዋጥተንላት ኮንደሚንየም ገዝተን አዲስ አበባ ብትቀመጥ ጥሩ ነው

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne Před 24 dny +2

      ሳቁን ፋገገተዋን ያሳየን😢😢😢አዝኛለወ

  • @anwarjuhar-e5r
    @anwarjuhar-e5r Před 25 dny +90

    በዳይ እናትና አባትህ እንኳን ቢሆኑ
    ከተበዳይ ጎን ቁም
    ነቢዩ መሀመድ ሠ.ኣ.ወ

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj Před 25 dny +123

    የባህር ዳር ህዝብ ከጎንሽ ነው ዛሬ የሚዲያ ዘመቻው ደስ ብሎኛል ትንሽ የፀጥታ ችግር ስላለ ነው በአካባቢው ::እመኝኝ እህቴ እንባሽ ይታፈሳል ከእስር ቤት በህይወት አይወጣም እመኝኝ

    • @Black-Lion-Africa
      @Black-Lion-Africa Před 25 dny +6

      እናመጣለን ! ይህ ሃሳብህ እውን ይሁን ! የባህርዳር ህዝብ ተነሳና ክብርህን መልስ ! እንባ አይፍሰስ !

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před 24 dny +2

      @@joy-tt8sj እውነት ነው: ባህርዳር የግፍ : አድሎ: እንባና የጨካኞች ምድር አትሁን::

  • @Meseretdegefa1912
    @Meseretdegefa1912 Před 17 dny +1

    የኢትዮጵያ ታሪክ መቀየር አለበት አገሬ እንደዚ አደለሽም እሄ ሰውዬ የሁሉም መማሪያ መሆን አለበት ይብቃ ይብቃ ይብቃ እረ ይብቃ ይብቃ ይብቃ አምላኬ ይብቃ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dl3tp4sb7j
    @user-dl3tp4sb7j Před 24 dny +103

    ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል አረመኔ አይዞነ ማማ ከጎንሽ ነን❤😢

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 Před 24 dny +124

    መቼም ተምራችሁ በሀሰት ጥብቅና የምትቆሙ ሰዎች መከራው በቤታችሁ ይግባ በልጆቻችሁ አግኙት በቁም የሞታችሁ ናችሁ እናተ ሆዳሞች

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s Před 24 dny +96

    የብሀር ዳር ህዝብ በቀጠሮዋ ቀን አጅባቹሃት እንድትሄዱ በእግዚአብሔር አደራቹህን የኔ እህት ተንሰፈሰፈች እኔን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Před 22 dny +4

    ኢሄ ሰውዬ ሰው አልኩት አውሬ በአደባባይ በስቅላት ይቀጣልን እንፈልጋለን ለዚህም ድምፅ በየአላችሁበት ሀገር ፍቃድ የምታገኙ ሰላማዊ ሰልፍ ብትወጡላት ከታላቅ አክብሮት ጋር🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 Před 25 dny +295

    ከዚህ በሀላ ብቻሽን አትሰቃይም የኢትዮጵያ ህዝብ አብረንሽ በሀዘንሸ በመዉደቅሽ በሁሉም አብረን እንቆማለን አምላክ ሁላችንንም ያጽናን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 25 dny +251

    መንግሥት ጣልቃ ገብቶ የሞት ፍርድ እንዲሰጠው የኢትዮጲያ እናቶች መጠየቅ አለባቸው ፡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 Před 25 dny +2

      Min mengest ale yetegnaw???? Seyetan qelabiw abiy?

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 Před 25 dny

      Feteh feteh feteh😢😢😢😢😢😢 Egeziyabeher wedyt neh😢😢😢😢😢😢

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 Před 25 dny

      Omg esateshen yemigarashe yelem ke maryam besteqer uuuuuuuu

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u Před 25 dny

      መንግስት የለም!!

    • @ShewadinkshWendaferaw
      @ShewadinkshWendaferaw Před 24 dny

      ምን መንግስት አለና አይይ😢😢

  • @eleniasrat1390
    @eleniasrat1390 Před 24 dny +52

    ዓለም ሰገድ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ! ፍትህ ፍትህ ለዚች ምስኪን እናት! ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!😭

  • @Jsuehdud
    @Jsuehdud Před 23 dny +6

    ይሂ አው ሬ ተይዞ ይገደል የምትሉ ትክክል ናችሁ ወላሂ

  • @Info0123
    @Info0123 Před 24 dny +76

    25 አመት ቀልድ ነው! ይህን ፍርድ የሰጠውን (የሰጡትን) ዳኞችና ለእርሱ (ለዚህ አረመኔ) ጥብቅና የቆመውን ጠበቃ ማንነት እንፈልጋቸዋለን! የእጃቸውን እንሰጣቸዋለን! የሚዝቱብሽን ሰዎች ስምና ምስል ይፋ አድርጊልን እርምጃ ይወሰድባቸዋል!! እነዚህ አረመኔዎች በቅርቡ ይቀጣሉ!

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 25 dny +125

    መከላከያ ስንት ንፁሃን ከሚገድል የዚህን አይነት የሰው ሸይጧን ቢረሽኑት😢😢

  • @jerusalemassefa6663
    @jerusalemassefa6663 Před 24 dny +74

    የባህር ዳር ህዝብ ሆይ ይሄን ጉድ ከባህል ከኢትዮጲያዊነት ያፈነገጠን ተግባር ኡኡኡኡ ብላቹ ፍትህ አሰጡዋት ተቃጠልኩኝ

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 Před 22 dny +4

    እውነት ነው ይች ሰው ምን ሃገር አላት??? ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!! ለህጻኗ በቂ ባይሆንም ይችን ምስኪን የሚጠግናት ፍትህ ነው እንዚያን አረመኔ ዘመዶቹን ጭምር በመቅጣት ፍትህ ይሰጣት ። የባህርዳር ህዝብ ወጣቶችስ ወዴት አላችሁ????

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 Před 23 dny +114

    ይሄ ሰውዬ ሙሉ የኢትዬጵያን ህዝብ ነው የደፈረው 😢😢😢😢

  • @woineshettilahun9130
    @woineshettilahun9130 Před 24 dny +56

    ይህች እናት ተገቢውን ፍትህ እስክታገኝ ዝም አልልም ዝም አንልም

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 24 dny

      😢😢😢😢😢 ይገደል አይ ህግ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bizunehbejiga8040
    @bizunehbejiga8040 Před 25 dny +242

    በባህር ዳር የምትንቀሳቀሱ ፍኖወች የገዳዩን ቤተስቦች ልቀሙልን

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ Před 25 dny +4

      አወበትክክል

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 Před 25 dny +5

      አወ፣መለቀም፣አለባቸዎ፣ቤተሠቡ

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 25 dny +4

      እውነት ፋኖ ካለ እና ይሄንን ተግባር ሚጸየፍ ከሆነ የደፋሪውን ቤተሰብ ሳይሆን ደፋሪውን ገሎ ያሳየን ። ለሌሎች ደፋሪዋች መቀጣጫ ይሆን ዘንድ ይህንን ማድረግ ይኖርበታል ፋኖ ጠበቃውን ፖሊሶቹን መማሪያ ይሆንዘንድ በቂ ቅጣት ቢሰጦቸው ስል ሴት እህት ሴት እናት፡ሴት ሚስት ያለው ፋኖ በሞላ ይህን ወንጀለኛ እና ተባባሪውን አይቀጡ ቅጣት ቅጡልን ።

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 Před 25 dny +1

      ትክክል😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-cw5de8hg1v
      @user-cw5de8hg1v Před 24 dny +1

      አረ ፍኖ የት ናችሁ

  • @HibirHibir
    @HibirHibir Před 23 dny +2

    እህቴ ድንግል ማረያም አለሁ ትበልሽ ፅናቱን ትስጥሽ ጠንክሪ ልፋትሽ ከንቱ አይቀረም አውሬው በበላብሽ ፍንታ እግዛብሄረ የሷን እድሜ ለአንች እና ለፈጠረሻትም ለሚፈጠሩትም እድሜ ሰቶ በልጂ ልጂ ሳይቀረ ደስተኛ ሆነሽ እንድትጦሪ ያረግሽ ህፃኗ ልጂሽ የሞተችው በስጋ እንጂ በመንፈስ ከነቷ ከድንግል ከአባቷ ከክረሰቶስ መሀል እየቦረቀች ነው ።አውሬው ግን በስጋም በመንፈሰም ሞቷል እህቴ በዚህ ዘመን ያልሆነ ምን አለ ።ፋትህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው ሆድ እንዳይብስሽ አይዞሽ ።ፋትህ የምታገጘበት እሩቅ አይሆንም እህት ወንድሞቻችን በበረሀ በጫካ የሚዋደቁት እንዲህ ያለውን የአውሬ መንፈስ ለመጣል ነው ።ሆዳም እነዴት ይከሳል የምመክረሽ ቢኖረ ፋረድ ቦታ ከምትሄጀ እመቤቴ ደጇ አንዴ ሄደሽ ፆለት አረጌ ይሄ ቀን አልፎ እንድታይ ።የሚያናድደኝ ነገረ እንደዚህ አይነቱ የጂኒ ዲቃላ በሰውኛ ቃል ሲጠራ ።ሰው የሚለው ቃል ለሱ መጠሪያ መሆን የለበትም ።ብቻ ያሳዝናል

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 25 dny +64

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ አንተጋ መጥቶ አፍሮ የሄደ የለም ሁሌም ከተጎዱት ጎን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ይከልልህ ለህሊናህ ነዋሪ ነህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k Před 25 dny +92

    እናቴ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ።እሄ ሰውዬ ይገደል።።እሱ ብቻ ሳይሆን ጠበቃዉም መቀጣት አለበት የምትሉ አሳዩኝ 👍👍👍👍ሰው መሆን የሚየስጠላበት ጊዜ

  • @SelamWondye
    @SelamWondye Před 25 dny +42

    ፋኖወች እባካችሁ ለህዝብ ደራሽ እናንተ ናችሁና ለእህታችን ድረሱላት

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Před 23 dny +2

    የእኔ እናት ይብቃሽ። በእግዚአብሔር ተፅናኝ። ሁሉም ሰው ከጐንሽ ነን። ለአንተም ለወንድማችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 25 dny +136

    ጀግንነትሽን ግን ማመን አለብሽ በዚህ ሀዘንሽ በሴትነትሽ በብዙ ወከባና አሻጥር ተተብትበሽ ያንን ሁሉ ተቋቁመሽ ያንንም ያህል ማስፈረድሽ ከዛም ህዝብሽ እንዲያዉቅልሽ ማድረግሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ እህቴ እናቶች ብቻ ሳንሆን ፍትህ የሚገደዉ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከጎንሽ ነዉ

    • @SusuSisay
      @SusuSisay Před 25 dny +3

      ቀላል ብቻዋን ያውም

    • @fatumahassen-z1e
      @fatumahassen-z1e Před 25 dny +1

      jegina enat

    • @EmanAlwe
      @EmanAlwe Před 25 dny +2

      በጣም ጀግናናት እሄን ያህል ችግር ተቋቁማ😢😢😢

    • @ggwhaw1841
      @ggwhaw1841 Před 25 dny +1

      ጀግኒት

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 Před 24 dny +1

      ልጇን እኮ ስጋዋን በልቶ ነው የገደላት እንዴት ትተዋለች 😭

  • @salomongemaneh4976
    @salomongemaneh4976 Před 24 dny +107

    ያለምንም ጥርጥር የሞት ፍርድ እንዲሰጠውና እናቷንም ለመግደል እየፈለጓት ያሉ ዘመዶቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው።

  • @modernentertainment7513
    @modernentertainment7513 Před 24 dny +96

    ጥቅምት 21 እመቤቴ በእለተ ቀንሽ ፍረጂ ለዚች ምስኪን እናትና ልጅ ብለሽ ድንግል ማርያም ልጅሽ ቁጣውን እንዲያወርድበት ለምኚልን

    • @HamdeyaHamdeya
      @HamdeyaHamdeya Před 24 dny

      Amnnnn yarabi

    • @Abdulmalik-ge2qw
      @Abdulmalik-ge2qw Před 24 dny

      አሁን አንቺ ያለማንሽው ማንን ነው ማሪያምን ወይስ ልጇን ኢሳን ነው ወይስ እግዛቤህርን ነው አራ ታው አስታንትኑ እስኪ አስቡት ማፅሃፍ ቁድስን አንብቡ እስኪ ያራሰችሁን ማፅሃፍ አንቢ ማሪያም አለጅ ነኝ ብለልች እያሱስ እኔን ጣይቁኝ ለምኑኝ አድራጊም ፈፃሚም እኔ ነኝ ብሎል አለለም ስለዚህ ንቁ አንብቡ

    • @Abdulmalik-ge2qw
      @Abdulmalik-ge2qw Před 24 dny

      ​@@HamdeyaHamdeyaማንንን ነው አሚን ያልሽው ሄሎ

    • @zubaydazubayda6188
      @zubaydazubayda6188 Před 24 dny

      የሄ ሴጣን ቁራጭ አላህ ያጥክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 Před 22 dny +1

    ኣላሃ ያፅናሽ ኣብሽሪ ጠንከር በይ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው ኣላሃ እሳቱን ከሰማይ ያውርድበት የሰው ጅብ ነው ኣውሬ

  • @user-wy3zn8hw3q
    @user-wy3zn8hw3q Před 25 dny +198

    ይችን እናት ሰይፉ ያቅርባት ምክንያቱም ብዙ ማህበርሰብ ኢቱብ አይከታተልም የኔ እናት ልቧን ነው ያደሙት ቤተሰቦቹ ሁሉ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Před 25 dny +2

      ኧረ አነባችው በቃ ይበላት ፖሊስ ላይ በቲቪ ቀርባ አንብተናል አሁን ያፅናትና ጀግኒት የሔቨን መሰሎችን ማገዝ ይኖርባታል ጠላቶቿን ከምድር በታች ያርግላት 🙏

    • @Degu-q4k
      @Degu-q4k Před 25 dny +2

      ይገደል

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před 25 dny +1

      በምን ቃል ላፅናናሺ እማ

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo Před 25 dny +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ማህበራዊ ሚድያው ዴረሷል

    • @zeharaali6849
      @zeharaali6849 Před 24 dny +1

      አወ ሰይፊ ያቅርባት ያልሰማ በሰፊው ይስማ እንደኛ ዩቱብ የማይጠቀሙ በቲቪ ይድረስ ለህዝብ ለቅሶዋ ያማል ቃላት አይገልፀውም ያአላህ ብርታቱን ይስጥሽ ያረብ

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Před 25 dny +284

    በሀርደር የለቹ ፋኖች እበከቹ ለዚህ እናት ደም መልሱለት😭😭😭😭😭😭

    • @Hadiya-y5y
      @Hadiya-y5y Před 25 dny +2

      የኔምሀሳብነውአንድፍኖበቃውነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @cheerfulmobilebarberinlond8727
      @cheerfulmobilebarberinlond8727 Před 25 dny

      Yea you are right!!!

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před 25 dny +4

      ጠበቃውን ወይንም ተባባሪ ቤተሰቦቹን ድንገት ባገኛቸው እምደፋቸው ነው የሚመስልኝ: ህግ ሲጏደል ወይ ሲዘገይ ግድ ይላል

    • @mo..7680
      @mo..7680 Před 25 dny +2

      Fano erasu defari adel ende koshashoch

    • @muhammedabdelkader4451
      @muhammedabdelkader4451 Před 25 dny +1

      ጥሩ ብለካል ምክንያቱም ሰወቹ የብልፅግና ሰወች ናቸው ፋኖ ዋጋውን ይስጠው ወይም የባህርዳር ህዝብ ወቶ ዘሩን ያጥፋ አይጠቅሙም አንድ ናቸው

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk Před 25 dny +120

    😭😭😭እኛ ዛሬ ሰምተን አመመን ይቺ እናት አንድ አመት ሙሉ ከህመሟ ጋር ነበረች😭😭 ኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ስጡን ይሄ አውሬ በህዝብ ፊት ይገደልልን🙏😭😭😭

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 25 dny

      በጣም የኔ እናት

    • @user-ew4rf2mu3d
      @user-ew4rf2mu3d Před 24 dny +1

      +++bexam yasazinal ene zare ehud new yayewit gin metegnat akategn yamal bexam +++

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 Před 23 dny

      እውነት እኔም እራሱ ምንም መስራት አልቻልኩም ዛሬ ለሰማሁት እራሱ ዘገነነኝ😭😭😭😭😭😭

  • @zmedia2023
    @zmedia2023 Před 21 dnem +3

    ፍርዱ ቢዛባም ትክክል ባይሆንም የእናት እንባ ለቅሶ በፍፁም አይለቀውም እድሜ ልኩን በስቃይ ይኖራል...የኔ እናት አይዞሽ

  • @user-bu6cy5kq3i
    @user-bu6cy5kq3i Před 25 dny +81

    አላህ ሆይ የዚህን ልጂ ሂዉት ባደባባይ ተሰቅሎ የምናይበትን ቀን አምጣልን ያርብ😢😢😢😢

  • @TsdiTsedyyewla
    @TsdiTsedyyewla Před 24 dny +58

    ይህ ሰውዬ እንደ እባብ ተጨፍጭፎ ነው መገደል ያለበት እያዷዷን የህፃናን ሲቃይ እዲሰማው😢😢

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Před 24 dny +163

    እዮሃ ምድያ ድንቅ ሰው ነህ እና ልጅዋ ብታጣ ከባልዋ አታርቃት ያፅናናታል ብየ ግምት አለኝ እና አታርቃቸው ይምትሉ ላይክ ላይክ 💔😢

    • @bellaethio4426
      @bellaethio4426 Před 24 dny +1

      Like bileh motk eko

    • @birhanuderbew2629
      @birhanuderbew2629 Před 24 dny +1

      Tiru hasab new

    • @user-ij5ti9rx3w
      @user-ij5ti9rx3w Před 24 dny +2

      እውነት ነው እባክህ ይታረቁ እሱም ልጁን ነው ያጣው አብረው ተደጋግፈው ይኑሩ ደግሞም እስቲ ነገ ሌላ ልጅም ማስረሻ ፈጣሪ ይሰጣቸዋል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před 22 dny

      ትክክል ከባላካር በታረቀች😢😢😢

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa Před 19 dny

    ለልጅሽ ጠንከር በይ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ ሄቨን ማለት የሁላችን ልጅ ናት እና አስተማሪ ቅጣት መሰጠት አለበት እንደዚውም ደሞ ለዚህ ወንጀል የምትተባበሩት ሁሉ አስተማሪ የሆነ ቅጣት ይገባችኋል ምክንያቱም ይህ ሰው አውሬ የዳቢሎስ ማደርያ ነው የራሱንም ልጆች አይተውም የፍትህ ለህጻን ሄቨን

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 24 dny +72

    የሟች እናት እንድረስላት ጥቅምት 21 ያዘናችሁ ባህርዳር ችሎት ተገኝተን ከጎንሽ አለን እንበላት የሟች እናት አህምሮዋ ሊበላሽ ነው በሁለት ጉዳት

    • @user-lk4kz4zo7l
      @user-lk4kz4zo7l Před 24 dny

      በጣም ባለሞያዎች ቢያግዟት

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 24 dny

      😢😢😢😢

    • @mekiyam6930
      @mekiyam6930 Před 24 dny +1

      አዲሳባ ያለንስ ምን እናርግ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 24 dny +1

      ፍትህ ጠይቁ ምንግሥት እንዲገድለው ​@@mekiyam6930

    • @FekihashowFeki
      @FekihashowFeki Před 24 dny

      ​@@mekiyam6930በህፃኗ ስም የፍትህ መጠየቂያ ቲሸርት አሳትሙና ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ 😢😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 25 dny +155

    ሲቃሽ ጆሬዬን ብቻ ሳይሆን ልቤን ይወጋኛል እፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ልብሽን ይጠብቅ ይሄው ከሰማሁ ጀምሮ እንቅልፍ አጣሁ😢😢😢😢😢

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 Před 25 dny +1

      💔💔💔😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 25 dny +3

      እኔስ መተነፈሰ አቅቶኛል በጣም ያንገበግባል

    • @TingstAngucha-ge4pd
      @TingstAngucha-ge4pd Před 25 dny +1

      ለዚ አውሬ ከሞት የበለጠ ቅጣት ቢኖር መልካም ነበር ሰው በላአ አውሬ😭😭😭😭

    • @lamrot1623
      @lamrot1623 Před 25 dny +1

      Ewenet leben new miyamew uffff geta hoy ante aleh firdun yezich hitsan dem

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 Před 25 dny +1

      እዉነት ነዉ ካየሁዋት ጀምሮ ሌላ ነገር ማሰብ አልቻልኩም

  • @betikebrom8649
    @betikebrom8649 Před 25 dny +58

    አለምሰገድ የኢትዬጵያ እናቶች ያመሰግኑሀል❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 19 dny

    እባክሽ የኔ ልጅ ትሆኛለሽ የኔ ጀግና ነሽ
    እዉነትን ስለያሽ አታልቅሽ ጠንክሪ ልጅሽ ሕፃን ፌቨን ስቆቃ የአነቺ ለቅሶ በዓለም ያለነዉ ኢትዮጽያኖች አልቅሰናል ሁላችንም ከጎንሽ ነ ን ፌቨን ለ ሌሎች ልጇች ትተርፋለች በስሞ ሕግ ይወጣል አይዞሽ "እግዚአብሔር ካአንቺ ጋነዉ።
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před 25 dny +68

    የኔ እናት ሁሉም ካንች ጎን ነው በርች
    ጠንካራ ሁኝልን
    ሁላችንም አሞናል😢😢😢

  • @tiruneshkostre8290
    @tiruneshkostre8290 Před 25 dny +48

    ጠበቃ ነኝ ባዩንም ደፋሪውንም በህዝብ ፊት ይገደሉ ይገደሉ ፍትህ ፍትህ

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Před 25 dny +52

    የባ/ዳር ወጣቶች ይህንን ልጅ አንገቱን ቆርጣችሁ አሳዩኝ ስለድንግል ማርያም ይጃችሗለሁ .

  • @firehiwotworku180
    @firehiwotworku180 Před 23 dny +1

    አይዞሽ የኔ እናት ፍርድ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይፈረዳል።

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed Před 25 dny +102

    የዚህ ሰውየ ጠበቃም በህግ ይጠየቅልን የዚችን ምስኪን ህፃን ልጅ ደም እንደ ቀላል አያችሁት የዚችን ምስኪን እናት እንባ መፍሰስ የአንተም እጅ አለበት የገደላት ይገደል ጠበቃው እድሜ ልክ ይታሰር የምትሉ ✋✋✋✋

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 25 dny

      😒የ ትኝዋ ህግ ህግ ክለላ 😒እያረግ

  • @ht1201
    @ht1201 Před 25 dny +128

    ሰላማዊ ሰልፍ የሚያዘጋጅ አንድ አካል የለም እረ የት እንጩህ😢😢😢😢😢

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před 25 dny +2

      😭😭😭😭😭😭እረ ወደ ፈጣሪ እንጩህ የእዱኒያ መቀጣጫ ይስጠዉ አንጀቴ ነዉ እርር ፣ክስል ያለዉ

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 Před 25 dny

      እኔም ወጥቼ ኡኡ ማለት እፈልጋለው

    • @suleymabdulhakim9844
      @suleymabdulhakim9844 Před 25 dny

      Eko aere enchuuuuuu

    • @senaitbekele5643
      @senaitbekele5643 Před 25 dny

      ይህ ልብን የሚሰብር ጉዳይ ነው በጣም ያማል እንዴት ይቻላል ።ፍርድ ይሞት ፍርድድድ

  • @Deviabege2
    @Deviabege2 Před 25 dny +70

    አውነት ይገደል ያሚትሉ👍👍

  • @ZeynebSemanSeman-x6p
    @ZeynebSemanSeman-x6p Před 22 dny +1

    አብሽሪ እህት ያንቺ ልጅ ብቻ አይደለችም የገደለው የሁላችንም የኢትዮጵያውያን ልጅ ነች ህፃን ፌቨን እንባችን አይቶ አላህ በዚህ ዱንያ ፍርዱን ይስጠው😢

  • @user-ut6ox2bj2t
    @user-ut6ox2bj2t Před 24 dny +45

    የህፃንዋ ፈገግታ ተኝቼ ትመጣብኛለች😭😭😭እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🙏🙏እማያዳግም ቅጣት ይቀጣ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 Před 24 dny +58

    ባህዳር ጎደር ጎጃም ያላችሁ ፋኖ ተብየዎች የት ናችሁ ይሀን ሠዉ መግደል ያቅታችሗል 😢😢😢😢😢

    • @SumanSuman-yn2ze
      @SumanSuman-yn2ze Před 24 dny +1

      ፈኖ እኮ መንግስትን እንጅ እየተዋጋ ይለው ግለሰብን ምንም እየተነሳችሁ ፈኖ ፈኖ ትላላችሁ

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 Před 24 dny

      ​@@SumanSuman-yn2zeሲጀመር እንዲህ አይነት ቆሻሻ ካገኙ አይለቁትም ባለፋው እኛጋር እንዲህ እርስ በርሳቸው እየተጋደሉ ከዛ የፈለጉ እርሽን ነበር ማረግ የጀመሩት ፋኖዋች አሁን እንካን የሚጋደል የሚሰዳደብ የለም እና አሁንም ይህን አይለቁትም ችግሩ እስር ቤት ነው እውጭ ቤሆን ይህን ሰሞን እራሱ ይገሉት ነበር

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před 25 dny +83

    በደባባይ ይሰቀል የሚትሉ ላኪ አድርጉ አይዞሽ እህታችን😢❤

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol Před 24 dny

      ከ 1 በላይ ላንክ ማድረግ አይቻልም መሰል
      ሞት ያንሰዋል ለሱ የፈጣሪ ቅጣት ይምጣበት

    • @tube2557
      @tube2557 Před 24 dny

      ከነነፍሱበእሳት ቢለበለብ ራሱአይጠቅምም😢😢😢😢

  • @BerkeMisgana
    @BerkeMisgana Před 23 dny

    እግዚአብሔር ያስነ እግዚአብሄር ያዝነሽ ሽማሬ የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል በጣም የሚያስጠላው ኢ መገደል ያለበት እንጂ የተጫወተ ያሉት

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by Před 25 dny +140

    ጋዜጠኛው እባክህን የምትረዳበትን መንገድ አመቻችልን ስራም የላትም ይቸግራታል

    • @ChrisFares-fw2kb
      @ChrisFares-fw2kb Před 25 dny +1

      ❤❤❤❤

    • @medi743
      @medi743 Před 25 dny +10

      አካውንት አላት ቪደወው መጨረሻ ላይ ተናግራለች

    • @Ezabela2024
      @Ezabela2024 Před 25 dny +2

      አካውንቷ ከላይ አለ

    • @user-dh6mq1wf1f
      @user-dh6mq1wf1f Před 25 dny

      አካዉንት አለኮሜንትመጀመሪያላይ